ቁርአን በ11 ዓመቴ ሐፍዣለሁ! | የቲክቶኩ ኤቢ ኡሳም!| የእንግዳ ሰዓት| መወዳ መዝኛኛ

  Рет қаралды 7,367

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 84
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 5 күн бұрын
አንድበትህ ጣፍጭ ትምርቶችህ አንጀት ሰርስረው ነው እሚገቡት ❤❤❤አላህ ኸየር ጀዛህን ይክፈልህ አላህ ይጨምርልህ 🤲🤲🤲 እድሜና ጤና ይስጥህ ማሽአላህ አሁንም ወደፊት ብዙ እጠብቃለን ❤❤❤አላህ ይጠቅብህ ለአላህ ብለን እኖድሀለን ❤
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 4 күн бұрын
Mashaallah ሼህ ሀሚድ ሙሳ አህላቃቸው በጣም ደስ ይላል እሳቸው ጋር የተማረ ጥሩ አህላቅ ይኖረዋል ሰውን አይዘልፍም የሰውን አይብ አይከታተልም mashaallah habib allah yetebkeke ❤❤
@BdJd-fy7fb
@BdJd-fy7fb 5 күн бұрын
ወላሂ ከቃል በላይ ነዉ ማሻአሏህ የማይሠለች አጠር መጠን አድረጎ የሚያስተምር ጀግና ወጣት አላህ ይጨምርልህ
@AbuuneysSefa
@AbuuneysSefa 5 күн бұрын
የአጫጭር ዳእዋዎች ንጉስ በጣፋጭ አንደበት አቀራረቡ ይመስጣል ማሻአላህ
@ሱፈያንዩቱብ
@ሱፈያንዩቱብ 5 күн бұрын
ጀዛውን አላህ ይክፈለው በጭር ደቂቃ ልብን የሚያረጋግ ዳዓዋ ያስተላልፍል
@Rhamto-yg3qz
@Rhamto-yg3qz 4 күн бұрын
ማሸአለህ አለህ በእውቃትህ እውቃት ይጫምርልህ ምክሮችህ ልብን የሚያሪሱ ነቻው
@hayutibest
@hayutibest 4 күн бұрын
አወሊያ ስንማር ዳዕዋ ያረግልን ነበር ጠዋት ጠዋት ማሻአላህ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤😊😊
@MominaMomina88
@MominaMomina88 2 күн бұрын
ያአላህ ኡስታዜ እኮ ይለያል❤ አላህ የሁላችንንም መጨረሻችን ያሳምረዉ
@MominaMomina88
@MominaMomina88 2 күн бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር❤❤❤
@BsbsSghs-pi2vu
@BsbsSghs-pi2vu 5 күн бұрын
ውይ፣ትምርቱን፣ሥወደው፣፣ከአላሕ፣በታቺ፣መርጋጊያየ፣ነው
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 4 күн бұрын
ማአሻ አላህ እዴት መታደል ነው 🎉
@HawaUae-i3c
@HawaUae-i3c 4 күн бұрын
ማሻአላህ ዉድ ወንድማችን ግን ውጭ ሀገር ትመስለኝ ንግግርች በጣም ያረጋጉኛል አላህ ይጨምርልህ ቀጥልበት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AhmedMohammed-uw1ss
@AhmedMohammed-uw1ss 2 күн бұрын
ጣፋጭ አንደበት
@AaSs-nh9ps
@AaSs-nh9ps 4 күн бұрын
ሱብሀን አሏህ ማሻአሏህ
@fayikajemal4636
@fayikajemal4636 5 күн бұрын
ማሻአላህ ዋንድም ምርጥ ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይትብቃህ 🥰
@mehdiyaa750
@mehdiyaa750 3 күн бұрын
ማሻላህ አላህ አምሳያህን ያብዛልን አላህ ይቀበልህ
@ሙኒረ
@ሙኒረ 2 күн бұрын
ማሻ አላህ አጂመል ሶት አጂመል ቲላወ ቲክቶክ እና ፌስቡክ አልጠቀምም ግን በ ዩቶብ ቢቀራ እኔ ከመቅራት ማዳመጥ ይበልጥ እወዳለሁ በኔ ሀሳብ እሚስማማ ብዙ ቃሪዕ አለ ግን ሁሉም የራሱ ምርጫ አለ ኩሹዕ እድሰማህ እያደርግ ቲላዋ ዳዕዋም አለ
@سعيد-ف9ط2ك
@سعيد-ف9ط2ك 3 күн бұрын
ማሻአላህ ያረብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HgftGhr
@HgftGhr 4 күн бұрын
መሻ ኣለህ መሳሎችህን ያብዛልን ላለንታ ገር ያሆናው ለኛም ኣላህ ያግራልን ኣሚንያራብ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 5 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ቲክቶክ የለኚም ግን አጫጭር ቪድዎህን በዩቶብ አያቸዋለሁ ማሻአላህ ነዉ
@ramzia3457
@ramzia3457 4 күн бұрын
እኔም አላህ ይጭፕምርልፕት
@حياةنور-ظ3ت
@حياةنور-ظ3ت 5 күн бұрын
ማሻአሏህ በጣም ደስ በሚል አቀራረብ ነው የምታቀርበው አሏህ ይጨምርልህ
@ramzia3457
@ramzia3457 4 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
@ኡሙሙአዝሰደተኛዋ 5 күн бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ወላሂ በጣም ነው እምወድህ ኡሰታዝ
@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg 5 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
@heka3250
@heka3250 3 күн бұрын
አሚንንንያረብ
@sitinamohamed5069
@sitinamohamed5069 4 күн бұрын
ማሻ አላህ 😊
@SemiraDawudEndrir
@SemiraDawudEndrir 4 күн бұрын
ማሻአላህአላህ ይጨምርልህ
@umasam6820
@umasam6820 4 күн бұрын
Masha Allah Jazakallahu khayer ❤❤❤
@seadaabera4805
@seadaabera4805 5 күн бұрын
አህለን ወሳህለን ወመርሃበን
@እሙ-ቨ1ለ
@እሙ-ቨ1ለ 5 күн бұрын
ማሻአላህ ወድማችን ጀዛክአላህ
@FatumaMohammed-k6s
@FatumaMohammed-k6s 3 күн бұрын
ማሸአላህ
@tebarektsegaye2330
@tebarektsegaye2330 4 күн бұрын
Masha Allah wendme betaaam nw yemiwedih
@BaderHussein-n7v
@BaderHussein-n7v 5 күн бұрын
ማሻአላህአቡኢሣምእድሜናጤናይሥጥህ
@Alhamdulilah37
@Alhamdulilah37 5 күн бұрын
ማሻ አላህ ❤አልሀምዱሊላህ ❤
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 5 күн бұрын
ይህ ልጅ. ማሻ አላህ. fb ላይ. ተምከታተላቸው ሰወ አዱነዉ
@zewditum.1183
@zewditum.1183 4 күн бұрын
Mash Allah Jzkumallah
@ለድርሃምዘማቿነኝ
@ለድርሃምዘማቿነኝ 5 күн бұрын
ገለሪዬ ቴሌግረም እስቶሪ እሞ እስቶሪ ፌስቡኬ ያንተ ቪዲዮ ናቸው ወላሂ ሆን ብዬ የንተን ቪድዮ ለመስማት ቲክተክ እገባለሁ አላህ ይጨምርልህ
@AhmedMohammed-uw1ss
@AhmedMohammed-uw1ss 5 күн бұрын
Betam ewodewalehu Allah yichamereleh
@AlieyabasyAlieyabasy-vz5pf
@AlieyabasyAlieyabasy-vz5pf 5 күн бұрын
ማሻላህ
@MuradiiMu
@MuradiiMu 5 күн бұрын
Masha Alhaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FedilaShukri
@FedilaShukri 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samerasamera4475
@samerasamera4475 5 күн бұрын
ዬቱዬብ አለው ካለው ንገሩን ማሻአላህ
@الال-ط3ذ2غ
@الال-ط3ذ2غ 5 күн бұрын
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉
@AdcGfd
@AdcGfd 5 күн бұрын
ማሻአሏህ👍👍👍👍
@madena1330
@madena1330 5 күн бұрын
ማሻ አላህ በርታ እኔ ትክቶክ የለኝም ግን አንድ አንድ ዩቱበሮች ሲያቀርቡት አየዋለሁ
@አለሀምዱሊላህ-በ8በ
@አለሀምዱሊላህ-በ8በ 5 күн бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
@UmuSelman
@UmuSelman 5 күн бұрын
Masha Allah
@abduselamhamza486
@abduselamhamza486 Күн бұрын
ሁለት አይነት ሰው ሆነብኝ መገን ይሄ ቲክቶክ ሰውን ትክክለኛ መልኩን አያሳይም
@عقالنتلعب
@عقالنتلعب 5 күн бұрын
ምሻአላህ🎉🎉🎉
@EbrahimBeshir-j4j
@EbrahimBeshir-j4j 5 күн бұрын
ከቲክቶክ የሚመቹኝ ሰዉ አንዱ ነው
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 5 күн бұрын
ማሻአላህ😊😊😊😊❤❤
@woyay2095
@woyay2095 5 күн бұрын
ማሻአላህ
@MunibaHeyredin
@MunibaHeyredin 5 күн бұрын
Mashallh Egam ywefken
@ahmedksa-ez6vn
@ahmedksa-ez6vn 5 күн бұрын
ማሻአላህ👍👍👍
@zeharazehara9372
@zeharazehara9372 5 күн бұрын
Mashaa Allhaa
@zozyhabashi8030
@zozyhabashi8030 4 күн бұрын
ጀዛካላኸይርየኛንቁውስታዞቺእርሜናጤናይሥጥልን🎉🎉🎉🎉❤❤
@አበሮስYouTube
@አበሮስYouTube 5 күн бұрын
ماشاء الله❤❤❤❤
@ሱመያ-ተ4S
@ሱመያ-ተ4S 5 күн бұрын
Masheallh❤
@yutube-u4r
@yutube-u4r 5 күн бұрын
እኔ አሁንም ድረስ ቲክቶክ አልወደውም አልጠቀምም
@furat2642
@furat2642 5 күн бұрын
Wandime siwedeh ❤ Allah yitebekeh
@seadaabera4805
@seadaabera4805 5 күн бұрын
በ F b ላይ የሚለቀቸው ቪድዎች የሚለቃቸውን ስወድለት❤
@AhmedIdrees-m5m
@AhmedIdrees-m5m 2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@الحمدالله-ن2ه
@الحمدالله-ن2ه 5 күн бұрын
👍👍😘
@LokooSheref
@LokooSheref 5 күн бұрын
❤abbbbb
@Jamela-ob5iq
@Jamela-ob5iq 4 күн бұрын
🎉❤❤❤🎉
@zeharamuctare6247
@zeharamuctare6247 5 күн бұрын
❤❤❤
@EeWe-rl1sg
@EeWe-rl1sg 5 күн бұрын
😢😢😢
@SadaaNguseee
@SadaaNguseee 5 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EeWe-rl1sg
@EeWe-rl1sg 5 күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@FakaOumr-uc2bi
@FakaOumr-uc2bi 5 күн бұрын
mashalah
@FatumaAbdo-k4j
@FatumaAbdo-k4j 5 күн бұрын
ምክርህን enstgram እከታተለዋሁ መሻአላህ
@Mekyayimam321
@Mekyayimam321 4 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@SonySony-mm8kd
@SonySony-mm8kd 5 күн бұрын
ማሻአላህ
@NejatAhmed-x9x
@NejatAhmed-x9x 4 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
@مريمحسين-ع2ض
@مريمحسين-ع2ض 3 күн бұрын
ማሻአላህ❤❤ 👍👍👍👍
@ZahraEmem
@ZahraEmem 5 күн бұрын
❤❤❤
@gelanwosena8914
@gelanwosena8914 5 күн бұрын
ማሻአላህ
@ZahraEmem
@ZahraEmem 5 күн бұрын
❤❤❤
@Fatuma-k6e
@Fatuma-k6e 3 күн бұрын
ማሻአላህ
@መዲነኝየጎጃሟ
@መዲነኝየጎጃሟ 3 күн бұрын
❤❤
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:45:26
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН