የመዲና ቀጠሮ || ኸሚስ ምሽት ||

  Рет қаралды 12,237

Minber TV

Minber TV

Ай бұрын

#ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Copyright @MinberTV
👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍KZbin 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com

Пікірлер: 45
@nasraabdullah1784
@nasraabdullah1784 Ай бұрын
አሰላማለይኩም ሚንበሮች ታነቡት ይሆን እናቴ ከሀጅ ነገ ትመለሳለች አላህ እንዲቀበላት በዱአያቹህ አትርሷት የመጀመሪያዋ ነው እና በጣም ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ❤❤❤አላህ ለኛም ይወፍቀን
@user-xl6ht4ru1n
@user-xl6ht4ru1n Ай бұрын
አሚን አላህ ሀጅ መበሩር አላህ ይቀበላቸው ያረብ
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl Ай бұрын
❤ ውዶቻችን ኑሩልን. ሽ. አመት ኡስታዝ በድሩሁሴን. እድሜና ጤና ጀዛኪላህ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
የየቂኑን ታሪክ ስሰማ እጅግ ተደነኩ! አለቀስኩ😢 ምክንያቱም : በአላህ ላይ የቂን ማድረግን የመሰለ መሳሪያ እያለኝ!... እስካሁን ስባዝን እንደቆየሁ ተሰማኝ!😢.... አልሃምዱሊላህ!
@zekiyaahmed4800
@zekiyaahmed4800 Ай бұрын
እስላም አለይኩም !ነጭ እና ስማያዊ ሳይ የተረገመው ፣ቤጃሚን(ሰይጣኑ)አሰታወሰኘ።😂😂😂ድል ለፍስጢንአሚን።❤❤❤
@seadetube5367
@seadetube5367 Ай бұрын
የማይሰለች አደበት ኡስታዝ በድሩ ሁሴን እድሜና አፊያህን ያብዛልን ❤❤❤
@MuhammadEbrhim
@MuhammadEbrhim Ай бұрын
ሰላ አላነቢ አላውምሰሌ አላ ሙሐመድ
@saadas9954
@saadas9954 Ай бұрын
صلي الله عليه وسلم
@user-xl6ht4ru1n
@user-xl6ht4ru1n Ай бұрын
አሰላም ወአለይኩም ጀዛከ አላሁ ኸይረን ኡስታዝ ደረሱ ልብ ይነካል ስለ የቂን በየቂን ሁላቹም አላህ እንዲሳካልኝ ዱአ አድርጉልኝ ኒካ አስሬ ነበር ተራርቀን እኔ ስደት ነው ያለሁት ሁለት አመት ሞላው በዚህ ቀን አላህ አገናኝቶ አንድ ላይ እንዲያኖረን በዱአ በየቂን የተባረከ ዚሪያ እንዲሰጠን ያረበ ያረበ ያረበ
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v Ай бұрын
ሀባይቢ ስታስቀኑ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ እኛም ሰምተው ከሚጠቀሙ ያርገን ያረብ🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤
@asiyawussen9304
@asiyawussen9304 Ай бұрын
jzk ustazuna every time you teach us your unlimited islamic education and dawa may Allah protect you amin
@semirawollo
@semirawollo Ай бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ
@GkVn-ye2ei
@GkVn-ye2ei Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ከሀውዱም ያጠጣችሁ በጣም ደስይላል እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@Leyla-p7d
@Leyla-p7d Ай бұрын
بارك الله فيك وجزاك الله خيرا أستاذ. اللهم ارزقنا اليقين
@fatumamohammed1689
@fatumamohammed1689 Ай бұрын
አህለን ወድ ተናፋቂዎቻችን ስለምታስተላልፉልን ዳእዋ ሁሉ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ጀዛ
@Umumeryem-j
@Umumeryem-j Ай бұрын
Jezakellahu keyren ustaz
@hani-jc4qr
@hani-jc4qr Ай бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር የኡስታዙና
@chocolat423
@chocolat423 Ай бұрын
ዉዶቼ ኑሩልን አረ ማሸአላህ አታስቀኑና😥። አጠጣጡ የኡስታዝ አስቀናን ማኡ ዘምዘሙ ማሸአላህ ማሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😂😂
@obsaahmed4384
@obsaahmed4384 Ай бұрын
Mashaa Allah... Hajjan Mabrur... Allah yikebelachu Legnam Dua Argullin
@y9513
@y9513 Ай бұрын
ሱብሀን አላሕ መሊከል ቅዱስ❤❤❤
@neimaali7125
@neimaali7125 Ай бұрын
ሠለዋት እያልን❤
@saadas9954
@saadas9954 Ай бұрын
صلي الله عليه وسلم
@Aliopvids
@Aliopvids Ай бұрын
Alhemdulillah we have you. May Allah protect you!!
@saadas9954
@saadas9954 Ай бұрын
الله يوفقكم جميعن مسليم حجُل بيتُ الله ياربلعلمين
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Ай бұрын
እጃይብ አላህ ከለላውን አይለይን
@asyawudale8224
@asyawudale8224 Ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤
@ayandaud5080
@ayandaud5080 Ай бұрын
MashaAllah
@saadas9954
@saadas9954 Ай бұрын
صلي الله عليه وسلم
@user-ic5vb4hl7s
@user-ic5vb4hl7s Ай бұрын
ما شاء الله يحفظكم الله 🇪🇹🇪🇹🤲🤲
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Ай бұрын
@saadas9954
@saadas9954 Ай бұрын
وعليكم سلام ورحمت الله وبركاته الهم صلي وسليم وباريك الى حبيبينا محمد وعلااليهِ وصحبه اجمعِين صلي الله عليه وسلم
@hudhudmerwa4003
@hudhudmerwa4003 Ай бұрын
S.A.W
@hudhudmerwa4003
@hudhudmerwa4003 Ай бұрын
S.A.W ❤❤❤❤
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 Ай бұрын
AHLAN wasahlan ❤❤❤
@AbuAhmed-ld3op
@AbuAhmed-ld3op Ай бұрын
Ustazeye ketefekedelign enem ke ante lay yemetelawen lenager ? Kemis meshit lay andande yemetekerew ngr teru bahri aydelem .hule tasfelgenalek Allah yetebkek
@neimaali7125
@neimaali7125 Ай бұрын
አኛንም ያድርሠን ይውሠደን
@hawa406
@hawa406 Ай бұрын
😍😍😍😍
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 Ай бұрын
እንዴት እንደሞገልፀው አላውቅም ማሜ ከአዩቤ ጋር ያላችሁ ጥምረት፤በቃ ስ ክ ት ነው ያላችሁት።
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o Ай бұрын
💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🍀🍀🌿💖💖❤❤❤❤
@ZulfaTolaZu
@ZulfaTolaZu Ай бұрын
አህላን!!
@user-wn5sk2fu9r
@user-wn5sk2fu9r Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@aliyiteha4416
@aliyiteha4416 Ай бұрын
La Allah bilan yeminiwadachaw wandimochachin sizayayaru endet yasdasital.
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q Ай бұрын
፤❤❤❤
@obsaahmed4384
@obsaahmed4384 Ай бұрын
As Wr wb
@Amiromechanic_official
@Amiromechanic_official Ай бұрын
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 79 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 32 М.
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ ПОШЕЛ В ПОХОД😂#shorts
0:59
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
0:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,7 МЛН
How Sigma girl Caught Red handed #funny #youtubeshorts
0:22
mountainlion5
Рет қаралды 37 МЛН
ToRung short film: Arm-Wrestling💪(Infinite loop😂)
0:15
ToRung
Рет қаралды 14 МЛН