ወንጀላችን ተቀብሯል በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || ምርኩዝ 22 የከውኑ ሞገሥ 4 || በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || ሚንበር ቲቪ || Minber TV

  Рет қаралды 147,738

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
ባሳለፍነው እሁድ በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል የተሰናዳው ተወዳጁ የምርኩዝ 22 መድረካችን "የከውኑ ሞገስ 4"
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉 / @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ

Пікірлер: 602
@samsung5111
@samsung5111 Жыл бұрын
አላህ ሆይ በዘጠና ዘጠኝ ስሞችህ ይሁንብህ ልቤን አባተ ፍቅር ሙላልኝ 🤲
@Madina-ff6xl
@Madina-ff6xl Жыл бұрын
አሚንንንንንን
@user-kt5nr6xi8q
@user-kt5nr6xi8q Жыл бұрын
አሏሁማ አሚን
@jaliltube2918
@jaliltube2918 Жыл бұрын
Amiiiiiiiiin
@saada5882
@saada5882 Жыл бұрын
ያረብ ለሁላችንም አላህን የወደዴች ልብ ምንኛ ታደለች
@hhjjhbbhhjj
@hhjjhbbhhjj Жыл бұрын
Amiiin yareb🤲
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s Жыл бұрын
አቤት አገለላፅ የአንታና የአቡ ሀይዳር እኮ ይለያል ሱብሃን አላህ የምሰሳለችሁ ኡስታዞቼ አላህ ይጠብቅልን የረብ
@zuzu6583
@zuzu6583 Жыл бұрын
አብ ሀይደር የት አለ
@abubekermustefa5002
@abubekermustefa5002 Жыл бұрын
Mashallah.🙃🙃
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አላህ በትክክለኛው ነቢዩን ሰሉላሁ አለይሒ ወሰለም የተከተሉ ያርገን ያረብ
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Selelahu alehyi weselem amiin yareb
@faterabelate1641
@faterabelate1641 Жыл бұрын
Ĵ^^klllll8
@user-yx5un6zh5w
@user-yx5un6zh5w Жыл бұрын
አሚን
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Selelahu alehyi weselem
@hayuhayu9063
@hayuhayu9063 Жыл бұрын
ኡስታዝ ካልድ ትለያላህ ወላህ እኔ ባንተ በጣም ነው ሚቀናው አላህ ይጠብቅህ አቤት አገላለፅ ማሻአላህ
@user-ir9nc6nt4s
@user-ir9nc6nt4s Жыл бұрын
የብርሀኑን ልክ እሚያውቀው ጨለማን ያየ ነው🥺 አሏህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
@user-pg1rl1yx7o
@user-pg1rl1yx7o 5 ай бұрын
የኔ ኡስታዝ በጣም ነው እምወዲህ ከኔ አስበልጦ አላህ ያውደዲህ ❤❤ያረብ ጌታየ ትክክለኛዎን መንገዲ ምራኝ 😥😥
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
የረሱል ፍቅር ያለበት ሰው እንደዚህ ነው የሚሆነው ማሻአላህ ኡስታዜ እነዛ የረሱል አፍቃሪ ነን እያሉ በየመስጅዱ እየቃሙ እሚዘሉት አላህ ልባቸውን ይክፈትላቸው ።
@semirareshad2010
@semirareshad2010 Жыл бұрын
ያንችንም
@ayshahusin9057
@ayshahusin9057 5 ай бұрын
Ewntuan nw muslim sedet yale nw yemn chat yemn lela negr yelkunm yantnm ye hulachenm lebachen yeftlen
@ghghh3547
@ghghh3547 Жыл бұрын
ያረብ መጨረሻየን አደራ ወድም ኻሊድ ቤተሰቦችህን አላህ ሂዳ ይስጥልህ
@baydesoshiya4989
@baydesoshiya4989 Жыл бұрын
አሚን
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Amiin
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Yareb
@sikosilo715
@sikosilo715 4 ай бұрын
Amin yareb
@hailaseid2220
@hailaseid2220 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለሂም ወሰለም ሰለላሁ አለሂም ወሰለም ሰለላሁ አለሂም ወሰለም
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Selelahu alehyi weselem
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ሰለላህ ወአሊሂ ወሰለም ❤❤ያአላህ ለኛ የሰጠከውን ብርሀን ለሌሎችም አንተው ለግሳቸው ያረብ ሳያውቁ የሚሳለቁትንም ሂድያውን ስጣቸው ያረህማን
@fatiabajihad6821
@fatiabajihad6821 Жыл бұрын
Maashaa'allaah.Maashaa'allaa.
@nafeesaalameri4798
@nafeesaalameri4798 Жыл бұрын
አሚንንንን
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Selelahu alehyi weselem
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
አላህ ትክክለኛ ሙስሊም ያድርገን
@f-io7sj
@f-io7sj 3 ай бұрын
አሚን
@kasahunkebede9858
@kasahunkebede9858 Жыл бұрын
ወላሂ ልቤ ደረወቆ ነበር አሁን የተወሰነ አረጠብክልኚ ወዲሜ እናመሰግናለን አላህ ህዳያ ይስጠን
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t Жыл бұрын
አላሁ አክበር ካሊድን ሰለሰጠህን አልሀምዱሊላህ ጌታቺን አላህ አላህ ይጠብቅህ ከሉድ
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 Жыл бұрын
አቦ ባንተ እንባ ወንጀላችንን የሚታበስ ያድርግልን።
@khalidhussen5730
@khalidhussen5730 Жыл бұрын
Amine
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Amiin yareb
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-pg1rl1yx7o
@user-pg1rl1yx7o 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@zufanzufan4007
@zufanzufan4007 3 ай бұрын
አሚንንን
@seadanurye8983
@seadanurye8983 Жыл бұрын
ያረብ የኔነብስ አተምራን አላህየ አይቸግርህም የቁረአንንጥፍጥና ይወፍቀን እህቶቸ
@f-io7sj
@f-io7sj 3 ай бұрын
አሚንያርብ
@user-ln7ze2dc1f
@user-ln7ze2dc1f Жыл бұрын
ኡስታዜ አንተን ባዳመጥኩ ቁጥር ለቁርኣን ያለኝ እይታ የበለጠ ይጨምራል አብዝቼም እጎዳኘዋለው አላህ በኸይር ያስታውስህ
@rhakma6479
@rhakma6479 Жыл бұрын
ኡዝታዞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህ አላሁ አክበር ኡዝታዝ ካሊዶ አሥለቀሥከኝ ያአላህህህ
@user-lj8bu5sn3l
@user-lj8bu5sn3l Жыл бұрын
اللهم ارزقنا حبك و حب نبيك محمد صلى الله عليه وسلم و حب من يحبك يا الله اميين اللهم امين يارب العالمين
@foreverinmyheartalwaysonmy732
@foreverinmyheartalwaysonmy732 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-sv5qx2uc3x
@user-sv5qx2uc3x Жыл бұрын
አላሁመ አሚን ያረብ
@muniryimam3758
@muniryimam3758 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ና ጤና አላህ ይወፍቅህ
@ggehghhh1990
@ggehghhh1990 Жыл бұрын
አላህ እርጅም እድሜ ይስጥህ የኛ ጀግና😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@meryemhasen8213
@meryemhasen8213 Жыл бұрын
ደጋግሜ ነው ያዬሁት ይህን ቪድዮ ወለሂ አላህ ይጠብቅህ
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 Жыл бұрын
ሚንመሮች ጀዛኩምላህ ኸይር እንደዚህ ኡስታዞችን እየጋበዛችሁ ማህበረሰቡን አስተምሩት ብልጭልጭ ነሽዳና ሌላ የማይጠቅም ነገር ቢዚ አታድርጉት ነገ አላህ ፊት ትጠየቁበታላችሁ ሰሞኑን ቆንጆ ትምህርት እያስተላለፋችሁ ነው ማሻአላህ ለተውሂድም ፕሮግራም ያዙለት ማህበረሰቡን አስተምሩት ሚድያ ማለት በሁሉ ነገር ተፅኖ ፈጣሪ ነው ኡስታዞቻችንን አላህ ይጠብቃየው ያረብብብ
@badreybadrry8453
@badreybadrry8453 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍ምንበሮች አለሂ ይጣብቃቹ👍👍👍
@marmarnasser8514
@marmarnasser8514 Жыл бұрын
Rrvrvrbvrveŕvvvrvrvrvrbrbbvrvrv
@hudaftube1255
@hudaftube1255 Жыл бұрын
ክላክሲካዉ
@adad6827
@adad6827 Жыл бұрын
አሚን
@FauziaHA-cd1gf
@FauziaHA-cd1gf 4 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሀየትህን ያስረዝምልህ ሁላቸውንም ቤተሰቦችህን ያስልምልህ
@hanialewi9865
@hanialewi9865 Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ🤲 ምርጥ ትምህርት ነው🥰🥰🥰
@semirahussen3698
@semirahussen3698 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ምርጥ አገላለጥነዉ አላህ ይጨምርልህ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭
@romiroro176
@romiroro176 Жыл бұрын
አላሁመሶሊህ አላህ ሰይድዲና ወሀቢቢና ሙሐመዲን ሰለዋቱ ረቢ ወላሙ አለይክ
@trusttubepeace6684
@trusttubepeace6684 Жыл бұрын
If I go back Ethiopia I want be you student ustaz khalid ❤Masha Allah tebarak alrahman Alehamedulellah Ala denal islam
@samerasamera9142
@samerasamera9142 Жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ኡሥታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁእደናተ አይነቶቹን ያብዛልን እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Selelahu alehyi weselem
@user-xh2tk4bn5b
@user-xh2tk4bn5b Жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱለሏህ
@habibatube533
@habibatube533 Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ኡሥታዜ በአተ እባ ወጀሎቻችነን ይማረን😭😭😭👍👍👍
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Жыл бұрын
ያረህማን የረሱልን መንገድ እደተከተልኩ ከዚህ አለም ውሰደኝ ያረብ
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Amiin yareb selelahu alehyi weselem
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
ሁላችሁ ሜንበሮች ተጋባዥ እንግዶች ሁሉ ም ሙስሊሙ ኡማ አላህ ይጠብቃችሁ
@saralerago239
@saralerago239 Жыл бұрын
ወለይሂ ኩማሠም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ሶሎላሁ አለይሂ ወሠለም አለህ ሰምቶ ሚነፀድቅ ያድረን አስታዝ አለህ የጠብቅልን
@tube-iy9ks
@tube-iy9ks Жыл бұрын
የት ናችሁ ያኡመተ ሙሀመዲ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም.
@zenatali7913
@zenatali7913 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@abuyahya3142
@abuyahya3142 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Selelahu alehyi weselem
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
ያኢላሂ ኡስታዝ ኻሊድ ዱኒያ አኼራህን ኑር ያድርግልህ ያረብ ሚንበሮች በሙሉ አላህ ዱኒያ አኼራችሁን ኑር ያድርግላችሁ እድህ በውብ ዳአዋ ልባችንን አርጥቡልን ያረቢ በትንሽ በትልቁ እየተሞናተፍን ልባችን ደረቀ ያረብ ሳአድና ሶሻል ሚድያ ተጠቃሚወች እባካችሁ ሸር አድርጉት የሚድያ አጠቃቅም ይስተካከል
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 Жыл бұрын
አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ነብይና ሙሀመድ ወአላ አሊሂ ወሶህቢሂ አጅመኢን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 Жыл бұрын
ኡሰታዝ ኻልድ አላህ ይጠብቅህ ባልህብት
@fatumaimam1451
@fatumaimam1451 Жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ ቤተሰቦችህንም አላህ ህዲያ ይስጥልክ ቀጥተኛውን ምንገድ አላህ ይምራልክ ኡስታዘና
@zenat7077
@zenat7077 Жыл бұрын
ያረህምራሂሙ. ያረሱለላ ውዱ ያኡመተል እዝነት የተላኩ ነብያችን ያረሱለላህ. እህነትሁን እንሻለን
@Fozita
@Fozita Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@mrmraarraa9647
@mrmraarraa9647 Жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻ አላህ ኡዝታዛችንንእዱሜ እና ጤና ይስጥልንንንን
@user-vx8jy3dw8y
@user-vx8jy3dw8y Жыл бұрын
ፊዳካ አቢዋ ኡሚ ወሩሂ ያረሱላሏህ ላለሁ አለይሂ ወሰለም 😭😭😭😭😭😭😭
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Selelahu alehyi weselem
@adriasmhm7726
@adriasmhm7726 Жыл бұрын
ማሺአላህተባረክእረህማን አላህ ሂዳያይሥጠን😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v Жыл бұрын
ማሻ አላህኡስታዝ ኻሊድ ትምህርትህ ደስ ሲል 👍👍👍👍✅✅✅✅✅
@taibah1116
@taibah1116 Жыл бұрын
ኡዝታዞቻችን አላህ. እድሜና ጤና ይሰጠጥልን ያረብ🌹🌹🌹
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
اللهم صلي على محمد وعلى الي مهمد كما صليت على ابراهيم وعلى الي ابراهيم انك حميد مجيد 🌸 اللهم بارك ال محمد وعلى الي مهمد كما باركت على ابراهيم وعلى الي ابراهيم انك حميد مجيد 🌸
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Selelahu alehyi weselem
@ethiopia5992
@ethiopia5992 Жыл бұрын
#ሰለላሁ አለይሂ #ወሰለም #አህሌን ወሳህሌም #ሜንበሮች #ውስታዝ ኻሊድ ክብሩም የእኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ #ረበና በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ #ያረብ ለእኛም ኢልሙን ወፍቀን
@amitt244
@amitt244 Жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ ጀዛአከሏህ ኸይር ያ ኡዝታዝ ኻሊድ አስለቀስከኝ ወላህ
@kuki558
@kuki558 Жыл бұрын
ሰለሏህ አለይህ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን
@fhdtet1488
@fhdtet1488 Жыл бұрын
ማሽአላህ በስማነውተጠቃሚያርገን ያረብ
@zenat7077
@zenat7077 Жыл бұрын
ላተ ያገራ ያረሂሙ. ያአላህ. ያረብ. ያረሱለላህ. ለኔምለቤተሰቦቸም. ምረትህንና. የልብማርጠብህን. እለምንሀለሁ
@user-pc7pb5zn7f
@user-pc7pb5zn7f Жыл бұрын
❤️❤️🥺صلى الله عليه وسلم ኡስታዙነ ጅዛካለህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን ❤️
@mimiyotube2644
@mimiyotube2644 Жыл бұрын
‏فداك أبي وأمي يا رسول الله اللهم صلي وسلم على نبينا محمد أستاذ خالد جزاك الله خيرا الدنيا والاخره حفظك الله
@weytarutube4414
@weytarutube4414 Жыл бұрын
ሳለለሁ ዓለይህ ወሰላም ﷺ💙🖤 اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ❤️ 𝐒𝐚𝐥𝐥𝐚𝐡𝐮 𝐀𝐥𝐚𝐡𝐞 𝐖𝐨𝐬𝐬𝐚𝐥𝐚𝐦💝😥😥😭😭
@monotemam
@monotemam 4 ай бұрын
Subab allah ustazachib mash aallh
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi Жыл бұрын
ሱብሃነላህ ሰለላ ዐለይሂ ወሰለም😥😥😥😥😥💖💖💖💖
@amiryakeda2596
@amiryakeda2596 Жыл бұрын
ሱብሃነላህ ሰለላ ዐለይሂ ወሰለም ሁለቹሁንም አላህ ይጠብቀቹሁ
@nursuleman2978
@nursuleman2978 Жыл бұрын
S.A.W HABIBA MASHALLAH MASHALLAH ALLAH YECHMERELEH USTAZ KALID KIBROM MINBEROCHME ALLAH YETEBKACHUE ALLAH YECHMERELELACHWE
@user-hb9ux3ob2w
@user-hb9ux3ob2w Жыл бұрын
ማሻአሏህ ኡስታዞች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@YessufDawed
@YessufDawed Ай бұрын
اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدْ اَللّهُمَّ صَلِّ عَلَيْهِ وَسَلِّمْ
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Жыл бұрын
እረ ገራሚ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ስታለቅስ አየውህ የኔውድ ፊዳካ ያረሱለላህ ያ ሀቢበላህ ሙሀመድ አላሁመሶሊ አላሙሀመድ ወአላአሊሙሐመድ
@mekeyasirag4824
@mekeyasirag4824 Жыл бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ትክክል ወጀላችን ተሸፍኖ ከሰዉ እኩልመስለን አለ💔💔💔💔💔
@user-ir1yx8er8h
@user-ir1yx8er8h 4 ай бұрын
ኡስታዝ ኻሊድ የአላ ራህመት አብዝቶ ይስፈንብ አለሁ አሚን❤❤❤💖💞
@zaynatz3070
@zaynatz3070 Жыл бұрын
ያአላህ በሰማነው የምንጠቀም አድርገን ማሻአህ ኡስታአዛችን አላህ ይጠብቅልን
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelih Ustaze
@user-hs7lx8zw3m
@user-hs7lx8zw3m Жыл бұрын
አሚን ያረብ አሚን ሠለላሁ ወአሊህ ወሠለም😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-rs8vb2jr2c
@user-rs8vb2jr2c Жыл бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ያረብ አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ይምራን ሂዳያን ይወፍቀን በሰመነው ተጠቃሚ ያድርገን
@user-gd2rd1eh7l
@user-gd2rd1eh7l Жыл бұрын
ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh Жыл бұрын
“ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ አላህ ለዓለም እዝነት በላካቸው የመጨረሻ መልዕክተኛው፣ በነብዩ ሙሀመድን ላይ የቅዱስ ቁርአንን ብርሃን አውርዷል ።የሰው ዘርንም በሙሉ እንዲሁ ወዷል።መዳን በሌላ በማንም የለም።እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች በሙሉ የተጠቆመ ቀጥተኛ መንገድ የነብዩ ሙሀመድ መንገድ ቢሆን እንጂ። " ሱረቱ ሙሀመድ
@usratube7082
@usratube7082 Жыл бұрын
ጀዛኩምሏሁ ኸይር የኡስታዝ ኻሊድ ተፍሲር ከልብ የሚቀር ነው ተጠቃሚ አሏህ ያድርገን በሰማነው እሱንም በተናገረው ተጠቃሚ አሏህ ያድርግልን ያረብ ኡስታዜ የሱራዎች ዝምድን የሚለው ተፍሲር እደጓጓን ተቋረጠ እባክህን አመቻችና ቀጥልልን ተፍሲሩን
@hanatoum4994
@hanatoum4994 Жыл бұрын
May Allah bless you and your family
@hayatlove9551
@hayatlove9551 Жыл бұрын
ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላሂ ወነፍሴ ያሀቢባላህ ያአላህ የቀልብ ርጋት አልሀምዱሊላሂ ኒመትል ኢስላም ጀዛኩምአላህ ኸይር ሚበሮች ኦስታዝ ካሊድ ክብሮ ጀዛካላህ ኸይር ያረብብብ
@nnur9988
@nnur9988 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርገህ ዉዱን ሙሀመድ ስ.አ.ወ ለስጠኸኝ ጌታ። ሽኩር ይገባህ አላህየ😭😭😭😭😭😭😭
@user-uk5mp3wg4y
@user-uk5mp3wg4y Жыл бұрын
ሶሎለህ አለህ ወሠለማ የአለህ የአለህ የአለህ ወድመችን ከልዶ አለህ ይጠብቀክ እደትን የብዘልን የረቢ አለህ ሆይ መረን ምረትክ ለክሰን
@user-xj4qv9gm6o
@user-xj4qv9gm6o Ай бұрын
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد❤❤❤
@halowuyamohammed1991
@halowuyamohammed1991 Жыл бұрын
ጀዛህ አላህ አይርኡስታዝ አላህ በሰማነዉ ተጠቃሜ ያረገን ያረብ
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 5 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@kkl422
@kkl422 Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚይ ያረሱለላህ
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Selelahu alehyi weselem
@user-iy3zy9zk9b
@user-iy3zy9zk9b Жыл бұрын
አለሁ አክባር አለሁ አክበር
@lsatubeumanwra2425
@lsatubeumanwra2425 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ ኸይር ሀቢቢና ሙሀመድ ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም ❤❤❤
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Жыл бұрын
MashaAllah jzkumullah ustaz Kalid keberom 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lubabaahmed1298
@lubabaahmed1298 Жыл бұрын
ካሊድ ወንድሜ ኸይር ስሪህን አላህ ይቀበልህ እኛንም አላህ ይቀበለን
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 Жыл бұрын
Masha Allah jzk ustaz Ameeen wl wr wb
@muktarsulu9886
@muktarsulu9886 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@SaD-st6nw
@SaD-st6nw 15 күн бұрын
ماشاءالله تبا رك الله جزك الله خيرااللهم صل محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابر اهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد💐💐💐💐💐💐💐💐🎁🎁🎁🎁💐💐💐💐
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
Wa wr wb
@user-zf5dp9vr4b
@user-zf5dp9vr4b Жыл бұрын
ሱለላሁአሊሂወሰለም😥😥😥😥😥ዉስታዝየ አሏህ ኢልምን ይጨምርልህ እኛንም አላህ የደረቀልባችንንያርጥብልን
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Selelahu alehyi weselem
@nurahm3076
@nurahm3076 11 ай бұрын
አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን አላህ ይጠብቃችሁ አንቂዎቻችን,,,,,እንቆዎቻችን,,,
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጠክ የኘ አንደበተ ጣፋጭ የማትሰላች
@user-xq6tc9nd7e
@user-xq6tc9nd7e Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ የኔ ጀግና ይህ ነው እስልምና ለተረዳው ይህ ነው የኔ ነብይ ሰ አ ወ
@Zehabu.
@Zehabu. Жыл бұрын
صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam
@YessufDawed
@YessufDawed Ай бұрын
صَلَّ اللّٰـهُ عَلَی مُحَمَّدْ صَلَّ اللّٰـهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمْ
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa Жыл бұрын
Islama is Beautifull 💛❤
@f-io7sj
@f-io7sj 3 ай бұрын
አላህይጨምርላችሁኡሎማበሙሎልጀችችንንሀፍዝያርግልንያርብ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
አላህ እንዳንተው ቀልቤን ያርጥብልኝ
@kedirworku7761
@kedirworku7761 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያአላህ ዑስታዞቻችን አንተው ጠብቅልን ያረብ 🙏
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Selelahu alehyi weselem
@hanimuhammed3065
@hanimuhammed3065 Жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም🕋☪️
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Selelahu alehyi weselem
@user-vn7gh1pz3o
@user-vn7gh1pz3o Жыл бұрын
ያረቢ የአላህ መጨራሻችንን አላህ የሰምርልን ❤❤❤❤❤❤
@user-nm4tx9ww2k
@user-nm4tx9ww2k Жыл бұрын
መሸአላህ ዉዱ ዉስታዞቺን አላህ ይጠበቅህ
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 167 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
Что делать если закрыли на балконе
0:31
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 14 МЛН