Ethiopian Music : Getachew Hailemariam (Koo Yaa Daadhii) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)

  Рет қаралды 2,016,345

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Ethiopian Music : Getachew Hailemariam (Koo Yaa Daadhii) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- ...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2022: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 844
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ 2 жыл бұрын
ትርጉሙ ባይገባኝም በጣም የምወደዉ ዘፈንና ዘፋኝ ❤ ረጅም እድም ይስጥክ እኛ በ90 ዎቹ የትግርኛ የኦሮምኛ ፕሮግራምና ሙዚቃ እያየን እየሰማን ነዉ ያደገው ነዉ አሁን ምን መዐት እንደመጣብን አላቅም ወደቀድሞ ሰላማችን ፍቅራችን መልሰን ፈጣሪ🙏
@betelhemkifle8039
@betelhemkifle8039 2 жыл бұрын
ይሄን በመሰለ ድምፅ ብዙ መስራት እየቻለ አድማጮቹን ብዙ የቀጣ: ወርቅ የሆነ ድምፅ ያለው ጌች ይሄ ዘፈን የብዙ ሰዎች ትዝታ እንደሆነ አስባለው ሁሌም አከብርሀለው ❤🥰❤❤❤
@d25972
@d25972 2 жыл бұрын
ኦሮሞኛ ቋንቋ ለማወቅ እድሉ የለኝም ግን ቋንቋውን ባልሰማም በጣም ነው እምወደው❤ በተለይ መከላከያ ሰራዊት ላይ የተጫወተውን ። እናመሰግናለን!!
@maebel-media19868
@maebel-media19868 2 жыл бұрын
Betty what can i say... Ur said whats on my mind tnx..
@habtamukasa5946
@habtamukasa5946 2 жыл бұрын
@@d25972 c333555563555363335bf5vvf3fiic5ii355g85f yv🅞🅕🅞 🅞6666😊😊😊😊😊😊😊😂 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 2 жыл бұрын
@@d25972 Koo Yaa Daadii በጣም ደስ የምል ዜማ ነ።
@teyibagishu5311
@teyibagishu5311 Жыл бұрын
@@d25972 thanks
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
አንጀትን የምትበላና ትልቅ መልእክት ያላት የዕንጉርጉሮ የትዝታ ዘፈን ናት እኔም እናቴን አጥቻለው የዛሬ 3 አመት እናት ምንም ብትሆን አትጠገብም ወንድም እህቶቼ እናት ያላቹሁ ጊዜአቹሁን ተጠቀሙበት መለወጫ የላትም 😭 ደማችንም መልካችንም ባህላችን አንድ ነን im from Asmara Eritrea ትርጉሙን ባልሰማውም በውስጤ ግን መልሱን አግኝቸው ተዋህዶኛል ስንት ጊዜ ደጋግሜ ብሰማው አልጠገብ አለኝ ከነ አይኔ እንባ " ኾ ያ ዳዲ " ኡፎይታን ያገኘሁ ነው የመሰለኝ ☝🙇😭 እናመሰግናለን ወንድማችን ጌቼ 🙏😍😇❤👍✅
@Qubee-Entertainment.
@Qubee-Entertainment. 2 жыл бұрын
Thanks my sis...One love!
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
@@Qubee-Entertainment. Thank You too dear 💞
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
አይዞሽ💔💔💘
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
@@romitessadiiii4477 🙏🥰💞
@brukabrahambro6556
@brukabrahambro6556 2 жыл бұрын
iwnet bleshal wude
@ሰላም-አ8ዘ
@ሰላም-አ8ዘ 2 жыл бұрын
በአማርኛ ይዘፈንልን የምትል በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው እናት ለዘላለም ትኑር➽❤️❤️❤️❤️
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ተዘፈንለን አዎ
@naolajr6738
@naolajr6738 2 жыл бұрын
Zeregna😏😏
@ሰላም-አ8ዘ
@ሰላም-አ8ዘ 2 жыл бұрын
@@naolajr6738 ዘረኝነት አይደለም ኦሮምኛ ስለማልችል ነው እኔም የናዝሬት ልጅ ኦሮሞ ነኝ❤️
@naolajr6738
@naolajr6738 2 жыл бұрын
@@ሰላም-አ8ዘ cirash Oromo honesh oromigna atauqim lelau iyelemede balebet huneta degmo nazret aydelechim Adama nw mitbaleu
@ሰላም-አ8ዘ
@ሰላም-አ8ዘ 2 жыл бұрын
@@naolajr6738 እሽ እለምዳለሁ ወንድሜ
@MikoMikee
@MikoMikee 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረ ሙዚቃ ነበር... ጌቾየ አክባሪህ ነኝ!
@Tamenavas
@Tamenavas 2 жыл бұрын
Oromo mehonehin awkenal koyen!!!
@alexanderd.k4994
@alexanderd.k4994 2 жыл бұрын
Love this man's music from Eritrea.
@biniyamzewdu9622
@biniyamzewdu9622 2 жыл бұрын
@@Tamenavas እና ምን ያድርግክ ታድያ?
@fetiyaft9532
@fetiyaft9532 2 жыл бұрын
@@Tamenavas min malet now🙄
@fikeruwandera8687
@fikeruwandera8687 2 жыл бұрын
@@Tamenavas እና ምንድን ነው
@sabasileshi1961
@sabasileshi1961 2 жыл бұрын
የዘፈኑን ትርጉም ባላውቀውም ከክሊፑ እንዳየሁት እናትን ማጣት ያለውን ስሜት የሚገልፅ ሙዚቃ እንደሆነ ማየት ችዬአለሁ አሪፍ ስራ ነው🙏🙏፡፡ድምፅህ እኮ 100%👌👌👌
@alemayehugebru
@alemayehugebru 2 жыл бұрын
ድምፁ ከባህር ውቂያኖስ የሰፋ፣ በወላጁ ናፍቆት የኖረ በተስፋ፣ ህይወት የሚያደምቅ እንዳንተ አይጥፋ፡፡ ጌቾ አንተን በመድረክ አድምጦ፣ ሲያገኙት ድምፅህን ከተቀዳው በልጦ፣ ምን አይነት ተፈጥሮ በዚህ ልክ መቀደስ፣ ዘላለም በጅረት እየሞሉ መፍሰስ፡፡ ዋው ብያለው!
@-tube9243
@-tube9243 2 жыл бұрын
ኦሮሞኛ መናገር ሆነ መፃፍ እንዲሁም ማዳመጥ አልችልም ሁሌም ግን የጌታቸውን የኦሮሞኛ ሙዚቃ ስሰማ ውስጤን ጠልቆ ነዝሮ ሲሰማኝ ይታወቀኛል ። እረዥም እድሜን ላአንተ ተመኘሁ ጌች 🙏🙏🙏
@adupicture4796
@adupicture4796 2 жыл бұрын
Subs pls
@munayesuf3993
@munayesuf3993 2 жыл бұрын
Enem endezaw betam yemewdew music gna new
@Protestantmezmur0
@Protestantmezmur0 2 жыл бұрын
የልጅነታችን ድምቀት አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልህ❤👈 obboleessa'koo eebbifamaa🙏👈
@zedwelega
@zedwelega 2 жыл бұрын
Nuredin bravo 👍👏👏
@yonathangelanew8147
@yonathangelanew8147 2 жыл бұрын
ድሮ ይህን ሙዚቃ እናቴ ትወደው ነበር ይሄው ከ 12 አመት በሆላ እናቴ የለችም ሙዚቃው እንደ አዲስ ተሰራ ልብ ሚሰብር ነው😢
@medihabesha1541
@medihabesha1541 2 жыл бұрын
Am so sorry dear 🥺💔
@mayimerkifle5569
@mayimerkifle5569 2 жыл бұрын
Me too
@babifibabifi5100
@babifibabifi5100 Жыл бұрын
አይዞን ፈጣሪ ያፅናሽ😢
@Kalkidan727
@Kalkidan727 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ ነፍሳቸውን በአፀደ የገነት ያኑርልን🙏
@laliibelachew7084
@laliibelachew7084 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 sorry
@helenabubuti2100
@helenabubuti2100 2 жыл бұрын
ደጋገምኩት ግን አይጠገብም ሁሌም ምርጥ ስራ!!! እድሜህ ይርዘም
@ኢትዮጵያውያንትቅደም
@ኢትዮጵያውያንትቅደም 2 жыл бұрын
እዉተኛ ማንነታችንን ነው የገለፃክልን እድሜና ጤና ይስጥክ🤲🏿🇪🇹💕🇪🇷
@almetube5688
@almetube5688 2 жыл бұрын
እኔ አለው እውነተኛ ታርክ ነው ለኔ መሰለኝ😭😭
@dawitgirma7302
@dawitgirma7302 2 жыл бұрын
I am Amhara but i really love hearing this song you remind me my childhood ❤one love for us🙏
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
Good to saying!👍🏾✌🏽🕊
@Uramazingcutie
@Uramazingcutie 2 жыл бұрын
ዘር ምን አስቆጠረህ ዘረኛ ጠባብ
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 2 жыл бұрын
You don't have to be this and that...we all Ethiopians,the language spoken in ancient ancestors land of Ethiopia.
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 2 жыл бұрын
አማራነኝ ማለትአይጠበቅብህም ነበር
@franceparis9568
@franceparis9568 2 жыл бұрын
ሰው መሆን በቂ ነው ዘፍን ለመስማት አማራ ምናምን እያላቹ ነው ሰው እንደ እንስሳ የምትከፋፍሉት ሰው ሰው ሰው ለመሽተት ሞክሩ
@kumaoltsega8877
@kumaoltsega8877 2 жыл бұрын
Getachew Hailemariam, nama sagaleen isaa sirritti bareedudha, sirbaa kanaan yaaddannoo cimaa qaba, Gech umurii dheeraa sii haa jiraachisuu, cimaa nama! jabaadhuu baay'ee sirraa eegna!
@FitsumDebebe-r9c
@FitsumDebebe-r9c 11 күн бұрын
የኔ አንጀት አርስ እስኪ እንደዚ እሚሰማ ሙዚቃ ከባድ ቢሆንም ደጋግመን አማራ ነኝ ግን ስሰማው ው ር ር የሚያረገኝ ነገር አለ እድሜህ ይርዘም
@habesshaoffical
@habesshaoffical Жыл бұрын
Sometimes u love song for it’s poem or vocal but this song is my story all about me being away from mother on early childhood age is really painful thank you 🙏🏾
@zizitino6797
@zizitino6797 2 жыл бұрын
ጌታቸው ማለት በጣም ጥሩ ድምጽ ያለው ዘፋኝ ነው ቋንቋውም ባይገባኝም አዳምጠዋለህ ለምን እንደጣፋ አላውቅም ምናልባት ዘረኝነትን ስለሚጠላ መሰለኝ ጌቾ አትጥፋ
@wendwesenfetene9545
@wendwesenfetene9545 2 жыл бұрын
ዘፈኑን ከልጅነት ጀምሮ በጣም እወደዋለሁ ጌች የራስህ እውነተኛ ታሪከ መሆኑን ከራሰህ ስሰማ ይበልጥ ወድኩት ዘመን የማሽው ስራ ነው ዘመንህን ይባረክልህ!!!
@dagipeter830
@dagipeter830 2 жыл бұрын
SIrba kana heddun jaladha. Muka hoomi yaa sololo Sololo qilensi raase Dafi kootu yaa WBO ko Sabake binensi nyaate !!!. GREAT OROMIA FOREVER ❤
@samisheger7871
@samisheger7871 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😜😜😜😜 ደፊ ኮቱ ያ wbo ኮ።ይመጣል ጠብቅ።ጀላ ትበላለህ
@yesrayesra523
@yesrayesra523 2 жыл бұрын
ኡፉ ኦሮሞኛ አልችልም ግን ቆንቆው ሳይገባኝ በጣም ከምወዳቸው የኦሮሞ አርቲስቶች ጌቾና ሀጨ ነበሩ ሀጨ ነፉስህን ይማር ጌቾ ምርጥ ስራ ስወዳህ ❤❤❤❤የትርጉም ያለህ ያገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓
@dagimuna9968
@dagimuna9968 2 жыл бұрын
Ohio yirebshal ❤😭❤😭
@dagimuna9968
@dagimuna9968 2 жыл бұрын
Beljinetu kenatu teleyito adgo simeles enatu yelechim
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 жыл бұрын
😭😭
@berketdereje1381
@berketdereje1381 2 жыл бұрын
እያለቀስኩነው ሁሌም የምሰማው የምኖረው ከአገር ውጪ ነው በጣም ነው የማደንቅ ፈጣሪ ይጠብቅ
@dewatube1234
@dewatube1234 2 жыл бұрын
Getachew you have very nice voice you are great artist in Ethiopia
@beakalayele3433
@beakalayele3433 2 жыл бұрын
Ufff Legendary music! ከእናቱ ጋር ተኮራርፎ ለሚሰማው ልቤ ትልቅ ስሜት አለው😭
@saradesta2075
@saradesta2075 2 жыл бұрын
ይቅርታ ጠይቃት ጥፋት እንኳን ባይኑርብክ እናትክ በህይወት ስላልች ብቻ ተመስገን በል እናት የአለም ማጣፈጫ ቅመም ናት እኔ እናቴ ለሰከንድ ፊቱን ብታዙርብኝ ሁሉም ነገር እንደሚጨልብኝ ነው የሚሰማኝ ስለ እናቴ ልናገር እል እና ቃል ይጠፋኛል የኔ ንግስት እናት ህይወቴ ናት ለኔ
@almetube5688
@almetube5688 2 жыл бұрын
ይቆጭሻል ይቅርታ በያቸው እናት ሕይወት ነች የማንነት ስሜት እደኔ ብሰማሸ ከባድ ነው እህቴ እኔ ላሳደገችኝ ብዬ ሁሌም አለቅሳለሁ የበለጠ ደግሞ የሰው አገር መሆኔ ያናደኛል
@hayminet502
@hayminet502 2 жыл бұрын
Awo betam uuuuuuu kebedegn
@affi_music
@affi_music 2 жыл бұрын
KOO YAA DAADHII👌🏾 ሙዚቃ የአለም ቋንቋ በመሆኗ ቋንቋውን መቻል ሳይጠበቅብኝ Etv ላይ ሲመጣ በፍቅር የማየው የልጅነት ትዝታዬ ነበር🥰 ለዛውን እንደጠበቀ በገላጭ ምስል እንዲ ጥፍጥ ብሎ በድጋሚ ስለቀረበ እንዴት ደስ እንዳለኝ😃 MANY THANKS TO ጌቾ እንዲሁም 16 FILM PRODUCTION🙏🏾💕
@asrerparistan9076
@asrerparistan9076 2 жыл бұрын
እናት እኮ የጠረኗ ሽታ ራሱ ልዩ ነው ረጅም እድሜ ለእናቶች !!
@shegerbuy
@shegerbuy 2 жыл бұрын
👏 Great Song Great Voice Great Mixing from Great Singer Long Live for you!!!
@sali3185
@sali3185 2 жыл бұрын
ቋቋውን ባልሰማውም ዘፈኖቹን እወድለታለሁ ፍቅር የሆነ ሰው ነው 🙏❤️
@እውነት-ጰ6ሠ
@እውነት-ጰ6ሠ 2 жыл бұрын
ያን ጥሩ ዘመን አስታወስከኝ ፈጣሪ ፍቅራችንን ይመልስልንና እንደድሮዋችን ያኑረን አሜን።
@yaredzelekeyaye
@yaredzelekeyaye 2 жыл бұрын
አይታችሁ ሰለወደዳችሁልን ከልብ እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን 🙏
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
የጌቾ ድምፅ በራሱ የሙዚቃ መሳሪያ ነው❤❤❤
@galaxytube9903
@galaxytube9903 2 жыл бұрын
Siirba kana baayyeen jaaladha. Irra deebiidhan waan hojjatteef bayyee gammadeera galatoomi. Gara fuulduraatti sirboota haaraa akka kana midhaga ta'aan nuuf hojjadhuu. We need more great Afaan Oromoo musics.♥️🌳♥️
@gemechuadamo449
@gemechuadamo449 2 жыл бұрын
Mee irraa deebi'i dhageeffadhu. Dargaggeessa Wallaggaatu fuudheeka durba Salaalee....... Maaliif keessaa kutani basanii. Wallagaa maqaa dhahutu cubbuu ta'eemo. Dhugaa baayyee nama gaddisisa
@fano4177
@fano4177 2 жыл бұрын
You are pure Ethiopian 💚💛❤️👍thank you
@Qubee-Entertainment.
@Qubee-Entertainment. 2 жыл бұрын
what others...bashaye
@oromootravelers600
@oromootravelers600 2 жыл бұрын
Even if he's oromoo that's good hear from one Amhara person . Most of Amhara thinks pure Ethiopian means someone who sings🎤 in Amharic
@bzzz5315
@bzzz5315 2 жыл бұрын
S Bj 🐗
@ethio7792
@ethio7792 2 жыл бұрын
ጌቼ ምን አይነት ወርቅ የሆነ ዘፋኝ እንደሆነ ከዚህ መረዳት ይቻላል… የአናት ፍቅርን በደንብ አድርጎ ገልፆታል… ግን እናቱ በህይወት ባትኖርም ለሌሎች እናት ላላቸው ግን ትልቅ መልእክት አለው ዘፈኑ ኑርልን…!!!
@NegasaTolesaNT
@NegasaTolesaNT 2 жыл бұрын
Geechoo sirba kee bareedaa sagalee kee ayyaana qabu kanaan nuuf remix gootee video clip hojjettee nuuf dhiheessuu keef ulfaadhu! Wow 👌
@DaniMezgebe
@DaniMezgebe 2 жыл бұрын
ጌች እኮ ትለያለህ!! ከባህሪህ ጀምሮ እስከስራዎችህ ድረስ እንከን የማይወጣልህ ድንቅ የሙዚቃ ሰው ነህ!!!!
@djzolaadames2678
@djzolaadames2678 2 жыл бұрын
በጣም የማከብርህ የምወድህ ጌች ረጅም እድሜን ተመኘሁ . በጉጉት ስጠብቀው የነበረውን ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ በድጋሚ ስለሰራህልን ፈጣሪ ያክብርልኝ፡፡
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 жыл бұрын
ኦሮምኛ ትርጉሙን አላቅም ግን ደስ ሲል ዘፈኑ ወድጄዋለው በጣም🔥🔥🔥👌👌👌መልካም እድል👏👏👏👏👏
@tigefe1337
@tigefe1337 2 жыл бұрын
በእንባ ጨርሰኩት አየ አማ አች ከሌለሸ አለም ሁሉ አይመችም እህህህህ አናት አለም እኔት ብርሀን ናት እናት ከሌለች ሁለት አይን ጠፈአ ማለት ነው በየትኛው ቃል ትገለፀ
@bitcoinasset
@bitcoinasset 2 жыл бұрын
ከልጅነቴ ህሥካሁን የምሠማቸው ዘፈኖች የሚሠሙ ብቻሣይሆኑ የሚጠጡናቸው 🙏🙏 ሀሁንም የሚጣፍጥ ሥራ ሥለሠጣኸኝ ከፍያለ ምሥጋና ለአንተ በዛላይ ሀሁንም የሚገርም ድምጽ 😍😍😍👏👏👏👏👏🙏🙏
@febenbekele3228
@febenbekele3228 2 жыл бұрын
I can't stop my tears. You are amazing as usual ❤❤❤❤
@ኢትዬጲያሀገሬ
@ኢትዬጲያሀገሬ 2 жыл бұрын
ከልቤ የምወደው የማደንቀው ምርጥ ዘፉኝ ምንም እንኮን የሚለው ባይገባኝም ግን _________ምናለ ጆሮአችንን ብታሳርፍልን
@mohammedsiedkassahun3625
@mohammedsiedkassahun3625 Жыл бұрын
ግሩም ድምፅ ...እረዥም እድሜ ለእናቶቻችን
@ከዚምከዝያም
@ከዚምከዝያም 2 жыл бұрын
He is from Dembi Dollo, the place where many artists with golden voices born, like Solomon Deneke, Hailu Disasa, Abitewu Kebede, Ebisa Adugna, Jiregna Shiferawu and many more.. true legends
@wfight2155
@wfight2155 2 жыл бұрын
Its the air😉
@ከዚምከዝያም
@ከዚምከዝያም 2 жыл бұрын
Exactly
@kennaforkidswithdisabiliti1171
@kennaforkidswithdisabiliti1171 2 жыл бұрын
L lol q Bf popular nfjd it DC tot
@kennaforkidswithdisabiliti1171
@kennaforkidswithdisabiliti1171 2 жыл бұрын
L lol q Bf popular nfjd it DC tot
@bilalgetahun4616
@bilalgetahun4616 2 жыл бұрын
Of course you are right ✅️ 🙄 but are you serious about abiteu kebede???
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 жыл бұрын
ተባረክልን ድምፅህ ኮ ጌቾ ያስደምማል እውነት ወርቅ ድምፅ ነው እረ ባክህ ሌላ አልበምም አውጣ ጎቾ በጣም ጥሩ ፍሰት ያለው ረጋ ያለ የሚደመጥ ስል ነው !!!!!!
@firaolgonfa6354
@firaolgonfa6354 2 жыл бұрын
Gechiye, salute to you Sir , my wife couldn't stop crying after we both wanted your video clip. It touches us so hard.
@chanasaababa4325
@chanasaababa4325 2 жыл бұрын
Such a great Intelligent literary singer. Sololo (my village), Sololo qilensi wasso...it has great history in oromo struggle. In the cause of the struggle, many suffered and seperated from their families..Don't worry mum, rakata binnensi inyattu.
@AtikiltTsegaye
@AtikiltTsegaye 10 ай бұрын
From we tigray people ❤❤❤❤❤to oromo brother's
@dawitamenshewa3412
@dawitamenshewa3412 2 жыл бұрын
Getachew is perhaps one of the great and finest musicians in contemporary Ethiopian music.Great voice,timeless rhythms and great melody. His musics, though i can't speak Oromifa, have been in mind, since childhood.
@ኢትዮጵያዊው
@ኢትዮጵያዊው 2 жыл бұрын
Gecho it’s great to hear you again bro we missed you. I saw you once when I was eight. my dad took me to your show and I loved it❤️👏🏽👏🏽👏🏽 we used to hear your songs in our house, specially the song about BORENA...
@mintflavor8692
@mintflavor8692 2 жыл бұрын
ሙዚቃ ከልቡ ሲሰራ ትርጉም ሲኖረው በአሪፍ አንደበት በወርቃማ ድምፁ ሲዜም ቀጥተኛ ትርጉሙ ባይገባኝም ስሜቱ ግን ከውስጤ ገብቶ አይኔ ደም ለብሶ ስቅስቅ ብዬ እስካለቅስ አድርሶኛል!!! አሪፍ ስራ ነው በርታልን
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 жыл бұрын
ከናቱ የተለየበት የራሱ እውነተኛ ታሪክ ነው
@yohanneskassa8790
@yohanneskassa8790 2 жыл бұрын
I am Amharic speaker but I love hearing Geche He deserves more
@guyassawessena
@guyassawessena 26 күн бұрын
Getachew great vocalist of Ethiopia and with great heart, imagination and Ethiopian sentiment like Jiji, Tilahun and Alibir. Peace to you and your beloved ones wherever you are.
@አዲስአበባቤቴ-ከ1ጨ
@አዲስአበባቤቴ-ከ1ጨ 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ቋንቋውን ባላቀውም ልጅ ሆኜ እንጨፍርበት ነበር በዘፈኖችህ
@buzexboharsa
@buzexboharsa 2 жыл бұрын
Gechoo ko, baayyeen si jaalladha, jallaa duuba keenya jiru ilaaluun dirqama koof keeti...ati jabaadhu
@AjemaAbera
@AjemaAbera 4 ай бұрын
Rakkataa Binesii nyaatuu❤❤❤❤
@hiwotteka6918
@hiwotteka6918 Жыл бұрын
ልክ የኔ ህይወት ነው የገለጸው እንባየን እንደ ወንዝ ጎረፈ፡በናታቹ ተርጉሙልኝ ፡እናት ያላቹ እድለኞች ናቹ
@asrerparistan9076
@asrerparistan9076 11 ай бұрын
ስለ እናት ነው እናቱ ደሃ ስለሆነች ሊያስትምረውና ሊያሳድገው ለሚችል ሰው ሰጠችው እና ልጁ አድጎ ሲመጣ እናቱ ሞታለች የቀረው ቤቱና ትዝታዋ ነው 😢😢😢
@bestselfe
@bestselfe 2 жыл бұрын
I can not listen oromifa, but love this music too much. may God bless Ethiopia!!
@dawitkebede2541
@dawitkebede2541 2 жыл бұрын
Wow ምርጥ ሙዚቃ ድንቅ ድምፅ 👌 አቤት አክስቴ እንዴት እንደምትወድክ ❤️
@Ibsaasabaa18
@Ibsaasabaa18 2 жыл бұрын
The legends nuufi jiradhuu umrii dheera
@hiwiabebe7495
@hiwiabebe7495 2 жыл бұрын
ጌች ምርጥ ዘፈን ለመላው እናቶች መርጨዋለላቸዋለሁ !
@dagimuna9968
@dagimuna9968 2 жыл бұрын
Bexam ❤😭
@MillionSime
@MillionSime 2 жыл бұрын
Thank you man. Finally you come to know our feeling. to be honest you are a once in life time artist but wasted. Still we need more to come. Rakataa bineensii hin nyaatu.
@neba2808
@neba2808 2 жыл бұрын
how can i press the like more than once???? its amazing next level
@abdulmejidnursa2974
@abdulmejidnursa2974 2 жыл бұрын
Arrangement quality on its peak level....Biruk Tekeba 🙏🙏🙏🙏
@heranewerku
@heranewerku 9 ай бұрын
ዘፈኑን ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ነው ደስ የሚል ድምፂ አለክ እድሜና ጤና ይስጥክ
@eyuentertainment
@eyuentertainment 2 жыл бұрын
ትችላለህ ማርያምን ድምፅህ ይነዝራል 👌😍
@naimopictuers
@naimopictuers 2 жыл бұрын
Great artist come back 💯💯💯💥💥💥💥 And perfect directing and acting keep it up yaye family
@hinkosaabdisa5547
@hinkosaabdisa5547 2 жыл бұрын
Best Ethiopian Musicጋላቶሚ ጌቾ
@henokbiqila7352
@henokbiqila7352 2 жыл бұрын
Dargaggeesaa welegattu fudhee kaa durba salalle .....maaf keessa baftee garuu??? Am back to my childhood OMG!!!
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
ምንም ኦሮመኛ በደንብ ባልችልም ግን አልታማም በጣም አሪፍ ነው ሆድ ያባባል ደግሞ!🙏🏾👍🏾🕊✌🏽💚💛❤️🇪🇹
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 жыл бұрын
😍
@merongirma3572
@merongirma3572 2 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው ምሰማዉ ❤️💚❤️💪💪💪💪💪💪💪
@hawi1298
@hawi1298 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነዉ❤❤❤ በጣም ነዉ ምናከብርህ ካንቸ ብዙ ስራ እንጠብቃለን እባክህን አትጥፋብን በዚሁ ቀጥልልን
@sarahm7292
@sarahm7292 2 жыл бұрын
Baxem new yawedadekut.yawen♥️♥️
@dibabefrance5186
@dibabefrance5186 2 жыл бұрын
What a music ♥what a video clip ♥♥ what story♥♥♥ long live for all mother's
@EyerusalemEndalamawAyele
@EyerusalemEndalamawAyele 6 күн бұрын
What a heart touching song even I don't understand the lyrics this is childhood memory respect him❤
@LucyTip
@LucyTip 2 жыл бұрын
በጣም የወደድኩት ሙዚቃ
@sci-techmedia8479
@sci-techmedia8479 2 жыл бұрын
Betam
@robelhirepa6602
@robelhirepa6602 2 жыл бұрын
ጌቾ በጣም ደሥ ይላል ኦርምኛ አልናገርም በጣም ግን በትካዜ ነው የምሠማው በርታ ብዙ እንደምሠራ ነው ተሥፊ አለኝ
@wfight2155
@wfight2155 2 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ ፈጣሪ ከጠባብነት ያውጣን አንዱ ለአንዱ የሚኖርበት ቀን ያምጣልን
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 2 жыл бұрын
ከአፌ የማትጠፍዋን ዘፈን በድጋሜ በመስራትህ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ እመኝልሀለው
@ሜና
@ሜና 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY 👪 🙏 ❤ GOOD 👍
@ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ
@ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ 2 жыл бұрын
ትርጉሙ ባይገባኝም ጌቾ ከዘረኝነት የፀዳ ሰለሆነ በጣም እወደዋለው በአጠቃላይ ጌቾ የኢትዮጵያ ነው💚💛❤🙏🙏
@Abeymandfro1199
@Abeymandfro1199 2 жыл бұрын
I used to listen when I was kid, l love it Takes me back to……..my childhood 🥰
@biniyamteshome4569
@biniyamteshome4569 2 жыл бұрын
ምርጥ ዘፋኝ ከምርጥ ዘፈን ጋር። ልጅነቴን ያስታውሰኛል😔😔😔👍👍👍👍keep it up
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 2 жыл бұрын
ስወድክ ኦሮሞነት ከኢትዮጵያዊነት ጋር አስተሳስረክ የምቴድበት መንገድ ለብዙዎቻችን መማሪያ ነው ተባረክ፡፡
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 2 жыл бұрын
Sirba Bareedaa Kanaaf; Artiis Getachoo Galatoomii Jennaan!🙏❤🌻
@isayasworku8845
@isayasworku8845 2 жыл бұрын
it really great music video nice to hear you voice again gech
@Dagimedia27
@Dagimedia27 2 жыл бұрын
Great music Gecho Tnx a lot
@kunitesfaye8936
@kunitesfaye8936 2 жыл бұрын
Amazing and perfect music thank you
@yaredetu4681
@yaredetu4681 2 жыл бұрын
Great voice great music 🔥🔥🔥🔥
@kelemualemayehu2189
@kelemualemayehu2189 2 жыл бұрын
Excellent vocalist and arrangements
@yonasmulatu1786
@yonasmulatu1786 2 жыл бұрын
ICONIC song love it👍😍😍😍😍😍😍
@nasab3355
@nasab3355 2 жыл бұрын
Best Oromo Music 💪❤❤
@malmal3696
@malmal3696 2 жыл бұрын
Legend ምርጥ ድምፅ ምርጥ ስው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelhailemariam7543
@samuelhailemariam7543 2 жыл бұрын
ትርጉሙንም ባላውቀውም በፍቅር እየሰማነው ያደግነው ዘፈን ነው አሁን ደግሞ ድጋሚ ጌች በገራሚ ደምፁ ሙዚቃውን እየነዘረን እንድንሰማው ስላደረገን ምስጋና ይገባዋል፡፡it gives me Goosebumps!! Marvelous what a melody!! what a flow!!
@burte6841
@burte6841 2 жыл бұрын
Wow bayye bareda sagalen ketu adda nufi jiradhu 😍😍😍😍😍👍🖒🖒
@emebetmasrersha1096
@emebetmasrersha1096 2 жыл бұрын
Amaizing directing with amaizing music Gech🤗
@tigisthabtegiorghis4141
@tigisthabtegiorghis4141 2 жыл бұрын
ጌች አድናቂህ ነኝ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ ጌች ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝልሃለው !!
@rachammusicstudio7830
@rachammusicstudio7830 2 жыл бұрын
Nice work biruke
@roziamarerozina5028
@roziamarerozina5028 2 жыл бұрын
ትርጉሙ ባይገባኝም ስሰማዉ የሚረብሽ ስሜት አለዉ ገራሚ ሰራ ነዉ🥰🥰😔
@እንቆጳየጉዱካሳ
@እንቆጳየጉዱካሳ 2 жыл бұрын
ቢቻል እንደ ቅርስ አስቀምጦ ለትዉልድ የሚተላለፍ ድምፅ ነው ያለው ረጅም እድሜ ይስጥህ ጌቾ
@zelalemzerihun2507
@zelalemzerihun2507 2 жыл бұрын
'"Koo Yaa Dhaadhii' baay'ee nattii tole.galatoomi gechoyye RESPECT!!
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 3,6 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 7 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
New Ethiopian Music Mix 2024 _ Slow Music Nonstop Mix
26:39
Dj ELON (Elon Getachew)
Рет қаралды 98 М.
Andualem Gosa | Foote (New Oromo Music 2024)
6:43
Andualem Gosa
Рет қаралды 1 МЛН
Leencoo Gammachuu - Muquxxaayee - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
7:22
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 3,1 МЛН
haacaaluu hundeesaa
12:43
caalaa diddaa
Рет қаралды 196 М.
Galataa Labuu wallee gitaaraa
13:56
Labuu Entertainment
Рет қаралды 3,8 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 3,6 МЛН