KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሙሐመድ ሌላኛው አምላክ ይሠስለኝ ነበር! || የኔ መንገድ || #Yene_Menged || #revert || #prophet #muhammad #lord
1:01:07
እኔን ጥገኛ... ልጄን ደግሞ በሽተኛ ...! || የኔ መንገድ || #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
1:16:15
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
27:29
አንድ አምላክን ለማግኘት፤ ጠንቋይ ደጅ መንከራተት ...? || የኔ መንገድ ||
Рет қаралды 43,831
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 614 М.
Minber TV
Күн бұрын
Пікірлер: 429
@b.6015
5 ай бұрын
አህለን ሶፊ የኔ መገድ የኔም እናትና አባቴ ሰልመው እድቀርቡልኝ ምኞቴ ነው አላህ ሆይ ወፍቅልኝ ያከሪም ያወዱድ ማሻ አላህ ታድለህ የኔ አባት ማሻአላህ ለኔም ቤተሰቦች ደአ አርጉልኝ🎉🎉🎉🎉
@Djdffs
5 ай бұрын
የኔ ዘዋሪ አብሽሪ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ድአ አርጊላቸው
@Djdffs
5 ай бұрын
ዱአ
@ዜድነኝየመቅደላዋ
5 ай бұрын
ሂድያ ባላህ እጅ ነው አላህ ይምራልሽ 👌
@b.6015
5 ай бұрын
@@ዜድነኝየመቅደላዋ አሚን አላሁመ አሚን
@b.6015
5 ай бұрын
@@Djdffs የኔ ውድ አሚን አሚን አላሁመ አሚን የእህት ደአ ይደርሳል በዱአች አስቢኝ የኔ ውድ
@aminayoussef6580
5 ай бұрын
ወላሒ ማስታወቂያ ባይረዝም ባይነኝ በጣም በዛ ያአላህ
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
5 ай бұрын
10ደቂቃ😢😢
@LolBaba-si7oc
5 ай бұрын
አሳልፌው አሰልቺ ነው
@ዮስራዩትዩብ
5 ай бұрын
በጣም ግን እስቦሰራቸው ስለሆና ነው ግድ ማስተዋወቅ አለባቸው ለዛነው@@LolBaba-si7oc
@rimuty7696
5 ай бұрын
Betam asalefew erasu alalk aleko 😂😂
@cgf8399
5 ай бұрын
እንደትእንደሚናድደኝእህህህአታብዙት
@Hayat-rf1vj
5 ай бұрын
ሱብሀንአላህ አልሀምዱሊላህ አላህየ እኔ ሳልፈልግህ አንተ ፈልገኸኝ እስልምናን ስለወፈቅኸኝ አመሰግንሀለሁ አልሀምዱሊላህ❤
@SeadaMahmud-op5ee
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@HusneyNurbez
5 ай бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉
@meryemali4042
5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ያፃናሽ እህት
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
5 ай бұрын
ያረብ ለስደተኞች የረፍት እጀራ ስጠን የአላህ ሠለምቴወችንንአላህ ያጥናችው
@Akraam-wl7ti
5 ай бұрын
አሚንንንያረብ
@Hindiya-tl2pe
5 ай бұрын
አሚን
@Fcf-rt1fy
5 ай бұрын
አሚን
@b.6015
5 ай бұрын
Amin Amin Alahume Amin
@GdSy-ji2xj
5 ай бұрын
አሚንንንንን
@mesalih8063
5 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡአኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡአኡኡኡኡኡኡኡኡኡአአአኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ማስታወቂያ
@EmuHanan261
5 ай бұрын
እና ከወጭዋ አገዝ አድርጊያቸው ማስታወቂያ ከጠላሽ ስፓንሰሮቻቸው እኮ ናቸው አክስቴ
@munaali2129
5 ай бұрын
@@EmuHanan261gna programu saygamr ya mastawaqya bzat!? Hulunem sponsors bandaa mastawq alabachaw? Ya zaraw yatlyaa nw
@ShemGN-k4u
5 ай бұрын
ማስታውቂያ በዛ በት በጣም
@Hindiya-tl2pe
5 ай бұрын
@@munaali2129 እና ከእፓንስር ገቢ አላቸው
@almazmekaneselam
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@b.6015
5 ай бұрын
የኔም ያጎቴ ልጅበበአል አትስሩ የሚለው በበአል ሆድ የለም ወይ ብሎ ሲሰራ ከሰራህ ትቀጣለህ ሲሉት ቅጠኝጂ እሰራለሁ ብሎ እደውም ትክክለኛ ሀይማኖት እስልምና ነው ብሎ ሰለመ ታሪኩ ብዙ ነው ግን ይገርማል ወላሂ አላህ የመራው ሰው ማንም አያጠመው
@ሞሚያረህማንባሪያ
5 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ጽናቱን ይስጠው ያረብ❤
@cgf8399
5 ай бұрын
ሱባሀንአሏህ አላህየፈለገዉንይመራል አሏህያጥናችዉስለምቴወችጀግናናችዉ ስወዳችዉ🎉🎉
@mymunahussen1263
5 ай бұрын
የኔ መንገድ ላይ አስመዝግቢው ውዴ ማሻ አላህ ብያለሁ የሰለምቴዎች ጥንካሬ በጣም ደስ ይለኛል ወሏሂ
@ለድርሃምዘማቿነኝ
5 ай бұрын
አላህዬ ጠቃሚ እውቀትን ስጠን ከሽርክ አፅዳን በተውሂዳ ላይ አፅናን አላህ ሆይ ግራ የገባቸውን ና በጨለማ ውስጥ የሚዳክሩትን ወደ ብርሃንህ:የጠመሙትን ወደ መንገድህ አምጣልን ♥️🤲
@እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@JamaalIbrahim-sy9ez
5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Zeineba-sq2bk
5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Pnice-uq3gs
5 ай бұрын
አሚን
@fathemafathema7476
5 ай бұрын
አሚንያርብ
@waseelajamal
5 ай бұрын
አራ ሚንበሮች ለታመልከች ክብር ይኑረቹ እንጅ ምንድነው ያማስታወቂየው ብዛት አራ ኡኡኡኡኡኡ
@abdulazizmohammed6188
5 ай бұрын
እባክሽ ሶፊ በግመል ይሄዳል የተባለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ምዕራፍና አንቀፅ ጠይቂውና ለጥፊልን !ወሳኝ መረጃ ይመስለኛል
@Hindiya-tl2pe
5 ай бұрын
@@abdulazizmohammed6188 ትቢተ ኢሳያስ
@b.6015
5 ай бұрын
የዛሬው ይለያል ከልጅነቱ ጀምሮ ያለው ትክክለኛ ፈጣሪ ፍለጋ ይገርማል እደት ተመስጨ እዳዳመጥኩት ባያልቅ ብየ ተመኘሁ አገላለፁ ሱብሀን አላህ
@DSM2030
5 ай бұрын
ማስታወቁያ ያማረረው ላይክ ያድርገኝ
@MadiMadi-j6s
5 ай бұрын
አሳልፊው
@rahemajehad8802
5 ай бұрын
Betam😊
@rokyarokya8206
5 ай бұрын
እኔ በማስታወቂያው ምክንያት ማየት አስጠላኝ በጣም ነው ያበዙት ማስቴወቂያውን አሰለቹን እኮ
@Zemuyetub
5 ай бұрын
@@rokyarokya8206 የዚህ ፕሮግራም አጋዥ ናቸው ላይቭ ላይ አትዩ ላይቩ ሲያልቅ ማስታወቂያውን እያሳለፋቹህ እዩ።
@LeilasedluSedlu
5 ай бұрын
የምን መማረር ነው ማሳለፍ እያለ
@slemaMeker
5 ай бұрын
ማሻ አላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምድሊላ ለበተሰቦች ግድያ እድሰጥልኝ ዱዋ አድርጉልኝ ❤
@MaRa-yx3zn
5 ай бұрын
ሂድያ ነው ውዴ እሚባለው
@emuyasmin5283
5 ай бұрын
ይመስለኛል ሂድያ ብላ ስትጽፍሽጎግል በራሱ የመሰለውን ይጽፋል እንጅ ተሳስታ አይደለም @@MaRa-yx3zn
@cgf8399
5 ай бұрын
አሏህይምራችዉወደቀጥተኛዉመንገድ ማሻአሏህአሏህጥናቱንይስጥሺ
@MaRa-yx3zn
5 ай бұрын
@@emuyasmin5283 ጠይብ
@SmilingBassGuitar-dp8dw
5 ай бұрын
ሒዳያ ነው ሚባል አላሕ ይወፍቅልሽ
@ZeenahZeenah-zv8uq
5 ай бұрын
በሳላምቴ ወንድም ና እሂቶች ጥንካሬ ረሴን ላዉጨላዉ እዉቀት ቀስመላዉ ዲኔን ያበላጣ አዉቀላዉ ወድጀላዉ ምትሉ በላይ ❤🎉
@toybatoyba5423
5 ай бұрын
ማስታወቂያ አታብዙ አትበሉ ይብዛላቸው ትግስት አድርጋችሁ ስሙ በማን ያስተዋውቁት እህት ወድሞቼ የሙስሊም ሚድያየለ ታገሱ❤❤❤❤❤❤
@ekramhassan7711
5 ай бұрын
አላህ ሆይ ሠለምቲወች ሢከፉቸው መፆናናትን በሁሉም ነገር ከጎናቸው ሁንላቸው ያረብ
@HikmaHikmaMizemil
5 ай бұрын
አሚን
@Mነኝያባቴልጂ
5 ай бұрын
❤
@melukongio5148
5 ай бұрын
ሱብሃን አላህ እኔም በልጂነቴ እናቴ ጋር ገቢያ አብሪያት ስሄድ እስላም ካበለ ቀኑ ዘነበለ ትል ነበር ግን ክርስቲያን ናት እሷ እውነተኛው ሄዳለች እኔ ዱኒያ ውስጥ ቀረሁ እውነቱን እያወቁ ማንበብ መመራመር ባለመቻላቸው እናት አባቶቻችን ሃይኖታችን ብንለቅ በምን ይሉናል ብቻ ይችን ምድር ይሰናበታሉ እኔ የማዝነው በተማረው ክፍል ማንበብ ማዳመጥ በሚችለው ሳይሆን ምንም የማያውቁትን ህዝቦች እየመሩ ገደል ሰለሚያገቧቸው ነው ሃይማኖት በውርስ ሳይሆን በእውቀት ቢሆን እስልምና የበላይ በላይ በሆነ ነበር
@SameraRose
5 ай бұрын
አሰላማ ሌኩኡም የኔ መንገድ ፕሮግራማቹ ጥሩ ነው ግህን ማስታወቂያቹ በዛህ 😳
@Koki-zu1dh
5 ай бұрын
እያሳለፍሽ እይ😅
@louatlouat8603
5 ай бұрын
እለፍ እለፍ እያልን ማየት እነሱም የገቢምጭስለሆነ ማስታወቂያ
@WesraAbdu123
5 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ ነበር የምከታተለሁ አሁን ግን አበዛችሁት ምን ጉድ ነው ማስታወቂያውን ብቻ አስተዋውቁ በቃ እያፏቀቅኩኝ አያለሁ መቸስ አልተው ማየቴን 😢
@muhamad3183
5 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ እዉነት ነዉ
@fatmah6936
5 ай бұрын
ማሻ አላህ ወዲማችን ጀግና ነህ ስታወራ ሲጣፍጥ ማስታወቂያ የምትሉ እኛ እያሳለፍን ማየት እችላለን ለነሱ ገቢያቸዉ ነዉ ልንረዳ ይገባል
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
5 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ጥረት ይግባህ የኔ ጌታ አላህዬ
@b.6015
5 ай бұрын
ሳምንት ሙሉ አይ ከባድ ነው የዛሬው ልብ ተጠልጥሎ ሊከርም ነው የሚጣፍጥ ታሪክ እህህህ እደት እደጣፈጠኝ ወላሂ ማርም እደዚህ አይጣፍጥ
@FeteyHussen
5 ай бұрын
ሶፊን የምትወድ በጣም ጎበዝናት የምትሉ ላይክ አርጉ ለኔ ጀግናናናናናናና ናትትትትትትትት
@Somaya1994
5 ай бұрын
ሡብሀን አላህ አላህ በዲኑሊይ ያጴናህ እኛም ሀቲማችን ያሣምርልን
@fatmah6936
5 ай бұрын
እህት እያሳለፍሺ እይዉ እኔም እደዚህ ነዉ የማየዉ ለነሱ ግን ገቢ ነዉ
@dohadoha8116
5 ай бұрын
ውይይይ እጂ እጂ ይላል ከአሰር ዴቂቃ በላይ ማሰታወቃ አረ ቢሰሚላህ
@yewelowa
5 ай бұрын
አሳልፊው እደኔ ታየሺውማ ያደክማል
@dohadoha8116
5 ай бұрын
@@yewelowa እያሳለፈኩ አዬሁት ግን ታሪኩ ሳጓጓ በአላህ
@BdHd-ee9lg
5 ай бұрын
አናደደንኮ ሁላችንም
@zeinebabdelkader9205
5 ай бұрын
ሶፊ አቀራረብሽ ቆንጂ ሆኖ ሳለ የተናገሩትን እንደገና የምትደግሚው ነገር ቃለ ምልልሱን አሰልቺ እያደረገው የመጣ ይመስለኛል
@FeteyHussen
5 ай бұрын
ኧረ በምን መንፅር አይተሺዉነው ለኔ ደም እነሱኳ ሊገልፁት ያልቻሉት አበጥራ ስታበራራ ነው የታየኝ በጣም ይጣፍጣል በስዋ አደበት ስታብራራዉ ወላሂ
@SeadaSeadi-ow3dg
5 ай бұрын
Yenem take new
@Solehime7162
5 ай бұрын
ማስታወቂያ በዛዛዛዛ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
5 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያፅናህ ግን ማስታወቂያ አታብዙበት
@FoziaYesuf
5 ай бұрын
አህለን ሶፊ ❤❤❤❤❤. ወንድማችን እንካን ደህና መጣህ ወደ ተፈጠርክበት ሃይማኖት. ❤❤❤❤ እውነት ፍለጋ ያለህ ጉጉት ሱብሃና አላህ. ❤❤❤. ክርስቲያን ወገኖቻችን የኔ መንገድ አዳምጡ ብዙ ትምህርት ታገኛላችሁ. ባይንልንም በደብ አንብቡቡት አላህ. ሂዳ ይስጣችሁ 😢😢😢
@taybatube194
5 ай бұрын
አሏሁ አክባር አሏሁ አክባር አሏሁ አክባር
@seidkase8283
5 ай бұрын
ያርቢ ያከሪም ላኢላሀ ኢለሏህ ኑረን ላኢላሀ ኢለሏህ ሸሀዳ አድርገን ከዚች እዱኔያ የምንወጣ ያድርገን አልሀምድሊላ አላ ዲነል ኢስላም አልሀምድሊላ ቀብለ ኩልሸይ ወልሀምድሊላህ ባደ ኩልሸይ ወልሀምድሊላህ አላ ኩሊ ሀል ያረብ 🤲
@zeinebabdelkader9205
5 ай бұрын
ሱብሃን አላህ አላህ መመራት የፈለገን ይመራል
@werwer2528
5 ай бұрын
እሕ ማስታወቃያውን ይሰለቻል በዛኮ
@lubabatube7975
5 ай бұрын
ማሻአላህ አላሁ አክበር የዛሬው ደግሞ ይለያል ምርጥ ታሪክ አላህ ይጨምርልህ በሥልምና ላይ ያፀናህ በዚሁላይ ይውሠድህ
@DSM2030
5 ай бұрын
የማስታወቂያው ጉዳይ ይታሰብበት
@jamelayesuf6479
5 ай бұрын
አላህ ለብዙወች ምክንያት ሁነህ ወደ ብርሀኑ የምትጣራ ያድርግህ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ajayibaahbab8979
5 ай бұрын
Ameeeeen yareb
@Mariam-c3p7r
5 ай бұрын
ያረቢ ማስታወቂያው ልብ ያፈሳል
@Bd-xi7pc
5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ኒእመተል ኢስላም
@الله-ذ8ل1ي
5 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አላህመጨርሻችንን ያሳምርልን ስለ እስላም እውነት ሀቀኛ መሆኑን ሰለመሠከሩ አላህ መገዱን ይምራቸው
@hayatabdulkader2301
5 ай бұрын
ሰላም ብያሁኝ ሚበሮች እንዲሁም ሶፌ ማሻአላህ ፕሮግራማቹ በጣም ቆንጆ ነው የኔ መንገድ ለብዙ ሰው የሂዳያ መንገድ ሆኗል በርቱ አላህ ይጨምርላቹ ማስታወቂያ ግድ ነው በርቱ ተመልካቾች በጉጉት ተከታተሉ ማስታወቂያውን ያብዛላቹ ግድ ነው ማስታወቂያ ጀዛኩሙላ ኸይር
@rahmt2392
5 ай бұрын
ያረብብብ አልሃምዱሊላህ እስላምናን ለወፈከኝ ጌታ ያኢላሂ
@muhammedtegegne7836
5 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ኒመተልኢስላም
@husseinadem9560
5 ай бұрын
ኧሮ ምን ድን ነው ማስታወቅያ ብቻ 🤗🤗
@AbdiJemal-nh2im
5 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ጉድና መከረ በኸለ እስልምነን ለሰጠህ አለህ ምስገና ይገበው የሚገርም በሰል አምሮና አስታሰሳብ አለህ ሰቶኸል ከተጠቀምከበት ብዙ እንደንታ የተምታታበቸው ሰዎችን ወደ እስልምና እደምታማጣ ጥርጥር የለውምና በርትታህ ደእወ አድርግለቻ አለህ ከንተ ገር ይሁን ሶፊ አለህ ሃየትና አፊያ ይስጥሽ
@SsA-nm4go
5 ай бұрын
ሱብሀነላህ እንካን በሰላም መጣህ ወንድማችን
@Sofiyasofi-ps8we
5 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም 😢 ይሄሁሉ ልፋት ግን በስተመጨረሻ ዬልብን እሚይ ጌታ ረበል ዓለሚን ሂዲያን ወፈቀው ያአላህ ክፍል 2 ቅዳሜ እስኪደርስ ጎጉቻለሁ
@saldinetube4261
5 ай бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን እንኳን ወደ ተፈጥሯዊ እምነትህ ደህና መጠክ በመቀጠል እህት ወንድሞች በትንሽ በትልቁ መላ አታብዙ ውለህ የምለው መላ ምን የህል ተፅዕኖ እንዳለው ተመልከቱ አላህ ዘንድ የለው እንደለ ሆነ ስለ በሰዎች ዘንድ እንኳን እኛ በሌሎች እይታ ምን የህል ተመኝ ለመሆናችን የሰየል
@Alhamdulilah37
5 ай бұрын
ሀቢቢ ወላሂ ወሬው አንጀት ያርሳል የኔ ጀግና ማሻ አላህ❤ አላህ ይጠብቅህ ❤
@مؤمناتم
5 ай бұрын
እኔኮ ሚንበርቲቪን የኔመንገድነዉ የምከታተለዉ ግንማስታወቂያዉ ብዛቱ አረቀንሱት ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡማስታወቂያ በዛ
@EmuHanan261
5 ай бұрын
ስፓንሰር ሁኒያቸው በነፃ ከዚያ ያለ ማስታወቂያ ይሰሩልናል
@مؤمناتم
5 ай бұрын
ይሻላል ብለሽነዉ እሽእሆናቸዋለሁ ክክክክክ@@EmuHanan261
@አልሀምዱልለህ
5 ай бұрын
ሱቡሀን አለሀ አለህ የምሰነው ዬለም ኡኰን ወደተፈጠርከበት ኢሰልምነ መለሰህ አለህ ለቡዙዎች በሰቢ የድርግህ❤❤❤🎉🎉🎉
@SaidaShow3
5 ай бұрын
ያአሏህ ታምር ይገርማል በቡዙ ወጣ ውርድ አስወጥቶ የጥያቄዋች ሁሉ መልስ ያለወ ዲነል እስላም አሏህ ወፈቅህ አልህምዱሊላሀ
@FantuGeremew-d2b
5 ай бұрын
ደስ የሚል መንገደኛ ሶፊ ግን ፕሮግራምሽ ላይ እንደዚህ አይነት በንፅፅር የሰለሙ ሰዎች የንፅፅር እዉቀት ያላቸዉ ሰዎች ብታቀሪቢ ጥሩ ነዉ
@LylaLyla-p6d
5 ай бұрын
የምወደው ፕሮግራም ነበር ግን ላቆም ነው ማስታወቄ
@qtrdoh2067
2 ай бұрын
ማስታወቂያው ሳያልቅ ኮመት አብቤ ጨረስኩ ቱ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወረኛ አትሉኝም
@AnwarradiserajeLera
5 ай бұрын
ድምፁ ኡስታዝ ያሲን ኑር ቁጭ መሸ አለህ ❤❤❤❤❤❤
@foziyayesuf4426
5 ай бұрын
ቁርጥ ኡስታዝ ያሲንን
@negutube
5 ай бұрын
ኧረ ኡስታዝ አቡ ያሲርን ነው እሚመስለው ድምፁ ኡስታዝ ያሲን ኑርን አይመስልም
@cgf8399
5 ай бұрын
ሱባሀንአሏህ አሏህየፈለገዉንይመራል የፈለገዉን ያጠማል አልሀምዱሊላሂአለድነልኢስላም🎉🎉🎉
@amenaMuhammed
5 ай бұрын
ኸይኢንሸአላህ ይሁሉማስታውቃቱቱቱ
@AminaMolaw-bt1it
5 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወዲማችን አላህ የመራውን ማንም አያጠመውም ና አላህ ሙስሊም አርጎ ይግደለን እኒም ሰለምቲነኝ ሶፊየ ስወዲሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@maymounaadam7297
5 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ኢነ አላህ የህዲ መይ የሻ❤❤❤❤
@እስቦርት
5 ай бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ ማስታወቂያ ይቀነስ ባይ በላይ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
5 ай бұрын
ገፋ አረጊው እደኒ ክክክ
@እረህመት-ዘ5ተ
3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ የሻውን ይመራል ማሻ አላህ ወንድሜ ነህ እድለኛ ነህ
@fjgdgg1538
5 ай бұрын
ማሻአላ. ሀቅን ፍለጋ ያረገዉ ነገር አላህ የፈለገዉን ዪመራል
@ahlimust1162
5 ай бұрын
ፈጣሪ ከፈጠራቸዉ ፍጡራን ሁሉ የሰዉን ልጅ አልቆና አክብሮ በመፍጠሩ ማሰብና ማገናዘብ የሚችልበትን ትልቅ አይምሮ የሰጠበትም ምክንያት ለዚህ ነዉ አንድ ሰዉ ንፁህ አይምሮዉን ብቻ በመጠቀም በማሰላሰል በማስተንተንና በመመራመር እዉነት ላይ መድረስና ማግኘት ይችላል።.. ሀቅን ለሚፈልግ ሁሉ አላህ አይምሮዉን ለዕዉቀት አስፍቶ ልቡንም ከፍቶ መንገዱን ይምራዉ 🤲..ኢንሻአላህ
@taibataiba9361
5 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ያጽናህ
@tewekeltuaellah6638
5 ай бұрын
መጀመሪያ ላይ ያለው ማስታወቂያ ብቻ ከ 10ደቂቃ በላይ ሹ??
@helimahelima5706
5 ай бұрын
አረ 12 ደቂቃ እኔሥ አሣልፍኩት
@sikosilo8413
5 ай бұрын
ላሀውለውላ ቁወተኢለቢላህ አኡዙቢላህ አላህይጠብቀን ከጥቁልናያረቢ
@kedoawol
5 ай бұрын
ማሻ አላህ ያፅናህ
@aynaiandethiopia4049
5 ай бұрын
❤ I can’t wait until next week what interesting journey to find Allah ❤ we the one group us Muslim we don’t not value our religion. This show is helping me to stringing my faith Allahmduliha!
@GdSy-ji2xj
5 ай бұрын
ውዶቸ ቁረአል አልገባቺሑ ካለ ነቅራ የሚለውን ፖኬጂ ገዝታቺሑ ቅሩ በቶሎ እዲቀሩ ያግዛቺሖል እኔ እሡ ነው ቁረአን እዲቀራ የረዳኝ እና ከጠቀመኝ ላካፍላቺሑ ብየነው አባታቺን ነቅራ ሢል አሥታውሦኝ ነው
@SameraAkml
5 ай бұрын
❤
@rashidmuhairi6102
5 ай бұрын
ሽኩራን
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
5 ай бұрын
ዬት ነዉ የሚገኛዉ በአላህ
@tewekeltuaellah6638
5 ай бұрын
ምንድነው ነቅራ?
@emuyasmin5283
5 ай бұрын
ወላሂ እኔ ቁርኣን ይከብደኝ ነበር ነቅራን ብሩን ልኬ ፓስወርዱን ሰጡኝ አንደ በሱ አከተምኩበት አሁን ሳልቸገር እቀራለሁ ቅጥቅጥ አድርጎ አስተምሮኛል 🎉🎉🎉🎉 በዛውም እኔም ሰለምቴ ነው ቢጻፍ አንድ መጽሀፍ ይወጣዋል አሰላለሜ😂
@Fatma-re5lp
5 ай бұрын
ሱብሀነ አላህ እደሀለም አለ አልሀምዱሊላ አለኒእመተል ኢስላም
@KsaKsa-gz4yz
5 ай бұрын
ማስታወቄያዉ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@Koki-zu1dh
5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@yewelowa
5 ай бұрын
አታምጣው ብለውአምጥቶ ቆለለው አለ ማስታወቂያው
@seadetube5367
5 ай бұрын
ውብ ገፆታ ውብ ዝምነት ውብ አገላለፅ ጀግንነት ያ ሰላም አቦ ረበና ይጠብቅህ ጀግናየዋ ❤❤❤❤❤❤❤
@ayshamohammed1969
5 ай бұрын
ማስታወቅያዉን እያሳለፋችሁ እዩ❤እንደኔ
@medinegni7792
5 ай бұрын
ማስታወቂያ በጣም በዛ በተረፈ ማሻአላህ በርቱ🎉
@mustefaabdeselam1280
5 ай бұрын
ደህና ቀርቶ ነበር ማሰተዋቂያው ከፕሮግራሙ በላይ ማሰተዋቂያው አሰልች ነው ተመልካች የሚቀንሰው የማሰተዋቂያ መብዛት ነው በዮቱፕ እንኳን ብትቀንሱት ምናለ መግቢያው ሲጀምር 11 ደቂቃ በዬመሃሉ ደግሞ 15 ደቂቃ እና በኢንተርኔት የምንጠቀመውን አሰቡን
@halaleGojoYoutub
5 ай бұрын
ልክ ብለሻል
@zinet4736
5 ай бұрын
ማሥታወቂያ ታበዛላችሁ በጣም ሰዉ እያሳለፈ ሲያይ ቪዉ ይቀንሥባችጛል
@KhayriaSoror-ny8tp
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሸረአላህ የኔመገድ አደኛ ሙሰሌም መሆን መታደልነው
@KhayriaSoror-ny8tp
5 ай бұрын
ሱብሀንአላህ የገረማል
@KamilJemale
5 ай бұрын
ሶፊ አቀረረብ ምንነው አበለሸሽ መስተወቂየውን አበዘሽ ስንል ጭራሽ አቀረረቡ ጣፈብሽ
@jamelayesuf6479
5 ай бұрын
እህቴ ማስታወቂያ ነው እስፕንሰር ሁኖ የሚደግፉቸው
@ismaelmohammed5148
5 ай бұрын
ፈትዋ ሰጭዎች አሁን ምን አደርገች ደግሞ ማስታወቂያ እኮ ግድ ነው ቲቪ ገቢ የለዉም ሴቶች እረ ተዉዉ 😂😂😂😂😂😂
@ZZZ-f1t
5 ай бұрын
በጣም ገራሚ ሰው ነው ማሻ አላህ
@zozo2808
5 ай бұрын
ሠብሀነላህ የአላህ ሥራ
@Fgdg-o9r
5 ай бұрын
Subahanallah Allah misgyana yigebawu Islam argo lefeteren
@AsdfZxcv-er6xf
5 ай бұрын
ማሻአላሕ
@LubabaAhmed-w1z
5 ай бұрын
አሏህያጥናህ❤ አብሽር❤
@Somer7719
5 ай бұрын
Yene menged best program. Thank you Sofi!
@GiasBd-qp3bu
5 ай бұрын
የዛሬው ደሞ ይለያል ወላሂ ምስጥ ብየነው ያዳመኩት ማሻአላህ አላህ የጽናህ የኔወንድም
@AlTamkeen-ot7zl
5 ай бұрын
እር ማስታወቂያው ያሰለቻል
@SusuLove-kn9cj
5 ай бұрын
ሱብሀን አላህ❤ አላህ በሰላም ያድርሰን ማነው እንደኔ ቀጣዩ part በጉጉት ሚጠብቀው በአላህ ፍቃድ🥰
@حوا-س7ل
5 ай бұрын
አሏህ ይምራችሁ ካፊሮች
@fatumamohammed1482
5 ай бұрын
ማሻአሏህ ሁሉንም አላህ ሂዳያ ይስጠው።
@user-wm6bc2ye1v
5 ай бұрын
masha Allah Tabarakallah
@ኡም
5 ай бұрын
ሱብሀንአላህ ያከሪም❤❤❤❤
@UtFy-w1z
5 ай бұрын
ኮሜንቶች ተረጋጉ ማስታወቂው የሚጠቅም እንጂ የሚጎዳ አይደለም የወሬ ጥማት ሁሉ ዝም ብላቹሁ ተከታተሉ
@fatimah9610
5 ай бұрын
Masha allhe sebehanllhe alilhamdu lilhe enken baslam wada denle eslam matehe wandemhen allhe edemena tana yasthehe yarab ❤❤
@HusenSaid-ig4nw
5 ай бұрын
Mashalah yealah eznt
@sumeetube331
5 ай бұрын
Almdullhh mashash alhh ❤
@abdulmalikburhan6738
5 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም ለብዙ ሰዎች ሰበብ ሆኖዋል ማሻአላህ
@ዮስራዩትዩብ
5 ай бұрын
በጎጎት እጠብቃለን ኢሻአላ
@fatumafatuma1689
5 ай бұрын
አህለን ወንድማችን አሏህ ፅናትን ይወፍቀህ
@ረህማ
5 ай бұрын
ማሻአሏህ
1:01:07
ሙሐመድ ሌላኛው አምላክ ይሠስለኝ ነበር! || የኔ መንገድ || #Yene_Menged || #revert || #prophet #muhammad #lord
Minber TV
Рет қаралды 38 М.
1:16:15
እኔን ጥገኛ... ልጄን ደግሞ በሽተኛ ...! || የኔ መንገድ || #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Minber TV
Рет қаралды 43 М.
0:11
#behindthescenes @CrissaJackson
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
0:14
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
6:22
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
27:29
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
DakPlay
Рет қаралды 4,8 МЛН
10:44
ምርጥ የሩዝ ፈታ አሠራር
ባትሪ ዩቱብ batri youtub
Рет қаралды 128
16:14
Ethiopia - ኤርትራ ስለኢትዮጵያው ጄኔራል፣ ግብፅና ሶማሊያ ተጋጩ፣ ጦርነቱ ከፍቷል፤ ረሀብ ተስፋፍቷል፣ እስራኤል ግብጽን አስጠነቀቀች
Feta Daily News
Рет қаралды 20 М.
50:49
ድንገት በገባሁበት ቀረሁ! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #revert #islamicfigure #fyp #fyptube
Minber TV
Рет қаралды 38 М.
1:09:34
እናቴ እና አባቴ ከዱኝ: ተሰድጄ ከገነባውት ቤት አስወጡኝ! | እንተንፍስ #23
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 119 М.
1:19:52
ከሱስ ባርነት... ወደ እስልምና ነፃነት! || የኔ መንገድ || Yene Menged || Journey to Islam || #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Minber TV
Рет қаралды 69 М.
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,7 МЛН
1:48:52
መርካቶ በዋልኩበት ልብሴ ሳኡዲ ገባሁ : እጅግ አስደናቂዉ መስዋዕትነት ! #migration #ስደት #ethiopia #sad #story @Ismail_Tekle
Meskot Tube
Рет қаралды 39 М.
13:07
Anchor News የብልጽግና ስራ አስፈጻሚ አባላት ስብሰባ፥ የወሎ ፋኖ አየር መንገዱን አስጠነቀቀ፥ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ዘመቻ፥ ኤርትራ ምላሽ ሰጠች
Anchor Media
Рет қаралды 12 М.
1:21:13
እናት በዚህ ልክ ጨካኝ ናት?||የኔ መንገድ||MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 200 М.
1:16:46
"አዛን" የአጋንንት መጥሪያ ይመስለኝ ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || ሚንበር ቲቪ Minber TV
Minber TV
Рет қаралды 57 М.
0:11
#behindthescenes @CrissaJackson
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН