Ethiopian Music : Abdu Kiar & Melat Kelemework (Weye Weye) New Ethiopian Music 2021(Official Video)

  Рет қаралды 20,380,862

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 3 800
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቸ8በ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቸ8በ 3 жыл бұрын
ማን ነው ልክ እንደኔ ኮመንት ለማንበብ የሚቸኩ ግን የሃገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ
@foodandlife4337
@foodandlife4337 3 жыл бұрын
amen anchem selamshe bizitizit yibel
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
እኔም
@ymabove4972
@ymabove4972 3 жыл бұрын
እንደዚህ ነው የፍቅር ዘፈን ማለት 1000000000view ይገባዋል
@raskirubel8304
@raskirubel8304 3 жыл бұрын
Ere gobez hisab eyawokn, world population is only 7 billion right now.
@mtdspfgh
@mtdspfgh Жыл бұрын
I'm so in love with Ethiopian music, culture of conservatism and calmness. Bless God i have one for a wife. At least i understood Fkr = my love, wye = yes dear. Loads of love Nigeria 🇳🇬🇪🇹
@m.y.m401
@m.y.m401 Жыл бұрын
true brother. also say "wedee" to your wife which is also like my best
@beemnetbayeh5756
@beemnetbayeh5756 3 жыл бұрын
አብዱዬ የስፈሪ ልጅ ኑርልኝ የስባተኛ አንበሳ እውድአለሁኝ
@kevilito
@kevilito 2 жыл бұрын
This song takes me back when i was just a kid 32 years ago, my parents listening to Neway Debebe, Ephrem Tamiru. Much love from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷. This song should be exploding.
@getayalewe1009
@getayalewe1009 2 жыл бұрын
32 years ago? are you still alive you must be antique human being, just like an antique car, your value is as high as an old car. I wish you many years and happy years ahead of you.
@natanimmitta6029
@natanimmitta6029 2 жыл бұрын
@@getayalewe1009😭
@rozamenberu7688
@rozamenberu7688 2 жыл бұрын
@@getayalewe1009 ፡ኘወቑ
@samuelsheta1766
@samuelsheta1766 Жыл бұрын
32 years ago you were wild animal 🦒
@mina-qq2jf
@mina-qq2jf Жыл бұрын
@@getayalewe1009wtf 😭😭😭
@kalu8560
@kalu8560 2 жыл бұрын
ይህን ዘፈን እንድሰማው ያደረገችኝ የዶንክ ትውቧ ህፃን ዘማናት ፣ ዘፈኑን ወደዲኩ በጣም ደስ ይላል ።
@tsegaybiemnet387
@tsegaybiemnet387 2 жыл бұрын
The same here
@AbelMulugeta-cn3lw
@AbelMulugeta-cn3lw Ай бұрын
Me too
@bethlehemdesta6055
@bethlehemdesta6055 3 жыл бұрын
ትዝታን የሚያመጣ ሙዚቃ ነው:: እኔና ባለቤቴን ወደ ኃላ ወሰደን:: Thank you for this beautiful song.
@እናትዪቱብ
@እናትዪቱብ 3 жыл бұрын
enanem melsuye❤
@ruthjames9354
@ruthjames9354 3 жыл бұрын
አብዱየ መዓረይ ኣድናቒትካ የ ካብ Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Ethiopian 🇪🇹እወዳችሁ አለው
@اهلاوسهلا-خ9ش
@اهلاوسهلا-خ9ش 3 жыл бұрын
We love 💘❤ you 🇪🇹♥️🇪🇷
@MmMm-zq4cc
@MmMm-zq4cc 3 жыл бұрын
Eriwoch enwedachulen much love❤️
@oumzki736
@oumzki736 3 жыл бұрын
እኛም ውድድድድ 🇪🇹❤️🇪🇷💌💌💌💌
@onelove-bk1lp
@onelove-bk1lp 3 жыл бұрын
Mare Asmera invet adergelnye mare
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 3 жыл бұрын
አሥመራወችዕኛምእንወዳችሁአለን💕💙💙💙💙
@amiramourade3230
@amiramourade3230 3 жыл бұрын
انا مغربية احب اثيوبيا اعشقها يارب ازورها كل اغانيكم حلوة
@asiyaebrahim7097
@asiyaebrahim7097 2 жыл бұрын
Thank you so much 💓
@AteyaMesud
@AteyaMesud Жыл бұрын
I Lov moroco❤❤❤
@aliKhalifa-b3o
@aliKhalifa-b3o 5 ай бұрын
حنا نحب المغرب وأهل المغرب أهلا بك يا أميرة في بلدك الثاني
@amantube9784
@amantube9784 3 жыл бұрын
ሀገሬ እንኳን ደስ አለሽ💚💛❤ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አስገኝቷል።💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ
@ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደሰ አለን እማ ሀገሬ ኢትዮጵያ ምንምከፋትላለች
@ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ
@ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደሰ አለን እማ ሀገሬ ኢትዮጵያ ምንምከፋትላለች
@ethuneshete4347
@ethuneshete4347 3 жыл бұрын
@@ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ 80הוכ
@nice6278
@nice6278 3 жыл бұрын
@@ethuneshete4347 ቴክቶኮችኑተሠባሠብ
@tinabola857
@tinabola857 3 жыл бұрын
ደምረኝ አዲስ ነኝ
@fanussey
@fanussey 3 жыл бұрын
ክሊፑ ላይ በስልክ እያወሩ (እየዘፈኑ) ብጨመርለት የበለጠ አሪፍ ክሊፕ ይወጣዉ ነበር ፡ የኔ አስተያየት ነው።
@firewbekele1770
@firewbekele1770 3 жыл бұрын
Debdabe eyetelalakus binorebet?
@itsnadaaaa
@itsnadaaaa 2 жыл бұрын
Listening to this song everyday from Iran. We're both ancient countries with amazing cultures. Wishing all Ethiopians the best!
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 жыл бұрын
yesss long live our Iranian brothers and sisters ... we stand always with Iran ...
@chainakassa5271
@chainakassa5271 2 жыл бұрын
B bn
@gebrieltekle941
@gebrieltekle941 2 жыл бұрын
Salom from Ethiopia I love mehrpouya
@redsea24-7
@redsea24-7 Жыл бұрын
Yes brother, we feel that 💯 Iranian are brave people
@debrezeitwondimu102
@debrezeitwondimu102 Жыл бұрын
Thanks 👍
@getayeyehuala9290
@getayeyehuala9290 3 жыл бұрын
እሄን መዚቃ ምሰሙ ሁሉ ሰላማችዉ ይብዛ አብዱኬሬ ወዪ ወዪ
@temiketi5970
@temiketi5970 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰላም ኑሪልኚ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@tirsetmekommen6032
@tirsetmekommen6032 3 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ነው ።በተለይ የአብዱኪያር ወየ ወዪ አባባል ቅንነቱን በግልፅ ያሳየበት ሁኔታ ነው ደስ ይላል የእድናቂው አስተያየት ነው።
@kalkidanfkadu3837
@kalkidanfkadu3837 3 жыл бұрын
እስቲ አንደኔ አብዱ ኪያርን የምትወዱ ለላይክ አሳዬኝ🥰🥰🙌🙌
@abay.zawedu2556
@abay.zawedu2556 3 жыл бұрын
Batame nawe yamewadawe
@hanaabera8823
@hanaabera8823 3 жыл бұрын
@@abay.zawedu2556 🙏😀👍
@asmaosmanali8300
@asmaosmanali8300 3 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😏🙉🙊
@nassohbdeir
@nassohbdeir Жыл бұрын
Alawodem 🤣🤣🤣🤣🌰🤔
@samrawit2485
@samrawit2485 3 жыл бұрын
ትለያለህ አብዱዬ ስወድህ ምርጥ ጥምረት ከሳንቾ ሙዚቃ አተረፍከን
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 3 жыл бұрын
Hahahaha
@merdiidres719
@merdiidres719 3 жыл бұрын
🤣😂
@bestsamsung8758
@bestsamsung8758 3 жыл бұрын
😀😀😀😀
@venusabebe4078
@venusabebe4078 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@bekiwerdofa3930
@bekiwerdofa3930 3 жыл бұрын
😁😂
@amareshiferaw6513
@amareshiferaw6513 3 жыл бұрын
አብዱ ራሱ ምን እንደገጨን የሚያቅ አይመስለኝም ! ሁሌም ይጣፍጥልክ ብሮ ! የሚገርም ስጦታ ነው የሰጠከን !
@sitishamil2648
@sitishamil2648 3 жыл бұрын
አብዲ ምርጥ ሰው ረጋ ያለ ዘፈንና ዳንሱ በጣም ደስ ይላል ከዘመኑ ወከባ እንደ አንተው ሰው ያብዛልን
@haileplus
@haileplus 3 жыл бұрын
እህቴን ገደልኳት
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 жыл бұрын
@@haileplus ምን🤕
@zahar8284
@zahar8284 3 жыл бұрын
በስደት ያላቹ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ የናፈቃቹትን ሰው በጤና ያገናኝቹ
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 жыл бұрын
አሜን
@abazashgetachaw7677
@abazashgetachaw7677 2 жыл бұрын
Amen
@Susan-il3ei
@Susan-il3ei Жыл бұрын
History has it that the Iteso people from Uganda originated from Ethiopia. I think that is why i'm so passionate about Ethiopian culture sending love from Uganda.
@1melkt
@1melkt Жыл бұрын
Ethiopia love you back!
@michaeltikur9681
@michaeltikur9681 Жыл бұрын
You know it’s so funny bc I’m Ethiopian man and are obsessed with Uganda culture and people
@danielyilma6016
@danielyilma6016 Жыл бұрын
​@@1melkt😅
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 10 ай бұрын
we Love u ❤❤ ... our sweet people Uganda
@YitbarekHjgj
@YitbarekHjgj 9 ай бұрын
❤❤❤በጣም ነው የወደድኩት እርሜ ይስጥልን አብዱኬ ❤❤❤
@amanawettsion5847
@amanawettsion5847 3 жыл бұрын
የመርካቶ አራዳ አቡዱዬ ይመችህ ኑርልን great work
@DAVE-gm1yj
@DAVE-gm1yj 3 жыл бұрын
19 ጊዜ ነው ያየሁት በቃ ተመቸኝ ♥
@ashuabico5585
@ashuabico5585 3 жыл бұрын
ኧረ ፡ እኔ ፡ ለ 21ኛ ፡ ጊዜ ፡ አየሁት። Lol.........
@abugela693
@abugela693 3 жыл бұрын
Godolo nuger atweded 1 chmrek 20 argwe
@sarabiya659
@sarabiya659 3 жыл бұрын
እኔሳ
@Oumitopia
@Oumitopia 3 жыл бұрын
እኔም ፣
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@goitomhaile7236
@goitomhaile7236 3 жыл бұрын
....አሪፍ አይቸኩልም..... አብዱ ያራዳ ልጅ ምርጥ ቅንብር ከአሪፍ ግጥምና ዜማ ጋር በልዩ ድምፅ Thanks both.
@ahmedhyru3614
@ahmedhyru3614 3 жыл бұрын
Abd ምርጥ የአራዳ ልጅ እውነት ከምልህ በላይ ትችላለህ ሙዚቃ ሁሉ ነገሩ 100% የተዋጣለት ነው ምርጥ ጥምረት ምርጥ ክሊፕ ልክ ነህ Abd ሀሪፍ አይቸኩልም
@eyerusalemmamo2704
@eyerusalemmamo2704 3 жыл бұрын
ምንም አይወጣልህም ሁሌ ጎበዝ ነህ በጣም አሪፍ ዘፈን ነው ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን
@mjjariiban
@mjjariiban 2 жыл бұрын
I don’t understand the language but I am loving it Somali brother wishing you a peace ✌️ for Ethiopia 🇪🇹🇸🇴
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 3 жыл бұрын
ማነው ቲክቶክ ሰምቶ እዚህ ለማየት የመጣ. ቆንጆ ሙዚቃ ከቆንጆ ዳንስ ጋር
@birukfierew7048
@birukfierew7048 3 жыл бұрын
እየሁ እኔ ወደድኩት በቃ
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
ምርጡ የአራዳ ልጅ አብዱ ምንም ብለህ ብትዘፍን ድምፅህ ያምርበታል አሁንም መጣ ወዬ ወዬ በማለት ያምራል ደስ ትላላችሁ አቦ ይመችህ አብዶ
@dawudtube8677
@dawudtube8677 3 жыл бұрын
Melkam edile abdi gorbeta
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ 2 жыл бұрын
ይሔንን ዘፈን የሰማሁት ለመጀመሪያ ጊዜ ከዜማ ያሬድ ነው። ዋው ዜማዬ በጣም ቆንጆ አድርጋ ዘፍናዋለች። ቆንጆ ዘፈን። Zemaye 👏👏👏👏
@Ethio8944
@Ethio8944 3 жыл бұрын
በትዝታ ጭልጥ አርጎ የሚወስድ ምርጥ ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን 👍👍👌
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 жыл бұрын
ስወዳቹ ሰብስክራይ አርጉኝ❤️❤️❤️
@ashenafimahi3687
@ashenafimahi3687 3 жыл бұрын
Loop
@ashenafimahi3687
@ashenafimahi3687 3 жыл бұрын
💖💖💖😍🥰😍🥰
@tibebmezemir7710
@tibebmezemir7710 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ሜላት ዋው ሁሉም አብዱ አብዱ ነው የሚለው አዳዲሶችንም እናበረታታ እንጅ ጎበዝ
@mimegirma251
@mimegirma251 3 жыл бұрын
ልጂትዋ ጎበዝ ናት ያው አራዳውን አብዱ ቢጠሩ አትፍረድብን
@anicientethiopianreview3862
@anicientethiopianreview3862 3 жыл бұрын
ምን አይነት ድምፅ ነው አሪፍ ጥምረት አሪፍ ዜማና ግጥም በቃ ሜላት እና አብዱኪ ነፍስ ዘርተውበታል።
@solekebe7628
@solekebe7628 3 жыл бұрын
አብዱኪያር ያራዳ ልጅ ምርጥ ጥምረት ሁለታችሁንም ነፍ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ሠምቼው ሠምቼው ልጠግብ አልቻልኩም i love both of them
@SuperSudanes
@SuperSudanes 2 жыл бұрын
I'm Sudanese I love ethiopia music big salm for ethiopian Peoples'
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 жыл бұрын
We love Sudanese ppl 🇪🇹❤️🇸🇩
@debrezeitwondimu102
@debrezeitwondimu102 Жыл бұрын
Wow this song abdu and melu ketlubet
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 3 жыл бұрын
ያንተ ነገር ሁሌም ልዩ ነው አራዳዬ ይመችህ አብዱዬ ♥️በትዝታ መላለስከን
@yoranosetamiru4804
@yoranosetamiru4804 3 жыл бұрын
ቨጀቀሣሣዘቨበ
@mand6515
@mand6515 3 жыл бұрын
👍
@selamselamya1270
@selamselamya1270 3 жыл бұрын
@@yoranosetamiru4804 hh
@mxo3212
@mxo3212 3 жыл бұрын
@@yoranosetamiru4804 mn achesesh nw man lol
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
አብዱዬ ወዬ ወዬ በለኝ እኔኮ ወድህ የለዴ ማታ ማታ አልቀርም መጣልሀለሁ😘😘ገራሚ ስራ ነዉ ኡፍፍፍፍፍ የትናችሁ የአብዲ ወዳጆች ኑና እዩለታ 😍😍😍ትችላለህ ስል በምክኒያት ነዉ የኔ ምርጥ😘😘😘
@ezberbozan1
@ezberbozan1 3 жыл бұрын
Greetings to everyone from Turkey, the song is very nice
@YayaVlogs77
@YayaVlogs77 3 жыл бұрын
Turkey our best allies big respect ✊
@nibrettesfay6172
@nibrettesfay6172 3 жыл бұрын
🇪🇹 ❤ 🇹🇷
@rainsound2353
@rainsound2353 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው እንደ ጠበቅነው ነው ያገኘነው we love you Abdu😍😍😍😍😍
@tesfutekle3272
@tesfutekle3272 3 жыл бұрын
እነዴት ያምራል ሁለቱም ልዩ ናቸው I Love it great job!!!!
@hanalegese137
@hanalegese137 3 жыл бұрын
Wow aebuya betam aerif srs new yemchek
@wisdomseeker7622
@wisdomseeker7622 2 жыл бұрын
ይህን ዘፈን ለመጀመርያ ግዜ የሰማሁት ከ ዜማ ያሬድ ኣፍ ነበር። I like it so much!! የልጁ ድምጽ
@tombubarkerek2170
@tombubarkerek2170 2 жыл бұрын
So far away from Papua New Guinea.... Ooo love this song.
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
የወርቃማው ዘመን ዳንስ ቆንጆ ስራ👍❤️
@kidistiabita2283
@kidistiabita2283 3 жыл бұрын
L tr 3tu999999 the first one for 8ii
@kidistiabita2283
@kidistiabita2283 3 жыл бұрын
Iooo77778ioioooooppppp8997
@tinaniguse8446
@tinaniguse8446 3 жыл бұрын
ሀቢቢ በቃ ትችላለህ❤️ አሪፍ አይቸኩልም👌❤️❤️❤️🎼
@zddd5746
@zddd5746 2 жыл бұрын
የባሌ ግብዣ አሪፍ ሙዚቃ ውድድ የኔ ናፍቆት😘 "አሪፍ አይቸኩልም"👌👌
@brukmuler805
@brukmuler805 3 жыл бұрын
Abd ይቺን የመሰለች ድምጻዊ ስላስተዋወከን እናመሰግናለን።
@ermiasermi4179
@ermiasermi4179 3 жыл бұрын
What a singers with a perfect arrangements of musical instrumenters much love from Eritrean boy,,, 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@absenmihlab8884
@absenmihlab8884 3 жыл бұрын
Abdu kiar is from eritrean. He born in ethiopia
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 жыл бұрын
ስወዳቹ ሰብስክራይ አርጉኝ❤️❤️❤️
@biniyamgkidanbinibini7587
@biniyamgkidanbinibini7587 3 жыл бұрын
Gsks
@ermiasermi4179
@ermiasermi4179 3 жыл бұрын
@@absenmihlab8884 😮I didn't know beforehand,but today after I will .....
@ermiasermi4179
@ermiasermi4179 3 жыл бұрын
@La La stop ⁉️ trifling buddy let be appreciated that music and stay positive,we are independent not with the support of anyone, it's with our self-reliance,but may the history's that you guided telling wrong way, that's not what we are that's just music and appreciaters, there is many ideally contents like what you think,but we believed in what we can do,we are decisions makers instead of the decision talkers 😆😆😆,as you know we know who we are 💪💪💪
@allahwekil4346
@allahwekil4346 3 жыл бұрын
የድሮ አራዳ አብድየ የሌለ ነውኮ ድምፅክ 👍👌 ለጆሮ የሚሆን ድምፅ ዋው
@yishakyishak3637
@yishakyishak3637 3 жыл бұрын
ABDU አንተ እኮ ሁሌም አንደኛ ነህ😍 የሙዚቃ ንጉሥ👑
@caretinasaleh
@caretinasaleh 11 күн бұрын
I am from germany but i love ethiopian music it is so good and so cool
@habseid2101
@habseid2101 3 жыл бұрын
ቆንጆ ሥራ። ቅልል ያለና ፈታ የሚያደርግ። ድሮም አብዱ ኪያር ነክቶት ያላማረ የለም።
@yikalohagos4091
@yikalohagos4091 3 жыл бұрын
i love Ethiopian songs from Eritrea.
@robal5788
@robal5788 2 жыл бұрын
The artist is originally from Eritrea...
@derejeagizew6138
@derejeagizew6138 2 жыл бұрын
WEL COME TO YOUR MOTHERLAND!
@Shabay_mender
@Shabay_mender 2 жыл бұрын
@@derejeagizew6138 if Ethiopia is our motherland , who would like to be then " the Fatherland " ? ? ? 😃😃 Somal or Sudan
@987654321susu
@987654321susu 2 жыл бұрын
We love you more 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
@lalejo4142
@lalejo4142 3 жыл бұрын
A very beautiful song and a more beautiful country from 🇨🇳
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 3 жыл бұрын
I miss china
@helenadefris9266
@helenadefris9266 3 жыл бұрын
' ' ' ' Wahid2 t hank
@tayesenait
@tayesenait 3 жыл бұрын
ባለቤቴን እና እኔን መልሶ ከ 4አመታት በኋላ ያስታረቀን ዜማ እና ግጥም አቦ እንደኔ ሁላችሁንም እርቅ እና ፍቅር ይስጣችሁ
@lilyteka4153
@lilyteka4153 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@hayatmohmmed4763
@hayatmohmmed4763 3 жыл бұрын
Amene
@ahmedabd5804
@ahmedabd5804 3 жыл бұрын
Cap
@shekibadus4277
@shekibadus4277 3 жыл бұрын
amen
@ommohmed1843
@ommohmed1843 3 жыл бұрын
እንኳን ዴሥ አለሽ ማሚዬ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 жыл бұрын
የድሮ ነገር ለዛ አለው የአሁኑ በአንድ ግዜ እጅ እጅ ይላል በጣም በጣም ደስ ይላል እድሜ ጤና ለዘፋኞቹ
@መሲየዳንቴልስራYouTube
@መሲየዳንቴልስራYouTube 3 жыл бұрын
ትክክል አሁን ለዛ የለም
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እጅ እየበዛበት ይሆናል
@liliabreham7183
@liliabreham7183 3 жыл бұрын
አብዱዬ አቤት ስወድህ ከዱሮ እስካሁን ምንም የማይወጣልህ ልዩ ነህ አብዱዬ እረጅም እድሜ እመኛልሀለሁ 🙏
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
ሀገሬ ወዬ ወዬ እንኳን ደሰ አለሸ🇪🇹🇪🇹 አብዱ ኪያር ምርጡ ሰው
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 3 жыл бұрын
የምን ደስታ ነው ሹክ ብይኝ ማሬ
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
@@iloveethiopa9966 olympics ላይ ሰሌ አሸንፏል
@የጨርቆሷትንሣኤያባቷልጅ
@የጨርቆሷትንሣኤያባቷልጅ 3 жыл бұрын
ኦ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በዚህ ቀጥሉ ግጥሙም ዜማውም በጣም ደስ ይላል ሁሉነገሩ የተዋጣለት ስራ ነው 👍 በዚህ ቀጥሉበት እንደ እናንተ አይነቶች ድምፃዊ ይብዙልን ይብዙልን
@abrahambirru8239
@abrahambirru8239 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ ። ፈጣሪ ህዝባችን እና ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ሀገሬ ክፉሽን አያሰየን !!
@birukgirma3597
@birukgirma3597 3 жыл бұрын
ሳርዬዬዬዬ አንገናኝም ወይይይይ የኔ ቆንጆ የኔ ውድ ኑሪልኝ ሁሌም
@wasiemohammed2019
@wasiemohammed2019 2 жыл бұрын
'am in love with this music as my little three year old daughter sings it every day .. and I am very surprised by the lyrics she used to sing which I came here to confirm 100%
@yosefjadatube4609
@yosefjadatube4609 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው አብዱዬና ሜላት የሰራችሁት አሪፍ ክሊፕ ነው ደስ የሚል ኢትዮጵያዊነትን የሚያንፀባርቅ ባህላችንን የጠበቀ የቀደሙት የታላላቆቻችንን ጊዜ የሚያስታውስ አሪፍ ስራ ነው
@mikeywedifoto5242
@mikeywedifoto5242 3 жыл бұрын
Am an eritrean but am in love with this song thank you everyone who work on it
@tesfayealene942
@tesfayealene942 3 жыл бұрын
we were one country and don't know what will happen for the future since we are inherently connected.
@jefeusmey8338
@jefeusmey8338 3 жыл бұрын
@@tesfayealene942 nothing will happen about being one bro its ended once.
@blovea1941
@blovea1941 3 жыл бұрын
Wedi erey xaeda
@franklystar679
@franklystar679 3 жыл бұрын
Me too we love you eritrean 🇪🇷 Ethiopia 🇪🇹 ❤
@bereketgebrenigus750
@bereketgebrenigus750 3 жыл бұрын
@@tesfayealene942 we Eritrean know our future. There is nothing change.
@muleyeshu5166
@muleyeshu5166 3 жыл бұрын
በአንድ ወር 4.5millions ይገባል! Congra ABD and MELU
@amthegreat63
@amthegreat63 3 жыл бұрын
Much love from Eritrea
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
Woww best music and Clip i Like it ♥ ሃኒዬ,,,,,,,እህቴ የኔ አለም እኔ ናፍቃሻለው አንገናኝም ወይ,,,,,,,,,,,,,,
@hanaberhanu5187
@hanaberhanu5187 3 жыл бұрын
betikikele arife music
@ak4ever818
@ak4ever818 3 жыл бұрын
I am Eritrean living in USA. Nice song. I wish you all love and peace.
@filimonandom3609
@filimonandom3609 3 жыл бұрын
Senfe entay abudu kire ke eritrea mekanu resikayo hamushay zuriya ezi zeytefeletu eritrawan tubulu
@ethiofamily831
@ethiofamily831 3 жыл бұрын
Thanks 😊. But not only for us also for beloved brothers & sisters Eritrean
@msweet7270
@msweet7270 3 жыл бұрын
Love and peace to you too 💐
@senaytlemlem9909
@senaytlemlem9909 3 жыл бұрын
I won my first prize and my first time we were on a team to make the playoffs for the first time in a different
@senaytlemlem9909
@senaytlemlem9909 3 жыл бұрын
You're a good thing about this guy and the one who is
@beckyj36
@beckyj36 3 жыл бұрын
can't stop listening to this song with smile all over my face!!!! loved it well done
@yemanetesgay5612
@yemanetesgay5612 3 жыл бұрын
Ya, all I really love it that's great song from Eritrea
@mascudabukar2120
@mascudabukar2120 3 жыл бұрын
Is he Tigray or Amhara
@-TUPY
@-TUPY 3 жыл бұрын
እኔ አዲስ ዘፋኝ ነኝ ግን በእንግሊዝኛ እዘምራለሁ ግቤ 100 ተመዝጋቢዎች ብቻ መድረስ ነው እባክዎን ለሰርጡ ይመዝገቡ እና ይደግፉኝ 😇
@williamyiampoy2113
@williamyiampoy2113 2 жыл бұрын
From Kenya. A lovely blend of old dancing style and beautiful voices. Enjoying it.
@mercykipkeu91
@mercykipkeu91 2 жыл бұрын
We Kenyans enjoy ethiopian music 🎶 long live 💙
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 2 жыл бұрын
Asante William 😂😂😂😂😂
@williamyiampoy2113
@williamyiampoy2113 2 жыл бұрын
@@hamameyonas4604 karibu sana Hamane
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 2 жыл бұрын
@@williamyiampoy2113 Already i am here nairobi😂😂
@williamyiampoy2113
@williamyiampoy2113 Жыл бұрын
​@@hamameyonas4604 karibu kenya..Hakuna matata
@rasn1390
@rasn1390 3 жыл бұрын
አብዱ ኪያር በርታልን የኛ መላጣ
@Nuramohamm
@Nuramohamm 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@eriwalltashow5260
@eriwalltashow5260 3 жыл бұрын
From Eritrea love good music more 🖒🇪🇷
@seenaseena3585
@seenaseena3585 3 жыл бұрын
Erte Aed Etho😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️👌
@tubemate-k2b
@tubemate-k2b 3 жыл бұрын
QNET
@sekinaahmed2063
@sekinaahmed2063 3 жыл бұрын
@@seenaseena3585 Yytdckbi
@Kabylski
@Kabylski 2 жыл бұрын
Im Algerian Amazigh And realy love Ethiopian music and culture Greetings from Algeria Land of Amazigh to Ethiopian brothers and sisters 💓💓💓 You are a brave people with a great history
@Salassalas8144
@Salassalas8144 2 жыл бұрын
We love you, too, our Algerian brother. We know your history of bravery too.
@fikadukassa1057
@fikadukassa1057 2 жыл бұрын
Amazigh means free people. With its own writing system just like ours. We have a lot in common.
@FikirAbebe20
@FikirAbebe20 Жыл бұрын
Thank you for supporting us😊
@redwanhussen422
@redwanhussen422 Жыл бұрын
Shukran jasilaa bro
@Kabylski
@Kabylski Жыл бұрын
@@redwanhussen422 العفو اخي الكريم
@eri-dairyeritrea1377
@eri-dairyeritrea1377 2 жыл бұрын
Reminds me old days, What a dream voice. Love you both. From Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷.
@kanyewest2.066
@kanyewest2.066 2 жыл бұрын
Fun fact the guy is originally eritrean. In 1998 he fled to Saudi Arabia fearing that he would be deported by tplf
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
😅who asked fyi it is music that brings us one.. as far us we know him he is from Mercato
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 жыл бұрын
What is a nice song?? It reminds me the beloved Ethiopians who love each other and peaceful society. Tewedagu ye-Arada Lij Abdu kiyar. We love you! Wish you all the best in life.
@teddyioanou8601
@teddyioanou8601 2 жыл бұрын
She is beautiful such a beautiful voice. Much love from Greece
@Super2011me
@Super2011me 3 жыл бұрын
just waw what a song. love from 🇪🇷
@zenebjamlahsgsue8211
@zenebjamlahsgsue8211 3 жыл бұрын
😛😛😛😛😛😂😂😂😂😂😂
@icris7iano762
@icris7iano762 3 жыл бұрын
What's that flag again
@abrahamtsegay6471
@abrahamtsegay6471 3 жыл бұрын
@@icris7iano762 Eritrean flag 👍
@icris7iano762
@icris7iano762 3 жыл бұрын
@@abrahamtsegay6471 tnx
@Super2011me
@Super2011me 3 жыл бұрын
@@zenebjamlahsgsue8211 junta
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 3 жыл бұрын
አራዳ መልክ ቢኖረው አብዱን ነበር የሚመስለው የኔ የምንግዜም ምርጥ ቆንጆ ጥምረት💚💛❤
@bekelemulugeta6307
@bekelemulugeta6307 3 жыл бұрын
ወዬ ወዬ !!!!!ለሙዚቃው ታላቅ ቅመም ሆኖታል እናመሠግናለን የአራዳ ልጆች
@maalmallisaatube2048
@maalmallisaatube2048 3 жыл бұрын
እንደዝ አይነት ዘፋኝ፤ ከዘር፣ ከብሔር የጸዳ ዘፋኝ አብዱ እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ።👍👍👍
@rozalove7257
@rozalove7257 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@ጎፈር
@ጎፈር 3 жыл бұрын
weye weye weyane
@አምቼሽኮሪና
@አምቼሽኮሪና 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@wondante
@wondante 3 жыл бұрын
Abdu eko 1000000 kg Diamond ye sheger lej new !
@ጎፈር
@ጎፈር 3 жыл бұрын
@@wondante ertrian
@ሁሉምከፈጣሪበታችነው
@ሁሉምከፈጣሪበታችነው 3 жыл бұрын
ወይ ዘፈን አርት በዳግማ ትንሳኤ በጣም ተምችቶኛል እንዲ ነበር የናፈቀን ስጠራክ ወዬዬዬ ስጠራሽ ወዬዬዬ ያጣነውን ፍቅር ስናገኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@leilak7706
@leilak7706 2 жыл бұрын
Much Love from Algeria 🇩🇿
@SoreneSorene
@SoreneSorene 3 жыл бұрын
ይህን ዘፈን ሰምታችሁ የማታውቁት ሰው የናፈቃችሁ , you guys are so me 🙌
@amantube9784
@amantube9784 3 жыл бұрын
ዛሬ ኢትዮጵያ ወርቅ አጊንታለች በዚህ ደስታ ላይ እንዲህ ውብ ዜማ ሲጨመር እንዴት ደስ ይላል ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደስ አላቹ💪💪💚💛❤️💚💛❤️
@SaraSara-cz2vr
@SaraSara-cz2vr Жыл бұрын
😘😘
@alemsegedkahsay292
@alemsegedkahsay292 Жыл бұрын
ስ,
@solomongebremariam9704
@solomongebremariam9704 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቅንብር ብዙ ትዝታን የሚጭር በተለይ ያቺ የምናውቃት ቦታ የማትረሳ የድሃ አልቤርጎን ጫክዬን ማን ጨክኖ ይረሳታል። በሚላት በተዋበ ቃና ባብዱቄ ሽጋ ያራዳ ቋንቋ በዜማ ጣፍጣ መቅረቡዋ አጀብ ያሰኛል ይመቻችሁ።
@gizelekulu7121
@gizelekulu7121 3 жыл бұрын
አሪፍ አይቸኩልም ፣ ተረጋግቶ በምርጥ ስራ እንዲህ ይከሰታል ። BRAVO ABD!!!
@henokmuluberhan1174
@henokmuluberhan1174 3 жыл бұрын
not ADB its ABD bro
@dawitagema6311
@dawitagema6311 3 жыл бұрын
I aways listen only oromic music but i have repeated ten times for this music with no more 2hr
@imamabiodunibrahim9667
@imamabiodunibrahim9667 2 жыл бұрын
Beautiful song. I love the soundtrack too.
@biniyamnegatubina273
@biniyamnegatubina273 3 жыл бұрын
አይ ኤ 😍😍😍ቢ 😍😍😍ዲ ✌️✌️✌️ አንተ ኑር የአራዳ ጥግ ክበርልን ምንም ብትሰራ ያምርብካል ወዳጄ ክበርልኝ 🙏😍😍
@mohamedseid9863
@mohamedseid9863 3 жыл бұрын
ያበደ ዘፈን ነዉ አሪፍ ስራ ነዉ የአራዳ ልጅ አብዱ ኪያር
@batedabebe1726
@batedabebe1726 2 жыл бұрын
ስርዓት ያለው ምርጥ የፍቅር ዘፈን 💞💞💞 no ንክኪ ❤🧡💛 just ናፍቆት
@awethabte1203
@awethabte1203 3 жыл бұрын
Abduye eritreawi mukanka keyterfeka nay eritrea style gierka thank you abuduye qexlo
@alexgates9044
@alexgates9044 3 жыл бұрын
Best ever in Amharic music history!!! 2m in 2w Fast moving
@Adiam-k4e
@Adiam-k4e 2 ай бұрын
I am from America and i love Ethiopian. Music lemalet ykebdenyl
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 3 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ዘፈን የእውነት ወደሗላ በትዝታ ወሰደኝ ያፈቀርኩበትን ዘመን አስታወሰኝ
@senaytlemlem9909
@senaytlemlem9909 3 жыл бұрын
Te I am in a different world but I
@mayajohnson2677
@mayajohnson2677 3 жыл бұрын
What happened?
@Adugenete
@Adugenete 3 жыл бұрын
መስማት እንደዚህ ለዛ ያላቸውን እና ፈታ የሚያደርጉትን ሙዚቃዎች ነው አሪፍ ሙዚቃ ይመቻችሁ አብዱ ኪያር ያራዳ ልጅ
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Жыл бұрын
❤ Heart የመርካቶ ልጆች ፍቅር እናውቃለን 😊😊 ፆም አናሳድርም Good job የመርካቶ የሰፈሬ ልጅ
@amymulugeta4343
@amymulugeta4343 3 жыл бұрын
I really love her voice♥️ የሁን በቃ የሚያባባ ነገር አላት🥺♥️
@habteethioshegerentertainm3770
@habteethioshegerentertainm3770 3 жыл бұрын
ያራዳልጅ አብዱዬ አሪፍ አይችኩልም👍👍👍👍 ሜላት👌👌👌 top 10 the year 👏👏👏🎶🎶🎶
@tigraihagerey8246
@tigraihagerey8246 3 жыл бұрын
የሀ ቅመም መድሀኒት የሆነ ሙዚቃ። መልእክት !! ለሚሸልል አዝመሪ የሀ የሰማ ቀን ሆዱ በሳናታይዘር ታጥቦ ከቫይረሱ እንደሚነፃ ጥርጥር የለኝም።
@Zionfree
@Zionfree 3 жыл бұрын
Beautiful duets! ABD 🔥ልጅቷ ድምጿ የአበባ ደሳለኝ
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН