ሚሰማ አይነት ሰው አልነበርኩም የተወደደ ቀን | Eyob | Barok | Antsh | Gadisa | Zemariam | enat betekrstian

  Рет қаралды 4,950

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@ሰናይትሐይሌ
@ሰናይትሐይሌ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣቹሁ ወንድሞቼ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Yeabsra21Yeabsra
@Yeabsra21Yeabsra 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የውነት እግዚአብሔር ልቡን ያበራለት ሰው ምናይነት መታደል ነው 😢 እባካችሁ ለኔም ጓደኛ ፀሎት አድርጉልኝ የመስማት እድሉን አግኝታ ብትመለስ በጣም ደስ ይለኛል 😢
@AmsaleMaryam
@AmsaleMaryam 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ወንድማችን እንኳን ፈጣሪ እረዳህ ደስብሎኛል ከጨለማ ወደብርሃን ስለመጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@thomasgurmu7393
@thomasgurmu7393 2 күн бұрын
ኃይለ፡ ኢየሱስ፡ እንኩዋን፡ ወደ፡ ቅድስት፡ ቤተክርስቲያን፡በደህና፡ መጣህ፡ ኑ፡ በብርሃኑ፡ ተመላለሱ፡ አሜን !!!
@MeniTadesseMeniTadesse
@MeniTadesseMeniTadesse 16 сағат бұрын
እልልልልልልልልልል ❤ እንኳን ወደ ሚደነቀው ብርሀን መጣህ !!! ❤❤❤ መድሀኔአለም በቤቱ ያፅናህ !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamrawitSamri-s5m
@SamrawitSamri-s5m 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤የተዋህዶ እንቁዎች የእናተ ውጤት ነው የብርሃን ልጆች ❤ብርሃናችሁ በአለም ይብራ❤❤😂በርቱልን እስከመጨረሻው
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 2 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 2 күн бұрын
እልልልልልልል እሰይ አንድ ነፍስ ከጠፋችበት በመመለሷ እነሆ በሰማይ ታላቅ ደስታም ሆነ እምዬ ተዋህዶ የመዳኛ እውነተኛ መንገድ የምልረት ገበታ የሀዋርያትን አስተምህሮ ሙዳይ ለዓለም ሁሉ መዳኛ ባፈሰሰው የደሙ መሠረት ላይ የተመሠረተችና የፀናች ጥንታዊት ሙሽራዋን ኢየሱስ ክርስቶስን የምትጠብቅ እውነተኛይቱ እናት ቤተክርስቲያን ናት የምንለው በምክንያት ብቻ ሳይሆን እንደ ወርቅ በነጠረ እውነትም ጭምር ነው።
@dagimabiyu244
@dagimabiyu244 2 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ተመላለሱ.....❤❤❤❤
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt Күн бұрын
በቤቱ ይፅናሕ እንኳን ተመለስክ ወደ ቅድስት ቤተክርያን
@Ferena-k7t
@Ferena-k7t 2 күн бұрын
በፊት ቪድዮ ሳይ ብዙ አስተያየት መፃፍ አለመድኩም ነበር። አሁን ግን የሆነ ነገር ሳልል መውጣት አልችልም። እንኳንስ አስተምራችሁ እንደ ቀልድ የምትወረውሩት ሁለት ቃላት ትልቅ የህይወት ትምህርት ናቸው። ብዙ ነፍሳትን እያዳናችሁ ነው። በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ የሚለውን ቃል በእናንተ እያየሁ ነው። እኔም ወጣትነቴን እንደ እናንተ እንዳሳልፍ ይርዳኝ🙏
@haimeyimenu320
@haimeyimenu320 2 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ እንኳንም ፈጣሪ እረዳኽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebettigstu3243
@emebettigstu3243 2 күн бұрын
እንዴት ዋላችሁ ወድሞች ሰላማችሁ ይብዛ
@MartaWolde-c2b
@MartaWolde-c2b 2 күн бұрын
ፈ ጣ ሪ, በ ቤ ቱ, ያ ጽና ህ, ሕግዝያብሔር, ይ መ ስ ገ ን, 🙏🙏🙏አሜን, አሜን, አሜን, ያ ገ ል, ግ ሎ ት, ዘ መ ና ች ሁ ን ይ ባ ር ክ, ወ ን ድ ም ቼ 🙏🙏🙏
@AlmazAlmaz-c2r
@AlmazAlmaz-c2r 2 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሩፋኤል ክብረ በአል ወንድሞቼ ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳችሁ
@benjitesfaye7211
@benjitesfaye7211 2 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@حلاالعنزي-غ6و
@حلاالعنزي-غ6و 2 күн бұрын
እ ልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@solomondesta4071
@solomondesta4071 Күн бұрын
Hayle eyesus amlak yatsnah guzuh eske keranyo yhonlh ❤
@MeniTadesseMeniTadesse
@MeniTadesseMeniTadesse 16 сағат бұрын
አሜን ❤ የቀሩትንም ፈጣሪ ወደ ቤቱ ይምራቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SinkeTesfaye-iu2ws
@SinkeTesfaye-iu2ws 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@nahombiniam3063
@nahombiniam3063 2 күн бұрын
በርቱማ የኔ አናብስት👍👍👍👍👍
@emafiker6837
@emafiker6837 2 күн бұрын
እልልልልል ተመስገን እንኳን መጣህልን ወንዲማችን❤❤❤❤❤❤
@Beza-f2k
@Beza-f2k 2 күн бұрын
ወንድሞቼ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@HelineHenuk
@HelineHenuk 2 күн бұрын
Fetari segween yabezalcuo❤❤❤❤
@lolamara6133
@lolamara6133 2 күн бұрын
Ellllllll EZABHARE YIMESGEN.
@kነኝየBብቻ
@kነኝየBብቻ 2 күн бұрын
በርቱ ወንድሞች😊❤ በዚህ አጋጣም ኢዩ እወደሃለው የኔ ወንድም😊
@SabonOrom
@SabonOrom Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Amen Amen Amen 🙏🏽 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏🏽
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 2 күн бұрын
Egzabher yemesgen Nu beberihanu temlalsu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KituKitu-u1s
@KituKitu-u1s 2 күн бұрын
Igzaberi masgen ❤❤❤ukan dama mexek wwl Kem orthodonti🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@EtalemWorku-r8s
@EtalemWorku-r8s 2 күн бұрын
Enkan dena mexaki wodile berta❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@FoziaKassim
@FoziaKassim 2 күн бұрын
Nu be birhanu temelalesu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 2 күн бұрын
Elelelelel Egziabher ymesgen ❤❤❤❤❤
@haimeyimenu320
@haimeyimenu320 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Aziza100-y5w
@Aziza100-y5w 2 күн бұрын
እልልልልልል❤🎉🎉🎉🎉
@benjitesfaye7211
@benjitesfaye7211 2 күн бұрын
እልልልልልል
@MahletMulat-h6h
@MahletMulat-h6h 2 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@TamiruShifraw-d3u
@TamiruShifraw-d3u 2 күн бұрын
@Geti-f2x
@Geti-f2x 2 күн бұрын
💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AlamUae-i2b
@AlamUae-i2b 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@genenedejene2789
@genenedejene2789 2 сағат бұрын
ወንድሜ ቦታ ቀየርክ ወይም አማልክት ጨመርክ እንጅ አሁንም ጌታ ኢየሱስን ያገኘህ አይመስለኝም
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 2 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
አኬ | Apostolic Answers | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live
1:17:17
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 3 М.
ጴንጤዋ የጴንጤውን ትምህርት አፈረሰችው
2:20:39
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 2,1 М.
ከየት ቸርች ነህ ያልኩህ ለዛ ነው ብሎ jossey ጠየቀው
1:27:56
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 2,7 М.
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН