ግሩም ታደሰ ቁጥር 1 ሙሉ አልበም Girum Tadesse Vol 1 Full Album

  Рет қаралды 71,685

ምንተስኖት(Mintesnot)

ምንተስኖት(Mintesnot)

Күн бұрын

ሰላም ለሁላችሁ ይሁን የተወደዳችሁ ወንድም እኅቶቼ ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተሞቻችሁ Like እንዲሁም share ሰብስክራይብ ያድርጉ አዳዲስ videoዎችን በትኩሱ ለማግኘት የደውሉን ምልክት ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

Пікірлер: 80
@WedmagegnAtinafu
@WedmagegnAtinafu 9 ай бұрын
ወደ ጌታ ቤት በመጣሁበት ጊዜ የተፀናናሁበት መዝሙር ነው ማን እንደነበር እንኳን አላውቅም ነበር ❤
@Jhonejhoneshashe
@Jhonejhoneshashe 6 ай бұрын
በላህበት ሆናህ ከዘማርካዉ መዝሙር በላሁባት ሆኜ! ታባሪኬላሁኝ........ግሩምዬ! ወዳ ከምባታ ምድር ደርሶኃል
@qal211
@qal211 Жыл бұрын
እኔ በአንተ መዝሙር በ1986 አ ም እግዚአብሔር ተናግሮኛል የሚገርም መዝሙር ነው አሁንም ሳዳምጠው ወደዛ ጊዜ ተመልሼ የነበትኩበትን እያሰብኩ ጌታ ደግሞ ያረገልኝን እያየሁ ጌታዬን እጅግ አመሰግነዋለሁ !!! ጌታ አሁንም ከዚህ በበለጠ ይጠቀምብህ ዘርህ ዘመንህ ትውልድህ ይባረክ !!
@helenblessed6254
@helenblessed6254 8 ай бұрын
Ewinet new enimi betam tebarikilew 🙏
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️♥️🙏🏽
@kassayejimma6052
@kassayejimma6052 9 ай бұрын
ግሩምዬ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እወድዳለሁ ተበርከናል በመዝሙሮችህ
@AntenehThomas-kw7fm
@AntenehThomas-kw7fm 2 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!!
@DemekeDabata
@DemekeDabata 8 ай бұрын
ግሩሜ፦ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ። ከሠላሳ ዓመትት በፈት ከጌታ በተቀበልካቸው በነዚህ መዘሙሮችህ በከል ተበርኪያለሁ።
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 8 ай бұрын
❤❤❤ እጅግ በጣም የሚወደው መዝሙር ነው ገና በህፃንነቴ መድኃኒቴ ብዙ ብዙ ነው ለኔ ያረገው እያልኩ እዘምር ነበር በማላቅቀው ቋንቋ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናኝ ነበር ስምቸ አልጠግበውም ዘመኑ ያብረክ
@astergeberetsadik6080
@astergeberetsadik6080 8 ай бұрын
የትጠፍተህብን ነው የቀደመውን እውነተኛ ህይወት አስታወስከን ተባረክ
@samrawit671
@samrawit671 8 ай бұрын
❤እግዚአብሄር ይመስገን ማንነትህን አንኳን ሳላውቅ ሁሉንም ዝማሬዎችህን እሰማለሁ እስከቅርብ ቀን ስለበዛልህ ፀጋ እድሜናጤና በፓስተር ካስዬ ኢንተርቪው ስላየሁክ በጣም ጌታን አመሰግናለሁ በዝማሬዎችህ ተፅናንቻለው ተባርኬአለው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ፀጋው ይብዛልህ ከመሰዊያክ መንፈስ እሳት አይጥፋ ከቤትህ ከህይወትህ ዝማሬ አይታጣ ከጓዳህ ምስጋና ፀይት አይታጣ እድሜህ በገለገልከው ጌታ ቤት ይለቅ በብዙ ተከናወን ስለስጦታው ሁሉ እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@selomekifle9418
@selomekifle9418 8 ай бұрын
ዋው ልጅነቴን የጌታዬን ፍቅር አስታወስከኝ ተባረክ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ፣ ጌታ ብርታት ይሁን!! በርታ!!! ምንተስኖት በዚህ ሁካታና ጥድፊያ በበዛበት ዓለም ጌታ ብርታት ይሁንህ፣ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ በርታ!!!
@mintesnot6857
@mintesnot6857 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏❤
@eliasgebreleul1970
@eliasgebreleul1970 8 ай бұрын
ግሩሜ ጌታ ይባርክህ ገና አገልግሎት ስጀምር ከጊታርህ ጋር ነው የማሥታውሥህ። ሁሌ አሥታውሥሀለው እስከዛሪ በዝማሪ እያገለገልክ ነው ዘመንህ ይባረክ። ዘማሪ ኤልያሥ ገብረልዑል
@AbegealG
@AbegealG 8 ай бұрын
God bless you Girumye love you brother Temesgen getta I can feel his presence ❤ Glory to God
@bemenetjenu6205
@bemenetjenu6205 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ስለቀደሙት ዘማሪያን ስም ይባረክ መዝሙራቸውን የምናውቅ ስማቸውን እንኳን የማናውቅ ስንቶቻችን ነን የልጅነቴ መዝሙር በቀድሞው ቤቴ። አመሰግንሻለሁ ስለመዝሙር የነበርሽ የነፃነት ምርጫ የአሁኑን ባላውቅም የቀደመው እምነት ቤት እየቀጣጠልን የምንዘምረው ትዝታ ኡፍፍፍ
@sosamomajamo
@sosamomajamo 8 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ አሁንም ከተቀበልከዉ ፀጋህን አሁንም አካፍለን ጌታ በዘመናት መካከል ሰዉ አያጣም ስሙ ይባረክ ጌታን አሳየሄን
@eyuko461
@eyuko461 7 ай бұрын
ወይ ግሩሜ
@taffessechtessema905
@taffessechtessema905 8 ай бұрын
1980’s/1990’s Alemaya ❤
@AbyProphet
@AbyProphet 8 ай бұрын
እንዳንተ የዝማሬ ትርጉም የገባቸውን ጌታ ያብዛልን አንተ ግን የያዝከውን ፀጋ ጠብቀው በተለይ ከዚህ ዘመን ዘማሪ ነን ባዬች ዘፊኞች እንድትቀላቀል አደራ ወንድሜ ተባረክልኝ
@Biruk88
@Biruk88 9 ай бұрын
የህፃንኔቴን ጊዜ ባልተፈታ አንደበት የዘመሪኩት የምወደው ነብሴን ዛሬም የማረሰርስበት ዝማረ ነው ❤❤❤❤ ተባረክልኝ አይኖቼን እምባ ይሞላቸዋል አለችልም ሳደምጥህ ኡኡኡፍፍፍፍ ... ኢየሱስስስስስስስስስስስ😢😢 የእውነት የአምልኮ ለጌታ የተዘመሩ መዝሙሮች ናቸው!!😍😍😍😍🙏🙏 ግሩሜ ወድሃለው የአባቴ ልጅ
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 Жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ምንተስናት የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@KkPp-n5d
@KkPp-n5d 7 ай бұрын
አሜንአሜን❤❤❤❤❤
@ruthmekonen8057
@ruthmekonen8057 Жыл бұрын
ጌታ ብርክ ያድርግህ ወንድሜ ብሩኬ
@kedijagashu9609
@kedijagashu9609 6 ай бұрын
Germa zemnh ybarek betam enwedhalen
@Zion-vb4pd
@Zion-vb4pd 8 ай бұрын
Grume yanten mzmur eyesemahu nw yadekut betam nw yemwedh ye egzabher tsega ybzalh❤
@EshetiBeriso
@EshetiBeriso 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤በትዝታ ብዙ አመታትን ወደ ኋላ ነጎድኩ እኮ!!!!!!
@abrahamaltayeabrahamaltaye2805
@abrahamaltayeabrahamaltaye2805 Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ❤
@EyasuMarefia-c8u
@EyasuMarefia-c8u 9 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
Endegena enethihin mezmuroch eyadametiku new!!! GETTA YESUS yitebikachihu kenebetesebih, yene wondim!!!
@yonasshewa6860
@yonasshewa6860 5 ай бұрын
ግሩመ መዝሙሮችን ሰሰማ ዱሮ ህፃን እያለው እናቴ ደጋግማ ትዘምር ስለነበር ትውስታው ይለያል። ብርክ በልልን።
@messiandkasutube9654
@messiandkasutube9654 9 ай бұрын
Tebareki❤❤❤❤❤AmenAmen amen ❤❤❤❤❤
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 8 ай бұрын
❤አሜን
@peaceisamust6544
@peaceisamust6544 7 ай бұрын
I need the Original one Please ? and Tirusew Shibeshi Album
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
Lik new yene wondim; ye GETTA Willetta tekottro ayalkim!!!
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@Salam-us1ty
@Salam-us1ty Жыл бұрын
Stega yibizaliki babuzu tebarek
@ZemaTubemezmur-ms2pr
@ZemaTubemezmur-ms2pr 5 ай бұрын
ወንድሜ ይሔ ቁጥር 1 አይደለም ቁጥር 3 ነው እባክህን ልታስተካክለው ትችላለህ
@davidebafa-tb7mz
@davidebafa-tb7mz Жыл бұрын
Mintasnotn geta yibarkhi be mazimurochu batam tabrklew ye talaku kebede mulu mazimur kale plz
@wasihunmihretu2885
@wasihunmihretu2885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏
@hanahanbbiso4417
@hanahanbbiso4417 Жыл бұрын
Amen Amen Amen amen
@wubatkonjo9857
@wubatkonjo9857 7 ай бұрын
Amennnn❤
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 Жыл бұрын
Amen Brukye Tebarek
@AbyProphet
@AbyProphet 8 ай бұрын
❤❤❤
@hannahanna8133
@hannahanna8133 7 ай бұрын
የግሩም ተደሰ ዝመረ ለኩ
@biniyammulugeta-r1l
@biniyammulugeta-r1l 9 ай бұрын
የልጅነቴ መዝሙር ነዉ እንዴት እንደምወደዉ ቃላት የለኝም ብዛልኝ
@bettybaakala6583
@bettybaakala6583 Жыл бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ይባረክህ🙏🙏
@elielmekre1034
@elielmekre1034 11 ай бұрын
0:00 - ❤❤❤❤❤ 22:50 - ❤❤❤❤❤ አየሱስ ጌታ ነው!!
@Beemenet
@Beemenet Жыл бұрын
ክብር ንገስ ጌታ ክብር ንገስ ክብር ንገስ እየሱስ ክበር ንገስ እንዳንተ በስማይም የለም እንዳንተ በምድርም የለም ❤❤❤❤❤
@TageseErgandoElliso
@TageseErgandoElliso 8 ай бұрын
Taberek minte sila gibzha
@yewbdarmeslele4989
@yewbdarmeslele4989 Жыл бұрын
God bless you.
@hundemerga2542
@hundemerga2542 8 ай бұрын
ሃል ሉያ❤❤❤❤
@mulugetadula3007
@mulugetadula3007 Жыл бұрын
❤❤❤❤wow
@waltajiterfa1594
@waltajiterfa1594 Жыл бұрын
God bless you . We have special memories in 1988EC on our wedding the first song most signed
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 Жыл бұрын
God's bless 🙌 you
@tikdemeth2168
@tikdemeth2168 Жыл бұрын
Nebsin menfesin yemiyareseris mezmuer tebarekilign girumiye
@helenblessed6254
@helenblessed6254 8 ай бұрын
Blessed My brother🙏 ❤
@alulanegn3000
@alulanegn3000 9 ай бұрын
Amen God bless YOU
@marthaayele1470
@marthaayele1470 Жыл бұрын
Zemenh yebark
@MezmurTube-ug7hp
@MezmurTube-ug7hp 5 ай бұрын
ይሔ ቁጥር 3 ነው ቁጥር 1 ስላገኘሁት ነው
@mimiermane7875
@mimiermane7875 Жыл бұрын
Ameeeeennn ammeeeennnn🙏🙏❤
@workeTanku
@workeTanku 10 ай бұрын
Gata yebrkhe wadme
@teyoabe4792
@teyoabe4792 8 ай бұрын
Wow blessed
@WengiKassa
@WengiKassa 8 ай бұрын
Be blessed
@EfremTekle-ef4ml
@EfremTekle-ef4ml Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍🌹
@genetbiru1477
@genetbiru1477 7 ай бұрын
Elllllllllll
@meklitbrookens1088
@meklitbrookens1088 Жыл бұрын
ግሩሜ መክሊት ነኝ
@SamSam12-f8r
@SamSam12-f8r Жыл бұрын
❤❤❤🌺🌺🌺👏👏👏💐💐😍😍😍📖📖📖📖📖📖wowed namaste aaa
@alemeneshmekannt
@alemeneshmekannt 7 ай бұрын
ጌታአብዝቶይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aleazarmanalegn7627
@aleazarmanalegn7627 Жыл бұрын
Please upload Kaleb Tesfaye's V1 music.
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 4 ай бұрын
ይሄ እኮ በአዲስ መልክ የሰራው ነው እንጂ ቁ.1 አይደለም:: አስተካክለው::
@Lidiya-t9l
@Lidiya-t9l 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@everydaycode1535
@everydaycode1535 8 ай бұрын
Not vol 1
@ruthmekonen8057
@ruthmekonen8057 Жыл бұрын
ግሩሜ በጌታ በጣም እወድዳለሁ ወንድሜ የጌታ ፀጋው ብዝት ይበልልህ
@wossentesfaye5180
@wossentesfaye5180 8 ай бұрын
❤❤❤
@KkPp-n5d
@KkPp-n5d 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን📚📚📚📚📚🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💞💞💞💒💒💒💒💒💒💒💒
@biniyammulugeta-r1l
@biniyammulugeta-r1l 9 ай бұрын
❤❤❤❤
ታደሰ እሸቴ Vol #2 ሙሉ አልበም በግጥም Tadesse Eshete Vol #2
1:04:25
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 120 М.
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 8 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
Epic Reflex Game vs MrBeast Crew 🙈😱
00:32
Celine Dept
Рет қаралды 11 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
የወንድማችን የዘማሪ  ግሩም ታደሰ የህይወት ምስክርነት/Girum Tadese life testimony
1:48:39
Amen Emmanuel media / አሜን ኢማኑኤል ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
የፀሎት ጊዜ መዝሙሮች_መንፈስ ቅዱስ የሁላችን አባት
2:16:52
Track 11 Kemuse Yemilike | ከሙሴ የሚልቅ | Aster Abebe Vol 2
6:30
Aster Abebe Official
Рет қаралды 113 М.
ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ቁጥር አንድ ሙሉ ዝማሬ ( CALEB TESFAYE GOSPEL SONG  ALBUM 1 )
52:45
Gospel Singer Caleb Tesfaye official /ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ
Рет қаралды 34 М.
Track 22 Memihire |መምህሬ| Aster Abebe Vol 2
8:41
Aster Abebe Official
Рет қаралды 69 М.
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 8 МЛН