No video

Ethiopian Music : Maritu Legese (Salmot) ማሪቱ ለገሰ (ሳልሞት) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

  Рет қаралды 1,351,434

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

3 жыл бұрын

Ethiopian Music : Maritu Legese (Salmot) ማሪቱ ለገሰ (ሳልሞት) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- ...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 834
@amrishpap5963
@amrishpap5963 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰው ማለት ምንድነው ቅመሙ የሚያስደነግጠው ገና ሲዩት ደሙ አድልቷል ፈጣሪ ሲሰራ ለአማራ ልጅ ሰፈር 😜 ሁሉን አሟልቶ አሳምሮ መፍጠር እኒ አማራዎች አቤት ውበታቸው እንግዳ ያለምዳል ውበት ፈገግታቸው 😘አኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛❤️
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 Жыл бұрын
ማርየን እንደኔ የሚወድ ማነው ይህ ሙዚቃ ሰሰማ በእንባ ነው የምታጠበው ሀገሬ ኢትዬጰያ 😢😢
@tigistbelete6351
@tigistbelete6351 2 жыл бұрын
ማርዬ ያንን ደግ ህዝብ ባየሽው እንደት እንደተጎሳቆለ አምላክ በቃ ይበላት ሃገሬን
@user-nx2kv6im2v
@user-nx2kv6im2v 2 жыл бұрын
ሁሌም አዲስ ድምፅ የማያረጅ ድምፅ እረጅም እድሜና ጤና ይስሽ የኔናት እኔም አገሬ ናፍቃኝአለች
@alemhussenalemhussen7615
@alemhussenalemhussen7615 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ሺ አመት ኑሪልኝ የሀገር ፍቅር ጥበብ አንችላይ ድምቃ ትትታያለች እናት ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ እያለቀሰሁ ጨርሰሁት የሚያምር ድምፅ ❤❤❤😘😘😘
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
ሁሌም የምንወድሽ የምናከብርሽ የባህሏ ንግስት ኑሪልን ዛሬም እንደወጣትነትሽ ነው ድምፅሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 2 жыл бұрын
እናት ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ውብ ዘፈን ነው🇨🇬🇨🇬🇨🇬💋
@ethiopiayoutube
@ethiopiayoutube 2 жыл бұрын
ማርየ እድሜና ጤና ይስጥልን ሁላችንንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ft9de8lj9q
@user-ft9de8lj9q 2 жыл бұрын
ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ከዚህ በዘር ሃማኖት ከሚያባላን ፈጣሪ ይታደገን ሁሌም ከፍ በይ እናት ሃገር ኢትዮጵያ አድ ያድርገን ገራሚ ስራ ነው የኔ እናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fatumaahmed5335
@fatumaahmed5335 2 жыл бұрын
ልዩ ነው እንደ ሁልግዜው የአባሰሏ ንግስት ሁላችንም በአፋችን የምምናገረውን ክፋት ሳይሆን በልባችን ያለውን የሀገራችንን ፍቅር የምንኖርበት ግዜ አይርዘምብን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕✅✅✅😍😍
@mamushkiya5882
@mamushkiya5882 2 жыл бұрын
እንደ ወይን እያደር የሚጥም፣ የሚገርም ድምፅ ፣ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
@guest1680
@guest1680 2 жыл бұрын
አለባበሧ ሲያምር
@enanamekuria
@enanamekuria Жыл бұрын
​@@guest1680
@ethiozare8001
@ethiozare8001 2 жыл бұрын
ለአገርሽና ህዝብሽ ታምነሽ ከመስመርሽ ሳትወጭ በሙያሽ ያገለገልሽ የሁላችንም እናት ማሪቱ ለገሰ ባለሽበት ሰላምና ጤናሽን ያብዛልሽ!❤
@emebetwondimu8418
@emebetwondimu8418 2 жыл бұрын
አይ......ደስ የሚል ዘፈን አገሩን የሚጠላ ይዉደም! ማሪያ እረጂም እድሜ ይስጥሽ
@hiwotealemualemu6828
@hiwotealemualemu6828 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን የአምባሰሏ ንግስት ማረየ ለገሰ በጣም ምረጥ ስራ ነው እምዬን ሰላም አንድነት ያምጣልን አሜን
@eeee4817
@eeee4817 2 жыл бұрын
ለዘላለም ክበሪ እናት ትልቅ ሰው እንደዚህ ነው ዘመንሽ ይባርክ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mesietube8261
@mesietube8261 2 жыл бұрын
የስደቱ ዘመን ጊዜው እረዘመና እንደሰው ናፈቀኝ የአገሬ ጎዳና 😥😥😥
@abebazewdu2894
@abebazewdu2894 2 жыл бұрын
የባህላዊ ሙዚቃ አምባሳደር ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ መቸም የማትሰለቺ ነሽ የሚያምርና የሚስብ ድምፅ አለሽ ሺ አመት ኑሪ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ይመችሽ
@user-gu7cr8pl6l
@user-gu7cr8pl6l 2 жыл бұрын
Wow ደስ ይላል ሀገራችን ሰላሟ ይብዛ💕🙏 ማነው እደኔ የሀገር ፍቅር እንደ ውሃ የጠማመ ? 🥲💚💛❤️ ስደት ያለን ሆላ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤️‍🩹❤️‍🩹❣️
@ayaleejashagel3358
@ayaleejashagel3358 2 жыл бұрын
ምን እማይናፍቅ ነገር አለ ሁሉ ይናፍቃል ሠላምሺ ይብዛ 💚💛❤😍😍😍😍👍👍👍
@dpfdagigecho3714
@dpfdagigecho3714 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ አቤት ውበት የኔ ጀግና የሚገርም ስራ ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን አሜን🙏
@abeggar7016
@abeggar7016 2 жыл бұрын
የኔ እናት። ድምፀ ሸጋይቱ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር።
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
2014አ/ም ሁላችንም ሠንሞት የምናሣልፍበት ዘመን ይሁንልን!!!
@rahmamohammed2088
@rahmamohammed2088 2 жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🙏❤
@asiintelaashewaa8834
@asiintelaashewaa8834 2 жыл бұрын
Amiin yarabbi
@Lulu-cv4wq
@Lulu-cv4wq 2 жыл бұрын
አሚን
@tegast8314
@tegast8314 2 жыл бұрын
አመሜ
@tgchane405
@tgchane405 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mahib799
@mahib799 2 жыл бұрын
ግሩም የሆነ ስራ ነው ማርዮ እረጂም እድሜና ጤናን እመኝልሻለሁ።ሳትሞች ለሀነርሽ ያብቃሽ።አባት ሆይ እባክህ ሀገራችን ሰላሟን አብዛለት።
@mengistukassa4058
@mengistukassa4058 2 жыл бұрын
የማያረጅ ውበት የሚናፈቅ እናትነት🥰
@eagleeye5818
@eagleeye5818 2 жыл бұрын
ማርዬ የኔናት ኢትዬጲያ ውስጥ አንዳንቺ የምወደው ዘፋኝ የለም❤️❤️ ፈጣሪ ለሀገርሽ ያብቃሽ 💚💛❤️
@madeenaahmed9621
@madeenaahmed9621 2 жыл бұрын
አሚንንን
@eyayumelkemo2442
@eyayumelkemo2442 2 жыл бұрын
💚💛♥️♦️ማሪቱ ለገሠ አናት ሀገሬ ኢትዮጵያን ምርጥ የኢትዮጵያን ልጆች በ ፊቷ እዉነት ሁሉም ለእናት ሀገር ቅደም ወደ ፊት
@h.4039
@h.4039 2 жыл бұрын
የኔ እናት የሚገርም ስራ ነው ዕድሜ ጤና ይስጥሽ ኑሪልኝ
@tefbek
@tefbek 2 жыл бұрын
ማሪቱ ክብር ላንቸቺ ሀገር በልብስ ብቻ ሳይሆን ከልባችን ፍቅሩዋ ወልቆ አያልቅም ሰላም ለኢትዮጰያ
@tilahungetachew8950
@tilahungetachew8950 2 жыл бұрын
ማርዬ እድሜ ይስጥሽ ምርጥ ስራ ነው ዘመኑን የሚመጥን
@hiwotassefa4336
@hiwotassefa4336 2 жыл бұрын
እንኳን እናንተ በሩቅ ያላችሁት እኔም ውስጧ እምኖረው ሀገሬ ትናፍቀኛለች።ማሪቱዬ የልቤን ማን ነግሮሽ እንደዘፈንሽው ባላውቅም አንቺ ስለዘፈንሽው ደስ ብሎኛል።
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 2 жыл бұрын
ሺ አመት ኑሪልኝ አይዞሽ ኢትዮዽያዬ ማሪቱ ልዩ ነው እንደ ሁልግዜው የሀገር ፍቅር👍👍👍
@belaynehteshome1548
@belaynehteshome1548 2 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ስራ ነው ዶክተር ለአገርሽ ያብቃሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 2 жыл бұрын
ማሪቱ እዉነትም ማር ነሽ ብዙ የሚጥሙ ዜማዎች አሉሽ አሁን ግን ወደ እግዝአብሄር ተመለሺና ንሰሐ ገብተሽ ቤተክርስቲያን እየተሳለምሽ ቀሪ እድሜሽን ብትኖሪ ጥሩ ምን አገባሽ እንዳትይኝ እንጂ ላቺ ካለኝ ጥሩ ሐሳብ ነዉ
@Tube-xx3ik
@Tube-xx3ik 2 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነዉ ያባሰሎ ንግስት ማሪቱ ለገሰ እንወድሻለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@Hikma-zy9qq6id4r
@Hikma-zy9qq6id4r 9 ай бұрын
የደሴ ናት ወይም የከድጆ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Thank you Kibirt Ethiopian artist Kibuir Doctor Maritiu Leges Thank you Ethiopia Lezelam Nurie.
@natanemnati734
@natanemnati734 2 жыл бұрын
የአምባሰሏ ንግስት ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ { ማር-ይቱ ❤} ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር። ለሀገርሽ ያብቃሽ🙏
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ከድጆናት አባሠል አደለችም
@natanemnati734
@natanemnati734 2 жыл бұрын
አምባሰል" ቅኝቱን ነው!!
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
ቆንጆ ሙዚቃ ነዉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሽ 💚💛❤
@almazyimar432
@almazyimar432 2 жыл бұрын
ማርይ ብርቅየዋ ወሎየ መተኪያ የሌለሽ አገሬን ብለሽ አስለቀስሽኝ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይታደጋት አንቺንም እድሜ ሰጥቶሽሁላችንንም እድሜና ጤና ሰጥቶ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃን ማሬ
@destamelku7411
@destamelku7411 2 жыл бұрын
እረጅሙን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይባርክልን እናትየ ሁሌም ደምቀሽ ኑሪልን ኡፍፍፍፍፍፍ ሁሌ እማይስለች ድምፅ እሰኪ የማሪቱ አድናቄዋች ........😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤
@semiisem1733
@semiisem1733 2 жыл бұрын
ጊዜ የማይሽረው ድምፅ ምርጥ ስራ
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
ማርየ አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ ወሎባህል አንባ እንገናኝና ይነአባ አራጌ ይማምን ሀዘን ግብርን እርማችንን እናውጣ
@wagayedesalegh4501
@wagayedesalegh4501 2 жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ ቆየት ያለች ዘፋኝ ነች ርዕሱ ሳልሞት ሲሆን በቃ ዘፈን አቁሜአለሁ ሳልሞት በዚህ ድምፄ ፈጣሪየን ላመስግን አምትል መስሎኝ ነበረ ትልቅ ሰው ነች ዘፈን አቁማ ወደ ፈጣሪዋ ምስጋናዋን ብታቀርብ በጣምደስ ይለኛል አለማዊ ህይወትን ንቃ ልክ እንደ አቦነሽ ፈጣሪዋን ብታመሠግንና ለክብሩ ብትበበቃ ጥሩ ይመስለኛል እንደኔ እንደኔ
@mihretbewota2986
@mihretbewota2986 2 жыл бұрын
ማርየ! የወሎዋ አድባር። የኢትዮጵያ እንቁ ዘመን የማይቀይረው ድምፅ የአንባሰል ንግስት ♥እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ🙏
@lubabmohammed4496
@lubabmohammed4496 2 жыл бұрын
እጅግ በጣሞ የሚያምርና የሚመስጥ ሙዚቃ ነው ማሬዋ ብዙ ጊዜ የምትመኝው ነው ለሀገርሽ በሠላም አላህ ያብቃሽ።
@aaaaaa7910
@aaaaaa7910 2 жыл бұрын
ማርየ እውነት እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ያለሽ እወድሽ አለው እሽ
@fekaduadam7898
@fekaduadam7898 2 жыл бұрын
ግሩም ፡ መልእክት ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡መልእክትሸን ፡ ይሰማ ኢትዮጵያ ፡ አንድነትሸ ፡ ይመለስ ፡ ማሪቱዩ ፡ እድሜሸ ፡ ይርዘም ፡
@hadi8301
@hadi8301 2 жыл бұрын
የኔ ድምፅ መርዋ ማሪዬ የኔ እናት ምርጥ ስራ ነዉ የኛ ንግስት💘 👸💜💎💚💛❤💓🇪🇹🇪🇹 ድል ለሀገሬ ያረብ🤲🥺
@EmpressMenen
@EmpressMenen 2 жыл бұрын
I love you Maritu all the way from South Africa... your voice calls me to come home to Ethiopia🙏🙏❤❤❤
@sasung1516
@sasung1516 2 жыл бұрын
እንወደሻለን ዘመንሺን ይባርከው ምረጥ ኢትዮጵያዊ እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላሟ ይመለሰልን
@AbuRehmet
@AbuRehmet 2 жыл бұрын
ማሪቱዬ ይህን ዘፈን ለእኔ ነው የዘፈንሽው ለእኔ በስደት እርፍት ላጠው መቼ ነው ሀገሬ የምገው እያለ ለተመሰቃቀለው ህይወቴ ነው የዘፈንሽልኝ። ስድት ካስጠላኝ ስድስት አመቴ ሀገሬን ወገኔን ሳላይ በሰደት 17 አመቴ በቃ የስደት ህይወት ሞልቶ ላይሞላ ህይወታችንን በጠበጠው!!
@user-sb8kl4yr7e
@user-sb8kl4yr7e 2 жыл бұрын
የአምባሰል ንግስት 💚💛❤
@tigstworkneh9127
@tigstworkneh9127 Жыл бұрын
የኔ ወርቅ ሁሌም እንዳዲስ ስሰማው አልጠግበውም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ማሚ
@sinkeechanal9370
@sinkeechanal9370 2 жыл бұрын
ማሪቱ ኑሪል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቸር አምላክ ይስጥሽ .የወሎ አድባር ከፍ ከፍ ያድርግሽ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Yes Kibirt king doctor artist Maritiu Leges peace North East West South Ethiopian Green Yellow and red Flag. thank you One Big Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia.
@teshomehailu5378
@teshomehailu5378 2 жыл бұрын
ማርዬ ዘፈኖችሽን ስሰማ በዉበትሽ ወለዮ ነትሽን ባዛዜሜሽ ደግም ኢትዮጵያዊነትን እንዳጣጥም ታደርጊኛለሽ"ተባረኪ ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ"
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Kibirt artist Ethiopian live all the time.thank you One Ethiopia.
@temesgenasefa2530
@temesgenasefa2530 2 жыл бұрын
“ኢትዮጵያ” ስትል እንኳን ለዛዋ ደስ ይላል ይለያል፡፡ የአምባሰሏ ንግስት ኑሪልን፡፡
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 🌿
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc 2 жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ የወሎ ንግሥት እዲሜ ጤና ይስጥልኝ እናኔዋ ላሀገርሽ ያብቃሽ
@sarahana7929
@sarahana7929 2 жыл бұрын
አቤት ድምጽ ከነስነስራአቱ አንቺ እራሱ ማርዬ ሃገር ነሽ 365 ቀን የሃገርሽን ልብስ የምትለብሺ ምርጥ ሃበሻዊት የኔ እናት በጣም ስወድሽ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን♥
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራነው ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው የኢትዮጵያ ንጉስ ነሽ ኑርልን
@MrPlamor
@MrPlamor 2 жыл бұрын
Yas bring em beats up mama , so so much love to all of my Habesha people, from Sudani 🇸🇩🇪🇹🇪🇷🇺🇸
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 2 жыл бұрын
❤❤
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
🙏💚💛💓💐💐💐💐✈✈✈
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
@ሳሚ ወዲ ዞባ ምዕራብ ትግራይ ከተማ ማይ ካድራ 😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😝😜😜😝
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
@ሳሚ ወዲ ዞባ ምዕራብ ትግራይ ከተማ ማይ ካድራ 😤😤😣😣😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😣😣😣😣😣😣😣😱😜😱😝😋😜😝😋
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
@ሳሚ ወዲ ዞባ ምዕራብ ትግራይ ከተማ ማይ ካድራ 😈😈😈😈😈😈😈😈😈ቆማጣ ትግር
@azanawsetie2311
@azanawsetie2311 2 жыл бұрын
ምርጥ እናት ያቆይልን በጤና
@tigsittesfaye1437
@tigsittesfaye1437 2 жыл бұрын
የወሎዋ ንግስት ስወዳት💚💛❤🌹🌹🌹
@fatmafatma1938
@fatmafatma1938 2 жыл бұрын
ዘመን እማይሽርሽ ያንባሰሏ ንግስት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘
@karimaahmde8569
@karimaahmde8569 2 жыл бұрын
የዴሴ ፈርጥ ምርጥ ጥበበኛ ልጃችን እንወድሻለን ከዴሴ ነው 🥰 ልጆችሽ
@user-zz2hz6wh1q
@user-zz2hz6wh1q 2 жыл бұрын
ማሪቱ ንግስቷ ውስጣችን ነሽ እድሜ ከጤና ገር ጨምሮ ይስጥልን 🙏
@seidmohammed3881
@seidmohammed3881 2 жыл бұрын
ምርጥ የሀበሻ ልጅ ሺ አመት ኑሪልን!!
@fishaalebachew4952
@fishaalebachew4952 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምረጥ ሙዚቃ ነው ጀግና ኢትዮጰያ ነሽ እርጅም እድሚ ይስጠሽ
@medinamedina1416
@medinamedina1416 2 жыл бұрын
ማርየ 🥰ለጀግና እናታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ወላሂ አስለቀሰችኝ እምየ ሀገሬ መች ይሆን የማይሽ ወይ ስደት በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ በእስር ቤት የሚሰቃዮትንም አላህ ይፈርጃቸው 😭😭😭😭😭
@user-to2ei2rl7w
@user-to2ei2rl7w 2 жыл бұрын
ደሰው ናፈቀኝ የአገሬ ጎዳና በአራቱም ማእዘን ቢሄዱት የኢትዮጵ እህዝብ አፄ ምንሊክ እንደተከሉት ባህር ዛፍ አንድ ነው ሰላም ያውርድላችሁ
@ilovemame5443
@ilovemame5443 2 жыл бұрын
ስወድሽ የኛ ድምፅ መረዋ አላህ ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ እናቴ ማሪቱ ለገሰ!!!!
@mohamedseid9746
@mohamedseid9746 2 жыл бұрын
ሰውድሺ ማሪቶለሰ
@agareth1659
@agareth1659 2 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥሺ የኔ እናት አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የእርቅ ያድርግልን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigistbelete6351
@tigistbelete6351 2 жыл бұрын
የኔ እናት የደጋጎቹ መገለጫ እንዴት እንደምንወድሽ እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ የኔ ውድድድ...
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Yimechsh Kibirt Ethiopian mom.Tthank you.
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማርዋ የሀገራችን ትንሳኤ ደርሷል አንቺም ትገቢያልሽ ምርጥ ወቅቱን ያማከለ ሙዚቃ እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ🙏🏾❤️🇪🇹
@eke1914
@eke1914 2 жыл бұрын
You're our super stars long life and health keep goings
@user-sf2wk9pb5r
@user-sf2wk9pb5r 2 жыл бұрын
እናታችን የኢትዮጵያ አምላክ በሠላም ያኑርሺ አሜን (3) አንድ ያድርገን 🙏🌻🙏🌻🙏🌻🙏
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Yemiader sira.thank you.Kibirt Ethiopia.
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ለአገራችን በሰላም በጤና በቃሽ እንግዲህ ለመጭው ትውልድ እንዴት ዘመን ተሻጋረ ዘፈን መዝፈንና እንደሚዘጋጅ ተሞክሮሽን ለማካፈል ጥሩ ተሞክሮ ነው በድጋሚ እንኩዋን በደህና መጣሽ መልካም ጊዜ::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nathymanyitagesu4870
@nathymanyitagesu4870 2 жыл бұрын
Ethiopia deserves and you deserve our Queen,too,
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 11 ай бұрын
Amen Kibirt Artist Maritu Leges.
@Ethio8944
@Ethio8944 2 жыл бұрын
የአንባሰሏ ንግስት ክብርት አርቲስት ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ እናመሰግናለን 💚💛❤🙏
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
አቤት♥️ድምፅ🌺ውበት♥️አለባበስሽ🌺እንዳማሩ መኖር እንዳንቺ ነው💚💛♥️የወለዋ ቆንጆ🌺እድሜና ጤና ሰጥቶሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ🙏🏾💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
@wubeshimelsworkie191
@wubeshimelsworkie191 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ አቤት ውበት የኔ ጀግና የሚገርም ስራ ነው
@ekramtube9427
@ekramtube9427 2 жыл бұрын
ኢትዬፕያ ለዘላለም ትኑር ያርብ መልካም ሰላም የምንሰማበትን ግዜ ፈጣሪ ቅርብ ያድርግልን ያርብ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 9 ай бұрын
Thank you Kibirt artist.
@user-sf2wk9pb5r
@user-sf2wk9pb5r 2 жыл бұрын
ሁሊም የምትናፍቂኝ በሀሳቤ የማይሺ ኢትዮጵያየ 😭🇧🇯🇧🇯🇧🇯
@fatmaadem860
@fatmaadem860 2 жыл бұрын
ሁለየ የማትቀየሬ ድምጠመረዋነሽ ማሬቱ ጠንካራነሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ
@user-zf2vf9mo7d
@user-zf2vf9mo7d 2 жыл бұрын
ሁሌ የምናፍቂኝ እምዬ እደት ነሽ ማነው ሀገሩ የናፈቀው😪😪😪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😪😪😪😪😪ሀገሬ ብወጣ እደወፍ በርሬ ዙሮ መግቢያዬ ነሽ እምዬ ሀገሬ😪😪😢😢😢😢
@ekrammarro915
@ekrammarro915 2 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ስታምሪ አላህ እድሜሽ እረጅም ሁኖ ሀገር ሰላም ሁኖ ላገርሽ ለወዘሽ ያብቃሽ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 👏
@user-yb6yv9nb3g
@user-yb6yv9nb3g 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ሰላም ይስጠን መጭውን ዘመን ይባርክልን
@shubisageletufeyisa7631
@shubisageletufeyisa7631 Жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ሰምቶ አይኖቹ አምባ የማያቀር ሰው ያለ አይመስለኝም።
@yohannessefane3497
@yohannessefane3497 2 жыл бұрын
The Queen of Ethiopia. The true reflection of Ethiopian culture by Dr. Maritu Legesse. Long live our mom !!! proud of you !!!
@user-te1cn8mq3c
@user-te1cn8mq3c 2 жыл бұрын
ውስጤ ኑሪልን
@seadaseada9845
@seadaseada9845 2 жыл бұрын
የኔ እናት 💐💐💐😍
@obiyya3372
@obiyya3372 2 жыл бұрын
Maርዋkoo 💚💛❤ ረጅም እድሜ የወሎዋ ንግስት 💖
@mekedumengesha6030
@mekedumengesha6030 2 жыл бұрын
I like this song too much thanks artist Maritu
@yabibalfikre1276
@yabibalfikre1276 2 жыл бұрын
Yene enat wanaw tena new tenashin yadelesh ethiopia lezelalem tenur 💚💛❤
@user-zk5xo6lj7y
@user-zk5xo6lj7y 2 жыл бұрын
ማዘርየ ሁሌም ያማርብሽ ክበሪልን እናታችን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 🌿
@user-zk5xo6lj7y
@user-zk5xo6lj7y 2 жыл бұрын
@@rayabisoberi ሰብስክራይብ አደረጉሽ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
@@user-zk5xo6lj7y አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 👏
@Ethiopia.1888
@Ethiopia.1888 2 жыл бұрын
ስለ እናንተ እውነት ብሎ እግዚአብሔር ይታረቀን ። ሀገራችን ገብተሽ እንደማይሽም አምናለው ። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይፍቀድ ።
@aesefa9915
@aesefa9915 2 жыл бұрын
ሽጋ ለገስ የአባሰሏ ንግስት እዴናጤና እምኝልሽ አለሁ መልካም አዲስ አመት።
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 39 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 22 МЛН
Debkewalehu
8:04
Maritu Legese - Topic
Рет қаралды 207 М.
Yimerye
5:21
Maritu Legese - Topic
Рет қаралды 96 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 39 МЛН