አይነስውር ሳገባ አበደ አሉኝ! ||የኔ መንገድ||ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 197,876

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер
@መኪነኝየአላህባሬያነኝ
@መኪነኝየአላህባሬያነኝ 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒመተል ኢስላም ስታስቡት ደስ ሚላቹ ነገር ቢኖር ኢስላም መሆናቹና የረሱል ኡመት በመሆናቹ ደስ ሚላቹ 👍👍👍
@ኡሙኢክራም-ቐ7ጐ
@ኡሙኢክራም-ቐ7ጐ 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ያረብ መጫረሻችንን ያስምራልን ውድ እህት
@enat5573
@enat5573 2 жыл бұрын
አለሃምዱሊላህ አለኒኢመትል ኢሰላም
@samerahbakheet2216
@samerahbakheet2216 2 жыл бұрын
👍👍🙏🙏
@الحمداللهعلىكلحالياربأمبيلال
@الحمداللهعلىكلحالياربأمبيلال 2 жыл бұрын
እእእእእእእ ኔኔኔኔኔኔኔالحمد لله
@mezidatemam2993
@mezidatemam2993 2 жыл бұрын
😍😍😍
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ለዘከርያ ልጅ የሠጠ ጌታ አዩብን በእዝነትህ ያዳንከው ጌታ ያእቁብን አይን የገለጠው ጌታ አንተው አይኗን ግለፅላት ያረብ
@zebura8062
@zebura8062 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@konjo711
@konjo711 2 жыл бұрын
አሚን ያረብብብብ
@rahmettube9961
@rahmettube9961 2 жыл бұрын
አሚን ያያያያያያያያያረብ ☝️
@HFTube-lf4ht
@HFTube-lf4ht 2 жыл бұрын
አሚን
@rechiwellotube257
@rechiwellotube257 2 жыл бұрын
Amiiiinnnn ya reb
@semirahassen593
@semirahassen593 2 жыл бұрын
የኔ አባት አስለቀሱኝ 😭 ጌታዬ ስንት ባሮች አሉህ ❤
@enat5573
@enat5573 2 жыл бұрын
አው አለሃምዱሊላህ
@zeinebabdullah1986
@zeinebabdullah1986 2 жыл бұрын
SubhanAllah
@m.o3412
@m.o3412 2 жыл бұрын
የአላህ በጣም
@sophiyasophiya3245
@sophiyasophiya3245 2 жыл бұрын
ያአላህ አላህ ያስደስታችሁ የኔአባት አስለቀሱኝ
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 2 жыл бұрын
ጌተዬ ስንት በርየዎች አሉሁ ምርጥ ፁፍ ማሻ አላህ
@SamsungSamsung-hk3fr
@SamsungSamsung-hk3fr 2 жыл бұрын
የኔም ባለቤት በቅርቡ ነዉ እስልምናን የተቀበለ 8 ወር ሁኖታል ተማሪ ነዉ ቁርአንም እየቀራ ነዉ መሽአላህ በሉሉኝ የኔ መንገድ ጋብዙልኝ
@muzeyn2528
@muzeyn2528 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ahmeda2786
@ahmeda2786 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ዛሬስራነጌስራየለም
@ዛሬስራነጌስራየለም 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@ayshaaysha7744
@ayshaaysha7744 2 жыл бұрын
መሸአላ
@uaeuae8066
@uaeuae8066 10 ай бұрын
مشا ا الله❤❤
@አላሁመአንተሰላም
@አላሁመአንተሰላም 2 жыл бұрын
እኛ ነን አይነ ስውር ወላሂ አይናችንም ልባችንም የታወረው እንጂ አንቺ አይደለሽም እህቴ አላህ ሁሉን ነገር ገር ያርግልሽ ♥️♥️♥️
@abeloabebaw2990
@abeloabebaw2990 2 жыл бұрын
lik nesh yhen stayiw degmo bedenb trejiwalesh kzbin.info/www/bejne/pX_JdWpoiNB3Y7s
@neimatube4659
@neimatube4659 2 жыл бұрын
አንዳ እኔነኝ በቁሜ የእያየሁ የታወርኩት አላሁመ ይህዲና
@neimatube4659
@neimatube4659 2 жыл бұрын
እኔ በየትኛው ስራየነው የምቀርበው የአላህ አተ እዘንልኝ
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 2 жыл бұрын
Betam welahi eyayen tawrenal beteleyi ene yarb atew ezenlen
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 2 жыл бұрын
በጣም
@ሔርሜላብቸኛዋ
@ሔርሜላብቸኛዋ 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የኔ አባት ሲያለቅሱ አሳዘኑኝ በጣም ጥሩ ሰው ናቸው ልባቸው ቅን ነው
@emuabdulhakim7322
@emuabdulhakim7322 7 ай бұрын
አችንም አላህ ወደ ቀጥተኛዉ መገድ ይምራሽ ወደ ትክክለኛዉ ሀይማኖት ኢሥላም ብቻ ነዉ በደብ ያችንም መፀሀፋ የሙሥሊሙንሞ አብቢ ሁለቱን እድትረጂ ዉዷ ምክንያቱም ካነበብሽ ትክክለኛዉን መገድ ካወቅሽ ካመሽ ማንም ሊቀይርሽ አይችልም ግን ሠዉ ተከትለሽ ደሥ ብሎሽ እሥልምና ከሠለምሽ ነገም መልሠሽ ወደ ሌላ ሀይማኖት ትገቢያለሽ ወይም ለወንድ ብለሽ ወይም ለገዘብ ጥቅም ብለሽ ትታለሊያለሽ ግን እራሥሽ አምነሽበት ከመጣሽ መሣሪያ ቢመዙብሽም ሀይሟኖትሽን አቀይሪም አላህ ይሥጣችሁ ሂዳየ ያልተሠጣችሁ በሙሉ
@naturetaf
@naturetaf 2 жыл бұрын
እባካችሁ መታገዝ አለባቸው። ጎፈንድ ሚ ሆነ ከሀገር ውስጥ ገንዘብ ተዋጥቶ ሰውየው ስራ የሚጀምሩበት ሁነታ መፈጠር አለበት። በዚህ ዙሪያ ተሰሚነት ያላችሁ ሰዎች ብትንቀሳቀሱ መልካም ነው።
@cbnks7933
@cbnks7933 2 жыл бұрын
ሀያታችሁን አሏህ ያስረዝመው በሳቅ በደስታ
@faatube315
@faatube315 2 жыл бұрын
Yenem hasabe new
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
ትክክል
@foziyweloyew1627
@foziyweloyew1627 2 жыл бұрын
አወ ይረዱ እሽ
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 жыл бұрын
ግሩፕ ይከፈትትትት እና እንገዘውውውውው
@lubitwollo5959
@lubitwollo5959 2 жыл бұрын
ስንቶቻችን ነንአይናችን እያየ የአላህን ቃል መቅራት ያቃተን😭😭😭😭
@umuzekeriya3033
@umuzekeriya3033 7 ай бұрын
በተለይ እኔ😢😢😢😢
@ኢልሀምYouTube
@ኢልሀምYouTube 2 жыл бұрын
ሶፊየ በአላህ አድራሻቸውን አስቀምጭልን ከጎናቸው ሆነን የአላህን ውደታ እንታደል እንርዳቸው
@ሱበሀንአላህ-ኰ3ወ
@ሱበሀንአላህ-ኰ3ወ 2 жыл бұрын
እኔም ፈልጌ ነበረ
@marimm8100
@marimm8100 2 жыл бұрын
ጡሩ ሀሣብ ነወ 😥
@mezidatemam2993
@mezidatemam2993 2 жыл бұрын
💙💙
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
እኔም ፈልገለው
@udhgh5025
@udhgh5025 2 жыл бұрын
እኔም ፈልጌ
@aishaseid2813
@aishaseid2813 2 жыл бұрын
በደነዚህ አይነት ሰወች ሰበብ ነው ዝናብ የሚዘንብልን ።አልሀምዱሊላህ ዓላ ኒዕመተል ኢስላም ።በሰላም ኑሩ ውዶቼ
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
እስልምና አላህ ደስ የሚሰኝበት ጥራት ያለው ኃይማኖት ሆኖ ሳለ ለዳዕዋ እና ለሰለምቴዎች ደንታ በሌላቸው ዛሊም የፂም ሙስሊሞች የተጥለቀለቀ ስለሆነ እባካችሁ በአላህ ፍራቻ፣በኢልም እና በሰብአዊ ፍቅር የተሞሉ አሊሞች ይበዙልን ዘንድ በዚህ ጉዳይ ላይ አበክረን ዱዓ እናድርግበት፡፡
@KkKkk-ih6lc
@KkKkk-ih6lc 2 жыл бұрын
Btekikil wlaye masha allha all
@hasnatube3910
@hasnatube3910 2 жыл бұрын
እኛ አይን እያለን ዲናችን አንማርም አይነጠስውር ሆና ልጆች እያሳደገች ዲንዋ ለመማር ኪታብ መቅረት ትፈልጋለች ለኛም አላህ ያግራልን
@ኑሪያወራቄ
@ኑሪያወራቄ 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላት የኔ እህት
@jetoja4637
@jetoja4637 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ሪሀናቻናል
@ሪሀናቻናል 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ረጅም እድሜ ሰጥቶ ውደታችሁን እስከ ጀነተል ፊርዶስ ያድርግላችሁ ያረብ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ 2 жыл бұрын
በጣምምም ተደመምኩ በሁላችሁም የአሏህ ባልና ሚስቶቹ ድንቅ ናቸው ጀግናዋ ሱመያ አለሁ አክበር አሏህ የወደደውን ይመራል
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
እስልምና አላህ ደስ የሚሰኝበት ኃይማኖት ብሎም ወደ ዘላለማዊ ሕይወት የሚወስድ ጥራት ያለው ቀጥተኛ መንገድ ሆኖ ሳለ ለዳዕዋ እና ለሰለምቴዎች ደንታ በሌላቸው ዛሊም የፂም ሙስሊሞች የተጥለቀለቀ መሆኑን ልብ ብለን በአላህ ፍራቻ፣በኢልም እና በሰብአዊ ፍቅር የተሞሉ አሊሞች ይበዙልን ዘንድ እባካችሁ በዚህ ጉዳይ ላይ አበክረን ዱዓ እናድርግበት፡፡
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
በጣም ቅን ልብ ያላቸው አላህን የሚፈሩ ለትዳራቸው ክብር ያላቸው እርህራሂ ያላቸው ባአሁኑ ሠአት እደዚህ ንፁህ አባት በማየቴ ወላሂ ተደምሚያለሁ የባክ ቁጥራቸውን ብታሥተዋውቁን እና አቅማችን በሚችለው ሙሥሊም እህት ወድሞቸ ብንረዳቸው ብየ አሥባለሁ አላህ የኛንም ልብ እርህራሄ ይሙላልን በኢማናችን ጠካራ ያድርገን አሚን አሚን
@saralove6759
@saralove6759 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሞትሳይቀድመኝ ሥለሠለምኩ,,,ያርቢአስልምናን ,,እደሥጦታየሠጠኸኝ,,መጨርሻየንም,,አደራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝
@naemaebrahim4261
@naemaebrahim4261 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እህቴ እንኳንም ወፈቀሽ
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
እስልምና አላህ ደስ የሚሰኝበት ኃይማኖት ብሎም ወደ ዘላለማዊ ሕይወት የሚወስድ ጥራት ያለው ቀጥተኛ መንገድ ሆኖ ሳለ ለዳዕዋ እና ለሰለምቴዎች ደንታ በሌላቸው ዛሊም የፂም ሙስሊሞች የተጥለቀለቀ መሆኑን ልብ ብለን በአላህ ፍራቻ፣በኢልም እና በሰብአዊ ፍቅር የተሞሉ አሊሞች ይበዙልን ዘንድ እባካችሁ በዚህ ጉዳይ ላይ አበክረን ዱዓ እናድርግበት፡፡
@abvaye_4485
@abvaye_4485 2 жыл бұрын
በየት ላግኝሽ ሰለምቴዋ
@አልሀምዱሊላህ-ዀ6ቘ
@አልሀምዱሊላህ-ዀ6ቘ 2 жыл бұрын
alhamdulilah
@saralove6759
@saralove6759 2 жыл бұрын
@@abvaye_4485 😢😢😢ነይቁጥሬንልሥጥሽ
@rihanaahmed6698
@rihanaahmed6698 2 жыл бұрын
ኡፍ አልቅሰው አስለቀሰኝ 😭😭 የኔ ሩህሩህ ልብ አላህ የተሸለ ነገር ይስጣቹ
@ኪያነኝየአንቱናፋቂ
@ኪያነኝየአንቱናፋቂ 2 жыл бұрын
አባተችና በጣም ነው የአሳዝኑኝ ወላህ😥ግን የእሰቸው ስልክ እና አካውንተቸው በኮሚንት ስር በተስቀምጡልና አሪፍ ነው!!
@aminnurtube8514
@aminnurtube8514 2 жыл бұрын
ኢዉነተኛ ዲን ኢዉነተኛ ፍቅር ኢዉነተኛ ኑሮ ኢናንተ ጋር ነዉ ያለዉ አላህ መጥፎ መሰናክሎችን በችሎታዉ ያሳልፋቹ
@neimneim2446
@neimneim2446 2 жыл бұрын
አልቅሰው አስለቀሱኝ ኡፍፍ እንኳንም ጀሊሉ ቀጥተኛውን መንገድ መራችሁ አባታችን ሚስትዎ እድለኛ ናት እርስዎም እድለኛ ነዎች ይሄን የሀቅ መንገድ አሏህ ስለወፈቅዎ እና እችን የመሰለች እንቁ ሚስት ስለሰጠዎ 😢😢
@enat5573
@enat5573 2 жыл бұрын
በጣም አለሃምዱሊላህ
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
እስልምና አላህ ደስ የሚሰኝበት ኃይማኖት ብሎም ወደ ዘላለማዊ ሕይወት የሚወስድ ጥራት ያለው ቀጥተኛ መንገድ ሆኖ ሳለ ለዳዕዋ እና ለሰለምቴዎች ደንታ በሌላቸው ዛሊም የፂም ሙስሊሞች የተጥለቀለቀ መሆኑን ልብ ብለን በአላህ ፍራቻ፣በኢልም እና በሰብአዊ ፍቅር የተሞሉ አሊሞች ይበዙልን ዘንድ እባካችሁ በዚህ ጉዳይ ላይ አበክረን ዱዓ እናድርግበት፡፡
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 жыл бұрын
ማሻሀላህ አባይ አያልቅሱ ደስታ ነዉ የሚያስለቅሳለዉ አቃለዉ ጀግኖች ናቹዉ ወላሂ እረጅም እድሜ ኑርልን🥺❤❤❤❤ሜበሮች ከይቅርታ ጋር ሶፍት አዘጋጁ 🥺🥺🥺
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 жыл бұрын
አሏህ ለፈለገዉ ገዘብን ሀብትን ስልጣንን ይሰጣል ግን ለወደደዉ (ኢስላምን ይሰጣል)አልሀምዱሊ ላህ ረቢል አለሚን
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
እስልምና አላህ ደስ የሚሰኝበት ኃይማኖት ብሎም ወደ ዘላለማዊ ሕይወት የሚወስድ ጥራት ያለው ቀጥተኛ መንገድ ሆኖ ሳለ ለዳዕዋ እና ለሰለምቴዎች ደንታ በሌላቸው ዛሊም የፂም ሙስሊሞች የተጥለቀለቀ መሆኑን ልብ ብለን በአላህ ፍራቻ፣በኢልም እና በሰብአዊ ፍቅር የተሞሉ አሊሞች ይበዙልን ዘንድ እባካችሁ በዚህ ጉዳይ ላይ አበክረን ዱዓ እናድርግበት፡፡
@ስአዲነኝየድንተማሪ
@ስአዲነኝየድንተማሪ 2 жыл бұрын
አስተዋይ ባል አስተዋይ ሚስት አላህ የጎደላችሁን ሁሉ አላህ ይሙላላችሁ ያረብ ልጆቻችሁን ሺ ያድርግላችሁ ያረብ አላህ ቤታችሁን በደስታ ይሙላላችሁ እድንያ አኬራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ዱአዬ ነው ወላሂ ከልቤ ነው
@መኪነኝየአላህባሬያነኝ
@መኪነኝየአላህባሬያነኝ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፍቅራቹ ከዱኒያ እስከ ጀነተል ፍርዶስ ድረክ አላህ ያርግላቹ ልጆቻቹ አላህ ያሳድግላቹ ወላሂ ሲያለቅሱ 😭😭😭😭😭 ግን ለምድነው ሚበሮች ሶፍት ማታስቀምጡ 🤔🤔🤔
@rukiyatuhar4117
@rukiyatuhar4117 2 жыл бұрын
ከከከከከከከለ
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 2 жыл бұрын
ወላሂ የኔም ጥያቄነው እህቴ
@munaali2129
@munaali2129 2 жыл бұрын
I told them many times, InshAllah when I go Addis I provide them one 😁
@ekseid4855
@ekseid4855 2 жыл бұрын
@@munaali2129 Please do sis they always drive me mad about this tissue paper
@zed1509
@zed1509 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ለምን ሶፍት የማታቀርቡት😞😞😞
@hayubint.mohammed3864
@hayubint.mohammed3864 2 жыл бұрын
ልባቸው ታውሮ አይናቸው ከሚያይ አይናቸው ታውሮ ልባቸው በጌታቸው አላህ የበሩ ልቦች በሰንት ጣዓም አላህ በጀነት ያበሸራችሁ 🙏❤
@ahmedsfg
@ahmedsfg 2 жыл бұрын
የኔ መንገድ ፕሮግራም አዘጋጆች የምታቀርቡት በጣም ልብ የሚነካ ፕሮግራም ነው! የእስልምና እውነተኛ ጣእም አዲስ በሚሰልሙ ሰዎች ላይ እንዴት እደሚያንጸባርቅ እያሳያችሁን አላህን እንድናመሰግን እያደረጋችሁን ነው ። ጀዛኩም አላህ ከይር ወወፈቀኩም ።
@kekiyabroker1193
@kekiyabroker1193 2 жыл бұрын
Mashalla
@senyaraby8715
@senyaraby8715 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለሰጠህኝ መጨረሻዬንም አሳምርልኝ
@m.o3412
@m.o3412 2 жыл бұрын
አላህዋዬ የዚህን ሰውዬ ደስታ አሳየኝ አይኗን አብርተህ
@seadeahmed7427
@seadeahmed7427 2 жыл бұрын
ያረብ አሏህ አይቸግረውምና ያረህማን አተአሥዴሥታቸው🤲🤲🤲🤲
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 жыл бұрын
ያረብብብብ አሚንንንን
@اسمابنتمحمد-ظ3ح
@اسمابنتمحمد-ظ3ح 2 жыл бұрын
ስቡሀንአላህ ወላሒ በጣምነው ድንቅና ብረቅ ሁኖብኛል አላህ መጨረሻችን ያሳምረው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ 2 жыл бұрын
ጌታዬ ልቤን አርጥብልኝ አላህዬ የኔ ጌታ እርዳኝ ያአላህ 😢😢😢😢😢
@እሩቂያከድር
@እሩቂያከድር 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ ለሁላችን
@nejatkiyar8375
@nejatkiyar8375 2 жыл бұрын
አላህን ማወቅ በተግባር ያሳዩን ትልቅ ሰው አላህ ጀነትን ለናንተ አይነት ባርያዎች ሽልማት ስላደረገው አልሀምዱሊላህ
@መልካምንግግርሶደቃነ-ቘ7ደ
@መልካምንግግርሶደቃነ-ቘ7ደ 2 жыл бұрын
ልጅዎንአላህ ያሳድግለወት ለቁምነገር ያብቃው ለቤተሰቦቹና ለሙስሊሚች ጠቃሚያድርገው
@madinaalali584
@madinaalali584 2 жыл бұрын
ማሻኣላ አላህ ይጨምርላቹ
@ሶፉያቱዩብ
@ሶፉያቱዩብ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@Sነኝስልጤዋየረሱልወዳጅ
@Sነኝስልጤዋየረሱልወዳጅ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል አላህ ልባችንን በቁርኣን ፍቅር ይሙላልን ትዳረቹ ያማራ የተዋበ ያርግላቹ ሶፊ እባክሽ ድምፅሽ እንደሚያምረዉ ሁላ ፊትሽም ቆንጆ ነዉ እባክሽ ሸፊኚዉ ዉድ እህቴ እኔ ሙስሊሟ እህትሽ ስለምወድሽ ነዉ
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 2 жыл бұрын
መሻአላህ እንዴት ደስ ይላል ውዴታችሁን እስከ ጀነት እኛንም ልባችን ያርጥብልን ልባችን ደርቋል እህት ወንድሞቸ ሀሩን ሚዲያ ባቻልነው አቅም እናግዘው ያለን እሱ ብቻ ነው
@ofiitaii5777
@ofiitaii5777 2 жыл бұрын
Inshaa aallaha aamiin
@EmanHabib-xp3fg
@EmanHabib-xp3fg 7 ай бұрын
Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@youseratube1145
@youseratube1145 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋር አላህይስጠወት ያሪብ
@hhyy2559
@hhyy2559 2 жыл бұрын
ያረቢ ለከል ሃምድ ሽኩር እስላም ያደረከን ጌታ ምስጋና ይድረስህ
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ 2 жыл бұрын
እስከምሰማው ጓጉቻለሁ አልሀምዱሊ . ላሂ አልነእመተል ኢስላም በጣም ነበር ያስለቀሱኝ በክፍል አንድ መጨረሻችሁን አላህ. ያሳምርላችሁ
@mezidatemam2993
@mezidatemam2993 2 жыл бұрын
❤❤❤
@zuzu2641
@zuzu2641 2 жыл бұрын
አሏህ የወደደውን ይመራል እሱ የመራወን ደግሞ ማንም አያጠመውም አልሀምዱሊላህ አላ ነኢመተል ኢስላም ምንኛ መታደል ነው ለአንድ ፈጣሪ መገዛት የኔ አባት አስለቀሱኝ መታደል ነው እሄንን እደል ማገኘት እኔ ቃል የለኝም የኔ እህት አላህ ልብሽን ያብራልሽ አሏህ ለኛ የሚበጀንን ነው የሚሰጠን አይሳሳትም አይፀፀትም የኛ ጊታ አልሃምዱሊላህ ምርጥ ፕሮግራም የኔ መንገድ
@Tube-wm4dl
@Tube-wm4dl 2 жыл бұрын
ውድ የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ ! ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ? ፕሮፋይላችንን ጫን ብብለው ይቀላቀሉ
@kekiyabroker1193
@kekiyabroker1193 2 жыл бұрын
Aselamulekum
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
እስልምና አላህ ደስ የሚሰኝበት ኃይማኖት ብሎም ወደ ዘላለማዊ ሕይወት የሚወስድ ጥራት ያለው ቀጥተኛ መንገድ ሆኖ ሳለ ለዳዕዋ እና ለሰለምቴዎች ደንታ በሌላቸው ዛሊም የፂም ሙስሊሞች የተጥለቀለቀ መሆኑን ልብ ብለን በአላህ ፍራቻ፣በኢልም እና በሰብአዊ ፍቅር የተሞሉ አሊሞች ይበዙልን ዘንድ እባካችሁ በዚህ ጉዳይ ላይ አበክረን ዱዓ እናድርግበት፡፡
@ኡኽትሙባረክነኝስደተኛዋ
@ኡኽትሙባረክነኝስደተኛዋ Жыл бұрын
የኛ አይን ፈጦ ተያወርነው እኛ ነን ያረቢ አተ በራህመትህ የቁርዓን ፍቅር ስጠን 💔💧💧💧💧
@الحمدلله-ل5ت2و
@الحمدلله-ل5ت2و 2 жыл бұрын
የኔ አባት እባቸው ሲፈስ እንደት እንዳሳዘኑኝ ያረቢ ይቺን ጀሰድ እርም አድርግ ከቅጣትህ ቁልት ወቀውሉከ ሀቅ #በአሏህ አምላክነት በኢስላም ሀይማኖት በሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ነብይነት ወድጃለሁ ፣ረክቻለሁ አሏህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አሚን ያረብ 🤲
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም እህት በቅንነት ደምሪኝ ስወድሽ አረታቺኝ ስሞትልሽ🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤አሚን
@الحمدلله-ل5ت2و
@الحمدلله-ل5ت2و 2 жыл бұрын
@@jemutube2689 ደምሬሻለሁ 👍👍
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
እስልምና አላህ ደስ የሚሰኝበት ኃይማኖት ብሎም ወደ ዘላለማዊ ሕይወት የሚወስድ ጥራት ያለው ቀጥተኛ መንገድ ሆኖ ሳለ ለዳዕዋ እና ለሰለምቴዎች ደንታ በሌላቸው ዛሊም የፂም ሙስሊሞች የተጥለቀለቀ መሆኑን ልብ ብለን በአላህ ፍራቻ፣በኢልም እና በሰብአዊ ፍቅር የተሞሉ አሊሞች ይበዙልን ዘንድ እባካችሁ በዚህ ጉዳይ ላይ አበክረን ዱዓ እናድርግበት፡፡
@erasagubatyoub3786
@erasagubatyoub3786 Жыл бұрын
አልሀም ዱሊላህ አለ ኒእመተል እስላም አላህ ሁሌም ያስደስታችሁ ምርጥ አባት
@ግዜናገዘብ
@ግዜናገዘብ 2 жыл бұрын
አድራሻቸው ብታስቀምጡልን አዳማ ኑሮ ይከብዳል የፈለጉት ስራ ለመስራት እንዳዲሳባ ምቹ አደለም ያቅማችን ተባብርን ሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ነገር ብከፋትላቸው ባለቤታቸውና ልጆቻቸው በቅርብ ይከባከቡ ነበር አምሳ ሎሚ ላአንድ ስው ሸክም ነው ላምሳ ሠው ጌጡ ነው
@moonn9002
@moonn9002 2 жыл бұрын
አዎ ስታገኚ እኔንም እንዳትረሺው
@kaderjuhar72
@kaderjuhar72 2 жыл бұрын
ትክክል
@ቢንትከማል
@ቢንትከማል 2 жыл бұрын
ሳህ
@እናቴእይወቴ
@እናቴእይወቴ 2 жыл бұрын
አዳማ በጣም ምቹ ነው እንደወም ክአዲስ አበባ ይለቅ አዳማ ላይ ቢስሩ ተመራጭ ነው
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 жыл бұрын
አወ ካገኘሽ እዳታልፎኝ ችጥሩ ቁጥር አየስቀምጡም ሜበሮችችችች
@bintseid4429
@bintseid4429 2 жыл бұрын
የአላህ ምን እዴምል አላውቅም አባታችንም የሳቸው ምኞት ጀነት ነውና አላህ ጀዛከወን በጀነትል ፈርዶስ ይወፍቅልን ያረብ እሧንም አላህ ሁሉን አድራጊ ነው አይሸግረውምና ብርሀኗን ይመልስላት ረሂሙ ጌታችን
@tubemedinatube7008
@tubemedinatube7008 2 жыл бұрын
እዚህ የገባችሁ በሙሉ ሀሩን ሚዲያን መክታተላችንን እንዳንረሳ ባአሏህ ይሁንባችሁ ሊዘጋ ነው
@ኡምሙሀመድነኝአለምአቀፍየ
@ኡምሙሀመድነኝአለምአቀፍየ 2 жыл бұрын
የዋትሳብ ግሩፖ ከፍተን አብዱረሂምን ለማየት ብንጠናከር ምን ለለበት ለእሱ ሳይሆን ለኛ ነው የሚቀርበን
@حواسعيد-ز5ط
@حواسعيد-ز5ط 2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا مامي
@ዜድህልምአለኝ
@ዜድህልምአለኝ 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ እኔም ሠምቸ ኡፍፍፍፍ ግንየትነን
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@sadeamedia6990
@sadeamedia6990 2 жыл бұрын
@@ኡምሙሀመድነኝአለምአቀፍየ እሽ ዉዴ
@hfhgfh368
@hfhgfh368 2 жыл бұрын
ሱበሀነ አሏህ የምር አሏህ እስከመጨረሻዉ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ አብሽሩ አባታችን
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 2 жыл бұрын
የኔ መንገድ ስሰ እይሆነብኝ ነው ማሻ አላህ የኔ መንገድ ጥነካሬችው የተለየ ነው አላህ የጀነተ የበላችሁ ጀነተን ፈለጋ ሰለመጣችሁ
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም እህት በቅንነት ደምሪኝ ስወድሽ አረታቺኝ ስሞትልሽ🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@mezidatemam2993
@mezidatemam2993 2 жыл бұрын
💙💙💙
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
እስልምና አላህ ደስ የሚሰኝበት ኃይማኖት ብሎም ወደ ዘላለማዊ ሕይወት የሚወስድ ጥራት ያለው ቀጥተኛ መንገድ ሆኖ ሳለ ለዳዕዋ እና ለሰለምቴዎች ደንታ በሌላቸው ዛሊም የፂም ሙስሊሞች የተጥለቀለቀ መሆኑን ልብ ብለን በአላህ ፍራቻ፣በኢልም እና በሰብአዊ ፍቅር የተሞሉ አሊሞች ይበዙልን ዘንድ እባካችሁ በዚህ ጉዳይ ላይ አበክረን ዱዓ እናድርግበት፡፡
@zenat617omer9
@zenat617omer9 2 жыл бұрын
አሚንንን
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ አለህምድልላህ ሱማ አለህምድልላህ አላህ እስከ ፍርድ ስል አላ አይለያቹ እህታችንም እንሻ አላህ ተኝታ ስትነቃ ብርሃንን ያብራላት እንሸ አላህ
@rukiya6481
@rukiya6481 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ልጆቻችሁንም አላህ ሀፊዘል ቁርአን ያድርጋቸዉ ኑራዬየ የአላህን ቃል መሀፈዝ መታዴል ነዉ
@የበረሀዋንግስት
@የበረሀዋንግስት 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ ራህማን አላህ እስከ ጀነት ያዝልቃችሁ ልጆችንም አላህ ሷሊህ ያድርግልህ
@susu.7392
@susu.7392 2 жыл бұрын
እኳን መጣቹ እየጠበኩነበር በጉጉጉት አባታችን ሲያለቅሱ አሰለቀሱኝ 😭😭 ያአላ ምን አይነት ሰብርና ትግሰትነው ያረብ ትግስት ወፈቀን
@zleekaas5623
@zleekaas5623 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ጀነት የወፍቅት በዱኒያ ደስታአ ዪስጦት
@l.habeshawit2709
@l.habeshawit2709 2 жыл бұрын
ለሀዉለወላ ቁወተ ኢላቢላህ😭😭😭 አላህ በጀነተልፊርዶስም አንዱላይ ያድርጋችሁ
@tube-xs5or
@tube-xs5or 2 жыл бұрын
የአላህ ምንኛ ያማረ ፅናት ነዉ ማሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ዱኒያ ወል አኼራ የደስታ ኑሮ ያርግላችሁ!!
@hayath5146
@hayath5146 2 жыл бұрын
አፏፏፏፏ ልቤ ተሰበር ሰቶቻችን ነን አይናችን እያየ ቁራን ያልሐፈዝኘዉ ታድለሸ አቺ አይነሰዉር አይደለሸም ወላሂ ታድለሻል አይነሰዉረሰ ሆነሸ ቁርን በመሐፈዝሸ አላህ ከጎንሸ አለ
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
እስልምና አላህ ደስ የሚሰኝበት ኃይማኖት ብሎም ወደ ዘላለማዊ ሕይወት የሚወስድ ጥራት ያለው ቀጥተኛ መንገድ ሆኖ ሳለ ለዳዕዋ እና ለሰለምቴዎች ደንታ በሌላቸው ዛሊም የፂም ሙስሊሞች የተጥለቀለቀ መሆኑን ልብ ብለን በአላህ ፍራቻ፣በኢልም እና በሰብአዊ ፍቅር የተሞሉ አሊሞች ይበዙልን ዘንድ እባካችሁ በዚህ ጉዳይ ላይ አበክረን ዱዓ እናድርግበት፡፡
@hayath5146
@hayath5146 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ ገመራቸዉ ደጋግ ባሮቹ አላህ ያረገን ወድሜ
@awwwktube6632
@awwwktube6632 2 жыл бұрын
ያአላሀ ምን ይሰኘዋል አላሀ ጀሊሉ ካአርሽ ጥላ ያድርጋቹ ያርህማን እሳንም ኑርያንም አይንዋን ግለጥላት ኢላሂ ያሀዩ ያቀዩም
@ፍትህፍትህለንፁሀንደም
@ፍትህፍትህለንፁሀንደም 2 жыл бұрын
ኡፍ እደዛሬ አልቅሼ አላቅም ያአላህ በስም ሙስሊም ነው ያለሁት ትክክለኛውን መገድ በዲናችን ጠካራ አድርገን
@የረሱልሰ.አ.ወ.ወዳጅነኝፊ
@የረሱልሰ.አ.ወ.ወዳጅነኝፊ 2 жыл бұрын
ያአሏህ ለሁላችንም እንዲህ አይነት እርጥብ ኢማን ለግሰን ያረህማን
@ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ
@ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ 2 жыл бұрын
የዛሬው ፕሮግራም ልዩ ነው ሶፊ አድናቅሽ ነኝ 🌸🌸
@mezidatemam2993
@mezidatemam2993 2 жыл бұрын
❤❤❤
@eimumuradyoutube9756
@eimumuradyoutube9756 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ኡርቅአሳቡ ሡብሀንአላህ"አላህየቀልብየሙራደችሁንያርግላችሁያረብ
@mamieyube896
@mamieyube896 2 жыл бұрын
🌹ምርጥ ነብይ🌹ምርጥ አስተማሪ🌹ምርጥ አዛኝ🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ አፍቃሪ🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ
@mubetube1494
@mubetube1494 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@jemalmulu67
@jemalmulu67 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እስልምናን የሰጠን ጌታ ሚንበሮች አላህ ጀዛችሁ ይክፈላችሁ ፕሮግራማችሁ በጣም ሀሪፍ ነው በተለይ የኔ መንገድ የሚለው ፕሮግራም ለብዙ ሰው ሂዳ ይሆናል ብየ አስባለሁ በርቱ አይዟችሁ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን።
@zahrayoutubz7175
@zahrayoutubz7175 2 жыл бұрын
የሴት ፎቶ ቦሥተሺ የነቢን ሱና ተከታይ መምሰልሺ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@neimasultan339
@neimasultan339 2 жыл бұрын
Selelahualeyhiweselem
@ኢልሀምአወል
@ኢልሀምአወል 2 жыл бұрын
ማሻአለህ ምንኝ መታደል ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ
@Ruqya-n7g
@Ruqya-n7g 2 жыл бұрын
ሶፍት ሁሌም ጠረንጸዛ ላይ አስቀምጡ የኔመንገድ የምወደው ፕሮግራም
@marimm8100
@marimm8100 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ በጀነት ያስደስታችሁ
@መልካምንግግርሶደቃነ-ቘ7ደ
@መልካምንግግርሶደቃነ-ቘ7ደ 2 жыл бұрын
አያልቅሱ ታድለዋል አላህ አጅረዎን ያብዛው
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም እህት በቅንነት ደምሪኝ ስወድሽ አረታቺኝ ስሞትልሽ🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@mohamedseid2324
@mohamedseid2324 Жыл бұрын
ማሻአላህ እንደት ደስ እሚል ኢማን አባታችን አላህ ይጨመርላችሁ
@citimohammed8466
@citimohammed8466 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ሁሉን ያግራላቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር ሱብሀን አላህ
@zulfalaluhassen2314
@zulfalaluhassen2314 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከአላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አስለቀሱኝ።
@hayattube5282
@hayattube5282 2 жыл бұрын
ሠለምቴዎችን የምወዳቸው በምክንያት ነው ።✅✅😭😭😭
@Hነኝሰለምቴዋየአላህባሪያ
@Hነኝሰለምቴዋየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
አላህ ዉድድድድድ ያርግልን
@gdfgej2580
@gdfgej2580 2 жыл бұрын
@@Hነኝሰለምቴዋየአላህባሪያ እኔምእወዳቸዋለሁ
@enat5573
@enat5573 2 жыл бұрын
አለሃምዱሊላህ
@saralove6759
@saralove6759 2 жыл бұрын
@@gdfgej2580 እኛምእንወዳችሁአለን😢😢😘😘
@Hነኝሰለምቴዋየአላህባሪያ
@Hነኝሰለምቴዋየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
@@gdfgej2580 አላህ ይወደድልን እህቴ
@zumitube8095
@zumitube8095 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ምንም ሳልፍ ሳልደክም ሳልፈተን እስልምናን የወፈቅከኝ ጌታ ክብርና ምስጋና ይገባህ
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ 2 жыл бұрын
ሀሩን ሚዳያን ተባበሩልን ውጭ ላለነው የአይን ብሌናችን ነው እባካችሁ እንዳይዘጋብን😭😭😭😭
@حديا
@حديا 2 жыл бұрын
ትክክልነው መደገፍ አለበት
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
ትክክል
@መዲናውሎደሴዩተብቻይናል
@መዲናውሎደሴዩተብቻይናል 2 жыл бұрын
ጀሚላዩ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ 2 жыл бұрын
እሽ እህት
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ 2 жыл бұрын
@@መዲናውሎደሴዩተብቻይናል እሽ እህት
@EE-ni5sw
@EE-ni5sw 2 жыл бұрын
የአላህ አጅብነው አላህ ሀያታችሁን ያሳምርላችሁ ማሻአላህ የዛሬውስ የተለየነው
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
እህህህህ ምን ልበል😭😭😭😭 አሏህ ሆይ የነዚህን ሰወች ትዳር ባርክላቸው ያረብ
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ እደሜ አችሁን ሠፋ እሪዝቃችሁን ሰፋ አላህ ያርገዉ ግን ቤት ያስፈልጋቸዋል እናም ሁላችንም መረባረብ አለብን ☝️☝️☝️
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 2 жыл бұрын
የምንግዜም ምርጥ ኘሮግራም ማሻአላህ ለዲን ያላቸው ፍቅር
@kekiyabroker1193
@kekiyabroker1193 2 жыл бұрын
Aselamulekum ye muslim beteseb
@foziyaadem8266
@foziyaadem8266 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ አኔንም የልብ ኢማን ወፍቀን ማሻ አላህ አባይ ምርጥ ሰው ናችሁ እረጀም እድሜ ይሰጠወት ደግሞ ሲለቀሱ አሰለቀሱኝ ነፀሀ ልብ ነው ያለወት ሰሜራ አላሁ አከበር ሀፈዝ ማገባት መታደል ነው አላህ ይጨምረልሺ አንቸ አይነ ሰውር አትባይም አሰበሺዋል ቁረኦነ ሀፈዝ መሆነሺ ይህ ትልቅ የአላህ ስጦታ ነው ማሻ አላህ
@ይችአለምሚዛናዊአደለችም
@ይችአለምሚዛናዊአደለችም 2 жыл бұрын
ባለፈው ቁርጥ ሲል ቀጣይ ሳምንት አልተባልንም ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ መንገድ ለሁሉም የማንቂያ ደወላችን ነው ❤❤
@swayeswaye4401
@swayeswaye4401 2 жыл бұрын
💪💪💪💪💪❤❤
@እሙቢላልሁሴን
@እሙቢላልሁሴን 2 жыл бұрын
🕌🕌🕌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌መሻአላህአላህይሰድግወያረብ
@ኢትዩጵያዊት
@ኢትዩጵያዊት 2 жыл бұрын
እረ ተብሏል እንዳውም ማስታወቂያም ቆረጥ አድርገው ለቀዋል እሯ
@kadirwoliyi3170
@kadirwoliyi3170 2 жыл бұрын
As a Muslim Inishallaha we help them plaes write ther Acountii number
@fatimah6837
@fatimah6837 2 жыл бұрын
ወዴቴሌቪዥን ተቀይሯል ወይ ውዶች
@የመዳምታክሢነኝ
@የመዳምታክሢነኝ 2 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ 👍👍👍👍👍👍
@እሙሳአዳአባቴ.ኩራቴክብረ
@እሙሳአዳአባቴ.ኩራቴክብረ 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ቀናሁ. እውነት ታምራላችሁ አሏህ የጀነት ሙሽራ ያድርጋችሁ ያረብ☝☝☝☝☝☝☝☝☝💚💚💚💚🌷🌷🌷💗💗💗
@mezidatemam2993
@mezidatemam2993 2 жыл бұрын
💙💙💙
@kekiyabroker1193
@kekiyabroker1193 2 жыл бұрын
Mashalla
@munamohammed2702
@munamohammed2702 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር ሱብሀነክ እንኢኩንቱ የምንል ዛልምን
@ቢንትከማል
@ቢንትከማል 2 жыл бұрын
ለቀጣይሳምንት አካውንታቸውን ልቀቁልን ኢንሻአላህ የአቅማችንን እንነይታለን ረሱል ሱ.አ የአንድሙእሚን ሀዘን ሊያሳዝናችሁ ይገባል ደስታውም ሊያስደስታችሁ ይገባል ብለዋል ቁጥራቸውን ብዙሰው ጠይቆቹሀል እንደምትለቁልን ተስፋ አደርጋለሁ😭
@ferihamuhammed640
@ferihamuhammed640 2 жыл бұрын
ትክክል
@hooahooa6181
@hooahooa6181 2 жыл бұрын
ማሻአላ ተባረክአላ ለቁምነገር አላህ ያድርስላችሁ የማምሩ ልጆችናቸው ደስየሚሉ ባል አባትናቸው
@kedirzeki8503
@kedirzeki8503 2 жыл бұрын
አድራሻቸው ብታስቀምጡልን የተቻለው ሁሉ መደረግ አለበት እናግዛቸው
@sM-bf4xg
@sM-bf4xg 2 жыл бұрын
ያርብ አላህ የዱኒም የሄራም ምቾት ይስጣችሁ አላህ ምንም እማይሳነው ጌታ የህታችንን አይን እንድታይ ቢያደርጋት የምን ያክል ደስ እንደሚለኝ ያርብ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሂዲያ በጂህ ያለዉ የአለማት ጌታ የሆከዉ አላህ ጥርት ያለ ምስጋና ይገባህህህ
@fateyawall799
@fateyawall799 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ወክበር አላህ ወክበር አላህ ወክበር አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመትል ሙስሊም
@ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ
@ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ 2 жыл бұрын
ያአላህ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ለእስልምናችን ዋጋ አላችሁ ጀዛከላህ ኸይር አስተማሪ ታረክ ነው አባቴ አስለቀሱኝ ረጅም እድሜ ናጤና ፍቅሩን ያብዛላችሁ ያረብ
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 7 ай бұрын
ሱበሀክ ያረህማን አልሀምዱሊላ አላ ኒኢመተል ኢስላም ምንም ሳይጎልብን ለምናማር ሰወች ምሳሌ ይሁነን ሁሌም አመስጋኝ ያርገን አላህ
@رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِي-ق3ف
@رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِي-ق3ف 2 жыл бұрын
ሀቂቃ ቃላት አጠረኝ ምንእደምል ያረብ እረጅም እድሚ ከጤናጋ አባታችን ውደታእሰከጀነት አላህያርግላችሁ ያረብ የዛሬውሠ ይለያል
@ሀዶየየኮቻዋ
@ሀዶየየኮቻዋ 2 жыл бұрын
አሏህ የማይቸግረው የማይሳነው ጌታ ብራሀኖን ይለግስላት በጣም አሳዛኝ ወላሂ አሏህ የማይቸግረው ጌታ ነው አሏህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
@samiraali5288
@samiraali5288 2 жыл бұрын
በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገሮች ነው የተለቀቀው
@ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ 2 жыл бұрын
ሺመት ኑርልኝ አባ አዉ ስወዲን ስለ እስልምና የገባዉ እዲነዉዉስጥደረስ ሚረካዉ አልኸምዱሊላህ
@fatnasalih6009
@fatnasalih6009 2 жыл бұрын
ያአላህ ለሁሉም ነገር ጥራት ይገባህ 😢😢😢
@zeharaali2962
@zeharaali2962 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የተባረከ ቤተሰብ ያድርጋችሁ ደስ ይላል ከልቡ እስላምን ላመነበት ሰው መንገዱ ያምራል
@የአሏህባራያየረሱልወዳጅ
@የአሏህባራያየረሱልወዳጅ 2 жыл бұрын
የአሏህ። እደዛሬ። አልቅሸ አላቅም። አላህ ጀዛችሁን ይከፈለው። ያገናኛችሁ የሱበሀን አላህ አብሽሩ አላህ ሱበሀነሁተአላ። የሚወደውን ሰወ ነወ የሚፈትነዉ
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
እስልምና አላህ ደስ የሚሰኝበት ኃይማኖት ብሎም ወደ ዘላለማዊ ሕይወት የሚወስድ ጥራት ያለው ቀጥተኛ መንገድ ሆኖ ሳለ ለዳዕዋ እና ለሰለምቴዎች ደንታ በሌላቸው ዛሊም የፂም ሙስሊሞች የተጥለቀለቀ መሆኑን ልብ ብለን በአላህ ፍራቻ፣በኢልም እና በሰብአዊ ፍቅር የተሞሉ አሊሞች ይበዙልን ዘንድ እባካችሁ በዚህ ጉዳይ ላይ አበክረን ዱዓ እናድርግበት፡፡
@ያኢላሂያላንተማንአለኝ
@ያኢላሂያላንተማንአለኝ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አብሸር የኔ አባት አታልቅስ አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ያረብ አብሸሪ እህቴ ለአላህ ምንም የሚሳነው ነገር የለምና የአይንሸን ብርሃን ይመልሰልኝ ያረብ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ ወንድማችን
@fouzal1405
@fouzal1405 2 жыл бұрын
አላህ ጀነትን።እስከ ውድ ባሌቤትዎ 💟ጋር ይወፍቃችሁ ልጆቻችሁን አላህ ያድግላችሁ።
@TOYBASEYD-cl3yj
@TOYBASEYD-cl3yj Ай бұрын
ዎላሂ ውሥጤን ነው የነካኝ ኢንሻአላህ የተመኛችሁን አላህ ይዎፍቃችሁ
@marimm8100
@marimm8100 2 жыл бұрын
አብዱረሂም ከስራዉ ሊያቆም ነወ 😢😢 ሙስሊሞች ሆይ 😭 የት ነን ግን
@የአራህማንባሪያ
@የአራህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ሱበሀን አሏህ በጣም የሚገርም የሚደንቅ ነገር ነው አላህ ከመራው ውጭ ሁሉም ጠማማ ነው አላህ ያፅናችሁ የኔናት አላህ ብረሀንሽን ይመለስልሽ
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
እኔ እና ባለቤቴ ነን!
3:05
Ramadan Birhanu
Рет қаралды 7 М.