የሁለቱ ግመሎች ወግ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 21,008

Minber TV

Minber TV

10 ай бұрын

ዛሬ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸይኻችን የመልዕክተኛውን (ﷺ) ተዓምራዊ ክህሎት በማንሳት በተለይ ከሰዎች አልፈው ከእንስሳት ጋር ስለነበራቸው ልዩ መስተጋብር የሁለት ግመሎችን ታሪክ በዋቢነት ነቅሰው ከኛ አንፃር እየቃኙ አብረውን ያመሻሉ! ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነህያ ዝግጅቱ እያሳየን በሚገኘው ጉዞ ወደ አላህ ንዑስ ቆይታው ለዛሬ የተውበት ፌርማታ ላይ አድርሶ ወደ ውስጣችን እንመለከት ዘንድ ስንቅ ያቀብለናል።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉 / @minbertv1
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 56
@assajod5093
@assajod5093 10 ай бұрын
ያረብ ልጆቸን ከምንም ነገር አተጠብቅልኝ አሊም አተን ፈሪ አቢድ አርግልኝ በሰላም አገናኘኝ እስቲ እናተም ዱአ አርጉልኝ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 10 ай бұрын
ልጅ ከናት ካባት ጋር ይደግ በድህነትም ቢሆን የተበጠሰ ግንኙነት ለልጆች መበላሸት ምክንያት ነዉ በዚ ዘመን ተራርቆ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነዉ።😢 አላህ ከልጆችሸ በሰላም ያገናኝሸ።
@seidibrahim-mx9ls
@seidibrahim-mx9ls 10 ай бұрын
@@reyuyenu340 4
@nuriyaahmedin4218
@nuriyaahmedin4218 10 ай бұрын
አሚን ሁላችንም
@marmes868
@marmes868 10 ай бұрын
Ameen, yenaynem, ye Muhammed s.a.w umma lejoch bemulu. Ameen
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk 10 ай бұрын
በመጨረሻ መሐመድ ፈረጀ ያናሳሐወ ናጥብ በጣም ጠቃሚ ናጥብ ነው ጀዛካላሁ ኸይር ወንድማችን የከወኑ ሞጎሰ በጣም ጠቃሚ ለኛ ሁሌም በእንቅልፍ ላይ ላለነወ ባጠቃላይ ሚንበር tv ጀዛኩሙላሁ ኸይር ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን ኢንሻአላህ ለአላህ ብዬ እወዳቹሀላሁ አቦ ከፍ በሉ❤
@SemiraHussen-zh3ix
@SemiraHussen-zh3ix Күн бұрын
Selelahu aleyehie woselem❤❤❤ fidake abie we umii yaresulelah❤❤❤
@remlatube
@remlatube 10 ай бұрын
ወንድም መሀመድ ፈረጅ ...... ወላሂ በጣም አከብርሀለሁ ካንተ ብዙ ገና ብዙ ማድረግ የምትችላቸው ነገሮች አሉ በርታልን 👉ነገሮችን የምታይበት እና የምትረዳበት መንገድ ደስ ይላል 👉የምታስረዳበትም ጭምር ... 👉ከወንድም ሁሴን ጋር ያላቹሁ መከባበር 👌 👉አባባ የአላህ ስወዳቸው እድሜና ጤና ይስጥልን የአለማቱ ጌታ🤲 👉ተምብሌን i like ሁለቱ ግመሎች ግን ማንም አይንካኝ ያለው ግመልን የወከለው ማሜ ነው ወንድም ሁሴን? kkk
@feraihewetkebede3942
@feraihewetkebede3942 10 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሁ ወበረካትሁ ወላሂ ማሻአላ ኡሰታሰ ጨዋታጨው አይጠገብም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያረብ
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 10 ай бұрын
በጣም ደንቀ ምረጥ ምሁር
@kasimaarsenal3450
@kasimaarsenal3450 10 ай бұрын
ሰ ዐ ወ my favorite
@asmamuhammed9343
@asmamuhammed9343 10 ай бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد الله يحفظكم ويطول عمركم يا رب
@sofyaseid-pc6xv
@sofyaseid-pc6xv 9 ай бұрын
ሱብሀን አላህ
@abdulbernegash1020
@abdulbernegash1020 10 ай бұрын
ማሻአላህ ይጨምርላቹ
@user-wk6yj6wo6g
@user-wk6yj6wo6g 10 ай бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም ልብ ይነካል ❤❤❤❤ ያረሡለላህ ሀቢቢ ❤❤❤
@fatmasaid2959
@fatmasaid2959 10 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ህይር
@fatumamohammed1689
@fatumamohammed1689 10 ай бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር አሏህ ሀያታችሁን ያርዝምልን ኸይር ስራችሁን ሁሉ አሏህ ይቀበላችሁ
@user-dk6st9sx2w
@user-dk6st9sx2w 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 10 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን ጀኧዛኩምአላህ ኸይር
@sofyaseid-pc6xv
@sofyaseid-pc6xv 9 ай бұрын
ሚንበሮች ጀዛኩም አላህ
@WodiwaHaji-nk9dm
@WodiwaHaji-nk9dm 10 ай бұрын
ሰ ዐ ወ ከራሳቸው በላይ ለሚወዱን ነብይ የአላህ ሰላም በአንቱላይ ይሁን የኔውድ ነበይ***
@hassenali6438
@hassenali6438 10 ай бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይር
@abidaseman3918
@abidaseman3918 10 ай бұрын
ameen yareb
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk 10 ай бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አላሁ መሰሊ አላ ነቢዪና ሙሐመድ ሰለላሁ ዓሌይሒ ወሰለም ያአ ሐቢቢ ያአ ረሱሉላህ❤
@sahleumer
@sahleumer 10 ай бұрын
ማሻአ አላህ መብሩክ አላህ እድሜ ና ጤና ይስጦት ኡስታዝ ። I am enjoy every Thursday thank you very much USTAZ JZK USA Seattle enjoy every Thursday. Thank you
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 10 ай бұрын
Me too from USA ጀዛኩሙላ ኽይረን
@subscrid7822
@subscrid7822 10 ай бұрын
መሸ አለህ
@Abc-do2zh
@Abc-do2zh 10 ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@habeshawit7709
@habeshawit7709 10 ай бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا
@user-qo8dn9ok2h
@user-qo8dn9ok2h 10 ай бұрын
አህሌን🎉🎉🎉
@user-ep8cx3yc2h
@user-ep8cx3yc2h 10 ай бұрын
ዋአለ ይኩምእሰላም ሸሕ ጀዛኩምላሕከይር
@amirmohammed3002
@amirmohammed3002 10 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ውዶች 👍👍👍
@osmanmohammed1656
@osmanmohammed1656 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hffhgd8615
@hffhgd8615 10 ай бұрын
أول من تسمى بمحمدٍ محمدُ الرسول الله
@habibagiragn
@habibagiragn 10 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከአቱሁ አሏህ ይጠብቆት ሼህና ❤❤❤
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 10 ай бұрын
Subehane allhe jazakalahyer
@user-pe6mq6oj1q
@user-pe6mq6oj1q 10 ай бұрын
መሻአላ
@user-hf4jp8ey7k
@user-hf4jp8ey7k 10 ай бұрын
አሠምአለህኩም ወረህማቱለህወበረከቱ
@user-mt1ji3xg8h
@user-mt1ji3xg8h 10 ай бұрын
As wr wb. Jazakumullahu keyran minber
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 10 ай бұрын
Taw beallah yeshek kutr stug emnegrachew aleg
@lemlemaragaw
@lemlemaragaw 10 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በፍል ውሃ መስጂድ የሚደረገው የተፍሲር ፕሮግራም ሴቶችን ታሳቢ ያደረገ አይደለም በአላህ ይሁንባችሁ ለሸሃችን አድርሱልን እኛም ማዳመጥ እንፈልጋለን፡፡ የኸሚስ ምሽት ሁሉም ፕሮግራሞች ማሻ አላህ በጣም ደስይላሉ አስተማሪ ናቸው በርቱልን ባረከላሁ ፊክ
@Medina-bu2co
@Medina-bu2co 10 ай бұрын
ሸሀችንእረጂምሀያትከሙሉአፈያጋር ጥርትያለችአቀዳይዘውእኛንምያሲየዙንምርጥሸሀችንስንወዴወት መውጂዱቢላመካን።
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o 10 ай бұрын
❤አሱሊውሰለምአለነብየና❤ሙሃመደ❤
@assajod5093
@assajod5093 10 ай бұрын
አሰላም አለይኩም
@user-wk6yj6wo6g
@user-wk6yj6wo6g 10 ай бұрын
ግን የት ናችው የኢስላም ልጆች ትንሽ ሠው ነው የሚታየኝ
@subscrid7822
@subscrid7822 10 ай бұрын
ወአለይኩም አሰለመ ዎራህመቱለሂ ወበራከቱሁ
@user-xv7jg5rb5u
@user-xv7jg5rb5u 9 ай бұрын
yena wiedoc ienkon dena mietcu seal tiegnag bietam dies belogal
@hffhgd8615
@hffhgd8615 10 ай бұрын
آدم لم يتوسل بمخلوق أبدا
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h 10 ай бұрын
አሰታራቂው ነብይ፣ሰለ፣አለ፣ወሰ፣ማዲሆቹ፣ መሐመድ ፣መሐመድ ፣መሐመድ ፣ደጉ፣ሰው ፣ እንኳን ለኡመቱ ለአውሬ የሚዋሰው።። የበረሐው መርከብ ፣የተባለው አሰደናቂው ፍጡር ዛሬ ጁመአ በአንዋር መሰጂድ ሲንጎማለሉ ሳያቸው፣ሸሐችን የተናገሩት ትዝ አለኝ።።ግመሉ እንኳን የነቢያችንን ቀድር ሲያውቅ፣እኛሳ፣፣፣፣፣ያሉት ሕሊናን የሚኮረኩር ጥያቄ ነው።።ጀዛኩሙሉ ሐይረን።። ኡሙ፣አሕመድ።
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h 10 ай бұрын
ነቢዩላህ ሙሳ፣በዋዲል ሙቀደሳ ሲጠሩ ጫማቸውን እንዲያወልቁ. ሲታዘዙ፣ራሕመተል ሊልአለሚን ብሎ የላካቸው፣ተአምረኛው፣ተወዳጁ ነቢየችን አርሹን ፣ያሰረገጣቸው በምድር የመካናየመዲና ተራሮች ጀበለኑር ጀበለሶር ጀበል ኡሑድ ሕያው ምሰክር ናቸው።ሰለዋቱ ረቢ አለይክ ያነቢየሏህ፣ቢአደደ ኩሉ መሕሉቃት ኢላ የውሚዲን። ጀዛኩሙሉሐይረን።።
@ahmedmohammad8857
@ahmedmohammad8857 10 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እስቲ ሌላውንም ቋንቋ ለመጀመር ሞክሩ አፋር ሱማሌ ኦሮሞ ሌሎችንም አሳትፉ ሀሳቤ ነው
@hffhgd8615
@hffhgd8615 10 ай бұрын
وأما حديث أن آدم توسل بمحمد ﷺ أو بحق محمد ﷺ هذا حديث موضوع غير صحيح، بل نبه العلماء على أنه موضوع لا صحة له، ولا أصل له، ولا أساس له
@yousraadam2327
@yousraadam2327 10 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ አልፍ ኸይር
@user-yt2lp6vt6b
@user-yt2lp6vt6b 10 ай бұрын
ሠላም አለይኩም
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 187 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН
አዉቃለሁ ብዙ ነገር እንደከበዳቹ
1:19
Hamza shifa
Рет қаралды 843
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 8 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 12 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 112 МЛН