"በአላህ ተስፋ አልቆርጥም እድናለሁ"! | ኡስታዝ ማሕሙድ ዩኑስ

  Рет қаралды 30,993

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 421
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
አላህ አዩብ አለይሒ ሠላምን ከዛ ሑሉ አመታት ቡሐላ አፊያቼዉን የሠጠኸዉ ጌታየሆይ ይሔንን ደካማ ባሪያሕን አፊያዉን ሥጠዉ
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Жыл бұрын
አሚን ያአላህ ለኔም ዱአ አርጊ ባክሽ?
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ Жыл бұрын
አሚን ያርብ
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer Жыл бұрын
ያረብአላህሆይእዘንለት
@rehanamahdi4755
@rehanamahdi4755 Жыл бұрын
አሚን
@AliAhmed-fu2me
@AliAhmed-fu2me Жыл бұрын
Amennnnnnn
@alamabrare5871
@alamabrare5871 Жыл бұрын
አብሽርልኝ ኡስታዜ ትድናለህ ሰማይና ምድር ያለምንም የዘረጋው አላህዬ አንተን ማዳን አያቅተውም ሁሉም በሱ ፍቃድ ይሆናል አላህ ያሽርህ ያረብ☝☝☝😢
@ዜድብንትሙሀመድ
@ዜድብንትሙሀመድ Жыл бұрын
አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ የተጨነቀን ሁሉ አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው
@maryem9100
@maryem9100 Жыл бұрын
ኡስታዝዬ አበሸር ትድናለህ ኢሸአላህ አነዛን ለማየት የማሳሱ ልጆችህን ከደገና ታሳድጋቸዋለህ ቢኢዝኒላህ
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ለልጆቹ ስትል ሙሉ አፍያ አድርገዉ ያርብ
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@IkaarmIkkram
@IkaarmIkkram Жыл бұрын
አለህዬ ሆይ የኔ ጌታ የኔ መሀሪ የኔ አዛኝ ለዚህ ልጅ ሙሉ አፊያውን ስጣው የረብ
@kadijaabamacha2216
@kadijaabamacha2216 Жыл бұрын
Amiiiiiin.Amiiiiiin.Amiiiin😢😢
@lifeisshort-u5k
@lifeisshort-u5k Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት ያረብ አላህ የተጨነቀችን ሩህ ይፈርጃት
@samerasamera4475
@samerasamera4475 Жыл бұрын
ያረብ አስደስተን አደራህን ያሻፊእ እሽፊእ ኡስታዝና
@zeynebahmed3984
@zeynebahmed3984 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ድነህ ልጆችህ ቆመህ ምትድር ያርግህ ለሙስሊሙ ኡማም ታጎድልብናለህና አላህዬ ከበፊቱ በተሻለ ጤና ላይ ያድርግህ ምኞትህ ተሳክቶ በሰላም ኑርልን ያንተ ነገር በጣም ረብሾኝ ነበር ...እኔም በአላህ ተስፋ አልቆርጥም ኢንሻ አላህ❤❤❤❤❤❤
@የኣዺስልጅ
@የኣዺስልጅ Жыл бұрын
ኣላህ ያሽርህ
@sikosilo8940
@sikosilo8940 Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፍያህ ይመልስለህ ያረህማን ያረብ
@zeharseid7044
@zeharseid7044 Жыл бұрын
ኢሻአላህ የኔአባት ሁሉም ይሳካል ለአላህ ኢሚቸግርው የለም አይዞህ ኡስታዝና
@mercymercy7859
@mercymercy7859 Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ ያረብ ያረህማን አንተ ለባርያህ ቅርብ የሆነክ ጌታ ደስታውን ቅርብ አርግልን የረበላለሚን
@JemilaAmin
@JemilaAmin Жыл бұрын
አላህ የወደደዉን ነዉ እሚፈትነዉ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ኡስታዛችን
@nejimiakedir9991
@nejimiakedir9991 Жыл бұрын
አለህ፡አፍያህን፡ይመልስልህ፡እንወድሀላን፡ተሽሎህ፡በድሮ፡ስረህ፡መየት፡እንፈልጋለን፡አብሽር፡ኢንሻ፡አላህ፡
@anshaadam7663
@anshaadam7663 Жыл бұрын
ያረህማን ያከሪም ያጀባሩ ይህን የተጨነቀ ባሪያህን ፈውሰው ያረብ
@HadiyaAyele-xb1cd
@HadiyaAyele-xb1cd Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ያ ጀመአ ለወንድማች ዱአችንን አንዘንጋ ወላሂ ኡስታዝ ከዲን ባለፈ የልጆቻችን ስም አወጣጥ እንኳን ስንቶቻችንን ያስተማረን ። ኢላህ አንተም የወደድከው ባርያህ ነው እኛም የወደድነው ውዱ ሙስሊም ወንድሜ አላህዬ የሱንም የቤተሰቡን የወዳጆቹን ተናፋቂው ኡስታዛችንን አፊያውን ከበፊቱ በተሻለና እድሜ ከኢልም ጋር ጨማምረህለት የምናይበት ጊዜ አቅርብልን ኡስታዝዬ አፊያህን አላህ ይመልስልህ አሚን አሚን አሚን ያረቢል አለሚን
@ggh9022
@ggh9022 Жыл бұрын
ትክክል ከአሏህ ተስፋ አንቆርጥም አሏህ ሙሉ አፊያህን ይመልስላሀል ኢንሻ አሏህ አይዞህ ኡስታዝ
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 Жыл бұрын
እሻአላህ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም የልፋትህን አላህ ያሺርህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
አላህ ይማርህ የልጆችህ አባት ያድርግህ ይተማሪዎችህ መምህር ያድርግህ የቤትህን ሀላፊነትህ ምትወጣበት አፍያ ሀያት ይስጥህ አላሀችን ምንስ ይሳነዋል
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
ኡሰታዝ ሀቢቢ አላህ ጀነተል ፊረዶሰ ይወፈቅህ
@ሠሚራይማምእብራሂም
@ሠሚራይማምእብራሂም Жыл бұрын
ኢንሻአላህ እስታዝ ትድነለህ ቢኢዚኒላህ
@temamibrahim6000
@temamibrahim6000 Жыл бұрын
ያ አላህ! የምትፈልገው ነገር ማድርግ የምትችል የፍጠረታት ሁሉ ጌታ ሆይ መህሙድ ዩኑስን ሙሉ አፊያዉና ረጅም ዕድሜ ሰጥተሐው ህዝቡን እንዲያገለግል እርዳው አድርገው
@leylaali488
@leylaali488 Жыл бұрын
ኢሻአላህ ውዝታዜ ትድናለህ
@ሠአዲነኝየመርሳልጅ
@ሠአዲነኝየመርሳልጅ Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፋህን ይመልስልህ ኡስታዛችን 😢😢😢
@Fatima-sp7qi
@Fatima-sp7qi Жыл бұрын
ያአላህ ያርቢ እሱ ይረዳህ አላህ አፍያ ያድርግህ ውንድሜ ያርቢ አብሽር
@kedijaiibrahim4391
@kedijaiibrahim4391 Жыл бұрын
አላህአፊያህንይመልስልህያረብውሥታዝና።
@Kubraa271
@Kubraa271 Жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiiin🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@RgffhgTtyt
@RgffhgTtyt Жыл бұрын
አላህየኑብያችንጎረቢትያርግህ
@hadiyanuru5670
@hadiyanuru5670 Жыл бұрын
አዪብ አለይሂሰላምን ከዛ በሽታ ያዳነ አምላክ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd Жыл бұрын
አላህ አፊያህን መልሶልህ ለማየት ያብቃን የሙሊም ኡማ
@የሱመያየእናት
@የሱመያየእናት Жыл бұрын
አላህ አፍያ ያድረገው ወደ ትምህርቱ ይመልሰው
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 Жыл бұрын
አላህ ሆ ባህዝነት አፌያ አርግልት
@emanhaji8905
@emanhaji8905 Жыл бұрын
, አብሺር ኡሳታስ አብሺር አለህ ያሺራህ
@saragudeta1355
@saragudeta1355 Жыл бұрын
ኡስታዙና አላህ አፊያህን ይመልስልህ ኢንሻ አላህ ከአላህ በታት ከጉንህ ነን አብሺር
@MmMm-ub6xg
@MmMm-ub6xg Жыл бұрын
የረብ የአለህ ሙሉ አፍያውን ይማልስልህ
@hayathimam
@hayathimam Жыл бұрын
አላህ ይራህመው መልካም ሰው አይቆይ በዚቺ ምድር ላይ😢😢
@Samira1841Samira
@Samira1841Samira Жыл бұрын
ያአሏህ አባቴንም አንተነም አሏህ አፍያ ያድርጋቹሁ አይዞህ ኡስታዝ ትድናለህ ጡሁረን ላበዕሳ ኢንሻ አሏህ 😭😭😭
@ሐልማነኝኡሙሙሳ
@ሐልማነኝኡሙሙሳ Жыл бұрын
አለህ ያሽረዉ ያራቢ🌹🌹🥀🥀🥀
@rakhmarakhma4487
@rakhmarakhma4487 Жыл бұрын
ኢንሸአላህ ትድናለህ አይዞህ አላህ በእዚነቱ ሙሉ ጤናህን ይሥጥህ
@rrr9206
@rrr9206 Жыл бұрын
አለህ አፊየህን ይመልስልህ ድአ አዲርጉለት የጀመአ ድአችን አለህ ይቀበለንየረብ
@saedmohammed8159
@saedmohammed8159 Жыл бұрын
ያአላህ እች ድረሥለት😭
@maryamnur7526
@maryamnur7526 Жыл бұрын
አላህ ያሽርህ አላህ ሙሉ ጤና ይስጥህ
@uaeuae72
@uaeuae72 Жыл бұрын
አላህ ያሸርዉ ያርብብብ
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl Жыл бұрын
Allah yeshefi huwa shafie wemuafi
@አብሮነት-ገ1ቈ
@አብሮነት-ገ1ቈ Жыл бұрын
አላህ አፍያህን ይመልስልን ኡስታዝ ያረብ
@habibaali8766
@habibaali8766 Жыл бұрын
ያአላህ ለነዚህ ምንም ለማያውቁ ሶብይ ልጆች ስትል ሙሉ አፊያውን መልስለት
@ROzaBintbaba
@ROzaBintbaba Жыл бұрын
አላህይሽፊህኡዝታዝ
@Z1861z
@Z1861z Жыл бұрын
አለህ ይሽፊኪ ኡስተዘችን
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 Жыл бұрын
አላህአፊያርግልንኢሻአላህ
@KeyriaMohamed
@KeyriaMohamed Жыл бұрын
አላህ ሙሉ ኣፊያ የራብ ያአለ❤❤😢
@mubinateha4557
@mubinateha4557 Жыл бұрын
Allah afeyawun yemaleselat...
@anfalgana9299
@anfalgana9299 Жыл бұрын
Allh afeyawon yemelselet absheru
@Z1861z
@Z1861z Жыл бұрын
አይዞህ አለህ ከንተ ይሁን
@rahmaall2508
@rahmaall2508 Жыл бұрын
አላሕ አፍያ ያድርገው ያረብ
@alialmarri7593
@alialmarri7593 Жыл бұрын
Alah yashireh ustaz
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ Жыл бұрын
አላህ ያሺርህ የኔ ወድም ድነህ የምነይበትን ጊዜ ያምጣልን ያረብ
@ahmedmuhamed8310
@ahmedmuhamed8310 Жыл бұрын
አላህ ያሽረው
@TነኝየMልጅ
@TነኝየMልጅ Жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🤲🤲🤲🤲🤲🤲ኢላሂ ያረብ አተ በራህመትህ አፊዉን መልስልን ዉስታዝናን ያረብ ልጆቹን በራህመትክ አተ ጠብቃቸዉ
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ Жыл бұрын
አላህ ያሽርክ ያርብ
@fantuamanuel7353
@fantuamanuel7353 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረህ
@አሚናትመልካዉአልሀምዱሊላ
@አሚናትመልካዉአልሀምዱሊላ Жыл бұрын
አላህያሽሪዉ ያርብ
@DeraartuTadase
@DeraartuTadase Жыл бұрын
Rabbiin isaa haa fayyissuu dandeettii kanii rabbiitti ❤️❤️🤲🤲🤲
@medinaali6453
@medinaali6453 Жыл бұрын
አላህ ይዘንልህ ራህመቱላህ ወል ዋሲአ😢😢😢😢😢😢
@tawfakhassn5251
@tawfakhassn5251 Жыл бұрын
አላህ ያሺርው ያርቢ
@Abc-do2zh
@Abc-do2zh Жыл бұрын
አላህ፣ያሺረው ያረብ❤
@remlanassir1844
@remlanassir1844 Жыл бұрын
Allah Afiya yaderegeh ya reb 😢
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ያስደስታችሁ❤
@eskindergetachew9738
@eskindergetachew9738 Жыл бұрын
Allah subahanawatala Afia argu betesebochinim inyanim yasdesiten Insha allah
@sadaayoutube1526
@sadaayoutube1526 Жыл бұрын
Alh yashirahaa ustaz
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል Жыл бұрын
አላህያሽረወያረቢ
@zamzamzamzam485
@zamzamzamzam485 Жыл бұрын
አላህ ይራሀመው ሂወት.....
@Hikma-b2g
@Hikma-b2g Жыл бұрын
ያረብ በራህመትክ ጤናውን መልስለት
@Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ
@Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ Жыл бұрын
ያረብ አፊያውን መልስለት በራህመትህ 🤲🤲🤲አብሽር ወንድማችን ህመምህን የወንጀልህ ማበሻ ያድርግልህ ኢንሻአሏህ
@merimamohamed2427
@merimamohamed2427 Жыл бұрын
لا اله الا الله وحده وحده شريك له له الملك وله وله وهو على كل شيء قدير يحي العظام وهي رميم للهم صلى وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى وعلى وصحبه أجمعين اسأل الله العظيم رب العرش العظيم رب العرش العظيم ان يشفيه ويعافيه يارب
@zeharseid7044
@zeharseid7044 Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ያራህማራሂሚን በራህመትክ ከመደሀኒቱ አገናኘው
@ErukeyaAhmed
@ErukeyaAhmed Жыл бұрын
አላህሸረህ
@fathemafathema7476
@fathemafathema7476 Жыл бұрын
አላህያሺረውያረብ
@l.habeshawit2709
@l.habeshawit2709 Жыл бұрын
አላህ ያሽርህ ወንድሜ
@sonymax9699
@sonymax9699 Жыл бұрын
ብርቂየ ወንድማችን ኡሰታዝ ማህሙድ ዩኑስ አላህ ይማርህ አብሽር ያረብ እሽፊ አብዳክ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Жыл бұрын
አላህ ይራህምክ ያርብብብ
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያ ይስጥህ ወንድማችን ኡስታዝና
@umelkheyrahmed7213
@umelkheyrahmed7213 Жыл бұрын
Allahye ante shafi neh himemun yewenjelu mabesha argeh ashirewu yareb Allah qena yargih wendme
@seadi5
@seadi5 Жыл бұрын
አላህያሽርህያርቢ
@jhufuh6686
@jhufuh6686 Жыл бұрын
Rabbin fayya issa hagutufii insha Allah 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ZahraMohammed-j9s
@ZahraMohammed-j9s Жыл бұрын
አላህ አፋያህን ይስጥህ ኡስታዝ
@ithopi4390
@ithopi4390 Жыл бұрын
አላህ ወደፊቱ ጤንነቱ አላህ ይመልስለት ያረብብ
@zinetaliendris
@zinetaliendris Жыл бұрын
ያረብ በራህመት አይንህ እየዉ
@talkhalal3642
@talkhalal3642 Жыл бұрын
May Allah grant you a long life with ur health being in a good state inn sha Allah
@monisabri4082
@monisabri4082 Жыл бұрын
አህአፍውንይመልስለት
@MunwSalih
@MunwSalih Жыл бұрын
Allah yzenleh
@lubabakonjo4637
@lubabakonjo4637 Жыл бұрын
የአሏህ አሏህ አፊያህን ይመልስልህ ያርብ
@ታኢባዩቱብቁ2
@ታኢባዩቱብቁ2 Жыл бұрын
ያረብ አላህ የሽርህ ዉዱ ወድማችን ያኔ ልጆች አብሽሩ አላህ አበተቹን ይጠብቅለቹ
@saadamohammed6199
@saadamohammed6199 Жыл бұрын
አላህ ይራህምህ ያርብ
@SoSo-bc3bj
@SoSo-bc3bj Жыл бұрын
ኢንሻአላህ ትድናለህ አብሽር
@jameelajam7839
@jameelajam7839 Жыл бұрын
አላህ አፈያህን ይመልሰልህ አብሸረ ትድኛለህ
@አልሀምዱሊላአለኩልሀ-ዐ6ጨ
@አልሀምዱሊላአለኩልሀ-ዐ6ጨ Жыл бұрын
ያረብ ኡስታዝን አላህ ያሽራቸው
@SadSad-nm4di
@SadSad-nm4di Жыл бұрын
አላሆአፍያይመልስለትያረብ ተልጆቹጋረአብሮየሚኖ ያብቃውያረብ
@ሉሉእንድረስ
@ሉሉእንድረስ Жыл бұрын
አላህ ያሽረው ያረብ
@newmobile227
@newmobile227 Жыл бұрын
ያረቢ አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት ያአላህ
@naoojimmitiijimmaa5909
@naoojimmitiijimmaa5909 Жыл бұрын
😢😢allah afia yadirgh😭
@እህቴየኔስስቴNየአላህጤና
@እህቴየኔስስቴNየአላህጤና Жыл бұрын
አላህያሸረህያረብ😢😢😢
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 41 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
ዩኑስ በተክቢራ ተሸኘ
7:05
zeyneb endris
Рет қаралды 13 М.
ኢናሊላህ ወኢነ ኢለይሂ ራጁኡ
7:55
zeyneb endris
Рет қаралды 21 М.
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН