KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አሚር ሁሴን//ያ ሀቢቢ// አዲስ መንዙማ 2015 //AMIR HUSSEN// YA HABIBI NEW MENZUMA 2023@AMIRHUSSENofficial
14:58
አሚር ሁሴን//ወዶሀለዉ//አዲስ ሐረሪ ነሺዳ 2017 AMIR HUSSEN(WEDOHALEW)NEW HARERI NESHIDA2024@AMIRHUSSENofficial
17:03
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
0:22
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
0:15
አሚር ሁሴን//ናፈቀኝ ሀረሙ// አዲስ መንዙማ 2016//AMIR HUSSEN/NAFEKEGN HAREMU NEW MENZUMA2024
Рет қаралды 252,404
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 215 М.
AMIR HUSSEN - official
Күн бұрын
Пікірлер: 510
@HamduIbrahim
4 ай бұрын
ኧረ ይሄስ ለጉድ ነው አሚሬዋ😮❤❤ የኢትዮጵያን የመንዙማ እና የነሺዳን ስራ በደረጃ ከፍ ካደርጉ የሀገራችን ፈርጦች ግንባር ቀደሞሙ ነህ!🤗 አሚሬን አለማድነቅ ራስ ወዳድነት ነው!😔 ማሻ አላህ በማለት 🤘 አድናቆታችንን be like👍
@seidahmed3355
4 ай бұрын
@@HamduIbrahim ሣህ ወላ
@waskan5109
4 ай бұрын
ያምሀልእንዴ ነሽዳም መንዙማም የሚባል የለም 😂
@AyshaSayd
4 ай бұрын
ወላሂ ትክክል❤❤❤❤❤
@ZamzamSaeid
4 ай бұрын
😊😊نعم والله ❤
@RahimaJ-gy2pu
3 ай бұрын
Yekena bezu yaweral😂@@waskan5109
@fuad5351
4 ай бұрын
አሁን ወደ መንዙማ ስራ ገብተሀል በዚሁ መስመር ቀጥልበት ጥሩ የረቢዕ ጀባታ ነው ማንሻአላህ 👏👏👏
@ሱሱነኝየኗቷ
4 ай бұрын
ወላሂ ማሻአላህ ነው ያንን የሙዚቃ መሳሪያዉ ስለተወ ለዛዉን ኮ አጥፍቶባቸዉ ነበር አሚርዬ አላህ ይጠብቅህ
@Sofiya154
4 ай бұрын
ሙሉ አፊያና ረጂም ሀያት ለአሚር እናት❤
@SofiyaMuhamed
4 ай бұрын
ወላሂ አያቴን በመንዙማ ብቻነው የማውቃቸው😢😢😢አላሁመሰሌአለ ሙሀመዴ ናበሉኝሙስጠፍ ልየው ያንንስፋራ ዜማው እራሱ😢😢ሽኩረን ስላስታወሰከኝ
@ilovefacts2433
4 ай бұрын
ፋክክሩ አብዷል 🎉🎉🎉🎉 አላሁመሷሊ አላ ሙሀመደ ወአላ አህሊ ሙሀመድ 🎉🎉🎉🎉 ገበናችንን ደበቅ እያረግን ነቢ ነቢ ሰ.ዐ.ወ እያልን እንደጅቦቹ በዱንያ አንባላ
@AmeeraAmeera-xj9tf
3 ай бұрын
Sah wallah😢😢
@mukemilsultan6870
3 ай бұрын
ሙዐዝ እየመራ ነው😂
@SelmanMakiyu-uk5ff
3 ай бұрын
@@mukemilsultan6870የወሩን የበላው ሷሊህ አስታጥቄ ነው በሰፊ ልዩነት🎉🎉🎉
@habtamuhamid6000
3 ай бұрын
@@mukemilsultan6870enie eko megrmge almwrate yechlale and almsmate
@habtamuhamid6000
3 ай бұрын
@@mukemilsultan6870melkam mawrate zem malte suna nw bro yehone tru.sera eyserhe atmsle eshi
@mahamadgadafa4825
3 ай бұрын
ማሻ አላ ከ ሙአዝ ሀቢብ ጋር ተነጋግራቹ ባለፈው የተፈጠረውን አለመግባባት ከውስጣችን የሚያጠፋ አንድ ነሺዳ ብትሰሩ እንዴት ደስ ይላል
@HábìbáÊbŕáhìm-q4y
3 ай бұрын
ሙሀመድዬ አንቱን የናፈቀ ሁሌ ያወድሱታል ሀቢቢ ረሱል አላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@AminatAdam-yj1of
4 ай бұрын
ወላሂ አሞኝ ነበረ ህመሜ ለቀቀኝ 😢ሶለሏሂ አለይሂ ወሰለም 💔💔💔💔 ያሰላም ያሰላም ኧረቃልየለኝም አሚር አሏህይጨምሮልህ💔😥😥😥
@ZamzamSaeid
3 ай бұрын
😊😊😊❤❤❤❤😢😢😢ሁባቼው ዬገባለት ብቻነው ሚረዳው ውዴ صلى الله عليه وسلم ❤❤
@fateiyahamza6072
3 ай бұрын
😂😂😂 ምንዉ ቁራአን የስማሽ መስለሽ ወይ ከሙዝቃ እኮ አይተናነስም እሄ አራካት😢
@Mehomed
3 ай бұрын
ቲቲ@@fateiyahamza6072
@KadraKadra-j1f
3 ай бұрын
አይ አሞኝ ነበር ለቀቀኝ አላለችም ሀሀሀሀሀሀክክክክክክ ወየው
@SamSemir
4 ай бұрын
ይኸዉ ነዉ ። እንደዚ ዓይነት ጥራትና ደረጃዉን የጠበቀ ስራ በጌቶች ሐድራ የቃጥባር ቆንጆ ስራ ሰርተህ አጀበን አጀባ አስብለና ❤❤
@waskan5109
4 ай бұрын
አላህልቦና ይስጣቹህ እንጂ ብሶባቹሀል 😂
@RahimaJ-gy2pu
3 ай бұрын
@@waskan5109lerasachu yestachu wahabey hula😂
@medinacreative9170
3 ай бұрын
@@waskan5109 ልቦናህን ይንፉህ!
@memotube4312
3 ай бұрын
Esun enkuan kene tebku enji seydi
@NejiwaAnuwar-kq1ms
3 ай бұрын
@@SamSemir md
@SaniyaJemal
4 ай бұрын
ማሻአላህ ዉዴ ከይር ነገር እድንይ እዳራከን አልላህ በጀነት የ ነብያቺንን ፊት ያ ሳይህ በዱንያ ክብራቱን በ አክራ ደሞ ጀናቱን ይ ወፍክህ አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@sadiaabduseid8825
4 ай бұрын
ና በሉኝ ኢማሙ ናፈቀኝ ሀረሙ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤
@amirmohammedMohammed-i9z
3 ай бұрын
ድንቅ የመሻኢኾች ሀድራ እንደዚ አይነት ሀድራ ነበር የናፈቀን ማሻአላህ በዚ ይቀጥል
@ኤችነኝወሎየዋሀራ
3 ай бұрын
ይቅርታ ሀድራ ማለት ምን ማለት ነዉ
@GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr
4 ай бұрын
አሚራችን ይሄን ያክል ተሰጥኦ አለክ!! ማሻአላህ እኔ ከዚ መንዙማ አንድ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ገና በዚ ጥበብክ ገና ብዙ ተአምር እንደምታሳየን ገና ከዚም በላይ ከፍ እንደምትል አሁን ያለህበት ልክ አጀማመር እንደሆን ነው ማሻአላህ ብያለሁ አላህ ይጨምርልህ 😘😘😘😘
@FatimatBintali-d1m
4 ай бұрын
እሄስ ይለየል ወላህ ማሻ አላህ ሀቢቢ አላህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅ አላህ ይወፊቅ ወላህ ሁሌ እንድ በድቤ ብቻ ብሆን አሪፊ ነዉ
@Rabiyaawel776Rabiyaawel77
3 ай бұрын
ወላሂ አሚሬ ብቻዝምነው ያንተ ነገር ትልቅ እድሜናአፊያ ይስጥህ ከነቤተሰብህ❤❤😂
@rehimahussen
4 ай бұрын
የኔ ነቢ ወዳጄ ማሻአላህ ረዥም ሀያት ወንድሜ
@personperson4914
3 ай бұрын
ዓሌይሂ ወሠላቱ ወሠላም ያሃቢቢ ያሙሀመድ ከመኽሉቆቹ ሁሉ እንደርሶዎ የሚወደድም ሆነ መናፈቁ የተለየ ነው ውዱ የኛ ነቢዩና ያራሡልአሏህ💜💜💜💚💜💜💜
@Surafelgadion
3 ай бұрын
አሚሬ ማሻ አላህ በዚዉ ቀጥልበት ምርጥ ስራ አላህ ይጠብቅህ
@FufuKiya
4 ай бұрын
ባህርዳር ዪኒቨርስቲ እያለው ማቃቸው ዑስታዜ ሼህ መሀመድ አሚን ናፈቁኝ በርሳቸው አፍ ላይ ነበር ማቃው.... ጀዘካአለህ አሚሬ
@JemaMuhamed
26 күн бұрын
ኡስታዝህ ሼህ ሙሀመድ አሚን አጎቴዋ የኔ ደሞ
@salheshetu3669
2 ай бұрын
ሱለላ አለይሂ ወሰለም
@rahmamifta2479
Ай бұрын
በጣም ብዙ ግዜ የሰማሁት❤❤❤❤and Am Still❤❤❤mashaAllah. እኔ ምልህ ቀጣይ ስራህ ከባድ እንደሚሆን
@RahimaJ-gy2pu
3 ай бұрын
MASHA ALLAH ante eko hulam andega nehe wellahi wellahi wellahi Lena allah ychemerlh❤
@RaniaMohamed-p9f
3 ай бұрын
እውነት ነው ማርዬ❤
@FeEs-t9m
3 ай бұрын
ያሰላም የአሁኑ ይለያል መገን ሙሀባ ያንን ጊዜ ይመልስልን ሀቢቢ ሙሀመድ ያረሱለሏህ ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Alaniemetk
3 ай бұрын
አሚሮየ የመንዙማዉ ንጉስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jebrilyisak
16 күн бұрын
የቆሎዉ ፓርት ባይገባ ወይም ብትለቅመው ሀይር ነበር በተረፈ ምርጥ ሩህን የሚያነቃ መንዙማ ነው:: አላህ በረካ ያርግህ::
@tuhayehareriy5266
3 ай бұрын
በቅርብ ግዜ ስሰራቸው የነበሩ ስራ ያለ ድቢ አልወደድኩልህም ነበር መመለስ ጡሩ ነው ይህ ስራህ የተለየ ነው ወሏሂ እራስክን ሁሌ ሌላን አትከተል ሀቢቢ
@Endale-xp8yy
17 күн бұрын
አሚር ሁሴን አላህ ከረጅም አድሜ ከጤና ጋራ አንዲሰጥህ መልካም ምኞቴ ነው በመቀጠል ለአናትህ አንተን የመሰለ ጀግና ለወለድት ካባድ ምሰጋናዮን አያቀረብኩኞ አናትህና አባትህንም ከረጅም አድሜ ከአጤና ጋራ አምኞላቸዎለሁኞ ወንድሜ በረታ አለሀለሁኞ ❤❤❤❤
@RAHIKABDELA-ls2kf
3 ай бұрын
ወላሂ በጣም ምርጥ መንዙማ ነው የሰራሀው በደንብ እንደታሰበበት ያስታውቃል አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ💚💚💚
@HassYesofulij
4 ай бұрын
ወላሂ በቃ ይሄ ነዉ መንዙማ ልክ አባቶቻችን እንዳወረሱን በቃ አንተ ሚያምርብክ እንደዚ ስሰራ ነዉ...... አሚሬ ወንድሜዋ በአላህ ይሁንብክ በሱሪ ሆነክ መንዙማ አትስራ አደራ🙏🙏🙏
@mekiyamuhammad9415
3 ай бұрын
ያሠላም ማሻ አላህ ቀጠለበት يسيد يارسول الله ❤❤❤
@tayibatayiba6735
3 ай бұрын
ማሻአሏህ አሚሬ እዴት እሚያምር አሏህ ይጨርላችሁ
@aneesa-sz4zn
2 ай бұрын
የረሱል. ሙሂቦች አሏህ ይጠብቃችሁ የአሚር እና የሰለሀዲን ማሚየና ባባ ልጆች ወልደዋል ❤❤❤❤❤
@NefisaAhmed-d9i
Ай бұрын
አለህ ዬጀነት ዪበልህ አሚር ከቲማህን አላህ ያሣምርልህ እረጂም እድሜ ኑርልን
@alushakemal
4 ай бұрын
አሚሮ ትችላለህ ድንቅ ስራ ነው ክበርልኝ 👏
@Tofik-vn4vx
3 ай бұрын
ማሻ አላህ አሚሬ በጣም ደስ ሚል ስራ አላህ ይጨምርልህ🥰🥰🥰
@CanElectronics85
3 ай бұрын
Eskahun keserahaw yhe saybelt aykerm👍
@Shikur-fj8ov
4 ай бұрын
ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉 ከካሜራ ጀርባ እያላቹህ ባትለቁ ጥሩ ይመስለኛል
@EmanAbdu-ke4yc
4 ай бұрын
Amire wellahi tleyaleh eko mashaAllah betam mrt sra new EnshaAllah gena bzu tseraleh bertalgn yene Anbesa❤
@ناانصلامت
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤mashaaallah❤❤❤❤
@AnwarRedi-j5u
3 ай бұрын
ወላሄ ወላሄ እላሃልው ከሙሀዝ ጋር ለትፍጥርው አላህ 😢 አዲስ የሚፈጥር 🎉❤❤❤ያብዛላችው እንጂ ብዙሀኑ ኢትዮጵያዊ 😢አላህ ይዝንልን ሁሉም ያልፍል ፍቅር ነው ሁሉም እውነት እና ሃይማኖታዊ ቦታዎች ነው እኛም አላፊ ነን ❤❤❤❤
@seydacake
4 ай бұрын
አላሁመ መሰሊ አላ መሐመድ ወዓላ አሊ አላ ሙሐመድ ❤❤❤❤❤❤ ዉዱ ነቢ የረቢ ንጉስ አቢብ ያረሱለላ
@ziadahAli-gj9qv
4 ай бұрын
ማሻአላህ❤አላህ ይጠብቃቹ❤ የምትወዳቸው አሚን በሉ🎉🎉🎉🎉❤
@bababossesila4112
3 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ሼህ አሚር ከስካሁኑ ለየት ያለ performe ነው ያስደመምከን በጣም ደስ ይላል መንዙማው እንደወረደ ነው ጀዛከላህ መልካም ረቢእ happy rabe
@rahmetmohammed8365
3 ай бұрын
አሚርዬ አሪፍ ስራ ነው
@mabellemd4462
4 ай бұрын
ኣላህ መርጦሀል አንተን❤ ስሜን አንብበህ ታስታውሰኛለሀ መቼም👏
@fetihyaendrse2340
4 ай бұрын
ያሰላም ትለያለህ የምለዉ በምክንያት ነዉ ሀቢቢ ያረሱለሏህ አለይሂ ሶላቱ ወሰለም♥♥♥♥
@محمدالاثيوبي-ق1ج
3 ай бұрын
اللهم صل وسلم وبارك ال نبينا محمد صلى الله عليه وسلم ማሻአሏህ አሚሬ 😍
@Hayat-k7r
4 ай бұрын
አላሁመሷሊ ዉሰሊም አላ ሀቢቢና ሙሀመድ ዉአላ አሊሙሀመድ ማሻ አላህ ሆሆሆ እናቴዋ ምናኝ ያማር ሀድራ ናዉ አባ አላህ ይጨምርልክ
@khalidmj2639
4 ай бұрын
ማሻአላህ ተወርዋሪ መረዋ ድምፅህ አንደኛ ነህ ዝ👍
@FoziyaAbdu-sb5rp
3 ай бұрын
ማሻአሏህ አሚር አሏህ ይባርክክ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@z-qh7dt
4 ай бұрын
አሏሁምመ ሶሊ ወሰለም አለ ነብይና ሙሀመድ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-Yerewduaw
4 ай бұрын
ማሻ አሏህ ደመቀ ኸሚሳችን ኑሩልን
@situhussen
3 ай бұрын
አሚርዬ በርታ በጣም ቆንጆ ስራ ነው አላህ ይጠብቅህ
@AyshaSayd
4 ай бұрын
ወላሂ እንደዚህ አይነት መንዙማ በጣምነው የምወደው ❤❤❤❤❤❤
@rabiarabia1892
3 ай бұрын
አለይሂ ሶላቱ ወሰላም ❤❤❤❤❤❤አሏህ ያበርታችሁ
@Sre-p2d
3 ай бұрын
Amir yen nabi wadaj❤❤❤❤
@AyshaSaid-p5z
4 ай бұрын
Mashallah ❤❤❤❤S.A.W
@OrsayOrsay
4 ай бұрын
Mashallah ❤
@hayateali-u1y
4 ай бұрын
ማሻአላህ እጉርጉሮዉ ደስስ የሚል 👏👏👏👏👏 አሏህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HuwitHuwit
4 ай бұрын
ሰ.አ.ወ ቢስሚላህ ማሻ አላህ አሚሮ በጣም ደስ ይላል ከጠበቀሁት በላይ ነው እውነት አንደኛ ነው ❤❤❤❤❤❤
@Zizu-ub4cj
3 ай бұрын
Masha allah amire tchelalek allah yichemreleh ante kezim belay tseralew be successful 🎉🎉🎉
@EbrahimShafi-x1j
Ай бұрын
ይሄማ በጣም ነው የሚለየው አንተ እኮ በጣም ነው የምትለየው አሚር አላህ ይጠብቅ ማሻ አላህ
@ZinetMohammed-rm8ne
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ድንቅ ስራ ነው
@ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ
4 ай бұрын
ማሻ አላህ አሚርዬ ❤ሀቂቃ ድንቅ ነዉ ስራህ አባቴ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤
@AbdureMeki
3 ай бұрын
Amirooo❤❤
@HdhgeudBeytf
3 ай бұрын
beguut setbkw neber ❤
@sei-e3r
3 ай бұрын
Esey esey esey👏👏👏 Masha Allah🥰🥰🥰 Allah Allah mamaru lezi menzuma subscribe yigebewal🥰🥰🥰
@zuzu-y2p
4 ай бұрын
ይሔነውመንዙማየመሻኢኮቻችን😢😢❤❤❤❤❤
@Musa-Ishq
4 ай бұрын
Masha allah amire habibi ትለያለህ አላህ ይጠብህ 🥰
@NaymaUae
3 ай бұрын
መሸ አሏህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@saada-z7g
3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ከሙሉ አፊያ ጋር 🥰🥰😢😢😢
@XhfDhfv
3 ай бұрын
Maashaallah Maashaallah tabarakallaa ❤❤❤❤❤❤❤❤
@riyaadraayyaa8078
3 ай бұрын
Sallallaahu aleyhii wossallam Masha allah! it's amazing!
@ahmdinakmel
3 ай бұрын
2ቱም,ልጆቼ ያንተን ስራ የወዳሉ ወንድሜ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kerya649
4 ай бұрын
ማሻ አላህ 🥺🥺በርታልን አሚርዬ s a w💚💚💚💚💚💚👏👏👏
@እሙኢምራን
4 ай бұрын
ማሻአላህ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰ና በሉኝ ኢማሙ 😢😢😢ናፈቀኝ ሐረሙ 😭😭😭♥️♥️♥️አላህ ይጠብቅህ ወንድም 🥰🥰🥰🥰🥰
@VgN-x1j
4 ай бұрын
ማሻ አላህ ቆንጆ ነው
@zeniqune9480
3 ай бұрын
Mashaa allaah ❤❤❤❤
@HayatuAhemad-m4d
3 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚል መዙማነው ወድማችን
@shikurbajaj6812
4 ай бұрын
አሏህ ከፍ ያረገውን ማንም ዝቅ አያረገውም
@firdousyeenatuwa1670
3 ай бұрын
mashallah 💚💚💚💚
@habtamuhamid6000
3 ай бұрын
Alhmdulilhe wendmalme yehone bota wesdkge yale transport thankyou so much ahbabe
@Kam-z2o
4 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በሰለዋት የደመቀ ሀሚስ
@omerhussen5765
4 ай бұрын
ማሻአላህ ወንድም አሚር ትለያለህ ትችላለህ 🔥😍😍
@Nasria-o1w
4 ай бұрын
.አጀብ.ገና ከዚ በላይ እጠብቀለን.አሚርዋ❤❤❤❤
@AmanTube-up7rl
4 ай бұрын
Mashaa allah Mashaa allah ❤❤❤❤Amir husen Love ❤️ 😍 💖
@hawihawi1267
3 ай бұрын
በጣም ምርጥ መዙማ ነው ቀጥልበት ❤❤
@Kalid-yasin2
3 ай бұрын
ማሸአሏህ 🎉🎉🎉🎉ⓀⓐⓛⓘⒹⓉⒺⒸⒽ
@ZemzemAhemd-n9e
4 ай бұрын
አስላሙአልይኩም፣ድስ፣ይላል፣ብጣም፣ብርታልን፣ግን፣ድስ፣ያላልኝ ቦርሳህ፣ነው
@SelamMekete-c8f
3 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህይጨምርልህ አሚር ሁሴን
@mikelnegash2613
3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት
@KanjU-ot8cr
4 ай бұрын
💚ማሻ አላህ💚💚ምርጥ ነዉ በርቱ😍
@SemiraAdem-b1n
3 ай бұрын
ሱብሀንአላህ ተዉአሚር አላህንፍራ
@MeremIbrahim-w5o
4 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ወንድሜ በጣም 🎉 ያምራል
@ahmedtahir-cw1lq
4 ай бұрын
ማሻኣላህ ኣላህ ይጠብቃቹ የኛ ጀግናች
@GusGud-jd1vu
3 ай бұрын
ማሻ አሏህ ተባረከላህ አሚሮ
@طيبهطيبه-ظ5ش
3 ай бұрын
ማሻአላህ 2:40 ❤❤❤ 2:56
@zennazenna2300
4 ай бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አሏህ ይጨምሪልህ ውድ ወድማችን ❤❤❤
@TofikTofik-x7e
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል ለሁላችንም አላህ አደብ ይስጠን እናትህን አላህ ይጠብቅልህ ነቢ ጋር ሚደርስም አላህ ያድርገዉ
@semu1968
3 ай бұрын
ደረጃውን የጠበቀ ስራ ነው አሚር በአሏህ ማይሆን መንዙማ ይህን በሰራህበት አፍህ አትስራ አሏህ ይጨምርልህ ከዚህ የተሻለ እንጂ ያነሰ እንዳታሰማን ማሻአሏህ ማሿአሏህ
@MnMn-my1xo
4 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ ትለያለክ ስል በምክንያት ነው አሚሮ ማሽ አሏህ አሏህ ይጨምርልክ❤❤❤❤❤😂❤😂
14:58
አሚር ሁሴን//ያ ሀቢቢ// አዲስ መንዙማ 2015 //AMIR HUSSEN// YA HABIBI NEW MENZUMA 2023@AMIRHUSSENofficial
AMIR HUSSEN - official
Рет қаралды 3,5 МЛН
17:03
አሚር ሁሴን//ወዶሀለዉ//አዲስ ሐረሪ ነሺዳ 2017 AMIR HUSSEN(WEDOHALEW)NEW HARERI NESHIDA2024@AMIRHUSSENofficial
AMIR HUSSEN - official
Рет қаралды 329 М.
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
0:22
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
Alinka Malinka Tv
Рет қаралды 18 МЛН
1:30:54
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 188 М.
0:15
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
Ospen4iki
Рет қаралды 59 МЛН
28:18
የአእላፋት ዝማሬ እንኳንም ተከለከለ ጎንደሮች ምን ነካቸዉ @NEGASHMEDIA
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
37:03
ሸህ መሀመድ አወል የምንጊዜም ምርጥ እንጉርጉሮ መንዙማ Sheh Mohammed Awol Best Menzuma ||ራምሳ ሚዲያ Ramsa Media
Ramsa Media _ ራምሳ ሚዲያ
Рет қаралды 2,3 МЛН
11:32
አሚር ሁሴን//ሰላም ዓላ// አዲሰ መንዙማ 2016// AMIR HUSSEN// SELAM ALA NEW MENZUMA 2023@AMIRHUSSENofficial
AMIR HUSSEN - official
Рет қаралды 2 МЛН
15:59
አወየው ነቢ | አንዋር ፈቂ [አንዋር አልቡርዳ] AWOYEW NEBI | ANWAR ALBURDA @alfarukmultimediaproduction
Al Faruk Multimedia Production
Рет қаралды 616 М.
12:59
ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR AMBA | WARIDA 6 | NEW ETHIOPIAN MENZUMA\NESHIDA | አዲስ መንዙማ\ነሺዳ
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 1,2 МЛН
55:33
ሱዳን ነሺዳ ስብስብ 2023 ምርጥ ዘመን ተሸጋሪ SUDAN NESHIDA MP3
kerama media
Рет қаралды 306 М.
17:18
ሙራዲና አሚር ሁሴን እና ሰለሀዲን ሁሴን አዲስ የመንዙማ ቪዱዮ ክሊፕ Muradina New Menzuma by Amir Hussen & Selehadin Hussen
Ethio Neshida & Menzuma
Рет қаралды 1 МЛН
12:12
አሚር ሁሴን//መዲና//አዲስ ነሺዳ እና መንዙማ 2016 /AMIR HUSSEN/MEDINA NEW NESHIDA&MENZUMA2024@AMIRHUSSENofficial
AMIR HUSSEN - official
Рет қаралды 715 М.
1:00:30
Menzuma Muhmmed Awel || ሳዳቶች || ሙሀመድ አወል ሀምዛ መንዙማ
حضرة أبابوفا TaoLive Raya
Рет қаралды 493 М.
9:57
አሚር ሁሴን//ሰይዲ የዘላለሜ/አዲስ መንዙማ 2016AMIR HUSSEN SEYEDI YEZELALEME NEW MENZUMA2024@AMIRHUSSENofficial
Al Faruk Multimedia Production
Рет қаралды 2,6 МЛН
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН