Ethiopian Music: Maritu Legesse (Enechawet) ማሪቱ ለገሰ (እንጫወት) New Ethiopian Music 2019(Official Video)

  Рет қаралды 6,252,805

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@Osman_Ismail_Saeed_official
@Osman_Ismail_Saeed_official Жыл бұрын
I’m Eritrean but as a habesha this is one of my favorite place to feel my habeshanet 🎉❤❤
@elsaelsa5702
@elsaelsa5702 5 жыл бұрын
አቤት አባሰል አቤት ድምፅ እስቲ ይህ ዘፈን የተመቸው likeያድርግልን ተቀሰቀስብኝ መጣብኝ አመሌ ሰርቆ ሰርቆ ማየት ትቶ ነበር አይኔ
@MulunaLewi
@MulunaLewi 5 жыл бұрын
ያረብ ሀገር ሴት ሻማ ናት እነሱን አትኩብኝ yes my homes I'm her from Washington DC...
@elsaelsa5702
@elsaelsa5702 5 жыл бұрын
@@MulunaLewi ena mine larg
@mube8885
@mube8885 5 жыл бұрын
Hahahaha ewntwen nwe
@temesgenyerdaw1415
@temesgenyerdaw1415 5 жыл бұрын
ያረብ ሀገር ሴት ሻማ ናት እነሱን አትኩብኝ ይመቻችሁ
@mouse3127
@mouse3127 5 жыл бұрын
የምር ማር ነሽ
@AK-vt9oz
@AK-vt9oz 4 жыл бұрын
I am not Ethiopian but a Hindu of an Indian decent, I don’t understand what is the song about but I really love it and the music. I can relate this type of song with Rajeshthan music which is in Indian. Keep it up.
@liasol8518
@liasol8518 4 жыл бұрын
We Ethiopian also listen Indian music , we like also Indian movies. We don't know what the meaning but everybody listen.
@danakil2924
@danakil2924 4 жыл бұрын
dude ,u should also check out her song 'ambassal' its done based on a scale only ethiopians use
@hiwotabebe4679
@hiwotabebe4679 3 жыл бұрын
❤❤❤❤
@woldeab70
@woldeab70 2 жыл бұрын
I am Ethiopian and vice versa. The songs is titled "Enchawet" basically saying let's play and have a good time. Its truly infectious and stays with you all day😀😀
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 2 жыл бұрын
Even am crying when I listen INDIAN music love it so much!! Am from ETHIOPIA 🇪🇹🥰 but you Indian Guys love you CZ of my Indian Teachers in my child hood 🍁🌷🙏❣️🇪🇹🥰
@ፍቅርብቻ-ቀ9አ
@ፍቅርብቻ-ቀ9አ 7 ай бұрын
አማራ መሆኔ ከሚያስደስተኝ ነገር አንዱ ባህላችነው የኛን የመሠለ ባህል የት ይገኛል የምርጥ ምርጥ
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
ዘመን የማይሽራት ሙዚቀኛ የአባሰሏ ንግስት ሙዚቃዎቿ ዘመን ተሻጋሪ😍 አቤት ድምፅ😍 ረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልሽ!
@JustAThought155
@JustAThought155 5 жыл бұрын
WHOA!!!! Ethiopia's GOT IT!!! Man! This woman is fabulous!!! This song is as lavish as their BLACK GOLD!!! Intoxicating!!! May God take the Ethiopians around the world as a blessing to EVERY nation that accepts them!!! What a RICH people group!!!
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
She is a legendary singer infamous for Ambassel genera of music she comes from the region of Wello Amhara known of their beauty and melodies songs
@rabiamohamedrabia9117
@rabiamohamedrabia9117 2 жыл бұрын
ማርየምነዉጠፋሽ
@beleteawey6513
@beleteawey6513 5 жыл бұрын
,ሁሉም በናተ ቀረ ቢባል ምን ይገርማል እድሜሽን ሣብ ያድርገው ማርዬ ።እ ወ ድ ሻ ለ ሁ።
@halimahaneyta560
@halimahaneyta560 5 жыл бұрын
استغفر الله العظيم 😀😀😀😀😀😀😀
@ghgfhg4614
@ghgfhg4614 5 жыл бұрын
👍👍👍♥️♥️♥️♥️👋👋👋👋👋💜💜💜🌼🌼🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌸🌸🇧🇴🇧🇴👋
@አባቴስወድህየኔኩሩ
@አባቴስወድህየኔኩሩ 5 жыл бұрын
ትክክል አይይይ
@zelalemeshete3428
@zelalemeshete3428 4 жыл бұрын
WM P
@Koke01-24
@Koke01-24 3 жыл бұрын
Wow amazing comment, tanks
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 5 жыл бұрын
ምርጥ የቤተ አማራ ዘፈን ሺ አመት ኑሪልን የአባሰሎ ንግስት ማሪቱ ለገሰ
@toybamohammed9981
@toybamohammed9981 4 жыл бұрын
Betame wedddd new emaregte yenye enkow yanbasele negeste
@HowhyClinic
@HowhyClinic 2 жыл бұрын
Semira musica eyadametsh new? are toybam alesh!! haha
@shubisageletufeyisa7631
@shubisageletufeyisa7631 2 жыл бұрын
ባክሽ አንቺዘር አትቁጠሪ አሷ የሁላችንም የኢትዮጵያዉያን ንብረት እንጂ የአንድ ብሔር ሀብት አይደለችም::ይገባሻል?
@hiwot1228
@hiwot1228 5 жыл бұрын
ችግርና መከራ ቢፈራረቅበትም ይሄን ህዝብ ከልእልናው ዝቅ የሚያረገው ምንም ነገር የለም ምን ለማለት ነው አማረኛና አማራ ውስጤ ነው አቦ ምርጥ ዜማ.....
@slamslam4820
@slamslam4820 5 жыл бұрын
HIWOT getahun ል
@FikerSelam-wz9fn
@FikerSelam-wz9fn 2 ай бұрын
@Hiwot1228: ቀፋፈፊ፣ዘረኛ፣የሻቢያ፣ተላላኪ፣ወያኔ፣እስቲ፣እዚህ፣እንኴን፣ዘና፣ብለን፣እንደሰትበት፣ጨምላቃ፣ፓለቲካሽን፣ሌላ፣መድረክ፣ፈልጊለት፣ሞዛዛ፣ከብት🤐🤐🤐🤐🤐🤐
@ltjbukemandpfm
@ltjbukemandpfm 4 жыл бұрын
I'm not from Ethiopia but this lady is singing from the core of the her soul it seems very nice . Is kind of like country side of Morocco the way they dance with there shoulders is very cool 😁😂👍
@privatkanal702
@privatkanal702 3 жыл бұрын
She lost her children’s 9/10 she only has one
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
@@privatkanal702 what are you talking about the guy/woman has no idea about her personal life. You should give information which is relevant to the subject of music. She is a legendary musician infamous for the Ambassel and Tizita from the Wello /Amhara region.. she is also patriotic Ethiopian fighting the injustice of Ethiopian ppl. Look her up for more music.. 🙏🏾hope this is helpful
@povertydownpovertydown411
@povertydownpovertydown411 2 жыл бұрын
Respect . Ethiopia is a beautiful and blessed place than you think 🤔
@yordanos211
@yordanos211 5 жыл бұрын
I see my Ethiopian self in this music !! Love my culture!! Thank you Maritu true legend!!!
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 5 жыл бұрын
አቤት !!! ደስ ብሎኝ ቅዳሜን ጀመርኩት. Thank you Maritu. ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ። ምሬትን ማጣፈጫ ማር ነሽ።
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
እምወድሸ እድሜና ጤና ተመኘሁ ምርጥ የሀገር ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ፋሲካ እንዴት ነበር እኔ ጋር በእውነት ምርጥ ነበር ሌላ ዜጋ ብሆንም በጥሩ ሁኔታ አሳልፈናል
@מולונשממו
@מולונשממו 5 жыл бұрын
מהכייגק8כ תלגלגלק
@מולונשממו
@מולונשממו 5 жыл бұрын
לכם3םםק
@מולונשממו
@מולונשממו 5 жыл бұрын
קאטןל ניגיקי
@ኢያ
@ኢያ 5 жыл бұрын
10 ጊዜ ነው የሰማውት አይጠገብም ድምፃ እድሜውን ይስጥሽ ወይ ድምፃ !!!!
@addisu_lemma
@addisu_lemma 7 ай бұрын
10 is like not listening to it at all, try a 1000... or lose count...❤
@samebeyene1197
@samebeyene1197 2 жыл бұрын
ሁሌ ዝፈኝልን ...አይ ሀገሬ እንዲ የምናምረው ልጆቺው ዛሬ ይህ ሁሉ መልኻም ነገራቺን የት ጠፋ ማነው የቀማን ..... ኤትዪጵያየ ኑሪልኝ ያ መልኻም ፋቅራቺን የትንሳኤው ግዜ እሩቅ አይደለም ......!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zenized1071
@zenized1071 5 жыл бұрын
ስታምሩ ውብ ሀገር ኢትዮጵያ አለባበሳችሁ ባህላችሁ ፍቅር አንድነታችሁ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ
@delxgaming3458
@delxgaming3458 2 жыл бұрын
Betam
@galaxyjoseph4612
@galaxyjoseph4612 5 жыл бұрын
አማራ አይደለሁም ግን ያለ አማርኛ ዘፈን ምን አለ???? ሁሌም ምርጥ ነው:: ቀጥሎ ጉራጊኛ 💚💛❤️
@zahrasileshe3174
@zahrasileshe3174 5 жыл бұрын
ይሄወሎነው
@ወሎየዋ-የ2ጰ
@ወሎየዋ-የ2ጰ 4 жыл бұрын
ወሎ አማራ የጥቱ የጦት ነዉ
@ወሎየዋ-የ2ጰ
@ወሎየዋ-የ2ጰ 4 жыл бұрын
@@zahrasileshe3174 ወሎ አማራ. ነዉ. ደቆሮ
@ቀጭቀጭ
@ቀጭቀጭ 4 жыл бұрын
@ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ante amhara neh??
@simonhailu8881
@simonhailu8881 4 жыл бұрын
Amharans the wisdom people , God fearing people and unque people.i eritreans grown man is dieing in Love amharans and their culture .
@hanasolomon3929
@hanasolomon3929 4 жыл бұрын
@Hobel 0@q
@mickaalem1841
@mickaalem1841 4 жыл бұрын
😂😂 no they are not! even their musical instruments are discoverd by tigries
@እየሩሳሌም-ቀ6ለ
@እየሩሳሌም-ቀ6ለ 3 жыл бұрын
@@mickaalem1841 surely it's because we are great that you are here😌😅
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 3 жыл бұрын
@@mickaalem1841 የቀን፡ጅብ፡ዉሸታም
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘🙏
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 5 жыл бұрын
እደው አማራ መሆን መታደል ነውውውውው አልሀምዲላህ በአማራነቴ ኩራት ተሰማኚኚኚኚኚኚ
@beniman7409
@beniman7409 5 жыл бұрын
የአምባሰል ንግስት ማሪቱዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥሽ የኛ የኢትዮጵያውያን እንቁ
@Hair-ipopa
@Hair-ipopa 2 жыл бұрын
Who’s here after seifu show just like me? What a masterpiece? በጣም ደስ የሚል ዘፈን እስካሁን ሳልሰማው አድሜ ለስደት
@gugungwenya7819
@gugungwenya7819 5 жыл бұрын
Respect from South Africa... we are one❤
@ellegmye
@ellegmye 4 жыл бұрын
Yes sir 😁🇪🇹🇿🇦💪🏾
@FlilmonTamerat
@FlilmonTamerat 6 ай бұрын
አሁንም በ2016 ላይ እሚደመጥ ወዝ ያለዉ ወደ ፊትም የሚደመጥ ምርጥ ስራ እናመሰግናለን ማሪቱዬ❤❤❤ እንዲሁም ምነዉ ሸዋ ኢንተርቴመንቶችን🎉🎉🎉🎉
@shubisageletufeyisa7631
@shubisageletufeyisa7631 2 жыл бұрын
ኡፍ ፍፍ!ኢትዮጵያዊያነቴን እንዳጣጥም የሚያደርገኝ ሙዚቃ ::ማሪቱ ብርቃችን!!
@agaphyshemon2792
@agaphyshemon2792 4 жыл бұрын
I love my home Ethiopian a lot, and I believe in my Lord Eyesus Kirstos my faith in my Orthodox tewahdo. I hope soon our home our mother Ethiopia will become a one united and respected her children in their different, in culture launguge but do love and respect each other share our beautiful culture to each other
@ellegmye
@ellegmye 4 жыл бұрын
Me too 💖🇪🇹 I'm from Tigray but I am tired of the division and bloodshed. Before I'm Tigrayan I am Ethiopian FIRST 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ohali5668
@ohali5668 Жыл бұрын
እንደ ሰይድ ከድር እንደ ነብይ ሙሳ እያደር ገነነች እንኳን ልትረሳ Ende seyid kedir ende nabiy musa iyader genenech enkuan litiresa
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
የትዝታ ንግስቷ ማሪቱ ለገሰ ስወድሽ!❤
@yalemzewudtadesse2428
@yalemzewudtadesse2428 5 жыл бұрын
የ አንባሰል ንግስት በማለት ይስተካከል
@millionshoangezaw550
@millionshoangezaw550 5 жыл бұрын
"Nefetgawa" l like your profile picture Amahara bemehone hlulem ekoralew
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
@@yalemzewudtadesse2428 ጥሩ
@Koke01-24
@Koke01-24 3 жыл бұрын
Love you brilliant comment
@simonhailu8881
@simonhailu8881 4 жыл бұрын
Amharans are wise, nice and God feared people from eritrean born.
@ቀጭቀጭ
@ቀጭቀጭ 4 жыл бұрын
Thank you brother we love you etitrea we are one blood habesha ❤
@mickaalem1841
@mickaalem1841 4 жыл бұрын
U are not ertrian u r amhara😂
@ቀጭቀጭ
@ቀጭቀጭ 4 жыл бұрын
@@mickaalem1841 why u mad
@dagmawitalemayehu7127
@dagmawitalemayehu7127 4 жыл бұрын
@@mickaalem1841 oh God that was what i was about to write 🤣🤣🤣
@SelamawitYBelay
@SelamawitYBelay 3 жыл бұрын
amhara peoples are not form eritrea , please don't refer your self you are part of my blood coz you are not. be you bro and study history
@mikemicc9916
@mikemicc9916 5 жыл бұрын
ማርዬ የአንባሰል ንግስቲቷ ዋው ስታምሩ እረጅም እድሜና ጤና ለሁላችሁም እመኝላችዋለሁ!
@redseasaba8516
@redseasaba8516 4 жыл бұрын
Wow amharic music is number one music in the world. I can't stop listening amharic music. Ethiopian our brothers and sisters we love you. From eritrea.
@ABC-hs3ip
@ABC-hs3ip 4 жыл бұрын
Just trash in the world 🤮🤮🤮🤮🤮.
@ቀጭቀጭ
@ቀጭቀጭ 4 жыл бұрын
We love u too 💓 💖
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤
@ohali5668
@ohali5668 Жыл бұрын
We too በጣም እንወዳችሁ አለን ❤ እናመሰግን አለን 🇪🇹🇪🇷
@TsionY
@TsionY 3 жыл бұрын
Sweet melody!! I just came across this today! Can’t believe I’m this late to listen to the legends recent work! Maritu’s got such a soothing voice ♥️
@yonasmmeandom8254
@yonasmmeandom8254 3 жыл бұрын
👍👍❤❤❤
@ሐበሻኢትዮጵያዊ
@ሐበሻኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
ሁሉም በድሮ ሰወች ቀረ ጀግነቱም አርቲስትነቱም ሀይማኖትኝነቱም ሀገር ህዝብ ወዳድነትም በነሱ ጊዜ ቀረ። እድሜና ጤና ይስጠወት!
@mintesnotadafire2619
@mintesnotadafire2619 2 жыл бұрын
እውነት ነው አስተዋይ
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 2 жыл бұрын
በትክክል
@mahabobban7014
@mahabobban7014 5 жыл бұрын
ማርየ የኔ ማር ስወድሽ አጠይቂኝ የአገሬ ልጅ ደሴ ያፈራችዉ ትልቅ ሀብት ነሽ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ ምር ስራ ነዉ እደዉ ደሴ አገርሽ መተሽ እደማይስ ተስፋ አለኝ ኑሪልኝ ቃል የለኝም አቦ
@FanomektYe
@FanomektYe 10 ай бұрын
ማሪቱዬ የወሎዋ ንግስት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ያማራ ኩራት ኑሪልን!!❤❤❤❤🎉
@alulanega2696
@alulanega2696 5 жыл бұрын
የአምባሰል ንግሥታችን ምርጥ ዘፈን አሰሙን። ዘፈን ድሮ ቀረ የሚባለውን ዳግም ነፍስ ዘርተውበታል። ሠላሞት ይብዛ!
@marya4856
@marya4856 4 жыл бұрын
I AM PROUD TO BORN FROM AMHARA KE WELO YEFEKERE AGERE
@jakejhons5138
@jakejhons5138 4 жыл бұрын
Ethiopians are the most beautiful people on earth. Fight me.
@moesh7884
@moesh7884 3 жыл бұрын
Pilot is
@mahderbrehane5096
@mahderbrehane5096 2 жыл бұрын
facts
@melkamroulier896
@melkamroulier896 5 жыл бұрын
ማርየ የወሎዋ ቆንጆ ንግስት እደሚና ጤና ለዘላለም እምኛልሻለሁ ውድድይድይ አከብርሻለሁ ፣💚💛♥️🥰
@yonatanatnafu8269
@yonatanatnafu8269 5 жыл бұрын
አቤት ድምፅ አቤት ስብእና እኔ የሸገር ልጅ ነኝ ነገር ግን ማሪቱን ስሰማ ሁሌም ጀግና ቤተሰቦቼን ታስታዉሰኛለች አቦ ሺ አመት ኑሪልኝ
@merci1093
@merci1093 5 жыл бұрын
መቼም የማትጠገቢ ማሪቱ እንደ ስምሽ ማር የሆንሽ ምርጥ ድምፃዊ የአምባሰል ንግስት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ!!
@belbegashaw6362
@belbegashaw6362 4 жыл бұрын
I enjoy watching Ethiopians having a good time especially with music of this beautiful legendary queen! May you live forever, Mariye!!!
@solomonmulatu6542
@solomonmulatu6542 4 жыл бұрын
እንደ ሰይድ ከድር እንደ ነቢ ሙሳ እያደር ገነነች እንኳን ልትረሳ
@bero431
@bero431 5 жыл бұрын
The best female Ethiopian Vocalist.
@yaballo1
@yaballo1 3 жыл бұрын
"The best Amhara-Ethiopian female vocalist" sounds better as there could be other equally good - or even better - female vocalists - from the other 79 tribes that still call Ethiopia home. That is: stop equating Ethiopia with your own tribe [Amhara]. Thanks.
@ohali5668
@ohali5668 Жыл бұрын
@@yaballo1 if you have mental problem don't try to infect others with you disorder, For me maritu legesse is the best Ethiopian vocalist, What you should say is -> " no she is one of the top 3" or you can say she is not the first, Your fucken mentally relate any things with tribe and ethnicity, Every thing in Ethiopia including banks school and other public area is related to fucken tribe and ethnicity
@ማንያውቃል-ቐ9ጨ
@ማንያውቃል-ቐ9ጨ 4 жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማት ነው ያደኩት ማርዬ ያንቺን ዘፈን በሰማሁ ቁጥር እናቴን አስታውሳለሁ ስወድሽ እኮ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@Balabaras
@Balabaras 4 жыл бұрын
አማራ በመሆኔ በጣም ያኮራኛል💚💛❤️
@fuduke
@fuduke 4 жыл бұрын
ድምጽሽ ምን ጊዜም ቢሆን የምማይቀየር ጣፋጭ ዉበት አለዉ፨ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!
@jamelasade5099
@jamelasade5099 5 жыл бұрын
ያገሬ..ንግስት..ጌዜ..የማይሽረው.ድምፅሽ..አይሰለችምኮ..እናቴ..እድሜናጤና..እመኝልሻለሁ..እኳን..አደረሳችሁ።
@japiniguss8472
@japiniguss8472 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሪቱ ❤
@lolhaha8922
@lolhaha8922 5 жыл бұрын
ምርጥ የቤተ አማራ ባህላዊ ሙዚቃ!!!
@pubg__gangs519
@pubg__gangs519 2 жыл бұрын
They are wello peoples lol hahah😂
@absinya1988
@absinya1988 6 ай бұрын
​@@pubg__gangs519 wello beteamahara
@Yarmela
@Yarmela 5 жыл бұрын
ድምጥ ማለት እንዲህ ነዉ። ከክፉ ይጠብቅልን!
@ephremaklilu3505
@ephremaklilu3505 4 жыл бұрын
ማሪቱ…. በአንቺ ልዩ ብቃት ሁሌም ነው የምደነቀው፡፡
@asterdefere9540
@asterdefere9540 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጌጥ እውነት በጣም የሚገርም ድምፅ ውበት ሙሉ ባልቴት ነሽ አሁንም ኑሪልን እረዥም እድሜ ሙዚቃ ሲያምረን ወደ እናንተ መመለሱ ሳይሻለን አይቀርም❤
@ashantetravels2499
@ashantetravels2499 2 жыл бұрын
I love this song because it reminds me of my family gatherings where we are similar with joyful dancing. Maritu Legesee is one of my favorite musicians because she sings from her soul with such unique vocal style. Thanks queen of Ambassel for your lovely gift to the world.
@hanasamuel4685
@hanasamuel4685 2 жыл бұрын
❤❤❤
@yo21277
@yo21277 Жыл бұрын
Maritu Amhara's queen 👑 much love ❤ Your voice's so incredible. The way you sing a song is unbelievable wow 👏👏👏 big respect for you 🙏
@lilykeflashopping1001
@lilykeflashopping1001 5 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ሁሉም ነገር በናንተ ጊዜ ቀረ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ ለሁላችሁም 🙏❤✌💪👄
@redieat
@redieat 4 жыл бұрын
Such a beautiful song.....one of the songs that makes me proud that I am Ethiopian
@zdseed4880
@zdseed4880 4 жыл бұрын
አማራነት ጥበብ አማራነት ፍቅር ለከልሀምድ ረቢ ከዚማሀበረሰብ በመወለዴ ዴስስስስስስስስስ ይለኛል
@BirukKebede-kx9lt
@BirukKebede-kx9lt Жыл бұрын
ማሪቱ ዘፋኝ ከተባለች ያሁኖቹ ዘፋኞች ምንድን ነን ሊሉ ነው ዘፈን ባንች ቀረ👌👌
@BirukKebede-kx9lt
@BirukKebede-kx9lt Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@kemilabeinteshatu3968
@kemilabeinteshatu3968 5 жыл бұрын
የናንተን ድምፅ በሰማንበት አሁን ሁሉም ተነስቶ ዘፋኝ ልሆን ይላል
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ 4 жыл бұрын
በጣም❤❤
@almazyimar432
@almazyimar432 16 күн бұрын
ማሪቱ ለገሠ ህንፃ ሲያረጅ ብኮንስትራክሽን ባለሙያ ይታደሳል መዝጊያና የጣውላ (የእንጨት ሥራ) ሲያረጅ በአናፂ ይታደሳል ሸክላ ሲሰነጠቅ በሸክላ ሰሪ የጠገናል የሰው ልጅ ሰሪውም ጠጋኙም የሰራው ፈጣሪው ብቻ ነውና ይኸንን እዝህ ተቀምጨ አገሬ ስትናፍቀኝ በዜማሽ መርከብ አሳፍሮ ወስዶ የሚይስጎብኘኝን ተምዘግዛጊ የማሪቱና የማሪቱ ብቻ የሆነውን ድምፅሽን ከሙሉ ጤነትሽ ጋር በእድሜ በጤና ይዘሽው እንድትቆይ እኔም በዜማሽና ብግጥምሽ የተወለድኩብትንና ያደኩበትን ወሎን ባንቺ ዘፈን ደጋግሜ እንዳነባት ፈጣር እያደሰና እየጠገነ ያኑርሽ ማሬዋ እንወድሻለን😢
@nazrawisolomun6374
@nazrawisolomun6374 5 жыл бұрын
አማራ ዘፈናቸው ሲጣፍጥ አነጋገራቸው ሲጣፍጥ ሰው አክባሪ የተማሩ ያልተማሩ ስርአት ያላቸው ኤርትራዊ ነኝ አላገባም ከገባህ ደሞ ኢትዮጵያዊት አማራ መሆን አለባት እቅርታ ሌላ የኢትዮጵያ ብሄረሰቦች እቅርታ ይጠይቃል ዘረኛ አይደለሁም አስመራ ያለዉ አማራ ብቻ ነው ማቀው እወዳችሁአለሁ
@mesiimesi2583
@mesiimesi2583 5 жыл бұрын
😍😍😘💝💜💚
@alelignmisgana8361
@alelignmisgana8361 5 жыл бұрын
💕😘👌🙏🏿
@mube8885
@mube8885 5 жыл бұрын
Ymache tizmdenal arlday ❣💞💝💝
@mazakebe937
@mazakebe937 5 жыл бұрын
Altesasatekem ewnate new
@ddffdddff8569
@ddffdddff8569 5 жыл бұрын
ይኸነው እውነታው ውድ እህቴ
@yidnekachewgetachew6615
@yidnekachewgetachew6615 5 жыл бұрын
የአምባሰሏ ንግስት እድሜና ጤና ይስጥሽ እንኳን አደረሰሽ። በመተከል በታረዱ አማራ እህትና ወንድሞቼ ሀዘን ዐመት በዐሉ ደብዝዞብኝ ነበር ይህን የነብስ ምግብ የሆነ ዘፈን ሳዳምጥ ከሀዘኔ ተፋትቼ ወደ በዐል ስሜት ተመለስኩ በመተከል ለታረዳችሁ አማራዎች ነብሳችሁን ለአፀደገነት ያብቃት ።
@معزاالحبشي
@معزاالحبشي 5 жыл бұрын
የወሎ ቆንጆ እድሜሽን ያርዝመው ወይዘሮ ማሪቱ ለገሰ ትዝታዬ አይ ዘመን
@Tube-mb5ow
@Tube-mb5ow 2 жыл бұрын
ዋው ሁሌ ባደምጠው የማይሰለቸኝ ሙዚቃ ትችያለሽ አቦ❤️
@freyfeked9001
@freyfeked9001 5 жыл бұрын
Mareyeee, the queen I can’t get enough of your music, I pray for God to give you long life and health💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👏🏼👏🏼👏🏼🙏🙏🙏🙏 yene woloye, yagere Lege
@feefee3959
@feefee3959 5 жыл бұрын
ማሩቱ የኔ ቆንጆ ዘመን የማይሽርሽ ምርጥ ቃል የለኝም ላንቺ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ኑሪልኝ የአንባሠሉዋ ንግሥት እኔ ኦሮሞነኝ ግን ሙዚቃሽን ሥሠማው ውሥጤን ደሥሥሥሥ ይለዋል
@tadaseeth1
@tadaseeth1 5 жыл бұрын
Best singer , I really like her dressing style and the way she sing . Always original Ethiopian culture . Ambassador of Ethiopian!!!☝️☝️☝️
@misirben3240
@misirben3240 5 жыл бұрын
ማሪዬ የኔ ንግስት የሀገሬ ሽታ እረጅም እድሜ ኑሪልኝ የኔ አለም ወሎዬ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር ። በትዝታ ወሎ አስገባሽኝ ስሰማውም እያለቀስኩ ነው ተባረኪልኝ እጅግ ድንቅ ስራ ነው ክሊፑም የተዋጣለት ነው
@getachewbaye9496
@getachewbaye9496 5 жыл бұрын
ማርዬ ኑሪልኝ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥሽ ፈጣሪ
@andunazareth4391
@andunazareth4391 5 жыл бұрын
መቼም ተፈጥሮን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም። ማሪቱ ለገሰ ዕንቁ እና ፈርጥ ያላት አንቱታ ከተቸሩት አንዷ ናት። የባቲዋ ንግስት ብዬ ብጠራት ቢያንስባት እንጂ አይበዛባትም። እግዚአብሔር አሁንም ዕድሜ እና ጤና ሰጥቶሽ ሙያሽን ጥበብሽን ከትውልድ ወደ ትውልድ ለማሻገር ያብቃሽ። እናታችን ማሪቱ እንወድሻለን። አንዱ ናዝሬት!!!!!!
@SalamSalam-ib4hh
@SalamSalam-ib4hh 5 жыл бұрын
አገርሽ ገብተሽ እኔም አገሬ ገብቸ እንደ ልጅነቴ ድጋሚ ባይሽ ደስ ይለኛል የኔ ልዩ
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 5 жыл бұрын
Me too my sis. I live in Dallas TX USA. We can go together don't worry!
@Koke01-24
@Koke01-24 3 жыл бұрын
Love this comment, thankd
@Notinb
@Notinb 5 ай бұрын
2:02 definitely giving 2019 vibes btw I'm from UAE🇦🇪
@simachewwodimagegn1495
@simachewwodimagegn1495 2 жыл бұрын
No word can express it, the feeling they show, the music our legend songs!! MAY GOD BLESS ALL OF YOU!!
@dawitshiferaw5710
@dawitshiferaw5710 Жыл бұрын
Amen
@mamush2245
@mamush2245 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና እንዲህነው ለአምባሰል አብሮ መወለድማስመሰል ሳይሆን እናመሰግናለን ማሪቱ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 жыл бұрын
አንጋፋዋ አርቲስት ማሪቱ ለገሰ የኔ ምርጥ♥♥ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የትንሳኤ በአል💚💛♥
@makimakimaki4234
@makimakimaki4234 4 жыл бұрын
ማሬ የአባሠል አንቺ በንቺ ይብቃ
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
ረዥም እድሜ ማሪቱዬ እናቴ ናፈቀችኝ የአንቺን ሙዚቃ አድናቂ ናት አሁን ደግሞ እኔ ስንቴ ደጋግሜ እንደሰማሁሽ እወድሻለሁ ኑሪልን
@abeilhedguhedgu8994
@abeilhedguhedgu8994 4 жыл бұрын
Marty, you are fantastic as ollwas I me Eritrean I always love your music thank you 🙏.
@feefee3959
@feefee3959 5 жыл бұрын
እንባዬ ፈሠሠ የመጨረሻ ምርጥ ማርዬ የሚገርም ሥራ እዋዬ እዋይ እዋይ ያዝ እንግዲህ
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 5 жыл бұрын
🇬🇷🇺🇸💚💛❤️🇨🇬✌️ The'bihere wolloye ETHIOPIA One Love
@pubg__gangs519
@pubg__gangs519 2 жыл бұрын
@ትንሳኤለሀገሬይሁን
@ትንሳኤለሀገሬይሁን 5 жыл бұрын
ድምጽ እንዳለ ነው ማሪቱ ስለመጣሽ ደስ ብሎኝ ፈጣሪ ያቁይልን
@ሀዩ-ቀ3ቨ
@ሀዩ-ቀ3ቨ 5 жыл бұрын
ትንሳኤ ለሀገሬ ይሁን s
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ 5 жыл бұрын
እዳውኮ. የውበቷ ሲገርም ድምፅ እድሜ ይስጥሽ
@MrDiklink
@MrDiklink 4 жыл бұрын
ወሎ ዪዩንቨርሲቲ የሰጠሽ ሽልማትና ክብር ይገባሻል ማርዬ
@Makuye
@Makuye 5 жыл бұрын
YeAmbaselua nigist Maritu legesse, I love all your songs. Long life to you!
@girmax2070
@girmax2070 Ай бұрын
I heard the same song from the same guy over 50 years, he never get old amazing!!
@ellaamira3418
@ellaamira3418 5 жыл бұрын
The true Amhara culture.
@natnaelhndeya9682
@natnaelhndeya9682 Жыл бұрын
*True Ethiopian Culture* Correction
@nolawiaddis5769
@nolawiaddis5769 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ ማርዬ እናንተን አይቼ ዘመኑን ሳስብ ወደፊት ቅኝቶችን የሚጫወት ትውልድ ጦፍቶ ትዝታ ሆኖ እንዳይቀር
@elenideres8258
@elenideres8258 5 жыл бұрын
አማራነት ጥፍጥና ነው ልበል እንደው ዘራችን ይብዛ
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wloywaphone3163
@wloywaphone3163 5 жыл бұрын
Amen
@edohas8799
@edohas8799 5 жыл бұрын
Wollo erasuna yecheala behera new Amara erasuna yecheala behera new 1 ayedlma
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 3 жыл бұрын
አሜን ደሜ
@mreasy9731
@mreasy9731 5 жыл бұрын
Egzhiber 1000 amet yanuresh maritu ye bati negest. Manem anche lay aydersm eko. Mert zefen new. ❤️🙏🙏🌹🌹👍
@tiahyegitahun2808
@tiahyegitahun2808 5 жыл бұрын
ስታምሩ መድረክ ነፍጠኛ ውድድድድድድድድድድድ ከልቤ
@workeketem6692
@workeketem6692 4 жыл бұрын
ማሬ የኔ ንግሠት እድሜ እና ጤና ተመኘሁልሺ !! 💛💚💋
@thaboabisinia8958
@thaboabisinia8958 2 жыл бұрын
I love it!! I'm Ethiopian, I hope one day we all will realize that how much peace important than more than anything 🙏
@beniambay5603
@beniambay5603 2 жыл бұрын
If you don't mind to ask , what's the meaning of Thabo?
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Kibuir General Asaminew Tsighe Ethioian we love you all the time.Ethiopia Lezelam Nurie Our Dad ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 Ethiopian.
@globalcaregivertv8994
@globalcaregivertv8994 4 жыл бұрын
Sing my sister sing to my soul!AWESOME. San Francisco Bay.
@ayelove4171
@ayelove4171 5 жыл бұрын
ያባሰል እመቤት ውብ ነሽ የምርጥ ምርጥ ሽ አመት ኑሪልኝ
@tashaykef796
@tashaykef796 5 жыл бұрын
I love the art work ... she is a legend..
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዘፈን ፣ድምፅዋ እንደ ፈንጂ ነው በርቺ ።
@zenatyuseef9038
@zenatyuseef9038 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥስራነው የኔ ዲምፅምረዋ ማርየን የምትወዱ 👍እስኪ እንያችሁ 💓💔💔💔💔💔💔💖💖💖💖💞💝💝
@msamuel2857
@msamuel2857 3 жыл бұрын
What a song! lady keep it up, great stuff. be blessed
@ethiopiandaughterofgion491
@ethiopiandaughterofgion491 5 жыл бұрын
the Queen of bete amara(bati and amba sel sounds) maritu ... much love and respect.
@konizeleke7353
@konizeleke7353 2 жыл бұрын
ማርዬ ሁሌ የማትጠገቢ የአባሰሏ ንገስት የወሎዋ ፈርጥ እድሜና ጤና ይስጥሽ
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Zomawa
5:04
Maritu Legese - Topic
Рет қаралды 157 М.
YIGZAW BELAY NON STOP #1 Ethiopian Music 2023_2024
13:32
ይግዛው በላይ_ Yigzaw Belay Official
Рет қаралды 122 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН