12ቱ ማርከሻዎች... || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

  Рет қаралды 28,176

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#ሁለንተናዊ_ከፍታ #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 117
@burtukankedir4576
@burtukankedir4576 2 жыл бұрын
የምንፈልገው የሙስሊም ሳቅእና ፈገግታን ማየት ነው ፊዳከ ሩሂ ያረሱለላህ❤❤❤ﷺ
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 2 жыл бұрын
ye sew lij bemulu ysaq
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 Жыл бұрын
☝️☝️☝️☝️☝️❤❤❤
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 жыл бұрын
ወሏሂ ይህን ሸይኽ አላማድነቅና ማሻአ አሏህ አለማለት ንፍግና ነዉ። ማሻአ አሏህ አለይኩም በጣም በሚገባና ምርጥ በሆነ መልኩ ነዉ የሚያስተምሩት
@user-xq6tc9nd7e
@user-xq6tc9nd7e 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የሀሙስ ኮኮቦች አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ እኛንም እናተንም ከነብያችን ጋር በጀነቱ ይሰብስበን አሜን
@user-jx5if1ri1f
@user-jx5if1ri1f 2 жыл бұрын
አጂብ አላሄ እድሜማችሁ ያርዝምል ሸሁና ኢልማችሁ ሠፊነው በምገቡበት ርእስ ሁላ ሠፊነው
@evanatube7826
@evanatube7826 2 жыл бұрын
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@alelignfaris1082
@alelignfaris1082 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ዳዕዋ ነው ኡስታዝ ኪታቡ የአማርኛ ትርጉም ካለው የሚገኝበትን እና ስሙን ብትነግሩን ግዝተን እናነበው ነበር በጣም ትልቅ ትምርት ነው ብዙ ሰው በተሳሳተ መንገድ የተረዳው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አይይይይ ሦለዋት የሚያወርደው ወንድማችን ወንድሚን ይመሥለኛል ያረብ ኑርልኝኝኝ ወንድም
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
ሸይኸና እንኳን ደና መጣቹል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ልጁ ድምፁ ማሻአላህ 😮 ለሸኸ በግል ጥያቄ ባቀርብና ጥያቄው ከሌሎች ጥያቄ ጋር ቢመለስልኝ ጥሩ ነበር ግን በዚ አልጠይቅም ስለ ሩቃ አድራጊወች የተናገሩት 1ም እሩቃ አድራጊ ጋ የለም ቢዝነሳቸውን ብቻ ነው ሚያዩት በጣም ብዙ ነገር ብናገር ደስ ይለኝ ነበር ...
@neimaseid5522
@neimaseid5522 2 жыл бұрын
ድባቡ ደስ ሲል አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ከቤተሰቦቻችን ጋር እንዲህ የምንጨዋት የምንወያይ የምንመካከር አላህ ያድርገን አሚን
@EmanEman-bp9pl
@EmanEman-bp9pl 2 жыл бұрын
መሻአላህ. ደስ እያለን እምናዳምጠው. ትልቅ. ትምህርት ነው. በተለይ. ለገጠሩ. ሙስሊም መሀበረሰብ ቢደርስ. በጣም አስተማሪ. ነው. ጀዛኩላህ. ኸይር. በለጣፋጮቹም. አላህ. የምትፈልጉትን. ሁሉ. ይስጣችሁ. ውብ. ምሽት. ነው.
@sebrinanasir3789
@sebrinanasir3789 2 жыл бұрын
ሚንበሮች በርቱ ብሮግራማቹ በጣም ነው ምወደው ቡዙ ትምህርት አግኝቼበታለው
@ademkemal5507
@ademkemal5507 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ያጀምአ በጣም የሚያመር ዝግጅት ነዉ ጀዛከላህ ህይር
@endris7082
@endris7082 2 жыл бұрын
ሰላሙአለይኩም የኽሚስ ምሽት አቅራቢዎችና ተከታታዮች አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን ሳኡድ አረቢያ ለሚሠቃዩት ወገኖቻችን ፈረጃውን በቅርቅ አላህ ያርግላቸው
@user-fi7lz6fm1i
@user-fi7lz6fm1i 2 жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-fp4ey4iz6n
@user-fp4ey4iz6n 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲአረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭
@Asma-vu3zw
@Asma-vu3zw 2 жыл бұрын
አህለን ሚምበሮች ።ጀዘኩም አለህ ኸይረን
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
መልካም ኸሚስ ምሽት ይሁናልችው.
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 жыл бұрын
ሚንበሮች በርቱ እባካችሁ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለምሰቃዪት ድምጽ ሁኑ እኛም ወንድሞቻችሁ ነን አትርሱን
@user-bx4cj9jy2v
@user-bx4cj9jy2v 2 жыл бұрын
በርቱልን ማሻአላህ በጣምበፍቅርነው የምንወዳችሁ
@user-sq6lt5ve1h
@user-sq6lt5ve1h 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዛሬ ከእናንተ ጋር ደስ ብሎኝ አመሸሁ
@zdtube4078
@zdtube4078 2 жыл бұрын
ማምየ ሑሤኖ አላሕ ይጠብቃችሑ ልዩ ቦታ አለኝ ለናንተ እድሜ ይስጣችሑ ሸኻችን እድሜ ይስጥዎት ጣፋጭ ትምሕርታችሑ አይጠገብምኮ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ያረብ ሸሕን ሥወዳቸው ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድያኡሥታዜ
@user-jx5if1ri1f
@user-jx5if1ri1f 2 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ከይር
@salehasaleha3776
@salehasaleha3776 2 жыл бұрын
ጀዛኩምሏሕከይር
@jubeidah8643
@jubeidah8643 2 жыл бұрын
ይሳኦዲ ወግኖቻችን አላህ ይድርስላችው
@umii7353
@umii7353 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጣዕም ደቦ በጣም ነበር ሞንወደዉ እኛ ቤት
@user-me7uy9wd4s
@user-me7uy9wd4s 2 жыл бұрын
جازكالله خير
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelichu
@Abc-do2zh
@Abc-do2zh Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@aishanemane187
@aishanemane187 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ አላህ ሳሊሁን ኢስጥሽ
@mekyanurdenyfi.947
@mekyanurdenyfi.947 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ፍትህ ለእሰረኖች
@rama-rq3ui
@rama-rq3ui 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ከሚስከሚስ በጉጉትነ የምጠብቀው በጣምደስ ይላል በርቱ
@jemalhusen9635
@jemalhusen9635 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖች ፍትህ ጠይቁልን
@fuadtube2235
@fuadtube2235 2 жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ውድ እትዮጵያዊያን ኡስታዞች ምን ትለለቹ በሰውድ እስር ቤት ያምገኙ ወገኖቻችን ድምፂ ሁኑን እያለቅን ነው ፍትህ ፍትህ ለሰውድ እስር ቤት ለምገኙ ወጋኖቻችን አለህን ፊሩ ድምፂ ሁኑን ዱኣም አርጉልን!!!
@user-br8dy2uk2k
@user-br8dy2uk2k 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@halima1861
@halima1861 2 жыл бұрын
አሜን አሚን
@sofiamoh7979
@sofiamoh7979 Жыл бұрын
መሸአላ፡ተባርክላ
@fatmahkadr8737
@fatmahkadr8737 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህይጠብቃቱ
@aishanemane187
@aishanemane187 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ስፉራቹ ሙልት ብሎ እንብላ በሉ
@jamilayesin9844
@jamilayesin9844 2 жыл бұрын
ሱለላህአለይሂወሰለም
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
አህላንንን ወሰህላን ኸሚሶችችችች
@muhammadopia9612
@muhammadopia9612 2 жыл бұрын
መሻላህአላጀዛቸሁየህፈላቸሁ
@jmajma2510
@jmajma2510 2 жыл бұрын
Allah Akber......
@borenamedia7198
@borenamedia7198 2 жыл бұрын
ማሻላህ ውዲ ኢትዮጵያን ፕሮፋይሉን ተጭናችሁ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ በፍቅር ተጋብዛችሆል
@zaharazahara2321
@zaharazahara2321 2 ай бұрын
ማሻአላህ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Jazakalahyer
@Tube-fl7co
@Tube-fl7co 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሠቃዪ ወገኖች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-rt5jv1ux4e
@user-rt5jv1ux4e 2 жыл бұрын
አላህ፡ይስጣት፡ያርብ
@tube-ie6uf
@tube-ie6uf 2 жыл бұрын
አህለን ሚበሮች ፍትህ በሳውድ ለሚገኙ ወገኖቻችንንን
@hannymoon8748
@hannymoon8748 Жыл бұрын
ASELAMUALEYKUM Please make dua for me and for all Mohammed Umma ,I'm a bit sick
@serajmohammedumer6449
@serajmohammedumer6449 2 жыл бұрын
Masha Allah
@medinahaji6128
@medinahaji6128 2 жыл бұрын
وعليكم سلام وراحمة الله وبركاته احبتي في الله
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳዉዲ እስረኞች
@kemaloumer4804
@kemaloumer4804 2 жыл бұрын
አሚን ብያለሁ እኛም እዚህ አለን ልጅ ፈላጊዎች ለሳም ሳሊህ ልጆች አቫይ የወፍቃቸው አሚን !
@ZainathZainath-bb6cw
@ZainathZainath-bb6cw 2 жыл бұрын
mashallah tamralachwu gn kaalsii libesuu baado igr yidebral afubelugn gin wubetachn bedinachn
@fatmahkadr8737
@fatmahkadr8737 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ከምሰ ምሸት አላህ ይጠብቃቱ🇸🇦🕋
@zaharazahara2321
@zaharazahara2321 2 ай бұрын
አላህ ልጅ ይስጣት ያረብ
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 жыл бұрын
ፍትህሳኡዲእሰረቤትለሚሰቃዩትወግኖቻቺን😥😥😥
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 2 жыл бұрын
ኸሚስ ምሽት💜
@meremmerem204
@meremmerem204 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቹ ኽሚሱችህ
@hawamohamad8760
@hawamohamad8760 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ ወድሞቸ
@rummuzemile6950
@rummuzemile6950 2 жыл бұрын
Aww mashalahe perogramu tiruru new
@saraesmael2997
@saraesmael2997 2 жыл бұрын
አሚን
@abdullaharthi1835
@abdullaharthi1835 2 ай бұрын
መሸአለ
@sghjshchdixic6060
@sghjshchdixic6060 2 жыл бұрын
በጠሚ።ጡሩ።ነው
@user-si9vm4iv2w
@user-si9vm4iv2w 2 жыл бұрын
በረካ ሁኑ ሄሎ በግ ወደ አዳማ (ናዝሬት)እሬ ኑልን
@sumeyatube4455
@sumeyatube4455 2 жыл бұрын
ሁሴን እደው ይኸንን ኢስላማዊ ፊልም የሚባል ትተህ እድህ ያምርብሀል
@muntehajemal7321
@muntehajemal7321 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱ ጀዛኩሙላህ ኸይረን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው። ነገር ግን ከመጀመሪያው መርሀላ 9ኛ ተራ ቁጥር ከሁለተኛው መርሀላ 4ኛ ተራ ቁጥር ታልፈዋል ቢሟሉ።
@umuhafiza9664
@umuhafiza9664 2 жыл бұрын
Alhamdulilah
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 жыл бұрын
ማሜና ሁሴን ከድር የኛ ጀግኖች ኑሩልን ለአላህ ብየእወዳችሁአለሁ
@KedijaMohammed-ny9lc
@KedijaMohammed-ny9lc 2 жыл бұрын
3*12 =36 prerequisites to a ruquia person . Gooood
@nesrozariya7395
@nesrozariya7395 2 жыл бұрын
Yashk ina welahiy hulunem helem betedgagamiy yetayugale betely gudgwadwest segeb ina ibaboch yaschnkugale
@zamzammohamed6146
@zamzammohamed6146 2 жыл бұрын
መርሀባ ሳምንታችሁ ይናፍቃል
@ayshejemal635
@ayshejemal635 2 жыл бұрын
ሁሴን ናማሜህ በጣምነወ የሚወዳቹወ ለአላህ ቢዬ አላህይወደዳቹወ በናፊቃቹወ
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 жыл бұрын
እህህህህ ማስታወቂያው በዛብን ያረቦቹስራቀረ
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 жыл бұрын
ክክክ አለመሳቅ አይሻልም ያሸይኸና አዚዝ እንኳን ፍንልን ጀበናንም ቢጠጣ የማያመዉ አለ አላሉም ሸይኹና ክክ አሏህ ይጠዉል ቢኡምርኩም
@eshetieabdie714
@eshetieabdie714 2 жыл бұрын
ሚንበሮች አህለን ምርጦቼ
@nicenasw4038
@nicenasw4038 2 жыл бұрын
امنن
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 2 жыл бұрын
ሚንበሮች መክፈቻ ላይ አታስረዝሙ ማስታወቂያም አታብዙ ለእኛ ውጭ ላለንው ደቂቃው ስለሚረዝምብን !
@user-fp2lw6uu9m
@user-fp2lw6uu9m 2 жыл бұрын
አስላሙአለይኩወራህመቱላህወበርካትሁፍትህለሳኡዲእስርኖች እባካችሁዱአአድርጉላችው
@user-nz4zt1my1p
@user-nz4zt1my1p 2 жыл бұрын
ፍትህፈትህ ለስረኛች ፍትህህህህህሀ
@yesuf4704
@yesuf4704 2 жыл бұрын
ፍትህ ለእሥረኞችችችችችች 😭😭😭😭
@user-om9yz9xm9g
@user-om9yz9xm9g 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 2 жыл бұрын
አህለን ሚንበሮች
@aishanemane187
@aishanemane187 2 жыл бұрын
አህለን ሼኽና
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 2 жыл бұрын
are wededkuchu mashaallah kemis mshtoch
@fatmahkadr8737
@fatmahkadr8737 2 жыл бұрын
🕋🕋🕋🇸🇦
@user-gv6ww7jw9c
@user-gv6ww7jw9c 2 жыл бұрын
❤❤😍😍
@user-ct1gv4pl1v
@user-ct1gv4pl1v 8 ай бұрын
Ye shek seaten betam wesedachehut
@emebeterque8725
@emebeterque8725 2 жыл бұрын
ሚንበሮች ምን ነው ፕርግራሙን አድ በማስተዋወቅ ጨርስችሁት
@saniahmed8162
@saniahmed8162 2 жыл бұрын
ፍትህ በሣውዲ አረቢያ ለሚሠቃዩ ወገኖች ድምፅ ሁኖቸው
@user-si9vm4iv2w
@user-si9vm4iv2w 2 жыл бұрын
አዳማ 1k ስጋ 450ብር ነው እረ በዘበዙን ሄሎ በጎች ድረሱልን
@muhammadopia9612
@muhammadopia9612 2 жыл бұрын
አወአሉወላሂጠቆአወፍቃአወ
@muridaawole3305
@muridaawole3305 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ለ 3 ልሰፍሩበት ልበለ ? አልልም እዳልወጋቹ! ማሻዓላህ ግን ጣፋጭ አታብዙ ክክክክ ሁሴኖ የበጉን መመዘን ስትሰማ ብድግ ምትል መስሎኝ ነበር
@seadabdu3114
@seadabdu3114 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህ ለእስረኖች
@TofikMuktar-mp6ty
@TofikMuktar-mp6ty 8 ай бұрын
Mame gen adade tashofalek perogramachu gen arif
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
ሁሴኖ ቢላህ ሸህን ኡስታዝ አትበላቸው ሸህ በላቸው ይበልጥ ክብር አለው በእርግጥ 2ቱም ተመሳሳይ ሊሆን ይችላል ግን በቃ ከሳቸው ጋ ሚሄደው ሸኽ ነው
@noofwagan9779
@noofwagan9779 2 жыл бұрын
Ahlen minberochachn
@nesrozariya7395
@nesrozariya7395 2 жыл бұрын
Teyaqa ateyqu sayhon shek hasabachewn eskichrsu tebqu kafachw atentequ beZu giza kafachw tenteqalachu ina betxam new metabesachut
@rummuzemile6950
@rummuzemile6950 2 жыл бұрын
Teacake alone kobrecho metatene shake kehone Doctor yemestene medaneteme sherke nwe malete???
@umuhafiza9664
@umuhafiza9664 2 жыл бұрын
Ws wr wb
@saniahmed8162
@saniahmed8162 2 жыл бұрын
አህለን ወሣህለን
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 5 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,8 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 4,1 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 13 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 33 МЛН