አማትና ምራት || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 41,366

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 205
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd Жыл бұрын
እኔ ግን አማትና የባል እህት በተለይ እህት ጥሩ አደለችም በብዛት ከማየው አንፃር የተሻለው ባልና ሚስት ቤታቸውን ከቤተሰብ ራቅ አድርገው መኖር በሳምንትም ሆነ በሆነ ቀን እየሄዱ ዚያራ ማድረግ አቅም ካለን እነሱን የሚያስደስት ስጦታም ሆነ አንዳንድ አስቤዛ ይዞ መዘየር ጓረቤት ከሆኑ አገር አለቀ ማንም አመትና ምራት መናቆራቸው አይቀርም ከምራትም ችግር አይጠፋም ግን አማትም ምራትቴ እዲህአለች ምራትም አማቴ እንዲህ አለችኝ ከማለት አይቆጠቡም አላህ እኛንም እነሱንም ተስማምተን የምንኖር ያድርገን ያረብ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 2 ай бұрын
ልክነሺ እኔ ሀሳቤ ከኔ ቤተሰቦችም ከእሱም ቤተሰቦች እራቅ ወዳለቦታ ቤታችንን 😢 ብናደርግ በድስ ፍቅር ብቅእያልን ብንጠይቃቸዉ ባይነኝ ያንም ከባሌጋር ተነጋግረን ቦታችንን የገዛነዉ ልንሰራም ያሰብነዉ በአሏህ ፍቃድ ከቤተሰቦቻችን ትንሺ እራቅ ብለንነዉ ከተጋባን 7አመታችን ግን የባሌ እህቴችም ይሁኑ ቤተሰብ ባጠቃላይ በጣም ምርጥናቸ ሁት እህቶች አሉት በጣምነዉ የምንግባባዉ እሱም የኔ ወድሞችጋር ይግባባል በተለይ እናቴ እደት እደምትወደዉ አሏህ መጨረሻዉን ያሳምረዉ አልሀምዱሊላ ለኔ አድ ችግር የሆነብኝ ከባሌጋር የአቂዳልዩነታችን ነዉ እኔ አማቶቸ ከእነሱ ጎረቤት ሁኜ ደካማ ጎኔን እዳዩ አልፈልግም ከቤተሰቦቸም ጣገብ ሁኘ ቤተሰቦቸ የባሌን ደካማ ጎን እዳዉቁ አልፈልግም
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ Жыл бұрын
አጅብ ደግሞ የዛሬው እጅን አፍ ላይ ያስጪናል🙊 ወደ ኋላ 9 አመት ተመልሽ ያለፍኪበትን መንገድ ቃኘሁት ጀዛኩሙላህ ኸይር ወንዶች የሴት ቤተሰብጋ ብዙ አይጣሉም ይብላኝ ለሴቶቹ 😢😢
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 Жыл бұрын
የማላውቅህ ባሌ እረ የት ነህ እኔ እርሜየን በስዴት በላሁት አላህ ሷሊሁን ይዘውጅሽ በሉኝሲ በዱአችሁ
@ኡሙኑሪያ
@ኡሙኑሪያ 11 ай бұрын
አንቺ ሷሊ ሁኚ ይመጣል
@Njat-md2pz
@Njat-md2pz Жыл бұрын
የወደፊት ባሌ ብዙ እየተማርኩልኸ ነዉ አተስ ምን እየተማርክልኝ ይሁን በነገራችን ላይ ይህ ትምርት ትዳር ያዝነዉ ሴት ይሁን ወድ የወደፊታቸዉ የትዳር እዴት መሆን እዳለባቸዉ ትልቅ ኮሌጅ ነዉ ጀዛኩምአላህ ኸይረን ወላሂ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@SameraRose
@SameraRose Жыл бұрын
ያአላህ አማት ማለት ይከብዳል ወላኢ ከልቤ ነው የምወዳቸሁ የምትገርም እናት ንቃተህ እልናዋን በጣም ነው የሚገርመኝ በጣም ደግ ቤተሰፖን የምትወድ። ፍታዊ እናት ኡሌም ከልጆቿ ሚስት ጎን የምትቆም ዜሬላይ በይወት የለችም 😭😭😭😭😭 አላህ ይዘንላት
@فارس-ط4ل6ص
@فارس-ط4ل6ص Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው አብሶ ላላገባነው ሰወች ሳናገባ እትዳር ውስጥ ማድረግ ያለብንን የሚያጋጥሙንን አሁን ካወቅናቸው ትዳር ውስጥ አንጨናነቅም የቤተሰብ ግዴታችንን የባሎቻችንን ግዴታ የራሳችንንም መብት ማወቅ ጥሩ ነው እኔ በራሴ ብዙ ነገር ተምሬለሁ ቀጥሉበት አላህ እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
@faristekbir2299
@faristekbir2299 Жыл бұрын
ኡሱታዙና እኔ በሰደት 10አመት ቆይች ሀገር እኖራልሁ ብዬ ገባሁ ግን የባሌእናት ገጠር ነበር ሚኖሩት መጣተውከኔ ጋ እንዲኖሩ አመጣሗችው ነገር ግን ኑሮያን በጣም ነው ያከበዱብኝ ቁጥጠራችው ከባል የበለጠ ኖሮያን አክብደውብኝ ተመልሼ ሰደት ወጣሁ 6 ዓመትሁለት ልጆች አሉኝ አሁን ባሌ ሳውዲ ነው እኔ ዲባይ ነኝ እሄየመጣሁ በእናቱ የተነሳ ነው
@faristekbir2299
@faristekbir2299 Жыл бұрын
@bintsemu8248
@bintsemu8248 Жыл бұрын
Legochese Yet Aderegeshi
@hibabekri7035
@hibabekri7035 Жыл бұрын
AWW እኔ በትዳር ህይወቴ እንደተረዳዉት ጥንዶቹ ትንሽ ችግር ሲገጥማቸው ወደየቤታቸው እየሄዱ የሚያወሩ ከሆነ ትልቁ የአማትና መራት ችግር ያኔ ይፈጠራል በተቻለን ያህል ችግራችንን ቤት ለመጨረስ መሞከር አለብን።
@SoSo-bc3bj
@SoSo-bc3bj Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ትልቅ እውቀት ትልቅ ምክር ነውና ያገባችሁም ያላገባችሁም አዳምጡ ተጠቀሙበት ተማሩበት ትክክል ነገርና ያለም የሚኖርም ነውና በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አላህ ያስተካክለን ጀሊሉ
@lulamohammed3839
@lulamohammed3839 Жыл бұрын
እኔ ግን የባል ቤተሰብ ምንም ጣልቃ ካልገቡ በሰላም ይኖራል እንደእንግዳ ተስተናግደው ከሄዱ ሁሉም ሰላም ነው የኔ እናት እንደዚህ ነው የምታደርገው
@amrellahabdullah5867
@amrellahabdullah5867 Жыл бұрын
በጣም ጥሩና አስፈሪው ርዕስ ነው ዛሬ ደሞ እኔ 4 አመት በላይ 1ቤት እየኖርኩ ነው ከባለቤቴ እናት ጋር ለሌላው ሰው ሲያይ በጣም ጥሩ ናቸው እቤት ውስጥ ግን አላህ ነው ሚያቀው አራስ ሆኜ አሉ እየተባለ በረሀብ የተቀጣሁትን መቼም አረሳውም ሀቁ አማት መቼም እናት አትሆንም ምራትም የፈለገ ብትለፋ ልብሳቸውን እያጠበች እየካደመች ብትኖርም እንደ ልጅ ልትሆን አትችልም። ባለትዳሮቹ የቤት ውስጥ ችግር ሁሉ ወደየ ቤተሰቦቻቸው ሚወስዱ ከሆነ ችግሩ ከዛ ይጀምራል። አልሀምዱሊላህ በዚህ ላይ ሁለታችንም በዚህ ነገር ላይ ጎበዞች ነን እሱም ጥሩ የውሳኔ ሰው ነው ማንም ምንም ቢል ካመነበት ማንንም አይሰማም እሱ ጠቅሞኛል።
@ZibadahBesmelahi
@ZibadahBesmelahi Жыл бұрын
Wanawu esu fete alamasetate nawu ene geni fete sato esumi kanasu nawu ene melase batame alichilimi gera segabayi teche yalamadekuteni sedate wotahu saliwode esete dua aregu mawosani aqetoyali fechi litayeqe eyasabeku nawu gelni balijoche mawosani aqataye yalaminime tefate tamaduyi lazawumi balafahute bete aseqameche menagareni hulu bagera yetorogemalu
@sumeyamekonen955
@sumeyamekonen955 6 ай бұрын
ለእንጀራ እናትና ለባል ቤተሰብ የተቀመጡ የተበላሹ አባባሎች የራሳቸው አሉታው አስተዋጽኦ አላቸው። አንዳንዴ ለትዳር አጋር ወላጆች ከልጃቸው ጋር የራሳቸው ጊዜ እንዲያሳልፍ እንዲመካከሩ ማመቻቸት ፤ በልጅነት አሻሽተው ተንከባክበው ያሳደጉቸውን ልጆጃቸው በእነሱም በእርጅናቸው እንዳይርቋቸው በመፈለግ መነጫነጮች ይኖራሉ ይሄ ትንሽ የሚመስል ግን ትልቅ ሚና ያለው ይመስለኛል።
@መዲነኝየጎጃሟ
@መዲነኝየጎጃሟ Жыл бұрын
አማት እና ወንፌት የሚወጡት ጉድ አይጠፋም እና ከአማት እራቅ ብሎ መኖር ይሻላል እጅ በጣም ከባድ ነው በእኔም የደረሰ ነገር ሰላለ ነው
@toyba3760
@toyba3760 Жыл бұрын
ሳህ
@ReemRim-iz3ok
@ReemRim-iz3ok 8 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው አቂቃ እሰከዛሬ አለመሰማቲ እራሱ የማላቅክ ባሌ ድንገት እየሰማከው ከውነ ከይር ነው ካልሰማከውም እኔ ሰምቻለው አሳብ አይግባ በቃ አላሀ ሳሊ ምርጥዩ ሴት ያርገኝ ውሉንም ነገር እንደሰማነው አሰብበት የውደፈቱ
@salihajewar7757
@salihajewar7757 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አለህ የሚጠቀምበት ያድርገን እንደኔ ተጠንቅቆ የሚኖር ያለ አይመሰለኝም የባሌን ቤተሰቦች ላለማስቀየም ብዙ ዋጋ ከፍያለው ግን አልሃምዱሊላህ ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል
@Ummah1-
@Ummah1- Жыл бұрын
እንደሚመስለይ የሴት እናቶች ከ ወንድ እናቶይ ይበልጥ የመጣላት ሁኔታ ኣስተውያለው ! ወንድ ልጃቸው እንደ በፊት ሊሆንላቸው ኣይችልም ምክንያቱ የራሱ ጎጆ የራሱ ሃላፊነት ስላለው ቤተሰቦቹ በፊት የሚያደርግላቸው ነገር ይቀንስፅሳል ! እና ለሴቷ መጥላት ይጀምራሉ !
@Lguama
@Lguama Жыл бұрын
የሴት ልጃቸውን ባል አይጠሉም የወንዱን ልጅ ሚስት ይጠላሉ እሚመስለኝ ወንዱ ቢፋታ በፈለገው ቀንና ስአት ጠይቆ ማግባት ይችላል ሴቲቱ ባል እራሱ ካልመጣ አታገባም አንችም ልክ ነሽ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
አህሌን ኡስታዝ እንኳን ሰላም መጣችሁ የሰው ልጆች በሙሉ ለጎጆየን ፕሮግራም ከመጀመሪያ ጀምራችሁ ተከታተሉ ምንም ሳይገባችሁ አግብታችሁ ግራ ከምትጋቡ በተለይ የመዳም ቅመሞች ልብ ግዙ ሞትኩልሽ ያለው ሁሉ ባል አይሆንም ራሳችሁን ጠብቁ ገንዘቤን በላኝ እያላችሁ መሻኢኾቻችንንም ፈትዋ በመጠየቅ አታጨናንቁ እኔ የበኩሌን ተናገርኩ አለቀ።በተረፈ አላህ በሀገራችሁ መልካም ህይወት ይስጣችሁ!!
@RozaHussen-wf6hy
@RozaHussen-wf6hy Жыл бұрын
ኦ ምርጥ እናት በቅርብ ያጣኃቸው አላህ የጀነት ያርጋቸው እኔን በደንብ የሚጠብቁኝ የባል እናት ነበሩኝ እናቴ ማለት ይቀለኛል ዱሀ አርጉላቸው
@saadas9954
@saadas9954 Жыл бұрын
አሏህ ጀነተል ፍርድ ውስን ይወፍቃቸው
@EliasMurshid
@EliasMurshid Жыл бұрын
ማሜ ወንድማችን አላህ ያግዛቹ የሚገርም ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ኡስታዛችን አላህ እውቀትን ይጨምርልህ ለብዙዎች ትዳር መስተካከል ሰበብ እየሆናቹ ነው አላህ ያግዛቹ??????
@jamila3850
@jamila3850 Жыл бұрын
እማቴ ማለት ይከብዳን ለኔ ሙተውብኛን ሁለቱም በልጂነታቸው ባላወኮቸው ብየእስክመኚ አላህይዘንላቸው ስለሞቱሳይሆን እማመሰግናቸው የልጀንአያት ያለውኩሩነው ይባላል ኑረውበነበር አላህአላለውም ስወዳቸውእኖራለሁ በትዝታቸውእኖራለሁ በጀነትያገናኛን 😢😢
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ Жыл бұрын
አላህ ይዘንላቼው እድለኛ ናቼው የልጅ ሚስት ከመሠከረች ውነትም ጥሩ ሠዎች ናቼው
@fatimaaa7321
@fatimaaa7321 Жыл бұрын
አደናተቢሆንሁሉምምደያ
@fatimaaa7321
@fatimaaa7321 Жыл бұрын
ሁለትአማትአይቸአለሁ ምርጥነበሩ ሁለቱምሙተዋልአላህይራህመልኝ. ግንከሁለቱምባሎቸ አብሪአይደለሁም ካማቶቸመለየቴይቆጨኛልካዱወልጀአለሁ ካዱአልወለድኩም.
@fatimaaa7321
@fatimaaa7321 Жыл бұрын
እገድፈለሁ የባልዘመድ. በሚለዉትክክልሲሆንየኖረሳይወጣታምቆየኖረብዙጉድአለበየቤቱ ያምስእናትይዞየጠፈአለ. የቅርብሰዉተብሎ
@Abdullah1-fm5nq
@Abdullah1-fm5nq Жыл бұрын
ወላህ ሁሉ አንድ አይደለም 😢እኔን ለስዴት አበቃችኝ አልሃምዱሊላህ ምስጥሩ ቡዙ ነዉ
@SeadaMohammed-jv2so
@SeadaMohammed-jv2so Жыл бұрын
ባሌ ይከታተላችሓ የሁሉም ችግር ነው በየ አስባለሁ ስራ የማይሰራ ውንዴ እንዴት ሀቁን እንዳልተወጣ አሰረድ
@MenataIsmael-ri7xw
@MenataIsmael-ri7xw 11 ай бұрын
የሴት ቤተሰቦች አላህ ይሁናቹሁ
@seadetube5367
@seadetube5367 Жыл бұрын
አጅብ ወላህ አላህ ልቦና ይስጠን አቦ እወወቀት መታደል ነወወ ወድሞች የናተን ገለታ አላህ ይክፈል በስ
@mamaaamamaaa
@mamaaamamaaa Жыл бұрын
አሠላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ዋዉ ደሥ እሚል አሳብነዉ እደኔ አቀራረባቺን ነዉ እኔ ታማቴጋ በጣም ነዉ እምንዋደደዉ ተናቴ አለያትም እሶም ተልጆ አተለየኝም እሡም የኔን እናት እደዛዉ
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي Жыл бұрын
በተለያየሀገር እዴህ የምኖሩት
@ኮኪይየዲኮዋ
@ኮኪይየዲኮዋ Жыл бұрын
ክክክ ፈተናውን ችሎ ማለፉ ከባድ ነው አሏህ ትግስቱን ይስጠን ጀዛኩም አሏህ ኸይርን
@abdulfetahmohammed9781
@abdulfetahmohammed9781 Жыл бұрын
የኔ ተሞክሮ በታምር ለቤተሰቤ አልናገርም የሷደካማጕን ቢነግሩኝም እሷ ጋር አላደርሰውም እሷም የነሱ ደካማ ጕን ብትነግረኝ ለነሱ ወስጄ አልናገርም
@bintsemu8248
@bintsemu8248 Жыл бұрын
Segemere Endenagerum Mefeked Yelebehem Batesebem Mesetehem Betedegageme Kuter Telacha Yefeteral
@AsAs-yu5hy
@AsAs-yu5hy Жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድም ሙሀመድ እና ኡሰታዙነ ጀዛኩም አላህ ኸይርር
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ Жыл бұрын
በሀገራችን ውስጥም ፍሪ ከተማ ላይ የምስኪኖች ቤት እየፈረሰ ሳምንት አልፎታል ምስኪኖች እያነቡ ነው በሶሻል ሚድያም ድምፅ የሚሆናቸው ጠፋ እረ መረጃውን ለህዝብ አድርሱት ከቤቶቹ በሀላ መስጊዶች ላይ መዝመታቸው አይቀርም
@absalatmolla5353
@absalatmolla5353 Жыл бұрын
የእራሴ ታሪክ ነው ኡስታዝ ግን ሁልግዜ ግጭት ሲኖር ቀድሞ የገነባሁትን የሚያፈርሱት እነሱ ናቸው የጥፍተኝነት ስሜትም አይሰማቸውም ይህን እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
@neimamussa1518
@neimamussa1518 Жыл бұрын
ሁሌም የምትመጣዋ ሴት ነች ባለጌ እናትና ልጅ እህትና ወንድምን ይምትለያይ ሴት ናት ቤተሰብ የምታገናኝው የምታራርቅም ሴትናት
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 Жыл бұрын
አሰለምአሊጉም እንኳን ደህና መጡ በናፍቆት እየጠበቅን ነው
@ishakmohammed3165
@ishakmohammed3165 Жыл бұрын
ከባልም ሆነ ከሚስት ብተሰብ ጋር በፍቅር መኖር መታደል ነው
@fethiaabdella3528
@fethiaabdella3528 Жыл бұрын
አሰላሙአሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ሚንበር ቲቪ እና ኡስታዝ አብዱልገፋር በጣም ሁልጊዜ ለምን በሀገራችን አይኖርም እያልኩኝ የምመኘው ፕሮግራም ስለሆነ አላህ ሱ.ወ.ምንዳችሁን ይክፈላችሁ በሌሎች ባህል እየተበረዘ ያለውን ማህበረሰብ የመታደግ ስራ ስለሆነ። የዛሬው ፕሮግራም የበለጠ ውጤታማ እንዲሆን ግን ከዚህ በፊት አንድ እና ከዚያ በላይ ልጅ ድረው የሚያውቁ እናቶችን ብታቀርቡ የሚል አስተያየት አለኝ።
@ሶፊያስልጤዋያአላህባሪያ
@ሶፊያስልጤዋያአላህባሪያ Жыл бұрын
*አብዘኛ ጊዜ የበል ቤተሰብ ነው ምራትዬወን የመይዎዱወት ጥሩ ብትሆን እንኳን ለምንድነው ግን ሁሌ ይጋረመኛል😢???*
@seadayesuf5771
@seadayesuf5771 Жыл бұрын
ሳህ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ Жыл бұрын
ምነው ከማግባቴ በፊት ይሄ ፕርግራም ቢኖር ኖሮ ሁሉም ለሄይር ነው አልሀምድልላህ
@zebibamussa2181
@zebibamussa2181 Жыл бұрын
ማሻአላህ የሆኑ የወንድም የ ሴትም አማት አና መራቶች አሉ ግን ደግሞ አልፎ አልፎ የሰጠነውን አምንቀበለም አለን የጃቺነን
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ Жыл бұрын
አለህ እድሜነ ጤኔ ይስጠቸው የረብ አለሀምዱልለ አለህ ጡሩ አመት ሰቶኘል ከልጀቸው የበለጠ ለኔ የሚየግዙ እነቴ ነቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏በሌም ቢሆን ፊት አይሰጥም ኢደውም ኢኔን ኢዲየመሰግኑ የረገቸወል ወለሂ ኡስተዜ ጄዘ ከለህ ከይር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekiyajemal9132
@mekiyajemal9132 Жыл бұрын
እእእ የዛሬዉ ጫን ያለዉ ነዉ የሁላችንን ብሦት ሚነካ ነዉ
@hawatu
@hawatu Жыл бұрын
ጥሩም አሉ መጥፎም አማቹች ጎዴኛየ የባሏ ቤተሠቦች ባሎ ጋ እድለያዩ የማያዴረጉት ጥረት የለም ሚሥትና ባል በጣም ይዋዴዳሉ አማችየዋ ግን ክፉ ናት ጎረቤት ጋ ሥትጣላ ለምን እዴኛ አታኮረፊም ብላ የልጆን ትዳር በተነችው ልጂቱ ደሞ ምን አገባኝና ነው በናተ ምክንያት የማኮረፈው አለች
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 Жыл бұрын
ምራት ነገር ሲነሳ እኔ ብቻ ነው ሚያገሸግሸኝ የኛቤት ምራት አቃጥላ ልደፍን ነው በተለይ እናቴ ወንድሜን ተቆጣጥራ እናቴ ምትበላው እራሱ ከልክለዋታል ብዙ አመት እያለቀሰችባቸው ነው እባካቹ የህግ ባለሞ የሆናቹ አናቴን አግዙልኝ እኔ የምለው ጠፍቶኛል ሳንፈልግ አላህ የሚጠላው ውስጥ ልገባ ነው እባካቹ እናቴን አማክሩልኝ የህግ ባለሞያሆች እባካቹ በአላህ ስም ልለምናቹ ጨቆኛል😢
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ Жыл бұрын
😢 በአለማቱ ጌታ እጠበቃለሁ እንደዚህ ከመሆን
@kalajabrti3876
@kalajabrti3876 Жыл бұрын
ለስው ማስመከር ኢልም መስማት እውቀትን መፈለግ
@kalajabrti3876
@kalajabrti3876 Жыл бұрын
ወደሌላ ልገባ ያልሽው ታአወዢ እች እኮ ዱንኛ ናት ሁሉን ጥለናት የምምንሄድ አኼራችን የሚያበላሽ መጥፎ ስራ አንስራ ከአላህ ፊት ስንቀርብ መልሳችን ምን ይሆን ወደ አላህ እንመለስ መጨረሻችን ያስምርልን ወደ ኸይር ስራ ይምራን
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 Жыл бұрын
@@kalajabrti3876 አይሰሙምበ ሰውም ተመክረዋል ለእግም ቀርበዋል ብዙ ጊዜ እግም በቂ እርምጃ አልወሰደም እነሱም አልተመለሱም ደከመን ሰለቸን ይሄ ሁሉ ጦስ ይሆነችብን ምራታችን ናት 😢
@bintsemu8248
@bintsemu8248 Жыл бұрын
Lemen Wendemeshi Erasun Chelo Ayewetam
@wollotimes
@wollotimes Жыл бұрын
ወላሂ የኔም ባለቤት ዘመዶቸን ተቆጣጥራቸዋለች 0 ቲፎዞ አስቀርታኛለች 😂 አልሃምዱሊሏህ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ
@Ummuaydin2020
@Ummuaydin2020 Жыл бұрын
ደስ ሲል ማሽአሏህ 😂😂
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
*_በሂውቴ የባል እናት ጋ የምትያያዝ ልጂ እንደት እንዴምጠላ በተጋቢውች መካክል እሱም የእሷን ማክብር አለብት እሷም የእሱን ማክብር ግድ ነው ባህላችሁ ✌🙏ኢላሂ የወደፊቷ የባሌን እናት ጥሩ ሷሊህ ያርግሽ ግንኮ ባሎዮው አልተውለደም😅😅😅_*
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ Жыл бұрын
_ተወልዶል ስላላደገ ይሆናል እንጂ ክክክክ_
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
​@@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ_😂😂😂😂😅😅😅😅 እናቴ በህልሟ አይታልኝ ተርግዟል ብላኛለይ🙆😜😂_
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ Жыл бұрын
@@ekramyimam4895 *_ማሻ አላህ በሰላም ይወለድና አድጎ ለመጋባት ያብቃችሁ እኛም ሰረግ ለመብላት ያብቃን ክክክክ_*
@ggfe797
@ggfe797 Жыл бұрын
​@@ekramyimam4895ክክክክ
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 Жыл бұрын
ክክክክክክ ያንችውስ ከፍ 😂😂😂😂
@umerumer7974
@umerumer7974 Жыл бұрын
Subhanallah its very important program keep doing member tv and uztaz abdulgefar jezakellahu heyren ❤❤❤❤
@Ummah1-
@Ummah1- Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ወልዶ ኮትኩቶ ያሳደጉት ወላጆች በሌላ በ ሚስት ወይ በባል ሲነሱ ቁጣህን መቆጣጠር ከባድ ነው ወሏሂ ኣሏህ ልቦና ይስጠን ማለት ነው
@munaali2129
@munaali2129 Жыл бұрын
Ustazuna my questions are how couples communicate without emotional feelings? Especially our people always angry when they talk about problems! Excellent Advice 🎉Barak Allahu Feek
@sadajamal2620
@sadajamal2620 Жыл бұрын
መሻ አላሃ ዎድሞቼ አላሃ ይጣብቃቹ ምን አሌ እሄንን ፖሮግራም ዋና ያጋጣር ሳዉ ብሳመ ዳስ ይላል ናበር ያበል ዎንሞች ጋጣር ትልቅ ቦታኖ ያምሳጡት ዉይ እኔ ምን ልበሎ ዉይ ያጋጣር ሳዉ እዴት ሆኖ ይዳራስ
@shemsyaabdu194
@shemsyaabdu194 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ጥሩ ነው አላህ ያግዛችሁ ቀጥሉበት
@MahubabhMahubabh
@MahubabhMahubabh 5 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩሙ ወራህመቱለወበረከቱ መሸአለህ በራቱ ጉሩማነዉበዚዉ ቃጥሉ አለ ይጣብቃቻ
@sityadem3741
@sityadem3741 Жыл бұрын
Masha Allah ine inkuan amat malet irasu alchilim inate nat ihitochum keihit belay nachew Alhamdulillah Allah idmena tena yistilign ahunm chemro
@nnnlll2958
@nnnlll2958 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ።ምስጋና ይገባው ፡ለአላህ፡እኔንለገዘብብለዉ ፡ባፋቱኝም፡አሁንላይከሱበላይነኝ፡አሁንእኔንይከጂላል፡አልሃምዱሊላህ
@LemlemDawd-g7j
@LemlemDawd-g7j 11 ай бұрын
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo Жыл бұрын
የወንድም ሚስቶች አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ በጣም መጥፎ አሉ ከባል ቤተሰብ አልፈው ጎረቤት የሚሳደቡ
@امينهامام-د8ل
@امينهامام-د8ل Жыл бұрын
የባስ አለዉ አሉ ያንቺማ የጉድ ነዉ የምን አስማት አር ተረጋግተሽ አስቢ😂😂😂
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማአሻአላህ የአሁን ትዉልዶች ተጠቀሙበት ምነዉ ወጣት በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@فارس-ط4ل6ص
@فارس-ط4ل6ص Жыл бұрын
ሰ.ዐ.ወ
@susuAhmed740
@susuAhmed740 Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው
@KiyaTube-w3d
@KiyaTube-w3d Жыл бұрын
ማሻአላህ አይኔያዬ 366...ላይክገባ ያማለት በዚህሠአት ብዙሠው እየተከታተለው ነው ማለትነው ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉
@saedaa4643
@saedaa4643 Жыл бұрын
Mashallh Mashallh barussa garii dabarsaa jirtuu jabadha itti fufu jzk
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
ከእናቴ ይልቅ አባቴ እናቴ ቤተሰብ ጋ ተቀባይነት አለው ልጃቸው እሱ እንጂ እሷ አትመስልም😂even አሁን ላይ ተለያይተው እየኖሩ እንኳን ከአያቴ ጋ ያለው ግንኙነት ልጅና እናት ነው 😊
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 Жыл бұрын
As wr wb enkoan dehena metachu yeney balbyet betam bemigerm huneyta new ehetu bete setmeta keswa fet endyet kef zeek endyadergy keza mata leyla sew new enatem abatem allah yerhamachew
@betenegash5079
@betenegash5079 Жыл бұрын
ባለ ትዳር አደለሁም ግን አይፈትነኝና እንዴት ባሌን ወድጄ እሱን ወልዳ የሰጠችኝን እናቴ እጠላለሁ ወላሂ ከባድ ነው የፈለገ ቢሆን አማቾቼን በፍቅር ላሸንፋቸው እንጂ በጭራሽ እናቴን ወድጄ እናቴን እጠላለሁ ያአሏህ አትፈትነኝ ሱብሃነክ ረቢ ወላሂ ከባድ ነው
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 Жыл бұрын
አማትሽ ቢከፉብን ምን ታረጊያለሽ
@betenegash5079
@betenegash5079 Жыл бұрын
@@abuhamdantube3149 እናቴ አደሉ እንዴ እናቴን ምን አረጋለሁ በትእግስት እና በዱአዕ ከማለፍ በፍቅር ከማሸነፍ ውጪ የፈለገ ነገር ቢሆን በፍፁም እቺ ሃያት እኮ ዱንያ ናት ማሰብ ያለብኝ አሄራን ነው እናቴን በምካድምበት አይን እናቴን አልጥልም አሏህ አይፈትነን ያረብ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
​@@Alhamdulillah-pc7ruእና ታዳ ልጅእያላቸው ሊቸገሩና ሊገለሉ አይገባም መልካምነት ለራሥ ነው መካደም ግዴታነው
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله Жыл бұрын
​@@Alhamdulillah-pc7ru😢😢😢😮😮😮😮ኧረ ከባድ ነው የፈለገ መልካም ብትሆን ራሱ አብሮ መኖር በተለይ ባል ተብየው በጣም አስተዋይ ካልሆነ ነገር ተበላሸ
@betenegash5079
@betenegash5079 Жыл бұрын
@@Alhamdulillah-pc7ru እንደውም ዋናው ሚናው ያለው እዚጋ ነው ቆይ እስቲ በደንብ እናስብ እንጂ ኦ ሱብሃን አሏህ እንደው ነገሩን ወደ ወለደችን እናት እናስጠጋው ውዶች በዛ ላይ አባት ሞቶ ኧረ ኡኡኡ ምንድነው ጉዱ ታዳ ጎዳና ይጣላት ወይስ ማሳደጊያ ወይ እናት ተው እንጂ ይህ ምድር እኮ መፈተኛ ናት ጌታዬ ጥራት ይገባህ
@allahmdulilahalkulalle3219
@allahmdulilahalkulalle3219 Жыл бұрын
ያኛ ማደመጥ ባሎችም ካላደመጡት ለውጡ ምን አለ ብያዳምጡት እፍፍፍ ደካመኝ በዱዋ ታደጉኝ ጫፋ ላይነኝ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ Жыл бұрын
_ሸበካ የሚጠቀሙ ከሆኑ ይሄን ፕሮግራም ሸር ማድረግ ይቻላል_
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ Жыл бұрын
እንደኔ ደውለሽ እንድሰሙ ማድረኝ ምን ተባለ እያልኩኝ ያውምክክክ
@allahmdulilahalkulalle3219
@allahmdulilahalkulalle3219 Жыл бұрын
@@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ ይጠቀማል ግን አንቺ እንዳስብሽው አይደለም ብቻ ከባድነው። አልሀምዱሊላይ። አለህ ያግራልን
@allahmdulilahalkulalle3219
@allahmdulilahalkulalle3219 Жыл бұрын
@@Ayi_Sewu_ አይ መደወል ከበድ ነውቀላሉ አለህ ያቅለው ማለት ነው
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd Жыл бұрын
እነሱ ገንዘብ ቆጠራ ላይ ናቸው 😂😂😂 ወንዶች ሙሀደራም ሆነ ጥሩ ፕሮ ግራም አይከታተሉም ሴቶች ነን ጀግና በማዳም ቤት ከላይ ከታይ እያልን ዲናችን የምንማር እነሱ ገንዘብ ላይ ናቸው
@seadetube5367
@seadetube5367 Жыл бұрын
ለጎጆየ ፕሮግራም ከተጀመረ አዱኳ እደኔ ያላለፈው ማነው በላይክ አሳዮኝ❤
@itsmydam7046
@itsmydam7046 Жыл бұрын
በየቀኑ ቢሖኑ ሑሉ የማይሠለች ፕሮግራም
@raniyamohammed565
@raniyamohammed565 Жыл бұрын
As we we seme be gojoye yenesa wellahi ejeg das mil program new eyazenana miyasetamer nw katelubat Allah yabertachu from cairo
@samiraahmed9324
@samiraahmed9324 Жыл бұрын
It’s a great subject to discuss. Keep up the good job 👏👏👏
@NsraAa-t9g
@NsraAa-t9g Ай бұрын
ኡስታዘ:ውላህ:አዚናናሀኝ:የልቤን:ነው:የትናገርከው።ቤትስብ:አትዩ:ያልከው:አትጠቢቁ:ማለት:ትክክል:ነው።የደርስብኝ:ነገር:ስላለን:ነው።😂😂😂😂😂❤❤❤
@-seneatube2767
@-seneatube2767 Жыл бұрын
ጃዛከላህ አሪፍ ትምህርትነው ቀጥሉበት ማሻአላህ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
عليه الصلاة والسلام جزاكم الله خيرا وبارك الله فيك أستاذ الله يحفظك
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك Жыл бұрын
ጀዛኩሙ አላህ ኸይር
@umasam6820
@umasam6820 Жыл бұрын
Masha Allah Rahmat be tikikil bilalech betame turu naw bertu ❤❤❤❤❤
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
_ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ስው ሁሎ ውሬ ይውጣለታል😅😅😅🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆_
@ስደተኛዋ
@ስደተኛዋ Жыл бұрын
😂
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 Жыл бұрын
የዛሬወቹ ይለያሉ ኔቶርኩን ያዙት እኮ
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله Жыл бұрын
😂😮
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Жыл бұрын
Ustaze bezu derseh keehtoch gon yekome new jzk allah hayatehen kenebetesebocheh yarezemew
@ዚክሩአሏህዪቱብ
@ዚክሩአሏህዪቱብ Жыл бұрын
ماشاء الله تبرك الله جزاكم الله خيرن جزا
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
I loved your program entrance sound track melodies
@zahramohammed4999
@zahramohammed4999 Жыл бұрын
ኣር ታው majority ውን መውርት ታችሁ ስለ ጥቅቱ ተወርለችሁ ስቃጥል የለገቡ ሰዎች በዝህ ዙሪየ መውርት አስታየት መስጠት አይችሉም ሌለኘው ፕሮግርሙ ለማፍትሄ እስከሆነ ድርስ ሁሉንም በስነ ስርኣት አውርቶ መፊትሄውን መውርት አለሀምዱሊለህ ለሁሉም ነገር መፍትሄ አበጅቶለታል እንደ አስታየት ማከበበር ሁለት ልግበቡ መይችሉ ሰዎች አብርው አለማኖር በል ድንበር ለሁለቱም ቤተሰብ መበጀት
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም
@ytb9516
@ytb9516 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላአለኔእመትላበጣምደሥየሚልፖሮግረምነዉዉ
@عليسن-ب1ز
@عليسن-ب1ز 4 ай бұрын
ማሻላ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Jazakalahyer
@nomore6978
@nomore6978 Жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር❤
@ZahraAbdu-jf8jt
@ZahraAbdu-jf8jt Жыл бұрын
የአብዱልኸፋርን አድራሻ እንዴት ላገኝ እችላለሁ?
@maryem9100
@maryem9100 Жыл бұрын
እኔ በልጅነቴ ነበር ያገባሁትና ከአማቶቼ ፊት ኢሻዉን የሰገደና አማቱን የቀበረ አድ ነወ አልኩኝ ሰግጄ ስጨረስ ከዛ ወዱ አማቴ ቀልደኛ ስለነበር ሶላተሸን ደግ ሰገደሽ እኛስ አንሞተም አላህ አልወሰነወ አለኝ እኔኮ አስቤወ አደለም እደባህል ስለለመደበኝ ነወ ብዬ አለፈኩት አሁን ትዝ ሲለኝ እዳድስ እደነግጣለሁ ክክክክ
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي Жыл бұрын
😂😂ያወይሊ
@maryem9100
@maryem9100 Жыл бұрын
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي ክክክክ
@ፋፊወሎየዋ-ሠ4ገ
@ፋፊወሎየዋ-ሠ4ገ 11 ай бұрын
😂😂😂
@seidhassen4422
@seidhassen4422 Жыл бұрын
Ustazuna Egna enatoch eyetebekneh new wede lejoch terbiya esktgeba
@tewabmohamed8458
@tewabmohamed8458 Жыл бұрын
ይችን ኮመንት አንብቡልኝ አማቴ ልጄ ጠቆረ ብለው ተጣሉኝ ለጸሀይዋን ምን አርጌ ልጋርዳት
@neimanuriye1196
@neimanuriye1196 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂Gud Eko new
@Ummah1-
@Ummah1- Жыл бұрын
እውነት ነው ፀፀትነው ትርፉ
@seada.tube.
@seada.tube. Жыл бұрын
ጥሩ አማት እድሠጥኝ ዱአ አድርጉልኝ ምንም ጥሩ ቢሆኑ አማት እናምራት መተማማታችው አይቀርም
@QatarDoha-l9t
@QatarDoha-l9t Жыл бұрын
As wr wb ba eni asetsyayet ba majimariya atagba eytabal meyagba wonde emanagni etagabu bohala tedarachiw btam motfo nw amachichi endiyaw kabanachiw bohala taleka bangba baynagni
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ Жыл бұрын
ችግሩ የሶስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት መቼም አይሰምርም::
@samiraahmed9324
@samiraahmed9324 Жыл бұрын
Alhamdulillah I have the best in-lows . His family love me more than they love their own son (my husband)
@dean-cc7fp
@dean-cc7fp Жыл бұрын
Most men families expect the same commitment after he has his own family that will brings them to conflict. They generally blame the wife for whatever they supposedly should be getting.
@Muna-e9j
@Muna-e9j Жыл бұрын
masha❤❤❤❤ALLAH ❤❤❤betame tire tmehert
@SofiaHussein-r2e
@SofiaHussein-r2e Жыл бұрын
Jezakumulah keyr
@fatomafatoma8392
@fatomafatoma8392 Жыл бұрын
አላህይጨምርላቹህመሻአላህ
@ahmedmohammad8857
@ahmedmohammad8857 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድሞቼ እስቲ ሸሪኣዊ መሃባትንም አንሱት እስቲ ማለቴ ያጎት ያክስትን ልጅ ማሃባት ይለመድ ከሸሪኣው አንራቅ እስቲ ትንሽ ትንሽ አስርፁት
@ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
@ኡሙሙአዝሰደተኛዋ Жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@KiyaTube-w3d
@KiyaTube-w3d Жыл бұрын
ጀዛኩም الله
@selwiabdu7259
@selwiabdu7259 Жыл бұрын
Are ustazun endet new maggnet yemchilew
@umerumer7974
@umerumer7974 Жыл бұрын
Jezakellah ❤❤❤
@mekiyajemal9132
@mekiyajemal9132 Жыл бұрын
አረ አላህ መልካሟን ይግጠምሽ ማሬሬሬ ግን አማቶች ለመራቶቻቸዉ ልክ እንደጣዉንት ነዉ ሚያዩት
@bvxxvvc1249
@bvxxvvc1249 Жыл бұрын
ماشالاح❤❤
@semuran8141
@semuran8141 Жыл бұрын
Shukren
@SemiraHusen-j7i
@SemiraHusen-j7i Жыл бұрын
As wr wb ustaz comment kanebebk leallah bleh melis yhen txyaqeyen ?y yemechereshawn point maletm qitx yatxawn yebeteseb qlql milewn wenjel lay kemewdeq antsar bicha sayhoyhon kenetsanetis antsar taneswaleh bye txebqe neber endalkew andand bheroch ga betxam liq naw balina mist kemushirinetachew jemiro kebal beteseb ga yinoralu yhen mawgez alebik welahi exeot tenkebakabi kemifeligu welajoch ena gid kehonu hitsanat wchi wella leallah bileh mels ustaz abdulgefar yehagere lij allah yitxebiqih
አለምን፡ሁሉ አለህ ሰለም፡ያርጋት
17:18
M&Z Tube99
Рет қаралды 3,7 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН