እናት በዚህ ልክ ጨካኝ ናት?||የኔ መንገድ||MinberTV

  Рет қаралды 210,526

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
የኢስላም ልጆች የት ናችሁ 👍👍እስኪ እንያችሁ🌺🌺🌺
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 жыл бұрын
የኔቅን ሰብ አርጊኚ
@HusniNura
@HusniNura 9 күн бұрын
አለን ❤️❤❤️❤
@omer2111
@omer2111 2 жыл бұрын
ይሄን ኮመንት ምታነቡ በሙሉ!!! አቦ አላህ ሀጃቹህን ይሙላላቹ🤲🙏
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 2 жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 2 жыл бұрын
አሚን አሚን
@zenat617omer9
@zenat617omer9 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረቢል አለሚንን
@mekiyatemem87
@mekiyatemem87 2 жыл бұрын
አሚን
@zabeebaaazabeebaaa8160
@zabeebaaazabeebaaa8160 2 жыл бұрын
አሚን
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 жыл бұрын
የሰማይን በር ያንኳኳ ሳይከፈትለት አይቀርም በዱዓእ በርቱ ነቢያችን ﷺ ♥️
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 2 жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@zmyoutube
@zmyoutube 2 жыл бұрын
ሰ ዐ ወ
@Gonder240
@Gonder240 2 жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም❤️ልክ ነው
@tnagnewjobeze2854
@tnagnewjobeze2854 2 жыл бұрын
ሠ አ ወ
@jamomar7350
@jamomar7350 2 жыл бұрын
saw
@maryammohammed379
@maryammohammed379 2 жыл бұрын
ማነው ለሰለምቴወቹ ለይት ያለ ፍቅር ያለው እንደኔ አላህ ይጠብቃችሁ
@እራህሚየውሎዎቀበጥ
@እራህሚየውሎዎቀበጥ 2 жыл бұрын
እኔ ወላህ
@maryammohammed379
@maryammohammed379 2 жыл бұрын
@@እራህሚየውሎዎቀበጥ ለይት ባለ መልኩ ነው እማያቸው
@zabeebaaazabeebaaa8160
@zabeebaaazabeebaaa8160 2 жыл бұрын
እኔም
@zabeebaaazabeebaaa8160
@zabeebaaazabeebaaa8160 2 жыл бұрын
@@maryammohammed379 እኔም ወላሂ
@ህልሚንለመኖርየምሮጥ
@ህልሚንለመኖርየምሮጥ 2 жыл бұрын
ከኛ በላይ አላህ ይውደዳቸሁ እንኩንም አላህ ወደተፈጠርንበት በለሰን አልሃምዱሊላህ
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 2 жыл бұрын
ያማሬ ድን እኮነው ድናችን አልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 жыл бұрын
ሸሀዳ ሲያዝ ያለውን ስሜት መግለፅ /ለማስረዳት እጅግ ከባድነው እኔ በደስታ በእባ ተራጭቻለው😭💞👌 ሱበሀን አላህ ሰው እስልምናን ወደተፈጠረበት እምነት በተቀበለበት ይሄ ሁሉ ስቃይ 🤔 ጥሩ ጓደኛ ወደጀነት ይመራል መጥፎ ጓደኛ ወደእሳት ይመራል ያንን ደሞ ከአይመን ተገዝባለው እዲህ አይነት ጓደኞች ያብዛልን
@FedlaDiltata
@FedlaDiltata 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsmaReed-d5i
@AsmaReed-d5i 5 ай бұрын
ማሻ አላ
@Weynshe
@Weynshe 6 күн бұрын
🌹🌹💐💐💐
@amitube461
@amitube461 2 жыл бұрын
መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉ ብለዋል ዉዱ ነብያችን #ሙሀመድ_ ሰለላሁ _ዓለይሂ _ወሰለም
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 2 жыл бұрын
ስልላህ አለሂ ወሠለም
@حليمةزين
@حليمةزين Жыл бұрын
የአላህ ጨካኝ አላህ ልቦና ይሥጣቸሁ ካፊሮቸ የውሽት እምነት ይዛቸሁ ስው ትደበድባላቸሁ ወደውነት አላህ ሂዳቸሁን ይሥጣቸሁ
@makuhmahmd3153
@makuhmahmd3153 8 ай бұрын
ስ አ ወ ❤❤❤
@RaihanRaihana-bp6mq
@RaihanRaihana-bp6mq 11 күн бұрын
fidake abi we umi yaresulellah😢😢😢😢😢
@emuabukiemuabuki5224
@emuabukiemuabuki5224 2 жыл бұрын
ማስታወቂ በዛ የምትሉ ተመልካቾች ታገሱ እያሳለፋችሁ ተመልከቱ ሚንበር ቲቪ አምሮ ለኛ የሚደርስ በማስታወቂያወች ድጋፍ ስለሆነ መቀነስ አይችሉም
@Samera-zl2ju
@Samera-zl2ju 10 ай бұрын
በጠም፣በዘ
@Tተስፈኛዋ
@Tተስፈኛዋ 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ውይ
@medinaseid-sq9qw
@medinaseid-sq9qw 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ አለም በሙሉ በኢስላም ትደምቃለች።
@Hነኝየማሚየቀለጤእማሂወቴ
@Hነኝየማሚየቀለጤእማሂወቴ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@jmela5844
@jmela5844 10 ай бұрын
እሻአላህ
@RahmiBintislam
@RahmiBintislam 9 ай бұрын
ኢንሻ አላህህ🎉🎉🎉🎉❤❤
@HahaUsushs
@HahaUsushs 6 ай бұрын
እንሻአለህ
@EeEe-q9j
@EeEe-q9j 8 күн бұрын
ኢንሻአላህ
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 жыл бұрын
አህሌን የኔ መንገድ ተመልካቾች እንኳን ለዛሬዋ ቀን አደረሳችሁ ጉሉ አልሀሙዱሊላህ በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ነዉ
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
አው አልሀምዱሊላህ
@jujuwolloyewayoutube5252
@jujuwolloyewayoutube5252 2 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህአለኩሉሀል
@asiyaumer9497
@asiyaumer9497 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ማማየ በጣም🌷🌷🌷🌷✌️👍👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 2 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን የኔ ምንገዶች ማነዉ እንደኔ የኔምንገድ ፕሮግራም የሚመቸዉ 👍👍👍👍👍😍😍😍😍
@sikosilo8413
@sikosilo8413 2 жыл бұрын
ምርገዶች😅
@mukamilkadr6765
@mukamilkadr6765 2 жыл бұрын
indene manimmi ba guguti yitabikali biye alasibimmi
@faizanuru4931
@faizanuru4931 2 жыл бұрын
ene😍😍
@Zehara-oi7lf
@Zehara-oi7lf 2 жыл бұрын
Ene habibty
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 2 жыл бұрын
አረ እኔም በጣም ነው በጉጉት ነው ምጣቢቃዉ
@الحمدللهوشكرلله-غ3ش
@الحمدللهوشكرلله-غ3ش 2 жыл бұрын
ውይ ማስታወቂያችሁ እንደት እንደሰለቸኝ አ ታ ብ ዙ ትትትትት ቀንሱልን ፍትህ ለተመልካቾች
@halimatube2299
@halimatube2299 2 жыл бұрын
በጣም
@mahirali5166
@mahirali5166 2 жыл бұрын
እያሳለፍክ ማየት ትችላለህ እኮ እነሱ እስፖንሰር ካላገኙ በዘላቂነት በቀጠል አይችሉም
@FedlaDiltata
@FedlaDiltata 10 ай бұрын
😂😂😂
@ፈትያ-ለ1ዠ
@ፈትያ-ለ1ዠ 9 күн бұрын
እኔ እየሰለፊኩ ነዉ የመያዉ😂😂😂😂😂😂
@EeEe-q9j
@EeEe-q9j 8 күн бұрын
ያሳለፋችሁ😢😂😂እኔያሳለፍኩነው😂
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 жыл бұрын
እደለኛ ማለት ሙስሊም ሁኖ መወለድ ነው የእድለኛ እድለኛ ማለት ደግሞ ሙስሊም ሁኖ መኖር ነው የእድለኞች አድለኛ ግን ሙስሊም ሁኖ መሞት ነው አላህ ሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራል መጨሻችንን ያሳምርልን
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አርጊኚ
@saraali4196
@saraali4196 2 жыл бұрын
አሚንንያረብብብ
@halimabetadem155
@halimabetadem155 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@roziyoutube7277
@roziyoutube7277 2 жыл бұрын
Amiin
@helimahelima5706
@helimahelima5706 2 жыл бұрын
አሚንንንንን ያረበል አለሚን
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
እኔ ወሏሂ የሰለምቴዎች ፈና እኮ ያስለቅሳል እኛ በስልምና ተወልደን የት ነው ያለነው
@sartt7576
@sartt7576 2 жыл бұрын
በጣም
@RehanaA-d4q
@RehanaA-d4q 10 ай бұрын
እዉነት ግን የት ነን እኛ ሙስሊም ተብየወቹ የኔ ቢጤ ምን እየሰራን ነዉ
@habibaredi8201
@habibaredi8201 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ!! ታሪክህ በጣም ይገርማል የአይመን ቤተሰቦች አላህ ይባርካቸው። ሁላችሁንም በጀነተል ፊርዶስ አላህ ይሰብስባችሁ🤲🤲🤲 ቢላል ብዬሃለው።
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@abdifekadu6752
@abdifekadu6752 2 жыл бұрын
አሚን አመሰግናለው
@amirelemo9743
@amirelemo9743 2 жыл бұрын
Ameen Yaa Rabb
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
አለሀምዲሊላህ አልሃምዱሊላህ ደስ ሲል አላህ ያፅናህ ያረብ ምንኛ መታደል ነው
@foreverinmyheartalwaysonmy732
@foreverinmyheartalwaysonmy732 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግና ነሄ አላህ ይጨምርልህ ብርታቱ ይወፍቅህ ያጠክርህ የጀነት ባላቤት ያድርግህ
@እራህሚየውሎዎቀበጥ
@እራህሚየውሎዎቀበጥ 2 жыл бұрын
ሶፊየ የኔ ልእልት ሰውዲሺ ከአነጋገረሺ እሰተ አለባበሰሺ ማሸአላህ ነሺ 😘😘😘😘😍😍😍
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አርጊኚ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል? kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
@munaali2129
@munaali2129 2 жыл бұрын
Tkekel, mashaAllah Hulu manwan wded
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
ሱብሃንአላህ አጂብ ነው ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ነው በውድ ዋቃ ውድ ቦታ የሚቸረው ሀቂቃ የብዙ የሰለሙ እህት ወንድሞቻችን ታሪክ እሄው ነው በትክክል ከችግር ቡሃላ መቾት አለ አብድረህማን ውዱ ወንድማችን በጀነተል ፊርደውሲል አዓላ መችትችት ያለቦታ ይወፍቅህ በዱኒያም የተመቻቸ ሀያት ይለግዝህ ያባባ የአልረህማን ባሪያ በርታ አላህ በዲንህ ያፅናህ ብርቱ ልጅ ነህ ማሻ አላህ ኑርህ ፊትህ ላይ ይፈሳል አልሀምዱሊላህ የእነ አይመን ቤተሰቦችም አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው ያረብ ፊአማኒላህ ውዶቼ
@abdifekadu6752
@abdifekadu6752 2 жыл бұрын
አሚን ጀዛከላ ከይረን
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል? kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 жыл бұрын
አህለን ወሰህለን ሶፊዬ 😍😍😍 የኔ መንገድ ፕሮግራም ምርጥ ግን ማስተዋቂያ ቀነሱልን ፕሊስስስስስስስስስ#ሱበሃን አላህ የሰለምቴዋች ፅናት አጃኢብ ነው ።
@imhntube1156
@imhntube1156 2 жыл бұрын
አው ምን እናራገለን አላህ ሳብሩን ይስጣን
@sarayemamtube5371
@sarayemamtube5371 2 жыл бұрын
አወ በዛ
@Rak-lu7cx
@Rak-lu7cx 2 жыл бұрын
አሳልፊ እና ይምእዪ ማማዬ እንሱም እስፓሰር ወይም አጋር ሰለሚያስፈልጋቸው ነው
@zeyba2557
@zeyba2557 2 жыл бұрын
Asalifo mayet yichalal sponeserma yegid new yajema egna magez banchil bezih yitekemulin alay yistachew mashealah
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 2 жыл бұрын
@@sarayemamtube5371 yagere lj
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
እስልምና በማስተማርና በማስረዳት ነው ወዴ እስልምና የምንጣራው ካፊሮች ዴግሞ በጉልበት ያስገድዳሉ አላህ ያጠመመውን ማንም አይመራውም አላህ የመራውን ማንም አያጠመውም አልሀምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኢስላም
@bintmuhammadabayeiloveyous3640
@bintmuhammadabayeiloveyous3640 2 жыл бұрын
በትክክል
@ሁሴንነኝየሐራው
@ሁሴንነኝየሐራው 2 жыл бұрын
ትክክል
@ezaethiopia2266
@ezaethiopia2266 2 жыл бұрын
ስንት ሰዎች ይኖሩ ይሆን ሰልመው እስልምናን ተቀብለው ይህን ሁሉ በቤተሠቦቻቸው የሚደርስባቸው የቅጣት ፈተና ማለፍ አቅቶዋቸው ያልቻሉ እስልምናን የተው ይህን ያማረ የመጨረሻዋን ጣፋጭ ህይወትን ያማለጣቸው ስንቶች ናቸው። እንዚ ከ100/20 ብቻ ናቸው ፈተናውን የተወጡት። እኔ የማውቃቸው ብዙ ናቸው መስለም ፈልገው ሰልመው ፈተናው ማለፍ ያልቻሉ ፈተናውን የፈሩ በጣም ብዙዎች ናቸው። ወላሂ አላህ ያቅልልላቸውና የዚህን ጣፋጭ ህይወት ተቋዳሽ ያድርጋቸው።
@elias9819
@elias9819 2 жыл бұрын
ጨካኝ.... ብላቹ ርእስ ከምትሰጡት ሌላ ቃላት ብትፈልጉለት መልካም ነበር እናት ሁሌም እናት ናት ፕሮግራማቹ ባታጋኑትም ይታይላቹሀል ከ ቤተሰብ ጋር የበለጠ ቅራኔ መፍጠር ነው
@ebrahimnesran1210
@ebrahimnesran1210 2 жыл бұрын
ሐቅ ይውጣልሕ ወንድሜ
@IslamicdaawaQuran
@IslamicdaawaQuran 2 жыл бұрын
*እና ትክክል እኳ ነዉ ከእምብራቷ የዉጠዉን ልጅ እንደዝህ ከአፍንጫ ደም እስከምፍስ ድረስ እናት እያየች እንዴት ጫካኝ አትበልም ግን ወለህ ሰቃጠጣኝ*
@mdjamel103
@mdjamel103 2 жыл бұрын
ተቃጠልክ አይዞኝ ከሃዲ ከፊር
@muhsin3961
@muhsin3961 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ነህ በሶ እይታ ልጅ ወደሳት ነው የሄደባት አላህ እሱአንም ይምራት የኛንም ሀቲማ ያሳምርልን
@ከድጃ-ደ5ዐ
@ከድጃ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
@@mdjamel103 ይህ ሁላ ስድብ ከአንድ ሙስሊም አይጠበቅም አላህ የህዲክ ብለሽ ማለፍ አትችይም??
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
በእንባ ነው የጨረስኩት ለእኛም ጥንካሬን ይሰጠናል ምንም ማንም ቢያስቀይመን ተስፋ አለመቁረጥን ያስተምራል አላህ ያበርታህ የኔ ወንድም እርጋታህ የሚደነቅ ነው አላህ ቤተሰቦችህን እስልምናን ይስጥልህ
@ሰሚራደረበ
@ሰሚራደረበ 2 жыл бұрын
መሻ አላህ አጠያየቅሽ ሶፋ ምርጥ ጋዜጠኛ በርች አላህ ይጠብቅሽ
@fozitube4459
@fozitube4459 2 жыл бұрын
ኧረ በአላህ ማሥታወቂያዉን ቀነሥ አድርጉት ዉይ ከልጁ ታሪክ በላይ ማሥታወቂያዉ ለመሥማት ያሠለቻል😞😞😞😞😞
@منثبتعبرحم
@منثبتعبرحم 2 жыл бұрын
ክክክ ለምን አሰልፈሽ አተይውም መስተውቂየ አልሰመሚ እኒ አሰልፊ ነው የመየው
@fetihassen9317
@fetihassen9317 2 жыл бұрын
በትክክል 8ደቂቃ ሁሉ ማስታወቂያ ይደብራል
@fozitube4459
@fozitube4459 2 жыл бұрын
@@fetihassen9317 ወላሂ በጣም ይሠለቻል
@ፈቲነኝየድንተማሪ
@ፈቲነኝየድንተማሪ 2 жыл бұрын
ትክክል
@ebrahimnesran1210
@ebrahimnesran1210 2 жыл бұрын
ምን ችግር አለው ወደፊት አሳልፉት አዩ ምነው በቲቢ ነውእንዴ ምታዩት
@ainshafentaw1383
@ainshafentaw1383 2 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ቤተሰብ እነ አይመን አብዱ ረህማን እንኳን ወደ ተፈጠርክበት መጣሆ
@zeharaewunetu2096
@zeharaewunetu2096 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ሰለምቴዎች አሏህ ፅናቱን ይስጠን ለሁላችንም
@sanimohammed70
@sanimohammed70 2 жыл бұрын
ሱፊን ማነዉ እዳኔ ያሚወደት❤🤲🤲
@ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ
@ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ 2 жыл бұрын
ሰለምቴዎች አንዳንድ ታሪካችሁ ያስለቅሳል😢😢
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ አላህ እጥፍ ድርብ ያድርግላቸው ምንዳቸውን ያረብብብ
@enattube1181
@enattube1181 2 жыл бұрын
😢❤
@rahmaabdo8512
@rahmaabdo8512 2 жыл бұрын
አላህ አክበር አላህ ያፅህ የኔ ጀግና ወንድም ብርታቱን ይስጥህ እናትህን ይምራቸው
@emuzakiremuzakir5306
@emuzakiremuzakir5306 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ አላህ በእምነትህ ያፅናህ
@ሰዬነኝ.ስደትኘወ
@ሰዬነኝ.ስደትኘወ 2 жыл бұрын
ማሻ አለህ ወድም አብድረመን ስም ረሱ ደስስስስ ሲል ኡኳን በደነ መጠህ ደሞ ዎጠት ነህ አለህ ሁለችንም ቀጥተኘውን መኒገድ ይምረን አለህ በጀነታል ፊሪዶስ ይሰበስበን እኒሽ አለህ አለህ ምን ይሰነወል ወለሂ ጉሉ አሚንንንንንን
@mahbobahmahbobah
@mahbobahmahbobah 2 жыл бұрын
አሚን አሚን
@seidseya8473
@seidseya8473 2 жыл бұрын
አንተ እድለኛ ሰው ነክ አላህ መጨረሻህን ያሳምረው እናትህንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት ሞርጥ ጓደኞች አሉክ እነሱንም ጥሩ ቦታ ደርሳቹ የምናይ ያርገን ብሮ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለው
@keribintbaba3489
@keribintbaba3489 2 жыл бұрын
ቢስሚላሂ ብዬ ልጀምረው ፕሮግራሙ ባያልቅ ብዬ የምጓጓለት ብቸኛው ፕሮግራም የኔ መንገድ😊ስለሆነ
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 10 ай бұрын
የዛሪነዉ እዴ በአላህ ዞሮብኛል እኮ
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ ወዶመረጠህ ሰለምቴወች ብልሆችና አስተዋይወች ናቸው ማሻአላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@امماهيراسن
@امماهيراسن 2 жыл бұрын
ሰለምቴወች ልዩ ናችሁ ለኔ አላህ ይጠብቃችሁ
@mesalih8063
@mesalih8063 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ምን ያማረ ፅናት ነው ማሻ አላህ ለአላህ ብየ ወደድኩህ አላህ ያፅናክ በድነል ኢስላም
@laylasayed5809
@laylasayed5809 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የኔ እናት ሰለምቴናት ወላሂ በጣም በጣም ብዙ ነገር ደርሶባታል ግን አልሃምዱሊላህ ዛሬ በልጆቿ አርፋለች በቂም ባይሆን አንድቀን እኔ እናቴ አይማኖቴን ብቀይር ምን ትያለሽ አልኳት አላህ ሰብሀነዉ ታለ ይቅር ይበለኝ እኔ የጠየኳት ከአባቴ ስለተፋታች ወደ ክርስትና ትመለሳለች ብዬነበር እሷግን ወላሂ ማናቹም አይማኖታቹን ብትቀይሩ ወላሂወላሂ የኔልጅ አይደላቹ በፍፁም አላቃቹም ከእስልምና ዉጪ አይማኖት የለም ሁሉንም አይማኖት ገብቼበት አይቼዋለዉ እደእስልምና ዉፍ አይማኖት የለም አለችኝ እኔቴ አላህ እድሜና ጤና ከነሙሉ አፊያ ይስጣት ዱሀ አድርጉላት የአላህ ባርያወች ሆይ
@Lubaba-v6q
@Lubaba-v6q 2 жыл бұрын
አላህ እርጅም እድሜ ይሰጥልሺ ተካባካቢያት
@myoutube1806
@myoutube1806 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላቸው ጀግና እናት አላህ የልብ ኢማን ስቶቸዋል ተንከባከቦት እህቴ እድለኛ ናችሁ
@fatooma9063
@fatooma9063 2 жыл бұрын
Jezakalahiheyir
@Weynshe
@Weynshe 6 күн бұрын
💐💐💐
@መካይቱብመካይቱብ
@መካይቱብመካይቱብ 2 жыл бұрын
ስላማሊኩም የኔምገድ ተከታታይወች በሙሉ አገራችንን ስላምአላህያርግልን ያረብ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አርጊኚ
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 2 жыл бұрын
ሀቢቢ አላህ ያጠንክርህ አይመንናቤተስቦቻችሁ በጣም የተባረካችሁ አላህ ያደላችሁናችሁ ምክንያቱም ደግነት መታደል ነው አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፍለው
@amirelemo9743
@amirelemo9743 2 жыл бұрын
Ameen Thanks
@hayubint.mohammed3864
@hayubint.mohammed3864 2 жыл бұрын
መረሀባ የኔ መንገድ የምወደው ፕሮግራም ነው አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመው አላህ ያጠመመውንም ማንም አያቀናው 🙏 በርቱ ብዙወች እውነተኛውን መንገድ እየገቡ ይገኛሉ ኢንሻ አላህ one day me ቢኢዚኒላህ እመጣለሁ❤🤗🙏
@mkyfi.947
@mkyfi.947 2 жыл бұрын
ሱብሀነ አላህ አሏሁ አክበር ማሻአላህ ጀግና ነህ በጠም ነው ያሳዘነኝ ያርብ የኔ መንገድ በርቱልን ጀዛኩም አላህ ኸይርን
@AhmedMohammed-mi9vm
@AhmedMohammed-mi9vm 2 жыл бұрын
የኔ መንገድ ጥሩ ፕሮግራምነው ከጨለማ ወደብርሀን ሰዎች ሲመጡ ኢስላም ምን ያክል ውድ የአላህ ስጦታ እንደሆነ ተግባራዊ ትምህርት የሚያስጨብጥ ፕሮግራም ነው በተለይ ሙስሊሙ በዱንያ ፍቅር በዘቀጠበት ሰአት ከእምነቱ በላይ ለገንዘብ ዋጋ በሚሰጥበት ሰአት የዚህን አይነት ትምርት ትውልድን ይገነባል።
@ነኝየሙስሊምልጅ
@ነኝየሙስሊምልጅ 2 жыл бұрын
የኔ ውብ ውብ ናክ የተዋባውን እምናት ናው አላህ የወፈቀክ በርታልን
@emumuaziemufatumeemumuazie6648
@emumuaziemufatumeemumuazie6648 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ወንድማችን እንኳን ወደብቸኛው ሀያሉ ህያው የሆነው ጌታችን አላህ ብቻ ሚመለክበት የእስልምና ጎዳና መጣህ✅✅👍👍👍
@madiiyoutube2926
@madiiyoutube2926 2 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ አይዞህ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ ሰለምቴወች እንኳን ወደትግክክለኛው ምንገድ መጣችሁ አልሀምዱሊላሂ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ 2 жыл бұрын
ያበርታህ ወድሜ በጣም በመስለም ምክኒያት የሚደርስ ባችሁ ጫና ያበርታችሁ፣
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zuzubintebaba1954
@zuzubintebaba1954 2 жыл бұрын
ሱብሃን አሏህ ወልሐምዱሊላህ ወላኢላሃ ኢላላህ ወሏሁ አክበር 💘
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድም አብድራህማን አላህ ያጠክርክ ከዚም በላይ ቤተሰቦችህን አላህ ኢዳያ ይስጥልክ አብሽር
@DDd-x5b
@DDd-x5b Жыл бұрын
ወላሂ ሰለምቴዎች ጠንካራናቸው እኛ አኛስ የት ነን አላህ አድሎ እስልምናን አድሎ ሰጥቶን አላህ ያዘዘን የማተገብር አላህ ጠንካራ ባሮች ያድርገን አሚንንንንንን❤❤❤❤❤❤
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 жыл бұрын
ሶፊ ግን አንድ አስተያየት ልስጥ ራሴን ወክዬ ስጠይቂ ከመጀመሪያዉ እስከ መጨረሻዉ ቢሆን ቆንጆ ነዉ በፊት እንደዚህ ነበር የምጠይቂዉ ታሪኩም አይዘበራረቅም ላዳማጭም ጥሩ ና እንዲገባን ይሆናል አይዘበራረቅብንም ሶፊዬ ስሞትልሽ አስተካክሊልን በአላህ በጣም የምወደዉና የምከታተለዉ ፕሮግራም ነዉ ሶፊዬ ኮሜቴን አንቢቢልኝ
@sameerasameera8996
@sameerasameera8996 2 жыл бұрын
ማሻአላህህህህህህህህህህ ደስ ስል አላህ ይጨምርልህ ሀቂቃ ደስ ስል🌹🌹🌹🌹🌹
@rihannegasiali5997
@rihannegasiali5997 2 жыл бұрын
ያረብ ይህፍዘክ ረበና ይህዲ ኩሉ በኒአደም ፊ ኩሊ መካን ወድሚ አላህ ካቲማን ያሳምርልክ
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏሁ አክበር በመጀመሪያ እንኳን አሏህወደቀጥተኛው መገድ መራህ ወድም አብዱረህማን አሏህ ያጵናህ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
አብሽር አላህ በናትክ ያስደስትክ ያረብ እነ አይመንንም ኸይር ጀዛእ ይክፈላቸው ያረብ
@amirelemo9743
@amirelemo9743 2 жыл бұрын
Ameen
@nurayoutepap2128
@nurayoutepap2128 2 жыл бұрын
ተመከራው መብዛት የልጁ ጥናት ማሻአላህ ብሪታቱንይስጥህ
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 2 жыл бұрын
ልጁ እርጋታው ደስ ይላል ማሽ አላህ አላህ ይጠብቀው ሁላችንንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን መጨረሻችንንም ያሳምርልን
@mekiyamohammed2785
@mekiyamohammed2785 2 жыл бұрын
ሱብሀነሏህ ከሌላ እምነት የሚመጡ ጥንካሬ ያቼው ያስቀናል ማሻአላህ ተባረካላህ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ 2 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ ኢስላምን ለወፈቀን ጌታ አላህ ያፅናህ ወንድሜ እኛንም ያፅናን ችግርህ ይገባኛል ሰለምቴ መሆን ብዙ ፈተና አለው አላህ ያፅናን ለቤተሰቦቻችንም ሂድያውን ይስጣቸው በራህመቱ በርግጥም ከችግር በሆላ ምቾት አለ ኢንሺአላህ
@lulululu8405
@lulululu8405 2 жыл бұрын
🌹💔
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
አሚን
@sofiyabilal7712
@sofiyabilal7712 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ወዶሀን ሷሊህ ሚስትና ልጆች ይስጥህ ለቤተሰብህም ህዳያ ይስጥልህ አሚን❤❤❤❤❤
@amiramohammed5795
@amiramohammed5795 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጠንካራ ነህ አላህ ይጨምርልህ። አማና አማና ዱዐ አድርግ ለልጆች ሕዳያ ይስጣቸው
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻ አላህ ሀያው ደስ ሲል አገቱን የደፋ ነው እስልምና እንደዝህ ኑር ያላብሳል አልሀምዱሊላህ ያረብ አለኒመተል ኢስላም 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳
@حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث
@حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث 2 жыл бұрын
ማስታወቂያው በዛ ከቻላችሁ ቀንሱልን በተረፈ በርቱ
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 2 жыл бұрын
እኔ የምር በዝቶብኛል
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك 2 жыл бұрын
ስፖንሰርናቸው ግድነው እያሳለፍችሁ እዩ እስፖንሰር ከለለ ማየት አንችልም
@استغفرالله-س3ه
@استغفرالله-س3ه 2 жыл бұрын
አሳልፊው
@zeyba2557
@zeyba2557 2 жыл бұрын
Masalef new esponserunma yabzalachew
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 жыл бұрын
@@الهمافتحليابوابرحمتك ትክክል
@odahkcha2007
@odahkcha2007 2 жыл бұрын
ርእሱን ቀይሩት እናት መቼም እናት ናት ያለማወቋ ነዉ አሏህ ይበለዉ ኢንሻአሏህ አሏህ ሂዳያ የሰጣት ቀን የሚሰማትን ፀፀት ማንም ሊሰማዉ አይችልም በወቅቱ የሚመለስላት መስሏት ነዉ አሏህ ሂዳያ እናዲሰጣቸዉ ዱዓእ እናድርግላቸዉ ለቀሪ ቤተሰቦች ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ አሏህ በእስልምና አንተንም እኛንም ያፅናን ካቲማችንን ያሳምርልን ። ርዕሱን ቀይሩት እባካቹ !! الحمد لله على نعمة الإسلام ☝️
@hidayajemal1473
@hidayajemal1473 2 жыл бұрын
አላህ በዚህ መንገድ ላይ ያፅናችሁ ማሻአላህ ቤተሰብ የሚነግረን ሙስሊሞች አራጆች ናቸዉ እያሉ ነው የሚገርመዉ በተቃራኒዉ እስልምና እየበዛ ነው ኢንሻአላህ ገና እንበዛለን እነሱ ሀይማኖታቸዉን አዉቀዉት ሳይሆን አለማወቃቸዉ ነው አትፍረዱባቸዉ አላዋቂ ሳሚ ምን ይለቀልቃል ማለት ነው ።🙏🙏💕💕🙏☝️☝️☝️☝️🙏💕💕💕🙏🙏☝️
@fatooma9063
@fatooma9063 2 жыл бұрын
Awo
@حليمهإثيوبيا-ص3ز
@حليمهإثيوبيا-ص3ز 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ወንድም በርታልኝ ፈተና ይኖራል አላህ ብርታቱን ይስጥህ እህት አለሜ በርችልኝ እማ
@naheemanaheema3327
@naheemanaheema3327 2 жыл бұрын
ሥታምሩ አላህ ያግዝህ ወድም እሥ ልም ና ጣፍ ጭነዉ😭😭
@semutueb1304
@semutueb1304 2 жыл бұрын
አይመን ጀግናነህ ከነቤተሰብህ አብድሮህማን የኔወድም አላህ ይጠብቅህ እርጋታህ በጣም ደስይላል
@leylaali488
@leylaali488 2 жыл бұрын
ውዶቼ በጣም ነው ያሥለቀሠኝ
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም የዛሬው ይለያል
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
እኔም ወላሂ ብቻ ሁሉም አለፋ
@Gonder240
@Gonder240 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም በጣም ነው ያስለቀሰኝ አላህ ሰብሩን ሰጧቸዋል 😭❤️
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
@@Gonder240 በጠም አልሀምዱሊላህ
@Gonder240
@Gonder240 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ 😭አለንእመተል እሥላም
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 2 жыл бұрын
አህለን ወሰህለን የኔ መንገድ የምርጦች ምርጥ ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እነ አይመንም አላህ ኸይር ስራቸውን ይቀበላቸው አብዱረህማንም አላህ ይቀበልህ እስቲቃማውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድም
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
አሚን
@tube-fl3mn
@tube-fl3mn 2 жыл бұрын
ያረብ እኔ በሰለምቴወች እቀናለሁ ጥንካሬቸዉ አላህ ይጠብቃቸዉ
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه 2 жыл бұрын
ማስተዋቄ ይበዛልጅ በጣም አሪፍነው በርች👍👍🌹🌹
@hdhdhdndhdhd9336
@hdhdhdndhdhd9336 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ያጠክርህ ወዲም የሰለምቴዎች አላህ ፅናቱን ይወፍቃችሁ።
@441azMr
@441azMr 2 жыл бұрын
ሱባሐን አሏህ. አላህ በመጨረሻው አለም ጀነትን ይስጥህ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 жыл бұрын
ሶፊ አላህ ላይጠብቅሽ ችግሮችሽን ሁሉም አላህ ይፍታልሽ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ 2 жыл бұрын
የአሏህ ብዙ ባሪያዎች አሉህ ብዙ ሱመያ ብዙ ቢላሎች አሉ በአንተ መንገድ ዛሬም አሳር መከራቸውን እየበሉ ያሉ የአሏህ እኛንም ከገፍላ አውጣን የእስልምና ጥፍጥናውን አላወቅነውም ብዙዎቻችን ይሄን የመሰለ ሰዎች እየሞቱ እየተሰቃዩለት እኛ በነፃ አንተን ለማምለክ ተዘናጋን የአሏህ ቢረህመተክ ያረቢ የዛሬው ደግሞ ለየት ባለ መልኩ ሲያዩት ለራሱ ያስለቅሳል አሏህ የህፈዘክ ወንድማችን እናትህንም አሏህ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው
@meremmerem204
@meremmerem204 2 жыл бұрын
ወንድማችን እላህ ፈላጎትህን ይሙላልህ እኛንም በኢስላም ፅንትን ይሙንሞትህ እላህ ያርግልህ
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 2 жыл бұрын
ማሽአላህወድም አላህያጠክርህ አላህእዱኒያአሄራህንያሣምርልህ
@ibrahimommer5579
@ibrahimommer5579 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ብሮግራም
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 2 жыл бұрын
ሱብሀነላህ ያአላህስራኮአጃኢብነው ማሻአላህ ጎበዝ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
አህለን የኔምንገዶች እንኳን መጣቺሁ ማሻአላህ ዉንድማቺን
@tube-xo4eu
@tube-xo4eu 2 жыл бұрын
አህለን የኔ መንገድ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሸአላህ ሰለምቴዎችኮ የጥንካሬ ተምሳሌቶች ናችሁ የአላህ ይህ ፕሮግራም እራሴን እንድፈትሽ ያረገኛል ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@abayethio8649
@abayethio8649 2 жыл бұрын
የዛሬው ይለያል ማሻአላህ መጨረሻህን አላህ ያሳምረው
@صفيةسعيد-خ1ج
@صفيةسعيد-خ1ج 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ በሱናላይ ያፅናን ያረብ አሏህ ወዶህ መርጦሀል ውንድማችን ማሻአሏህ
@እሞአብድልመጅድ
@እሞአብድልመጅድ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያጠክርህ የኛ ሙሥሊም ነኝ ባዮች በቲክቶክ መላ ቅጣቸዉ እየጠፋ ከሌላ ሀይማኖት የሚመጡ ሠላምቴዎች ምን ያክል ዲን ለማወቅ ያላቸዉ ጉጉት እንዴት ያሥደሥታል ሁላችንም እራሣችን የምንፈትሽበት ፕሮግራም ነዉ በርቱ
@MohammedejiguMame
@MohammedejiguMame Ай бұрын
ማሻአላህ ወደትክክለኛው እምነት ነው አላህ የመራህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@የመኖርተስፍ
@የመኖርተስፍ 2 жыл бұрын
ነገ እሰመዋለሁ ልተኛነው ደህና እደሩልኝ ወርቆቼ😍😍
@ameintyesuf6468
@ameintyesuf6468 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ያፃናህ አላህ ኢማን ይስጥህ
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ፅናቱ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@zuzubintebaba1954
@zuzubintebaba1954 2 жыл бұрын
ሶፊ ሰፍ ብዬናው ምጠብቃቹ የኔ መንጋድ ብንሰማው ብንሰማው አይጠጋብም መስታወቂያውን ቀንሱት 😌😌በተረፈው በርቱ 👍👍👌👌
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 2 жыл бұрын
ሰለምቲዎች በፍቅር ነዉ ዉድድድድ ማረገቹ
@ReidynaEbrahim
@ReidynaEbrahim 3 күн бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይባርክህ የኛ ጀግና
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
ያአሏህ ምንኛ መታደል ለው ለእስልምና መፈተን የኔ ጀግና ወድም
@shamsiharon3662
@shamsiharon3662 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሱብሃን አላህ ከኛ ከሙስሊሞች በላይ ነው እነሱ እስልምናን ጥፍጥናውን እሚያወሩ አላህ ያፅናህ እኛንም ያህዲና ጀዛኩምአላህ ሶፊ በጣም እምንወደው ፕሮግራም ነው በርቱ አንብቦ ፈቅዶ ወደ እስልምና ለሚመጡ በጣም አበረታቱ
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን ያረብ ሶፊቲ 💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🌺
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አርጊኚ
@firdwos
@firdwos 2 жыл бұрын
አሏሁ አክበር ማሻ አሏህ ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነው እምጠብቀው ኮመን ግን አላደርግም❤ አልሃምዱ ሊላህ 🌸👍👍👍🥰
@nirakml9385
@nirakml9385 2 жыл бұрын
ያአይማን ቤታሳቦች አላህ ጃዛኩም አላህ ኽይር
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 2 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ሶፍያን የምትወድዋት ማነው
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН