"ያ ኢኽዋን" 😁 || ትውልደ ሳዑዲ እንግዶቻችንን በአማርኛ ፈትነናቸዋል! || አዝናኝ ጨዋታ በመወዳ መዝናኛ || Yahyawe TikTok

  Рет қаралды 94,338

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#መወዳ_መዝናኛ #Minber_News #Minber_TV
በዚህ ፕሮግራም "ያ ኢኽዋን" በሚል መግቢያ ንግግሩ የሚታወቀውን ትውልደ ሳዑዲ ወንድማችን ያሕያዊ ጋብዘነዋል። ከመዝናናት ጋር ቆይታችሁ ከኛ ይሁን።
ፕሮግራሙን ከወደዱት ለወዳጅ ያጋሩ፡፡ እናመሰግናለን፡፡
ይህን ፕሮግራም ከወደዱት ለሌሎችም በማጋራት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ምንዳን ያግኙ!
ከዚህ በፊት ያለፉትን ክፍሎች ለመከታተል ይህን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉ ፦ • መወዳ መዝናኛ | Meweda Mezn...
የሚንበር ቲቪን ይፋዊ ድረ ገጽን www.minbertv.com በመጎብኘት የተለያዩ ኢስላማዊ መረጃዎች ፤ መጽሐፎች እና ጥናታዊ ጽሁፎችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍KZbin 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

Пікірлер: 644
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
ማሻአላ እንግዳ ስታቀርቡ ውሀ ብታቀርቡ መልካም ነው 48 ደቂቃ በባዶ ከሚሆን ❤❤❤❤በተረፈ በርቱ
@አላሁመእንሱርና
@አላሁመእንሱርና Жыл бұрын
ሶፍትና ውሀ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
@@አላሁመእንሱርና ትክክል
@anjagranja
@anjagranja Жыл бұрын
ውድ ነው እእእእ 😂😂😂😂
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
ውድ ነው በደረቁ ነው የሚያናዝዙት 😂
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 Жыл бұрын
😂😂😂
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
😂😂😂😂❤ይሄ ልጅ በጣም ነው የሚመቸኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድጋሚ ይቆጠር ብሏል 👍😍
@Husna563
@Husna563 Жыл бұрын
😂😂😂
@citydubai9621
@citydubai9621 Жыл бұрын
እኔ በሡነው ያወኩት
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 Жыл бұрын
Ethiopia nacaw eko
@semiraaman314
@semiraaman314 Жыл бұрын
ጀሞ ደረስኩ😂
@ayooshjaber3931
@ayooshjaber3931 Жыл бұрын
ብራንክ እያሉ ከሀጅነቢ ሴት ከሚላላጡ ወንዶች በእጅጉ ትበልጣለህ አላህ ይጠብቅህ❤❤😂
@fatemahery
@fatemahery Жыл бұрын
አሜን ❤
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ይሄን ወንድማችን ስወደው😂😂አማርኛ አረብኛ እንግሊዘኛ ድብልቅልቅ እያረግ የመያስተላልፈው መልህክት ከቀልድጋር ወላሂ ለዛ አለው ማሻአላህ አድናቂህ ነኝ ❤የማዳን ቅመም
@habebaandres4996
@habebaandres4996 Жыл бұрын
ስሙ መነው
@subriaeman9557
@subriaeman9557 Жыл бұрын
​@@habebaandres4996ያህያ😊
@yamhg80
@yamhg80 Жыл бұрын
በአላህ የይቱቡን ስም ንገሩኝ ከለለው የቲክ ቶኩን
@nejatsalihhalima4377
@nejatsalihhalima4377 Жыл бұрын
😂😂😂ይሄንን ልጅ ብቻ ፎሎ ለማድረግ ቲክ ቶክ ልግባ ያስብላል ማሻአላህ የሚያቀርበው ነገር ደስ ይላል
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
ፌስ ቡክ የለውም ወይ እኔ ቲክቲክ አልወድም አልፎ አልፎ በፌስ ቡክ ይመጣልኛል ከከከከ
@سميرهبنتيوسف
@سميرهبنتيوسف Жыл бұрын
እዳተስብው
@RehatLove
@RehatLove Жыл бұрын
እኔም
@zeynebademsse4862
@zeynebademsse4862 Жыл бұрын
​@@ቢንትሁሴንወሎየዋእኔም ቴክቶክ የለኝም አልወድም ፈስቡክ ካላየዉ አሳዉቁኝ
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
እኔም
@toyba6187
@toyba6187 Жыл бұрын
እያዝናና ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ወጣት በጣም ነዉ የምንወድህ ለወጣቱ አርዓያ የሚሆን❤❤❤❤
@Zahrazahra-zl3lu
@Zahrazahra-zl3lu Жыл бұрын
ወላሂ በጣም የሚያስቀኝ ልጅ ነው።በጣም ብዙ ሀዘን ውስጥ ነኝ ግን እሱን ሳይ ሀዘኔን እረሰዋለሁ።በጣም ነው የሚያስቀኝ ❤የኔ ትንሽ ወንድም❤
@ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ
@ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ Жыл бұрын
ሀዘንሽን እግዚአብሔር ያቅልልሽ እህቴ😢❤
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 Жыл бұрын
ቀልድ ሆኖ ግን ቁምነገር ነው ሚያወራው . በጣም ያስቃል ጎብዝ
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t Жыл бұрын
TikTok የለኝም አልወድም እንደ አጋጣሚ በዚህ KZbin አይቼው ደስ አለኝ ብራቮ 👏👏👏👍
@zainabyzz
@zainabyzz Жыл бұрын
ወይኔ መወዳወች እናመሰግናለን የምንወደውን ልጂ ስላቀረባቹህልን ሲናገር ነጭነጮን ምረጥ ኢትዮጵያዊ
@meramesetea3630
@meramesetea3630 Жыл бұрын
😂😂 ነጭ ነጬን
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
የራሱን ቋንቋ የፈጠረ ልጅ ❤
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 Жыл бұрын
ያ አህዋን🤩🤩🤩በጣም ነው የምኑድህ ሀቢቢ አሁያ የምር እያዝናናህ ቁምነገር አዘል ትምርት ነው የምሰጠው በርታ
@heuyye5507
@heuyye5507 Жыл бұрын
የኔ ሚስኪኖች ሳኡድ ኑርው ኢትዪጵያ መኖር ከባድ ነው ወላሂ😢😢😢ማሜ ረጋ ያለነው ማሻአላህ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ማሻአላህ ስወደው ይሄልጂ የቲክታክ ድምቀት❤❤❤❤ ስታምሩ مشاء الله😍😍
@ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
@ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ Жыл бұрын
መሀመድ የሚባለው ልጅ እርጋታው ደስ ይላል ማሻአላህ♥️🥀🥀ፈጣኑም ደስ ይላል🥰
@makitube8870
@makitube8870 Жыл бұрын
የዚህ ልጅ ቪድዮዎቹ ሁሉም ቁም ነገር አዘልናቸው ቢስሚሏህ ስወደው ንግግሩ የሳቄ ምንጭ ❤
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 Жыл бұрын
ሚምበሮች እናመሰግናለን የህያ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ከክፉ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ
@frdosi2312
@frdosi2312 Жыл бұрын
ተደፍቼ ነበር ከቲክቶክ ላይ ስርጥ ወደ ቲውብ😂❤
@አላሁመእንሱርና
@አላሁመእንሱርና Жыл бұрын
ክክክክ
@rozi-v4k
@rozi-v4k Жыл бұрын
ጉድ😂😂😂
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማሻአላህ🎉 ወንድማችን ቁምነገር ያለው ነገርነው የሚያስተላልፈው🎉 አላህ ይጨምርለት ይጠብቀው🎉
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Жыл бұрын
እኛ ኢትዬጲያው ሳውዲ እንሸቅላለን የህያ ደግሞ እምየ ሀገሬ ይሸቅላሉ ይመቻቺሁ
@tube-nm3js
@tube-nm3js Жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው እሚያዝናናኝ ያህያ 💞💞💞
@zero_ies
@zero_ies 9 ай бұрын
ማሜ እኮ ስሙን ከመናገር ውጪ ምንም አላረገም😂❤
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
ቁም ነገርን በቀልድ እያደረገ የሚያቀርብ ምርጥ ወጣት አላህ ይጠብቅህ።
@helenheluwa1335
@helenheluwa1335 Жыл бұрын
የህያ ትክቶክ ባልጠቀምም የሆነ ቀን ስለ ህዝብ ቁጥ የተናገረው አይቼ በጣም አስቆኛል ግን ተመልካቾች ትዝብት ነው ኢሄኔ ስቁርአን ቁርአንና ሌላ ፕሮግራም ቢሆን አንድ ሺ እይታም አይኖርም አትዩ አትዝናኑ አይደለም ግን የሚጠቅማችሁ ላይ አተኩሩ ተመልካቾች😢😢😢 ሁሉም ፕሮግራሞች እዩ ተፅኖ تعثير ያ የህያ ولله نوحيبك الله يسعد قلبك تضحيكنا مهما كونا ❤
@ZAERAZAETube
@ZAERAZAETube Жыл бұрын
የኔ ማርች አቤት ስረአት እምርም ሣኡድ ተወላጅ
@sarragatu838
@sarragatu838 Жыл бұрын
በስማአብ የምር በጣም ነው ምወደው ከምር እያዝናና ነው ሚያስተምረው ልጅ🥰🥰🥰
@faristekbir2299
@faristekbir2299 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃች እኔ ልጆች ሳወዲ ነው የተውለድት ግን ሀገር ሰገቡ በጣም ነው የተችግሩት
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
በአላህ እነዚህ ልጆች ታዳ ሰኡዲ ተወልዴወ ነወ እናት አባቶቻቸወ ሱኢዲ ናቸወ ወይንሰ ሀበሻ ሳአዲ ዜጋ ከሆኑ ከተንዴላቀሸ ኑሮ እኛ አገር ምን አዴከማቸወ ብዬ ነወ ደሞ አረብ ነወ እሚመሰሉት ከሀበሻ የተወለዱ ናቸወ እንዳልል
@misrageleto2421
@misrageleto2421 Жыл бұрын
ግን አደራ ፕረንክ ምናምን አትምጣ በዚዉ ቀጥል ወንድመችን ወይ አትሳሳት
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
ማሻአላህ ትችላለህ እያዝናናህ ማሥተማር ሣኡድ አድገህ ወላሂ ኢትዮጲያ ገብተህ ኑሮውን መልመድህ በራሡ ፈተናነው ውጭ ተወልደው ያደጉ ልጆች የኢትዮጲያ ሠው መንገድ ላይ ለምን ይሸናሉ ሺትቤት እና መንገድ መለየት አይችሉም እደ ሠፈሩን በሺት ለምን ያቆሺሻሉ ነውር አይደልም እደ መሠልጠን ይቀራችሗል ብላ ጠየቀችኝ የ3አመት ልጀ ወላሂ ታሣፍራላችሁ በየመንገዱ መሺናታችሁ አለችኝ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
ቲክቶክ አልጠቀምም ግን በቃ fbላይ አንዳንድ ቪድዮወቹ ይደርሱኛል በጣም ነው ምወደው🥰😂 ከሀሳቡ ይልቅ more አማረኛን ከአረበኛ ሚቀላቅለው ነገር ይመቸኛል እሱን ሚመስል ልጅ አለ እዚህ احبك ي أخي
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj Жыл бұрын
እኔምአልጠቀምም fbማነው የሚለው የያሕያ ንገሪኝካወቅሺውደ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
@@GdSy-ji2xj እኔ Instagram ሙን ነው ማውቀው fbሰወች ቪድዮውን ሼር ሲደርጉት ስለሚደርሰኝ ነው
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
እኮ እኛም እግር መንገዳችን አረበኛ እየተማርን ነው ሀሀሐ
@maryetube14585
@maryetube14585 Жыл бұрын
ዛሬ ሁለተኛጊዜ ብቻ ትሰማው ማሻ አላህ
@SnowflakesFeruz
@SnowflakesFeruz Жыл бұрын
ጓደኛዉ ደስሲል ርጋ ጀነን ያለነዉ ሁለታችሁም ምርጥናችሁ🤗
@Sally-td5qb
@Sally-td5qb Жыл бұрын
ሲውድክ ጣፍጭሆነክ ልጅ በተላይ አርበኛ👌👌👌❤❤❤❤😍😍😍
@hayamhomad44
@hayamhomad44 Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ፈታ እዳረጋችሁኝ ❤❤❤
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ Жыл бұрын
ማሻአላህ ድብልቅልቅ አማርኛ እና አረብኛ ስለኢትዮጲያ ሌባ የሠራውን አይቼ በሳቅ ነው የሞትኩት አላህ ይህፈዘክ
@heuyye5507
@heuyye5507 Жыл бұрын
የሄ ልጅ ወላሂ ስመቸኝ አላህ ይጠብቅህ 😘😘😘😘😘
@selfreability
@selfreability Жыл бұрын
masha allah tebarekerehman
@nabah8797
@nabah8797 Жыл бұрын
መሸጨላህ ያህያ የምር አነጋገሩ ብዚ ግዜዐሡዳኔ ይመስለኝ ነበር አዩብ እዳለው ❤❤❤
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Жыл бұрын
ቶክቶክ እንኳን አልሄድም የየቶብ ላኪን አሰቀመጥሉን በሰቅ ነዉ የሞቱኩት😂😂
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي Жыл бұрын
ፈታ ምታደርገው አላህ ይጨምርልክ ማሻ አላህ በርታ
@seadi536
@seadi536 Жыл бұрын
መጀመሪያ ያየሁት ቪድዮ የኢትዮጵያ ህዝብ ድጋሜ ይቆጠር የሚል ነበር 😂😂
@ayshayesuf764
@ayshayesuf764 Жыл бұрын
እኔም😂😂
@AmiinaEbraahiim
@AmiinaEbraahiim Жыл бұрын
እኔም
@ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg
@ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg Жыл бұрын
@@ayshayesuf764 እኔም
@ዜድዜድ-ከ1ሐ
@ዜድዜድ-ከ1ሐ Жыл бұрын
እኔም😂😂
@ydyhft6159
@ydyhft6159 Жыл бұрын
እኔም😂😂😂❤❤❤
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 Жыл бұрын
በጣም ነው የምንወደው እሚያወራው ሁሉ እውነት ነው
@makih.m6685
@makih.m6685 Жыл бұрын
በጣም ሚያስቀኝ😂😂 ማሚ እርጋታዉ ደስታላላቺሁ እዉነትነዉ ምገላይ መሽናት ንገርልን እስኪ ❤❤❤😂😂😂
@Tube-to9np
@Tube-to9np Жыл бұрын
ማአሻአላህተባረከአላህ ሥወደውልጅን ጥሩነውይቀጥልበት
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ግን ይሄኛው እርጋታው ደስ ይላል እንዳወራ እድል አልሰጣችሁትም
@DreemDubai-zr2cs
@DreemDubai-zr2cs 27 күн бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@jemilamola9369
@jemilamola9369 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ሥወደዉ አላህ ይጠብ ቀዉ
@hayatabdo2181
@hayatabdo2181 Жыл бұрын
መሻአላህ
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 Жыл бұрын
ቲክቶክ አይቻችሁ ነው የመጣሁት ደስ ስትል
@aishasaed9247
@aishasaed9247 Жыл бұрын
እኔም
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በታም ጎበዝ ልጅ ነው በቀልድ እያዋዛ ጎበዝ ልጅ ነው
@Zahara-vy8cf
@Zahara-vy8cf 3 ай бұрын
ማሻአለህ
@AikiSiloo
@AikiSiloo Жыл бұрын
በጣም የምወደው ፔጂነው
@ferida4432
@ferida4432 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስይለኛል ንግግሩ ኮልታፋነቱና አስተማሪ ሚለቃቸው ቁምነገሮች በነገራችንላይ ቅርብቀን ነው ያወኩት
@riru4847
@riru4847 Жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ
@ሀያትጉራጌዋ
@ሀያትጉራጌዋ Жыл бұрын
ይሄ ወድማችን የሚያስተላልፋቸው ይመቸኛል😂😂
@MehubaAli
@MehubaAli Жыл бұрын
መሻ አላህ ስታምሩ ዩቶብ ቻይናሉን አስቀመጡልን
@zedzed-c7b
@zedzed-c7b Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ፈን ልጅ ነው በጣም ነው ያዝናናችሁኝ❤❤❤❤❤
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያስቀኝ ይሄ ልጅ
@Fawzyah-g8m
@Fawzyah-g8m Жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
ስወደው ማሪያምየን ♥ እሙት ፊክብ😢😅❤
@jcdh-lx2ut
@jcdh-lx2ut Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ደስ ስትሉ አሏህ ይጠብቃችሁ🙏❤❤❤❤
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል ሚንበር ላይ አስገቡት አንድ ፕሮግራም ያዙለት ❤
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የሀቢቢ ሀገር ልጀች🎉❤❤❤
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
ማአሻአላህ ወንድሞቼ
@كونيقوية-ذ3ه
@كونيقوية-ذ3ه Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@temimaessa3727
@temimaessa3727 Жыл бұрын
በሳዑዲ አገር ለምሰቃዩ ኢትዮጲያዊ ወንድሞቻችን ድምጲ ብትሆንላቸዉ ደስ ይላል ።
@ZeHaRabithusenhabeshi
@ZeHaRabithusenhabeshi Жыл бұрын
AeSeIamu Aeleykum Selelah Aeleyh WeSelam masha allah KuluHUM koys
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Жыл бұрын
በሳቅ ገደላችሁን አልሃምዱሊላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@AbshlREKEmAL
@AbshlREKEmAL 6 күн бұрын
እለያ፡ጠለቅ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@susutube8643
@susutube8643 Жыл бұрын
ማሜ እርጋታው ሱበሀን አላህ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
ወንድሞቸ ጠንክሩ አብሽሩ አይዟችሁ ኢቶ በጣም ቀለል ያለች ተገር ናት❤❤❤❤
@ቅምሞችነንየመዳም
@ቅምሞችነንየመዳም Жыл бұрын
በቀልድ ላይ ቁመነገር 🎉❤ መሻአላህ አሪፍ ነው
@ymiftawakamilaymftaw545
@ymiftawakamilaymftaw545 Жыл бұрын
ዛሬ እሁድ ነው እንዴ? ለምንድነው ግን በቀኑ የማታቀርቡት ዕሁድ በሌሎች ሚዲያዎች በቢዚ የምንሆነው
@DtDy-l4c
@DtDy-l4c Жыл бұрын
ማሚ መሸአላህ ያህያ ፀጉሩን ይቆረጥ የምትሉ
@TiruMedia18
@TiruMedia18 Жыл бұрын
የምወደው ቲክቶከር ነው አላህ ይጨምርለት
@asmatube1022
@asmatube1022 Жыл бұрын
ያህየዊ በጠም ነው ሚያዝነናኝ 😅😅 አለህ ይጠብቃቹ ጀዘኩምአለህ ኸይር
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ
@sadaahmed7960
@sadaahmed7960 Жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ
@asereshabeshawit8619
@asereshabeshawit8619 Жыл бұрын
በጣም እሚያስቀኝ ልጅ ቢኖር ያህያ ነወ ❤❤❤
@lidacall5542
@lidacall5542 Жыл бұрын
የህያ ነው
@ዜድዜድ-ከ1ሐ
@ዜድዜድ-ከ1ሐ Жыл бұрын
ደገመችዉ ያህያ😂
@zinatzinat-b4r
@zinatzinat-b4r Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ማሻ አሏህ
@إيمان-ش4ق4ي
@إيمان-ش4ق4ي Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ እያዝናናህ ጥሩ መልክት ነው እምታስተላልፈው ቀጥልበት
@YuTh-t8b
@YuTh-t8b 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ናቸው
@YuTh-t8b
@YuTh-t8b 5 ай бұрын
መሸአላህ
@Hanan345d
@Hanan345d Жыл бұрын
ماشاء الله ይሄን ልጅ ስወዳው الله يحفظكم حبايبي ❤
@inayanebil4339
@inayanebil4339 Жыл бұрын
በጣም የሚመቸኝ ልጅ የምወደዉ😂😂😂
@Sofiaahmdi
@Sofiaahmdi Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ነው የምወደው ደግሞ አልፎ ይጣፍጣል
@lubabahusienaaa5549
@lubabahusienaaa5549 Жыл бұрын
ከቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁት
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ Жыл бұрын
ወይኔ ይህን ልጅ ሰይ ስሮጥ ስሮጥ ሰልወድቅ አለህ አወጠኝ 😂በጠም ነዉ ሚያዝነነኝ
@selfreability
@selfreability Жыл бұрын
እየሮጥክ አትይ
@zekeriyabeder1035
@zekeriyabeder1035 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ያህያ መጣም ነው የምወድህ የኔ ልዩዩዩዩዩ
@allahisone5773
@allahisone5773 Жыл бұрын
መልእክቱ ጥሩ ነው
@የስደተኞች
@የስደተኞች Жыл бұрын
የምወደው ልጅ ❤❤🎉🎉
@fafiibintseid9976
@fafiibintseid9976 Жыл бұрын
ማሜ ማሸ አላህ ረጋ ያለ ልጅ ነው ወንድማችን የሀያም ማሸ አላህ ደስ የሚል ፈታ በቀልድ ቁምነገር የምያስተምር ጎበዝ ወንድማችን ነው በቃ አሁን ፈልጌ follo አደርግሃለው ግን ትምርቱንም ቢቀጥል አሪፍ ነው ብዬ አምናለው
@GammoriK
@GammoriK Жыл бұрын
Betame gerame yehone lije new yaheya
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 Жыл бұрын
ወይኔ ማሻአላህ ደስ ሲሉ ማሜ እርጋታዉ
@emann7734
@emann7734 Жыл бұрын
ጎበዝ ስሙ አይጠራም
@mdjamel103
@mdjamel103 Жыл бұрын
ሁሌ እንከታተለዋለው በጣም ነው የምመችኝ ወለህ😂😂
@shemsushifa5606
@shemsushifa5606 Жыл бұрын
Keep it up!
@fathimasila6910
@fathimasila6910 Жыл бұрын
በጣሜ ደስ ይላሉ ግን እባካቹህ ወሃ አቅርቡ😢 48 ደቂቃ
@AfraHasan-ru3dh
@AfraHasan-ru3dh Жыл бұрын
አው ልክ ነሽ
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn Жыл бұрын
በዉሀ ማስተናገዲ አያቁም
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u Жыл бұрын
አኪ ስወደዉ አላህ ይጠብቅህ
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 Жыл бұрын
እኔ ቀልድና ቁም ነገሩን በጣም ነው የምወደው
@mehammedOumer-z3o
@mehammedOumer-z3o Жыл бұрын
የሰው ማኛ ምርጥ ወንድሞቻችን
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
😅😅❤❤❤ውይ እሄልጂ ስወደው 😅ኢቶጲያ ነው ያለው እኔኮ ሳኡድመስሎኝ🎉🎉🎉🎉🎉
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 70 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 65 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 12 МЛН
ሙሀመድ ፈረጅ || ሱረቱል ፋቲሀ || ክፍል 01
27:57
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 70 МЛН