ሚስጥራችሁን ለማንም አትናገሩ| Hide your secrets

  Рет қаралды 19,691

Prophet Jossy Elijah Ethiopia official

Prophet Jossy Elijah Ethiopia official

Күн бұрын

Пікірлер: 261
@holyholy4488
@holyholy4488 2 ай бұрын
prophet! Josi yetebarek Sew nehe We love You!🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒
@SeniAdis
@SeniAdis 8 ай бұрын
ጥሩ ትምርት አግኝቼበታለሁ አንዳዴ ቅንነት መስሎን እናገርና ሰልፋን መጋፈጡ ይከብደኛል የአ/ር ፀጋ ይርዳኝ !!!!!
@BemnetDerese-d4p
@BemnetDerese-d4p 8 күн бұрын
እኔ ሁልግዜ ለሠዎች ምንም ነገር ሳረግ ማለት በስራ በተለያዩ ነገሮች ከልቤ ነው የማረገው ግን ሠዎች ደሞ ያንን ነገር ማየት ሳይችሉ ሲቀሩ ወይም እኔ ያላሠብኩትን ሢናገሩ በጣም በጣም አዝናለሁ አለቅሳለሁእስቲል እግዚአብሔርን እስከማማረር እኔ ለሠው እንደዚ ነኝ እላለሁ አሁን ግን የዘራሁትን ሁሉ ከእግዚአብሄር እንጅ ከሰው አልጠብቅም ተባረክ አባቴ አብዝቶ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉
@freweyniferreira6981
@freweyniferreira6981 2 ай бұрын
የ ሰው አፍ መርዝ ነዉ ይላሉ የድሮ አባቶች❤
@DavidDoye-m5e
@DavidDoye-m5e 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰዉ ትምህርትህን መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ጊዜ ነዉ ::❤ትምህርትህ ልብን ያረካል በጣም ደስ አለኝ::❤❤❤❤❤❤
@yizotawlammessa6421
@yizotawlammessa6421 8 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው እኔ በጣም ችግር አለብኝ ምስጥሬን መሸሸግ እንድችል ጌታ በዚ ትምህርት አልፎ እንዲረዳኝፀልይልኝ።ዘመን ይባረክ!
@RahelFeyissa-xe6jx
@RahelFeyissa-xe6jx 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አይምሮህን ስለከፈተ መረዳትን ማስተዋልን ስላትረፈረፈልህ እግዚአብሔር ይመስገን የልጅ አዋቂ አድርጎሀልና አሁንም ይብዛልህ በአንተ እግዚአብሔር እየመከረን መንፈሳዊ ቁልፎችን እየሠጠን ስለሆነ እግዚአብሔር የመስገን ተባረክልን
@masartmasart-lq9nn
@masartmasart-lq9nn 9 ай бұрын
በእውነት ትክክል ነው እኔ በጣም ነው እየተማርኩኝ ነው ተጠቃሚ ነው የምሆነው እራሴን መረመርኩት ጌታ ይባርክክ ፀጋውን ያብዛልክ ሕይወት የሚለውጥ ትምህርት ተባርከክ ለበርከት ሁን❤❤✝️💯💯✅
@BerihunSewagegn
@BerihunSewagegn 8 ай бұрын
የላከው መልእክት ደስ ብሎኛል
@YimimaMekonen
@YimimaMekonen 7 ай бұрын
😊
@samuelseralegn8622
@samuelseralegn8622 8 ай бұрын
Wow ዓይን የሚከፍት ትምህርት በጣም ትክክል ጌታ በጣም በትምህርቶችክ ሁሉ እየቀየረኝ ነው ጌታ ዘመንክን ሁሉ ይባርክክ❤❤❤
@merontaye8723
@merontaye8723 9 ай бұрын
ፀጋው እየበዛ ይብዛልህ ወድማችን ጌታእየሱስ በሁሉ ፀጋውን ሳይሰስት ሰቶሃል ዘመንህ ይለምለምል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mekame2023
@mekame2023 9 ай бұрын
Wow what a teaching? What a wisdom 🤔 ዛሬ ገና ነዉ ያየሁህ ጌታ ማስተዋል ይስጠኝ
@etagegnreta69
@etagegnreta69 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ በዚህ ዘመን ለቤተክርስቲያን የሚያስፈልግ ታላቅ ትምህርት ነው!!
@MesfinGetacew-tb7qq
@MesfinGetacew-tb7qq 8 ай бұрын
ትምህርት ትክክል ስለሆነ ኢንዲስ እንኳን ትምህርቶችህን የሚቃወም የለም
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 8 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ 🙌🏽🙌🏽💝💝
@yemisrach8041
@yemisrach8041 5 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ አስተዋይ ዚም ይላል❤
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 9 ай бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@yizotawlammessa6421
@yizotawlammessa6421 8 ай бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ሰው መፅሐፍ ቅዱስ አንብቤ መጀመሪይ መላእክቱ ዘካሪያስ ጋር ሔዶ ሲነግረው እንዴት ይሆናል ሲል ዲዳ ሆነህ ትቆያለህ ብሎት ሔደ ብሎ ማሪያም ጋር ሔዶ ነገራት አንዳል ይሁንልኝ አለች ይላል።ዘካሪያስን ለምን ዲዳ ሆኖ እንዲቆይ አደረገው እያልኩ እራሴን እጠይቅ ነበረ በዚ ትምህርት ተመልሶልኛል። ተባረክልኝ!!!
@zed8788
@zed8788 8 ай бұрын
ሂወት ለዋጭ ስብከት ነው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ከእድሜህ አንፃር ስብከቶችህ ብስል ያሉ ናቸው ;ፀጋን የሰጠህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏አሜን ::🙏🙏🙏🙏🙏
@Masi_tds
@Masi_tds 8 ай бұрын
ትምህርቱ በሙሉ የኔ ታሪክ ነው ጌታ ሆይ😭 ስለ አስተማርክኝ አመስግናለሁ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ
@EskedarTesfaye-v2b
@EskedarTesfaye-v2b 9 ай бұрын
ኦኦኦኦ ጌታን ተባረክ ፀጋ ይጨመርልህ።።።።
@dagmawitberhanu
@dagmawitberhanu 8 ай бұрын
ትክክለኛ መልህክት ነገራችን በአፋችን ጨንግፏል
@TamratTegenu
@TamratTegenu 9 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ጆሲ ብዛ ውረስ እወድሀለው ለመጀመሪ ጊዜ ነው ያየሁ በጣም እወድሀለው የሚገርም ሚስጥር ነው የተካፈልኩት
@አስተዋይሳውሁን
@አስተዋይሳውሁን 5 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ የታባራክህ ናህ 😢❤❤❤❤
@genetserer9514
@genetserer9514 8 ай бұрын
አሜን ድቅ ተምርትነዉ ተባረክ ያባቴ ብሩክ
@trisitketema8786
@trisitketema8786 8 ай бұрын
አንተን ጌታ ለቤተክርስቲያን ስለሰጠህ አመሰግነዋለው ጌታን አደንቀዋለው አሜን አሜን
@RodasMulugeta-wt3fo
@RodasMulugeta-wt3fo 6 ай бұрын
የችግሬን ስሩን ነዉ እዳዉቅ ያረከኝ ጌታ ልጆቹ እንዲያዉቁለት ሚፈልገዉን መርህ በአንተ አልፎ አየተናገረ ስላለ ጌታ ይባረክ ጌታ አገልግሎትህን ያስፍ
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw 8 ай бұрын
ነብይ ይህ ትምህርት ለእኔ ነው ሁለቴ ሶስቴ ነው የሰማሁተ ሰምቼ አልጠግበው እስተካከላለሁ አሜን አሜነአሜን❤❤ተባረክልጘ 32:20
@AlazerAbata
@AlazerAbata 8 ай бұрын
አሜን ውዴ phirophet በእወነት ተባረክልኝ ጌታ ፀጋውን ከአሪያም ያብዛልህ እኔ ግን በጣም ነው የገርምኩት አብዛኛው ጊዜ እህንዲሆም የልቡን ሁሉ አውጥቼ ነው የምገልጣው አሁን ስተት እንሆነው መንፈስ ቅዱስ ስላተነገረ እጠነቀቃለሁ Thunk you holy spirit🙏🙏
@BerihunSewagegn
@BerihunSewagegn 8 ай бұрын
❤❤❤😮😮😮😊😊😊clever ነህ
@DeyteenDeyteen
@DeyteenDeyteen 8 ай бұрын
ተባረክልኝ የኔ ትምረትነው ጌታ እየሡሥ ፀጋውንን ያ ብ ዛልሕ አሜንን ❤❤❤
@MuluEyesuse
@MuluEyesuse 10 күн бұрын
Ameen ameen ameen 🍀🙏🙏🙏❤❤❤
@ቤዝች
@ቤዝች 9 ай бұрын
አሜንንን ተባረክ በጣም ደስስስ ያምል መንፈሳዊ ትምህርት
@BETINATi-l6b
@BETINATi-l6b 2 ай бұрын
ተባርከሀል ጌታ እየባረከ ይባርክህ🙏🤲❤❤❤❤❤
@SelmewitNegash
@SelmewitNegash 8 ай бұрын
የኔየተጎዳውበትነውአመሰግናለውተባረክ
@kebedejesus3408
@kebedejesus3408 4 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ እ/ር ይባርክህ ጆስ
@hilu4406
@hilu4406 9 ай бұрын
God Bless you Prophet. Great message. 🙏 ❤
@YeshimebetHaylu
@YeshimebetHaylu 6 ай бұрын
እወነቴን ነዉ እጅግ በጣም በዉስጤ ነዉ የገባዉ እጅግ በጣምየሚጠፍጥ ቃል ዘመንን ጌታ አብዝቶ ይባርክ
@janneyfati4526
@janneyfati4526 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግ/ር ይበሪክ ደስ ዬሚል ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 8 ай бұрын
Ameeen Ameeeen Ameeen Ameeen በጣም የሚጋርም ትሚህሪት ነው ጌታ ይበርክ ዘማን ይበርክ ፀጋው በእጥፍ ይብዘላክ ይህ ለኔ ነው ጌታ ይበርክ❤❤❤❤
@samrawitdaniel9202
@samrawitdaniel9202 9 ай бұрын
Ewnet new betam new mnagerew ane Yh yeneshger new Bruk neh zemneh ybarekkk
@ahmedbd2408
@ahmedbd2408 9 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@TsionGirma-bz6bs
@TsionGirma-bz6bs 7 ай бұрын
አሜን እግ/ር ይባርክህ ነብይ
@CaetTasky
@CaetTasky 6 ай бұрын
ine.minim.alilhim.geta.le.zelalem.yibarik.❤❤❤❤❤
@bantegizemengiste
@bantegizemengiste 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሚያከብሩትን ያከብራልና የሚባርኩትንም ደግሞ ይባርካልና የልብህን መሻት እግዚአብሔር ከጺዮን ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ሁሉ ጵንኤል ይሁንልህ አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም። ልክ ነው እኔም እንደ እግዚአብሔርን አክብሩልኝ እያልሁ የተስፋ ቃሌን ምናገረው ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ተምሬበታለሁ።መንፈስህ በእውነት ያግዘኝ በእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም
@emabetayalaemabetayala2709
@emabetayalaemabetayala2709 6 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
@Firaol_8
@Firaol_8 9 ай бұрын
Wow deep secret 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏 you are number one Papa you are my blessing ❤️
@meseretajema2985
@meseretajema2985 8 ай бұрын
አሜን ተባረክ
@mulukenalemayehu2207
@mulukenalemayehu2207 5 ай бұрын
የእውነት ተባረክ ወንድሜ
@amenlogo
@amenlogo 8 ай бұрын
ምንም ማለት አልችልም በጣም የምፈልገው አይነት ምክር ነው እግዚአብሔር በአንተ የተናገረኝ❤❤
@tsegeredabekele5195
@tsegeredabekele5195 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ በሰማውህ ቁጥር አዲስ ነገር አውቃለሁ ጌታ ኢየሱስ ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
@mameasfaw6588
@mameasfaw6588 9 ай бұрын
Josiye zemeneh yebarek
@FreeAlemayehu
@FreeAlemayehu 8 ай бұрын
ተባረክ በጣም በዘመኔ ያላስተዋልኩት ነገር ነበር አሁን ዘመን መጣልኝ ሚስጥሬን ለቀሰበኝ ሰዉ ሁሉ ነበር የምናገረዉ ከእዚህ በኋላ ግን በቃ ተምሬያለሁ
@Sara-m5c7d
@Sara-m5c7d 8 ай бұрын
Tbarke bebzu zmnh ybarke Amsgnalwe ❤️ ♥️ 😍 ✨️ 💖 👌
@selomezelelew3431
@selomezelelew3431 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Yeshi-x1d
@Yeshi-x1d 5 ай бұрын
አሜንንንንንንኖኖንንን
@masaratabate2675
@masaratabate2675 9 ай бұрын
አሜንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤❤❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra 9 ай бұрын
ጆዬ ዘመንህ ይባረክ በእውነት 5አመት ሙሉ በጣም ተጎድቼ ነበር ጠላት ጢባጥቤ ሲጫወትብኝ ነበር ትልቅ ሚስጥር ነው የነገርከን በእውነት ባርኮትህን አሜን አሜን አሜን❤
@المنششايالمنش
@المنششايالمنش 8 ай бұрын
Ein.ortdeks.nei.gein.kAlyqet.yAsemalen.ame.amen.amen🎉🎉🎉
@zed8788
@zed8788 8 ай бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍
@ZemamBerhe-e1j
@ZemamBerhe-e1j 8 ай бұрын
እዱሜ ይስጥህ ❤
@prophetkaleb7421
@prophetkaleb7421 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ ነብይ ተባሬክ የእኔ መልክት ነዉ
@tsehaygebreado6613
@tsehaygebreado6613 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
@lecoo3334
@lecoo3334 8 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ብዙ ነገርን ተምራለሁኝ።
@MuleJhon-vy3gi
@MuleJhon-vy3gi 7 ай бұрын
ዋው ጌታ ይባክ የእኔ ችግር እርስ ነበረ
@Bsrat-g8h
@Bsrat-g8h Ай бұрын
Prophet ne edme enath ehonalehu agelgay megn bgl lawerak ncjl tmhrtocheh brtsm ysnewugnal❤
@SipharaLegesse
@SipharaLegesse 9 ай бұрын
በእውነት ትክክል ነው ፍጹም እውነት ፈጣሪ አንተን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን በረከት ነህ አንተ ለኛ
@tiblezteclehaimanot3600
@tiblezteclehaimanot3600 7 ай бұрын
ዋው አሜን አሜን አሜንንን ተባረክ
@EtuYegataLji-bu7id
@EtuYegataLji-bu7id 9 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ነው ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ. እጅግ እጅግ ተምሬበታለሁ ይሄ ትምህርት በእውነት ለግሌ እስኪመስለኝ ድረስ ጌታ ይረዳኛል ብዙ አተርፋለሁ ከዚህ በዋላ እንደጌታ ፈቃድ ግብር ለኢየሱስ🙏😍
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 4 ай бұрын
Ewnet Newe ❤Amen Amen Amen ❤️ 🙏 🌹
@lordsdisciple3817
@lordsdisciple3817 8 ай бұрын
ተባረክ ጌታ ፀጋዉን ይጨምርልህ የተሰጠኝ እስኪመስለኝ አወራ ነበር ጌታ ይርዳኝ
@freweyniferreira6981
@freweyniferreira6981 2 ай бұрын
አባ ን❤
@Stedistdi
@Stedistdi 4 ай бұрын
ማሰትዋልን ይጠኚ ተባርክ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 9 ай бұрын
በእዉነት ጌታ ይባርክህ አንዷ እኔ ነኝ የተሰማኝን ስሜት ራሱ እናገራለሁ። ዛሬ በጣም ተምሬአለሁ።
@hanaimohammedm
@hanaimohammedm 8 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💕💕ጌታ ይባረክ
@azalechalemu2109
@azalechalemu2109 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉tebarkilyn. Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen. Eshi
@zinachzinach4274
@zinachzinach4274 7 ай бұрын
Geta lezelalem yibarki be kalu mulati betam new yetemarkuti erasenim yayehut tebarki nurlin
@tibebumelese2669
@tibebumelese2669 8 ай бұрын
ዘመነህ ይባረክ ይብዛልክ።።።።።
@mihiertabebe4816
@mihiertabebe4816 8 ай бұрын
እግዝብአሔር አሜለኪ ዝማን ይበርኩ❤❤❤❤❤❤
@TigistBerihun-u3e
@TigistBerihun-u3e 3 ай бұрын
amen amen amen
@Mohhamad-z6q
@Mohhamad-z6q 9 ай бұрын
አሜን
@tigistdenke6589
@tigistdenke6589 9 ай бұрын
በብዙ ተባረክ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesfinLageno
@MesfinLageno 9 ай бұрын
አመን አመን የኔ ወንደመ ጌታ የባረከ🙏🙏🙏💞💞💞
@chaltu6373
@chaltu6373 9 ай бұрын
ተባረክ እውነት አንተ ስጦታችን ነክ ኑርልን❤❤❤
@LireEgicho
@LireEgicho 9 ай бұрын
❤እሁነት ነው❤❤❤❤
@AsterAsfaw-zk8nu
@AsterAsfaw-zk8nu 7 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
@CaetTasky
@CaetTasky 6 ай бұрын
amen.amen.amen❤❤❤ish
@Comman-i7z
@Comman-i7z 9 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ። 😭😭😭😭😭 ያጣዉት ነገር አለ
@tedybacha1532
@tedybacha1532 7 ай бұрын
Amennnnnnnnnnn amennnnnnn Amennnnnnnnnnn great spiritual keys
@AzeabKeste
@AzeabKeste 7 ай бұрын
Amen amen yhunlign
@BlenArgaw-gg8tz
@BlenArgaw-gg8tz 9 ай бұрын
GOD BLESS YOU MORE GRACE TO YOU PROPHET 🙏 ❤
@AddishiwotTesfaye-mq6qd
@AddishiwotTesfaye-mq6qd 8 ай бұрын
ይጨምርልህ ደግሞ ይባርከህ ልጄ
@kebronasnake7451
@kebronasnake7451 3 ай бұрын
GOD BLESS YOU AND YOU R FAMILY
@sebawityonas5835
@sebawityonas5835 9 ай бұрын
ተባረክ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 9 ай бұрын
አሜን እኖድሀለን❤❤❤❤❤
@EtuYegataLji-bu7id
@EtuYegataLji-bu7id 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ይለምልም🙏🙏🙏🙏🙏😍
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 9 ай бұрын
ዋው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁህ🎉ድንቅመልክትነው❤በብዙማስተዋልተባረክ❤ፀጋውይብዛልህ❤
@lidyasisay5863
@lidyasisay5863 9 ай бұрын
I don't have the right word to shar what I learn from this. Thank You so much for sharing this amazing life-giving word of God and help us to know and live through the word of God. I really appreciate what the Holy sprite is working in you to change our live. May God give you more wisdom and light to preach and transform many life. Thank you and God Bless you and your Family.
@የእግዚአብሔርልጅእየሱስክ
@የእግዚአብሔርልጅእየሱስክ 9 ай бұрын
አረ በጣም ሚገርም ትምህርት ነው ጌታ እየሱስ ይባረክ ተባረክ 💯💯💯💯💯🙌🙌🙌🙌🙌😢😢
@dinkutasew
@dinkutasew 8 ай бұрын
ዝቃለስ ንህይወት ያሰማልን አይባልም ወንድሜ
@RomanAsefa-df6ky
@RomanAsefa-df6ky 6 ай бұрын
Amen amen God bless you
@OlumaKumera
@OlumaKumera 8 ай бұрын
very important topic, God b lease you.
በአንዳች አትጨነቁ | ድንቅ መልዕክት በነብይ ጆሲ ኤላይጃ
28:59
Prophet Jossy Elijah Ethiopia official
Рет қаралды 10 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
ነፍሳችሁን አሰልጥኗት / Train your soul
28:23
Prophet Jossy Elijah Ethiopia official
Рет қаралды 12 М.
ፆምና ፀሎት | በፆም ወቅት ማድረግ የሚገባን ጥንቃቄዎች!!!
28:48
Prophet Jossy Elijah Ethiopia official
Рет қаралды 10 М.
መንፈሳዊ ሕፃንነት 1
44:08
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 16 М.
አማካሪያቹ ማነው? ጥልቅ የመንፈሳዊ አለም ሚስጥር
44:42
Prophet Jossy Elijah Ethiopia official
Рет қаралды 11 М.
የመላዕክት ጉብኝት / Angelic Visitation with prophet Jossy Elijah
35:47
Prophet Jossy Elijah Ethiopia official
Рет қаралды 11 М.
የጭንገፋን መንፈስ ስበሩት
25:25
Prophet Jossy Elijah Ethiopia official
Рет қаралды 12 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН