አሚር ሁሴን//ዛሬስ ናፍቀዉናል//አዲስ ነሺዳ 2016//AMIR HUSSEN//ZARES NAFKEWNAL NEW NESHIDA 2023@AMIRHUSSENofficiall

  Рет қаралды 482,437

AMIR HUSSEN - official

AMIR HUSSEN - official

9 ай бұрын

❤ዛሬስ ናፍቀዉናልﷺ
አሰላሙ ዓለይኩም ይህ ቀደምት ነሺዳ ወይም መድሀነቢ ﷺሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅ ከሆኑት ከሱዳን ማዲሆች (ፊርቀተ ሰህዋ) ወይም ቀመር አል ሀሺሚይ
القمر اهشيم(فرقه الصحوة) ነሺዳ ሲሆን
🔴(علم النحو الاعراب)
🔴(يا نبينا)
-ከተሰኙ ቀደምት እና ቆንጆ ነሺዳዎችን በማጣመር ይዘንላቹ መተናል ተጋበዙልኝ አመሰግናለሁ::
አሚር ሁሴን ነኝ ለ አሏህ ብዬ እወዳቹኋለዉ🙏❤
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
‪@AMIRHUSSENofficial‬
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
‪@SelehadinHussenofficial‬
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
‪@EthioNeshidaMenzuma‬
ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው!
Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright © 2023 @AMIR HUSSEN - official
//አሚር ሁሴን//ዛሬስ ናፍቀዉናል አዲስ ከቨር ነሺዳ #amir መንዙማ 2016//AMIR HUSSEN//ZARES NAFKEWNAL NEW
NESHIDAالقمر اهشيم
#amir አሚር ሁሴን መንዙማ #AMIRHUSSENMENZUMA
❤صلى وسلم عليك يا نبينا
❤ رب العالم وليك يا نبينا
1,🔹يالناجيت المليك
(يا نبينا)
🔹صلى وسلم عليك
🔹وا هب أسراره اليك
🔹حمل العالم عليك
አሠላም ዐለይኩም የነፍሴ ጀነቱ ❤
የተረታሁለት * በዛት በሲፈቱ
🔹نبيا بشرانا بيك
🔹تکرم ترحم حابيك (يا نبينا)
🔹دهب النسب السبيك
🔹من آدم لي أبيك
የመዉደድ መግለጫ * እስኪጠፋኝ ቃሉ❤
ዝም ብዬ ልዉደዶ * ባለኝ አቅም ሁሉ
የፍቅር ፅጌሬዳ * ናቸዉ ያሙሐመድ ❤
ከሩቅ የሚጣራ * መዐዛቸዉ ሚያዉድ
🔹صلى الحي الوصول (يا نبينا)
🔹 اللمختار الرسول
🔹برعي رايم الوصول
🔹لا يظلم لا يصول
❤❤❤❤
የምድራችን ሀያሉ *እረቂቅ ነገር ፍቅር ❤
ዛፍን እያስለቀሰ * ድንጋይን የሚያናግር
#ከቶ ማይሰለች ቃል * ቢዘከርም ቢወሳ ❤
ገሚሱን ሚያስለቅስ *ገሚሱን ሚያስደሳ
ፍቅር ቢኖረዉ አካል *ቢገለፅ ሆኖ እንደ ሠዉ * ❤
የኛ ዉዱ ሀቢቢን * ነበረ የሚመስለዉ
አፍቃሪም ምን ቢገለፅ* በሰዉ ልጆች አይነታ ❤
የአቡበከርን ሲዲቅ * በነበረዉ ገፅታ
ማን እንደ አቡበከር * ነብዬን ወደዳቸዉ *❤
ነፍሱ የተሳሰረች * ነበር ከነብሳቸዉ
ተምሳሌተ ፍቅር ናት * ሠሀቢቷ ሡመይራ❤
እጅጉን ብትወዳቸዉ ዉዱን ሰይደል ወራ
ልጇ አንደተገደለ, * በጅሀድ ላይ ብትሠማ ❤
እንዴት ናቸዉ ትል ነበር የኛን ነቢ ደጋግማ
አለች ሁሉም መከራ * ሙሲባም ቢሆን በላዕ ❤
ነብዬ አማን ካሉ ቀላል ነዉ በጠቅላላ
ፍቅሮ ብርሀናማ * አዉጪ ነዉ ከጨለማ ❤
አጥብቆ ለያዘዉ ሠዉ * አድርጎ ግብ ዐላማ
ከእናትም ከአባቱ * አብልጦ ከአንዲት ከነፍሱ ❤
ፈርድ ነዉ የኛን ነቢ በልብ ላይ ማንገሱ

Пікірлер: 398
@MasoumSahwa
@MasoumSahwa 9 ай бұрын
عليه أفضل الصلاة وأتم التسليم بالتوفيق أخي العزيز
@zeynabaosaman2357
@zeynabaosaman2357 6 ай бұрын
.❤❤I 🎉😮😂😂
@SelehadinHussenofficial
@SelehadinHussenofficial 9 ай бұрын
Mashallah tanashe allah yetebeqeh🥰🥰
@AMIRHUSSENofficial
@AMIRHUSSENofficial 9 ай бұрын
🥰🙏
@SitraNesru-cf1mi
@SitraNesru-cf1mi 9 ай бұрын
mashallah
@user-le4ch7jx7g
@user-le4ch7jx7g 9 ай бұрын
Ame alhaa yetabeki
@zakeya123zakeya6
@zakeya123zakeya6 9 ай бұрын
💞💞💞💞💞💞💞
@HiwatHiwat-yz4pg
@HiwatHiwat-yz4pg 9 ай бұрын
@@AMIRHUSSENofficial 💘💘💋💘💘💘💘💘
@mekyamuhammed2159
@mekyamuhammed2159 9 ай бұрын
የፍቅር ጽጌረዳ ናቸው ያ ሙሀመድ❤❤ ከሩቅ የሚጣራ መአዛቸዉ የሚያውድ.. የኛ ነቢ❤❤ SAW.....MashaAllah amiro
@MekdesMekdes-ye3ew
@MekdesMekdes-ye3ew 3 ай бұрын
MashaAllah siwdk iko mazaw yimwdid tarnw yemnafk❤❤❤❤
@user-fu5bg6li2m
@user-fu5bg6li2m 3 ай бұрын
Mashallaha❤❤❤
@zinetseid5990
@zinetseid5990 9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በአዱኒያ ያለየናቸውን ውዱን ነብያቺንን በአሂራ ሸፈአ ቸውን ይወፍቀን አሚሩ ናፍቀውናል አይገልፀውም 😭😭😭
@muniraabdela9297
@muniraabdela9297 8 ай бұрын
Amun yarebel alemun❤❤❤
@mohammedsirage1773
@mohammedsirage1773 9 ай бұрын
ከእናትም ከአባቱ አብልጦ ካንዲት ነፍሱ ፈርድ ነው የኛን ነቢ በልብ ላይ ማንገሱ ❤❤❤❤ ፍቅር ቢኖረው አካል ቢገለጽ ሆኖ እንደሰው የኛን ውዱን ሀቢቢን ነበር የሚመስለው !!!❤❤❤
@ALKESOPRO
@ALKESOPRO 9 ай бұрын
ሀቅ ነው ሀቢቢ
@bretukanfantew6369
@bretukanfantew6369 9 ай бұрын
ሶሏሏሕ አለይሂ ወሰላም ❤❤❤❤❤❤ማሻአላሕ የነሺዳው ነጉስ
@Ahmed12112
@Ahmed12112 9 ай бұрын
አሚሬ ትለያለህ ሀያት ይስጥልን❤❤❤❤
@historicalethiovideos3333
@historicalethiovideos3333 9 ай бұрын
ማሻአላህ ጥሩ ነው፣ እንደ ሀበሻ ቅላጼ ስሜትን ሰቅዞ ባይይዝም፣ ሱዳነኛውም ደስ ይላል።
@user-ql1ly5se4g
@user-ql1ly5se4g 9 ай бұрын
علم النحو والاعراب لغة المصطفى العربي Thank you Amir Oll Sudan love to Ethiopia 🇪🇹 ❤🇸🇩
@HanuHanuti-mq1qk
@HanuHanuti-mq1qk 9 ай бұрын
የሱዳን ነሺዳ ስሰማ ውስጤ ደስ ምል ስሜት ነው ሚሰማኝ ትርጉሙ ሳይገባኝ አሁን ደሞ በሚገባኝ መልኩ ባንተ ስሰማ ይለያል bro mashallahi biyalew i wish you a long life 💚💚💚
@ALKESOPRO
@ALKESOPRO 9 ай бұрын
በጣም እህታችን
@sadiaabduseid8825
@sadiaabduseid8825 9 ай бұрын
ማሻአላህ አሚሮ በጣም አሪፍነው አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤
@siyammuhidin3231
@siyammuhidin3231 9 ай бұрын
Mashallah mashallah ❤️🙏
@zennazenna2300
@zennazenna2300 22 күн бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gyhh8259
@gyhh8259 9 ай бұрын
Solelahu aleyhi weselem habibi ya rasul Allah 💚 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adem2846
@adem2846 9 ай бұрын
I am so impressed by you AMIREI. May Allah give you a long life. PEACE AND BLESSING OF ALLAH BE UP ON OUR BELOVED MOHAMMED (S.A.W)
@ALKESOPRO
@ALKESOPRO 9 ай бұрын
Good work
@user-cd3bh2yj8d
@user-cd3bh2yj8d 9 ай бұрын
ማሻልላህ በጣም አሪፍ ንው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕌
@andimovie-qr9pv
@andimovie-qr9pv Ай бұрын
ዛሬም እንደ ሌላው ዕለት የምለው ነገር ቢኖር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የነብዩን አስተምህሮት እና ደግ አስተሳሰብ ለመቀበል የግድ ሙስሊም ሳይሆን ሰው መሆን ብቻውን በቂ ነው ብዬ አምናለሁ ወንድሜ አንተ ደግሞ የስብህናቸውን ጥግ እና የደግነታቸው ጣራ ባትደርስና ባይገልጻቸውም በምትችለው ልክ ከመዘከር ወደ ኋላ አላልክ ስራዎችህ ምስክር ናቸው እንኳን መልካም አመለካከት እና እሳቤ ያለውን ሙስሊሙን ማህበረሰብ ይቅር እና እና ለእኔ አይነቱን ሰው የሚስብ ድንቅ ነገር በመስጠት አልተቆጠብክም እና ፈጣሪ ድካምህን ይቁጠርልህ የዘመኔን መረን እና መስመር የለቀቀ ሙዚቃ ከመስማት እንዲህ አይነቱን መሳጭ ስራ መስማት በስንት ጣዕሙ bawerahi mingna betedesetiku wendme
@ZizuJemal-qx9rk
@ZizuJemal-qx9rk Ай бұрын
አቤት አገላለፅ 👍👍👍አከበርኩህ/ሽ/
@jamelalet6588
@jamelalet6588 9 ай бұрын
Mashallah ❤❤❤❤🥰🥰👏👏🎉🎉
@baharmustefa2776
@baharmustefa2776 9 ай бұрын
Masha Allah ❤❤❤ Salallahu Alehi waselem
@ahbabtube6895
@ahbabtube6895 9 ай бұрын
Mashalh amiro
@TemesgenBamlaku-sh8rg
@TemesgenBamlaku-sh8rg 4 ай бұрын
አሚርዬ ወላሂ ምርጥ ነሺዳ ነው
@Naifeeshow
@Naifeeshow 9 ай бұрын
Mashaa Allah ❤️ Good work 👏 ❤❤❤❤❤
@abdulkerimShukru
@abdulkerimShukru 9 ай бұрын
አሚሮ ወላሂ ምርጥ ነው ወድሜ
@azizabintiyuusuuf8125
@azizabintiyuusuuf8125 9 ай бұрын
Mashallah mashallah amiree❤❤❤
@user-pi8qv2zt9h
@user-pi8qv2zt9h 9 ай бұрын
ማሻአላህ አላህካተጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@khalid6374
@khalid6374 9 ай бұрын
Masha allah amirooo
@fatumamohamed2806
@fatumamohamed2806 9 ай бұрын
መሻአላህ♥♥♥
@FiromsaKeneni
@FiromsaKeneni 9 ай бұрын
Wow arif
@mekamuhassn3055
@mekamuhassn3055 9 ай бұрын
ሰዐወ አሚሮ እድሜ ልክህ ተጠንቅቀህ ትችለዋለህ ማለትም ስራዎችህ በጠቅላላ የሚጣል የለባቸውም
@RukiyaDawod
@RukiyaDawod 8 ай бұрын
ወንድሜ ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ❤❤❤
@GumaMedia12
@GumaMedia12 9 ай бұрын
Salalahu allehi wasallam SAW ❤🙏 Keep up the good work and do more🎉❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ti4wj1bo2o
@user-ti4wj1bo2o 9 ай бұрын
ማሻ አላህ አሚሪዬ
@user-hl8xu4ol5n
@user-hl8xu4ol5n 9 ай бұрын
wlhi libh yeminek neshida nw mash a allah ❤s a w..
@user-yk8vc7lb4v
@user-yk8vc7lb4v 9 ай бұрын
ወላሂ ናፍቀውኛል አላህ ይወፍቀን የነሱን ሸፋአ አሚርዋ ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ
@madenaal2755
@madenaal2755 9 ай бұрын
❤❤❤mashaallaah Tabarakaallaah
@AbdulazizAhmed-jj4cs
@AbdulazizAhmed-jj4cs 9 ай бұрын
ማሻአላህ
@hayatmohamed4365
@hayatmohamed4365 9 ай бұрын
Masha Allaha 😍❤️❤️❤️😍😍😍❤️❤️❤️😍😍 masha Allaha ❤️
@alghaliabdo3190
@alghaliabdo3190 5 ай бұрын
عليه افضل الصلاة والتسليم ❤❤❤ إريتريا أخت بلادي
@alhamdulillah3345
@alhamdulillah3345 9 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🥰🥰🥰
@zuzumustafa1685
@zuzumustafa1685 9 ай бұрын
ሶለሏሁ አለይህ ወሰላም 💚💚💚ማሻአላህ ማሻአላህ 🥰🥰🥰🥰በርቱልን አላህ ይጠብቀአችሁ
@sititinu
@sititinu 9 ай бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ስራ ነው አሚሮ❤
@abukiyimam9130
@abukiyimam9130 9 ай бұрын
ሰለላህ- አለይሂ -ወሰለም
@user-bv2qz2fe1s
@user-bv2qz2fe1s 9 ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤❤❤
@MuradHaju
@MuradHaju 9 ай бұрын
Mashallah
@HajiMuneshid-yz7jc
@HajiMuneshid-yz7jc 9 ай бұрын
Amire tileyalek 😊
@mohamedawel656
@mohamedawel656 9 ай бұрын
mashallah we need more❤❤
@ALKESOPRO
@ALKESOPRO 9 ай бұрын
Yesss
@user-zt8cp8gf2r
@user-zt8cp8gf2r 4 ай бұрын
አሚርዬ. ኡሌም. ከፍ. በልልኝ. ያኔ. ጃግነ. ያራሱል. ወደጂ. አለሀ. ያጨምርልከ. አቢቢወ❤❤❤🎉🎉
@Abduletifkedir
@Abduletifkedir 9 ай бұрын
አሙአችን ያምራል
@RiihuAhmadsaanii.
@RiihuAhmadsaanii. 9 ай бұрын
Maashaa Allah 🥰 جميل جدا بارك الله فيك اللهم صل وسلم وبارك عليه 💔😍
@neimshems123
@neimshems123 9 ай бұрын
MashAllah Amu 🎉
@11-fx3yo
@11-fx3yo 9 ай бұрын
masha alah amiro
@user-fr2hk1fh8c
@user-fr2hk1fh8c 9 ай бұрын
#1 ነህ !!! ከወጣቶቹ ❤🎉❤🎉
@riadjemalrio2186
@riadjemalrio2186 9 ай бұрын
Masha allah wallahii betam des yilal amiro ❤❤❤❤❤ allah yicemirilh
@zeynebaedris4133
@zeynebaedris4133 9 ай бұрын
ሶለሏሁ ዓላ ሙሓመድ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
@HawletAhimmed-rz5ci
@HawletAhimmed-rz5ci 8 ай бұрын
ማሻ አላህ
@awelendris6884
@awelendris6884 8 ай бұрын
ማሻአላአላኽያጨምርልህ❤❤❤❤🎉
@yosefbekele1746
@yosefbekele1746 9 ай бұрын
masha Alaaha
@UaeKfn-rj4yp
@UaeKfn-rj4yp 6 ай бұрын
ሰሏለሀው አለሃህ ውሰለም
@badriasalah1588
@badriasalah1588 9 ай бұрын
1000 time Masha Allah ya habibi ya Amir
@user-vc2hg8ow8w
@user-vc2hg8ow8w 9 ай бұрын
Mashi allah dink sira new amiro
@user-xr2ei7oj2r
@user-xr2ei7oj2r 9 ай бұрын
Mashallah 🎉🎉🎉😊😊
@user-hx6zn2xz4k
@user-hx6zn2xz4k 4 ай бұрын
ያምራል❤❤❤
@rahamakonjo9267
@rahamakonjo9267 9 ай бұрын
ማሻአላህ 👍🥰🥰
@ZizuJemal-qx9rk
@ZizuJemal-qx9rk Ай бұрын
ሙስጠፈል ሀዲ❤❤❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢቡላህ❤❤❤
@Firaolmusin-ko8rh
@Firaolmusin-ko8rh 9 ай бұрын
Wow mash Alillha🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤
@user-fd3zu9hh8g
@user-fd3zu9hh8g 9 ай бұрын
Mashallah😍❤️🙏
@suzan-suzi1295
@suzan-suzi1295 9 ай бұрын
Masha Allah ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
@user-ow8wr7oj3k
@user-ow8wr7oj3k 9 ай бұрын
Allahumesoli Alla seyidina habibuna shefiuna mohammmed
@Thhh-fw1qd
@Thhh-fw1qd 7 ай бұрын
Lyu yehone sra new allah ychemrh hayat keafiyagar 🙏🙏❤❤❤
@user-hl8xu4ol5n
@user-hl8xu4ol5n 9 ай бұрын
❤❤❤masha allah.. tabarakallah... ❤❤🤗🤗😊😊
@chayasalis768
@chayasalis768 9 ай бұрын
Masha Allah bro
@allahamdulillaha9890
@allahamdulillaha9890 9 ай бұрын
Woooooooow maaaashalla maaaashalla maaaashalla maaaashalla maaaashalla maaaashalla maaaashalla ❤❤❤❤ saw saw ❤️
@riyaadabdiishaa3583
@riyaadabdiishaa3583 9 ай бұрын
❤❤❤❤ masha Allah yene wude brother 🥰🥰🥰
@indiyaYasin
@indiyaYasin Ай бұрын
MaashaAllah
@Munteha60
@Munteha60 9 ай бұрын
ماشاءاللہ 🥰🥰🥰 ماشاءاللہ 🥰🥰🥰ماشاءاللہ Amiru❤❤❤❤❤
@RahimaJ-gy2pu
@RahimaJ-gy2pu 9 ай бұрын
Amir Allah Ytebkhe❤❤❤❤❤❤❤
@Musliya-xn7ew
@Musliya-xn7ew 8 ай бұрын
Masha Allah Masha Allah Masha Allah 🥰🥰🥰
@YAOMSAN
@YAOMSAN 9 ай бұрын
ያምራል ማሻ አላህ
@fozyafhm4779
@fozyafhm4779 8 ай бұрын
ሱብሃን አላህ እንዴት ደስ የሚል ሥራ ነው አላህ ይጠብቅህ amiro 🥰🥰🥰
@munirelhadadi9946
@munirelhadadi9946 9 ай бұрын
Mashallah ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TofikKemal-li9ij
@TofikKemal-li9ij 2 ай бұрын
Maasha Allah
@LeyilaMuhammad
@LeyilaMuhammad 15 күн бұрын
Mashalhh
@user-mj5bs9ds6w
@user-mj5bs9ds6w 9 ай бұрын
Mashaallah
@user-it7nl1hh7q
@user-it7nl1hh7q 4 ай бұрын
Mashaa Allah
@AhmmaidJkl
@AhmmaidJkl 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ mashaallah mashallah
@user-tg4jh8ek4k
@user-tg4jh8ek4k 7 ай бұрын
ohh what amezing neshida amir blessed
@user-gf6qg3vt5s
@user-gf6qg3vt5s 9 ай бұрын
Masha Allah yleyal 1gnaa des yilal betam
@user-ew6cy1fr3d
@user-ew6cy1fr3d 9 ай бұрын
S.A.w mashallah betam des yemil sera nw berta wondeme
@user-fu5bg6li2m
@user-fu5bg6li2m 3 ай бұрын
❤❤❤❤ 🎉🎉🎉
@user-dg1er3co7k
@user-dg1er3co7k 9 ай бұрын
ማሻ አላህ 🥰🥰
@user-uo7bi1dz2d
@user-uo7bi1dz2d 9 ай бұрын
Mashallah amir😊😊😊
@abdirahmanofficial5065
@abdirahmanofficial5065 7 ай бұрын
masha allah asalamu calek yanainaa❤❤❤❤
@awelendris6884
@awelendris6884 8 ай бұрын
ዛሬስናፋቀዉናልነቢ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@KIYARKIYAROFFICE-qg2gi
@KIYARKIYAROFFICE-qg2gi 9 ай бұрын
AMIRTIIIIIII WOW ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SRH321
@SRH321 9 ай бұрын
Mashaa allah❤❤❤❤ Allah berkaa yargih Amiiroo kifuu ayinkah❤❤❤❤❤❤❤❤
@sherifmohammed5951
@sherifmohammed5951 9 ай бұрын
💚اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين💚
@ahmedindris99
@ahmedindris99 9 ай бұрын
Masha allah amiro
@muhammedfiifaafiitube7326
@muhammedfiifaafiitube7326 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ masha allaah ❤❤❤
@mabrokamabroka3722
@mabrokamabroka3722 8 ай бұрын
Saallaallahuu Aleeyhi wassallam
@user-mx7nf8nv7r
@user-mx7nf8nv7r 9 ай бұрын
ማሻአላ
@user-yd8lo5st8c
@user-yd8lo5st8c 5 ай бұрын
Masha Allha Ene Batami Now mewadachu ❤
ሀቢበሏህ ፉአድ ሸምሱ | Fuad_shamsu New Neshida
7:43
FUAD SHEMSU OFFICIAL
Рет қаралды 342 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН