ሚስትህን ቤት ውስጥ ድብብቆሽ አጫውታት!||ሚስትህ እንድትወድህ ከፈለክ እነዚህን አደራ ክፍል #1

  Рет қаралды 51,981

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Күн бұрын

Пікірлер: 893
@fወሎየዋ-w6i
@fወሎየዋ-w6i 4 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ እደው ድብብቆሽ ስትል የባሌ ትዝታ ሊደፍኝ ነው አድየ ትልቅ ጀዋል ገዛና ስጠኝ ስለው እቢ አለኝ ከዛም ቀማሁት እሱም እጣ እንጣጣል ያቺ ከወጣ ትወስጃለሽ የኔም ከወጣ እወስዳለሁ ሲለኝ እሽ አልኩት እጣው የኔ ሲወጣ ስማችንን ፅፈን ነበርና ያባት ስም አልተጨመረም ስለዝህ አይሆን አለኝ ከዛ ያባት ስም ጨምረን ስንጥል የኔ ወጣ ከዛ የአያት ስም አልተጨመረም አለኝ ሱብሃን አላህ መጨረሻም የኔ ወጣ አድስ የገዛውን ስልክ ወሰድኩበት አሮጌውን የኔን እሱ ወሰደ ከስራ ሲመጣ እውጭ በር ላይ ቁጭ ብየ ነበር የምጠብቀው በጉጉት እቤት ውስጥ ሲገባ እሸሸገው ነበር በመጋረጃ ውስጥ ገብቸ በሃልጋው ውስጥ አይ ስደት ህፃን ልጅ የሚጫወት ነበር የሚመስለው ስንደባደብ ስንጫወት ገሮቤቶቸ የሚቀኑብን ነበርን አሁን ከ7 አመት ቡሃላ ልገባ ነው ኢሻ አላህ እሱም እንኔ ይጠብቅ ይዟል አልሃምዱ ሊላህ የኔን አይነት ባል ይወፍቃችሁ እህቶቸ
@ZahraZahra-vs7qq
@ZahraZahra-vs7qq 4 жыл бұрын
@mmkk6536
@mmkk6536 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@makiamohamed2388
@makiamohamed2388 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ደስ ይላል
@ሱመያቲዩብአላህነውወኪሌ
@ሱመያቲዩብአላህነውወኪሌ 4 жыл бұрын
የኔውድ መጨረሻችሁም ይመር
@gshhwhh6388
@gshhwhh6388 4 жыл бұрын
አሚን ያረብላለሚን እህት
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
*ፍቅርን ማጣጣም የፈለገ ሀላልን ያጥብቅ* *ምክንያቱም በሀላል ፍቅር ውስጥ ጣፋጭ ፍቅር አለ ፣* *እዝነትና ከአሏህ የተሰጠ ውደታም* አለ።🍃🌸 *🌺ለባልሽ ጥሩ ቃላት መናገር አያስከፍልሽም ፈገግ እያልሽ በጥሩ ቃላት አናግሪው።🌺ሚስት ምላሷ ከረዘመ ፥ ከባሏ ጋ ያላት ቆይታ አጭር ነው የሚሆነው ።* 📒 ኢብኑ ተይሚያ
@uyigi2670
@uyigi2670 4 жыл бұрын
ሶለላህ አለይህ ወሰለም
@كنفيكون-ت2س
@كنفيكون-ت2س 4 жыл бұрын
ፋፊፊዬ እንድትነሽ
@كنفيكون-ت2س
@كنفيكون-ت2س 4 жыл бұрын
ሱ አ ዉ
@seidatube2239
@seidatube2239 4 жыл бұрын
ወጀዛከለሁ ኸይር ሀቅ ነው ውስታዝ ከምንም ባለው አቅሙ ፀዳ ያለ ወንድ ይመቸኛል የተመቸው ለይክ
@senyaahmedtub2099
@senyaahmedtub2099 4 жыл бұрын
ማማ፣በቅንነት፣ሰብስክራዪብ፣አድርጊኝ፣ጀዛኪላ፣ኸይር
@kubrabintbaba8880
@kubrabintbaba8880 4 жыл бұрын
ዛሬ እናቴን አግኝቸ ደሥ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ኡስታዝና ባረከላሁ ፊኩም
@ወድሜለኔልዩነው
@ወድሜለኔልዩነው 4 жыл бұрын
እኔሥ እናቴን አላህ ወሥዶብኛል
@kubrabintbaba8880
@kubrabintbaba8880 4 жыл бұрын
@@ወድሜለኔልዩነው አብሽሪ 😭
@Am-dh5yu
@Am-dh5yu 4 жыл бұрын
@@ወድሜለኔልዩነው አላህ ይራሀማት አይዞሽ ውዴ
@sadaseid8853
@sadaseid8853 4 жыл бұрын
@@ወድሜለኔልዩነው እኔም እህቴ ልክ እንድአንች ዉይ ሰናሳዝን አላህ ይራሕማችዉ
@ወድሜለኔልዩነው
@ወድሜለኔልዩነው 4 жыл бұрын
@@sadaseid8853 አሚን ያረብ ማማየ
@emurewudi966
@emurewudi966 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ሀሰን ወላሂ ስንት ባል አለ በየ ቤቱ ሴት እቤት ስውል ምንም ያልሰራች የሚመስለው ምግብ ፣ልብስ ማጠብ ቤትን ማዘጋጀት ቀላል መስሎ ይታያቸዋል ለእኛ ግን በጣም ድካም አለው ውጭ ወቶ ሲገባ የሆነ ነገር ሲጎል የት ነበርሽ ምን ሰራሽ ከሚል ባል አላህ ይጠብቀን
@ልኑርእዳለልኝ-ቸ6ሰ
@ልኑርእዳለልኝ-ቸ6ሰ 4 жыл бұрын
አሚንን ያርብ
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የኔስ ባል አያስከፍኝም ሲደብረኝም ሙህነሽ ነዉ ይልና በሆነ ነገር ያስቀኛል መጨረሻዉን ያሳምርልኝ
@seadhussenhussensoon8645
@seadhussenhussensoon8645 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ ባሁን ሰአት ስንት እህቱች እያለቀሱ ነው የወንዶች ነገረ አላህ ይሰተረ ይታደሉታል እንጀ አይታገሉት
@mmkk6536
@mmkk6536 4 жыл бұрын
ሳህ ሳህህህህህህህህ
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ በጣም😢😢😢😢
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 4 жыл бұрын
ፍቅረን ይታደሎታል እንጂ አይታገሉትም አላህ ፍቅረን ይሰጠን
@tsion6027
@tsion6027 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሁቢ
@rabiara9019
@rabiara9019 4 жыл бұрын
ትክክል አላህ አያገጣጥም
@liyoutube7361
@liyoutube7361 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ እህት
@emureehana9719
@emureehana9719 4 жыл бұрын
Allahmdulelah Yene weeedu baletebeti hulochum Aluhbeti uestaze Yeteksew bmulu Alehamdulillah
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 4 жыл бұрын
😉ine gn lefqr altefatarkum 😭
@ሒበቱላህ
@ሒበቱላህ 4 жыл бұрын
እውነት ነው. ሄወት መሰማማትን ይወዳል ሁላችንም በሰማነው እምንጠቀም አድርገን. በታም እምወዴው. የሚወዴኝ ባል አለኝ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ. የሚኖረው. ለኔ ነው. ምንም ተፈጠረ ምን በቃ ስለኔ ነው የሚስበው
@ፋፊቢት
@ፋፊቢት 4 жыл бұрын
አላህዋየ ለኔም ቁረአንን አግራልኝ እስኪ የማንኛችሁ ዱአ እንዲሚደርስ አይታወቅምና ዱአርጉልኝ ያረብ አግራልኝ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ የዛሬስ ርእሱም አሳቀኝ በአሁን ሰአት ያለ ባል ጥፊው በቀረ ደግሞ ድብብቆሽ የት ያውቃሉ እንደምሰማው እንደማየው እንጂ አልሞከርኩትም ውድ ያላገባችሁ እህቶቸ ድብብቅሽ የሚያጫውት የትዳር አጋር አላህ ይስጠን ጀዛከላህ ኡስታዜ
@ወድሜለኔልዩነው
@ወድሜለኔልዩነው 4 жыл бұрын
የሀበሻ ወድና ድብብቆሽ ሲያምረን ይቅር ሀሀሀሀሀ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 жыл бұрын
@@ወድሜለኔልዩነው አላህ ጨዋታ ከሚያውቁት ያገናኘን ከከከ
@ወድሜለኔልዩነው
@ወድሜለኔልዩነው 4 жыл бұрын
@@ቢንትሁሴንወሎየዋ አሚን ኢንሻ አላህ
@ሀያእየሙሥሊምሴትመገለጫነ
@ሀያእየሙሥሊምሴትመገለጫነ 4 жыл бұрын
አሚንንን
@user-Sadi
@user-Sadi 4 жыл бұрын
አሚን
@tube3052
@tube3052 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ፈግታዎት ራሱ ደሥ ይላል ሠው ፈገግ ሢል ደሥ ይለኛል ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝና
@hxghxh8835
@hxghxh8835 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዜ
@ሰለሙሰላሙለሃጋራችን
@ሰለሙሰላሙለሃጋራችን 4 жыл бұрын
مشال اليخ برت ءثتز جغن👍❤👍🏆
@Gggg-ev5rv
@Gggg-ev5rv 4 жыл бұрын
ኡሥታዜ ባሎቻችንን እንዳተ ያድርግልን ሚሥትክ ታድላለች የኔም ባል በጣም ያጫዉተኛል አላሀምዱሊላህ
@shshshww4315
@shshshww4315 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ኡስታዛችን ጀዛከሏህኸይ ትምርቱ እራሱ ያጫውታል
@tube-hj2dz
@tube-hj2dz 4 жыл бұрын
እውነተኛ ጓደኝነት...🌹 አንድ አረብ ፅፎት አይቼው በጣም ደስ ስላለኝ ነው ያመጣሁት ይህ አረብ እንዲህ አለ፦ አንድ በጣም የምወደው ጓደኛዬ ከአመታት በፊት ሙቶ ነበር ዛሬ በሱ ስልክ ቁጥር ተደወለልኝ በጣም ደነገጥኩ ምክንያቱም ይህ ጓደኛዬ ከሞተ ቆይቷል ታዲያ በሱ ቁጥር እንዴት ሊደወልልኝ ቻለ ብየ ደነገጥኩ ከዛም ስልኩን አነሳሁት "ሄሎ አሰላሙአለይኩም ሞተር ሳይክል እፈልጋለሁ ግዛልኝ" አለኝ ፡ ድምፁ የህፃን ልጅ ድምፅ ነው ከዛም እሺ አብሽር እገዛልሃለሁ ግን እኔን ታውቀኛለህ ? አልኩት ህፃኑ እንዲህ አለኝ ፡ አይ አላውቅህም ነገር ግን እዚህ እኛ ቤት አባቴና የሆነ ሰውዬ ባንድ የተነሱት ፎቶ አለ ፡ ከፎቶው በስተጀርባ ይህ ያንተ ስልክ ቁጥር ተፅፏል እናም ከስልክ ቁጥርህ ስር አባቴ እንዲህ የሚል ፅሁፍ ፅፏል"ምናልባትም ከእኔ የሆነ ነገር ፈልጋችሁ እኔን ካጣችሁኝ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውላችሁ ከኔ የፈለጋችሁትን ነገር ሁሉ አድርግልን ብላችሁ ጠይቁት ፡ እሱ ማለት እኔ ነኝ። እኔ ማለት እሱ ነው ። እኔና እሱ በጣም የምንዋደድ ጓደኛሞች የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታወች ነን" ይላል ብሎ ነገረኝ ህፃኑ። ከዛም ለልጁ ሞተሩን ገዝቼ ወሰድኩለት። እውነተኛ ጓደኝነት ይሉሃል ይህ ነው 🌹🌹🌹
@ሀስብየላህወኒእመልወኪል
@ሀስብየላህወኒእመልወኪል 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 жыл бұрын
ውይ አፈር በበላሁ የሞት ነገር ሲነሳ አጀቴ ይሰፈሰፋል በተለይ የቲምነት ጓደኝበቱ በጣም ደስ ይላል
@الحمداللهسبحانالله-ق7ت
@الحمداللهسبحانالله-ق7ت 4 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ
@NN-kq9tm
@NN-kq9tm 4 жыл бұрын
ሱበሀን አለህ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
*🌹የዱኒያ ደስታን ልገራችሁ🍹* *ህፃን እያለን ስንደባደብ እናመሽና ወደ ቤታችን ስንገባ* *አቧራ ብቻ ሆነን* *እናታችንን እነወዬ እናቴ እያልን እያቆላመጥን ስንጠራት ሆዷን ስናባባ* *እሷም ወዬ ራበህ እንዴ ብላ ምግብ ልትሰጠን ብቅ ስትል አቧራ ብቻ ሆነን ስታየነ* *በዛን ስአት በለበሰችው ልብስ የፊታችንን አባሯ ስታብስልነ* *በውሀም ታጥበንና እኔን የኔ ልጅ ብላ አይንህ ቢጠፋ ነሮስ ስትለነ* *ልብሳችንን ቀያይራልን ፊት መታጠብ ይቀርና ገላችችንን ስታጥበነ* *ከዛማ እንክት አድርገን ስንበላ ያ የሚያምረውን ምግቧን* *እቅፍ አድርጋ ይዛ ሳም አድርጋ ብስስት አይኖቿ እያየችን* *የራስ ፀጉራችንን በማሻሸት እየዳበሰች ስታስተኛን* *እድሜ እየገፋ ሲመጣ ከፍ ስንል ጎረምሳ ስንሆን ደግሞ* *የህይወት ማጣፈጫ የሆነችን ሚስት አላህ ሲረዝቀን* *ከውጭ ከማንምጋ ስንመለስ ወደ ቤት ተነጋግረን* *እቤት ከበሩ ቁማ ቆንጆ ቢጃማ ለብሳ ስጠብቀን* *ሽቶ ተቀብታ ልክ እንደ ጨረቃ ውብ ሆናልን* *ያለ ስስት ማራኪ ፈገግታዋን ስትሰጠን* *እኛም የዛን ጨቅጫቃ ሰው ንግግር ማሳብ እናቆማለን* የትኛውን ልልበስልህ ከልብሶቼ ንገረኝ የሚመችህን አንገትህን ጥምጥም አድርጋ ይዛ አይኖቿን ክፍት ክድን እያደረገች ልታስወግድ ህመምህን በዛን ሰአት ልክ እንዳንተ ደስተኛ ሰው ያለም አይመስልህም በዚች ዱኒያ ደስታ የሚገኘው ልንገርህ ወንድሜ ካንተ ባላቅም በልጅነትህ የእናትህን ፍቅር ስትመገብ ያለ ስስት ከፍ ስትል ደግሞ አላህ የአለማት ጌት ይሰጥሀን ሷሊህ ሚስት አብሽሩ ብቻ አላህን ከፈራነው ካመለክነው ለባርያዎቹ አላህዬ ከማንም በላይ ቸር አዛኝ ነው
@zintezinte4745
@zintezinte4745 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በሄድኩበት ኮሜትሽን ወድልሻለሁ አላህ ይጨምርልሽ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
@@zintezinte4745 እኔም ውድሻለሁኝ ሁቢ😍😍🍹🍹🍫
@medinegne8090
@medinegne8090 4 жыл бұрын
ኮሜንትሽ ደስስስስ እያለኝ ነው ያነበብኩት
@zainabkemal9020
@zainabkemal9020 4 жыл бұрын
መች ይገኛል ብለሽ ነው ሑቢ
@sofyaassenethiopia5665
@sofyaassenethiopia5665 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህት ጀዛከላህ ህይር ውደ
@emureehana9719
@emureehana9719 4 жыл бұрын
የምር ኡስታዜ የኔውዱባልተቤቴ አንተ የጠቀስካቸውን በሙሉ ያከነወነቸዋል አልሀምዱሊሏህ እንድህ አይነት ባል ለሰጠኝ አሏህ ሱም አልሀምዱልላህ
@liyoutube7361
@liyoutube7361 4 жыл бұрын
ኡዝታዝየ በጣም ቅመም ነህ ሚሊወን ላይክ ቢሆንልኝ አርጌ ደሥ ባለኝ ጀዛከላህ ኩል ኸይር ያረብ ሡ አ ወ
@senyaahmedtub2099
@senyaahmedtub2099 4 жыл бұрын
ሰብስክራዪብ፣ያድርጉ፣ቤተሰብ፣እንሁን፣ጀዛኪላ፣ኸይር
@madenam9139
@madenam9139 4 жыл бұрын
ያረቢ ኡስታዝ ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ምግዝም ሳልሰማ አላልፍም ያተን ታሪክ የአላህ ከኸይረኟቹ ጋር ያጋጥመን አሚንን
@Leyla-sb3hn
@Leyla-sb3hn 6 ай бұрын
ኡስታዝ.አላህ.ይጠብቅህ.ትምህርተህ.ይጣፍጣል.እንዳተ.አይንቶችን.አላህ.ያብዛልን
@seidyimer7978
@seidyimer7978 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ሚስቴን ለማስደሰት ዝግጁ ነኝ
@ትግስተስፍይቅርባይነት
@ትግስተስፍይቅርባይነት 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አለይክ ሁስታዝ ጀዛከአላህኸይር ወላሂ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሌሎች ሁስታዞችም በትዳር ላይ ቢያስተምሩ ጥሩ ነው አሁን ያለንበት ስሀት ዛሬ ተጋብቶ ነገ ፍች ስለሆነ
@amenittube3506
@amenittube3506 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡሰታዝ ኮመት አልሰጥም ግን ሁሌም እከታተልህአለሁ ትምህርትህ ሁሎ ጠቃሚነው ጀዛከላህ ዛሬ ኮመት ልሰጥ ያሰብኩበት አዳድ እህቶች አላችሁ ባሌ እድህ አርጎኝ ሚሰቴ እድህ አርጋኝ የምትሎ ለምን ባዴባባይ አትፂፎ እርተው የሚጠቅማችሁን ትምህርት ብቻወሰዶ ሰለግል ህይወታችሁ አታወሮ ኮመት አትሰጡ ማለቴ አዴለም ሰጡ ለሚሰተምሮን ድጋፍ ነው ላይከም ሸርም አርጉ ግን በአላህ በጣም የሚሰጠሎ እህቶችአሎ እፉ ጠፍሻችሁኝ
@alimaothman9700
@alimaothman9700 4 жыл бұрын
ወላሂ የኔ ባሉካ እዳልከዉ ነዉ የሚጫዉተኝ አላህ መጨረሻዉን ያሣምርልሽ በሉኝ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 жыл бұрын
አላህ ያሳምርልሽ ለኛም ሷሊህ ባል ይወፍቀን ያረብ
@alimaothman9700
@alimaothman9700 4 жыл бұрын
@@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ
@sadaesleman7281
@sadaesleman7281 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ ለኛም ሷሊህ ባል አሏህ ይወፍቀን
@حياةون
@حياةون 4 жыл бұрын
አህለን ቢክ ኡስታዝ አላህ ሀይሩን፣ ሠላሙን ይወፍቅህ አንተንም፣ እኛንም ያረብ☝ወላሂ ለዚች አጥር ዱኒያ እንኳን ሚስቱ ባሏ ጋር ከሰው ሁሉ በፍቅር ቢኖር በአሄራም ጀነት ነበረ መግቢያችን አላህ መጨረሻችነን ያሳምረው ያረብ ያከሪም💫
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም 4 жыл бұрын
ወደፊት የምታገባኝ በደንብ ስማ ክክክክ ኢንሻአሏህ እኔን መልካም ሆኜ ታገኘኛለህ አብሽር
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና 4 жыл бұрын
አይ ኡስታዝ ማጫወቱ ቀርቶ የልብ ካውያ ባልሆኑብን አልኸምዱሊላህ አለኩሊሀል
@አዩሽየአላህባሪያ
@አዩሽየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
የኔቢጤ ሆነሽነዉ
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና 4 жыл бұрын
አልኸምዱሊላህ ሆድ ይፍጀው ብቻ ያኢኽዋት ሁሉም ካወጡት ሆድ ባዶይቀራል ነውሚባለው
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና 4 жыл бұрын
@ዘሀራ tube አሚንንን ኸቢበቲ
@ዜድወለየዋእናቷንናፋቂአላ
@ዜድወለየዋእናቷንናፋቂአላ 4 жыл бұрын
👍👍😅😅😅😅
@zdzuzuyesuf8266
@zdzuzuyesuf8266 4 жыл бұрын
ሀቢቢቲ እኛ የልብ ካውያ ካልሆንባቸው አይሆኑም ማሬ እኛ ሴቶች ብልሆች ነን በጣም ብልጦች ነን ቆም ብለን ካሰብን ወንዶች ልባቸውን የመቆጣጠር ባህሪ አለን እንደት በይ እኛፉሁነን እናከፋቸዋለን እኛ ገራም ከሆን እናገርማቸዋለን ክፉ ቢሆኑም እንኳን እነሱን የመቀየር አቅሙ አለን ውዷ እህቴ ይኸንን ብለሽ ራስሽን አትጉጅ እኔ ብዙ የማውቃቸው ስላሉነው ማስተካከል ትችያለሽ መጀመሪያ አንች ተስተካክለሽ ከዛም መቻልን አላህ ከሰጠሽ ይስተካከላል እመኒኝ
@halimethussen4728
@halimethussen4728 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ወሳኝ ሙሃደራ ነው አላህ ይጨምርልህ በርታ
@kdejhahmad7225
@kdejhahmad7225 4 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር ጣፋጭ ምክር ነው አይለየን በርታልን እኔኮን አላገባሁም ውዶቼ ያገባቹ ሰዎች ትዳራቹን አጣጣጥሙት ለኔም ዱአ አድርጉልኝ አላህ ሳሌህ የሆነ ውን ባል እዲወፍቀኝ!!!!!!"
@senyaahmedtub2099
@senyaahmedtub2099 4 жыл бұрын
ማማ፣ሰብስክራብ፣አድርጊኝ፣ጀዛኪላ፣ኸይር
@sawdaabdullah8560
@sawdaabdullah8560 4 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ
@مريممريم-ج7ز8ض
@مريممريم-ج7ز8ض 4 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ ሳሊሁን ለኛም ዱአ አድረጉልኘ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እሱ በሚወደወና እሱ በሚፈቅደወ በሀላል እዴገናኘወ
@مريممريم-ج7ز8ض
@مريممريم-ج7ز8ض 4 жыл бұрын
@fatemaeman277
@fatemaeman277 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛካለህ ከይረ በጣም ያዝናናል ትምህረትህ
@ٱم.عبدللهثمٱمخديج
@ٱم.عبدللهثمٱمخديج 4 жыл бұрын
አህሌን ኡስታዝ ወለሂ ሴቶችን እያዝናናሀን ነው አለህ ይጠብቀህ. ለወንዶችም አለህ ሂደያ ይስጣቻው
@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ
@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ 4 жыл бұрын
_ዛሬ ቤተስቦችን አግኝች ከርድ ከጨርስኩ ብሃላ በጣም ደስስስ ብሎኛል ኡስታዝ_
@hushhush6284
@hushhush6284 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ለማመስገን እንኳን ባሉካየ አንደኛ ለማድነቅ አንደኛ ነው ወላሂ ትበልጫቸዋለሽ እኮ የኔ ሚስት ሙያሽም አንደኛ ነሽ ምንም ልበሽ ያምርብሻል ምንም ሰርተሽ ስጭኝ ይጣፍጣል ነው ሚለኝ አልሀምዱሊላ የኔ ውድ አላህ መልካም ስራህን ያብዛልህ ውዱ ባለቤቴ
@mastorrramakone3267
@mastorrramakone3267 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር እናመሰግናል ወዶቻችን እንዲህ አይነት ዳአዋ አያዳምጡም የድን ትምህርት ላይም በጣም ደከሞች ናቸው የኛ ብቻ ፋይዳ አላመጣም እሚያ ዳምጡት ሁለት ወይም አራት ማግባት ይቻላል የሚለውን ብቻ ነው
@የልቤአማካሪእኔውነኝ
@የልቤአማካሪእኔውነኝ 4 жыл бұрын
ጀዛኪላሁ ኸይር ኡስታዝ ያማረ የተዋበ ትዳር ይስጠን ወንዶችዬ ሰሙት በደንብ ክክክክ
@oumubilaltube7891
@oumubilaltube7891 4 жыл бұрын
በትክክል ኡስታዝ በጣም ጥሩ ነጥብ ነው ያነሳኸው ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ ይጨምርልህ
@ራያራዩማ-ጸ9ዘ
@ራያራዩማ-ጸ9ዘ 4 жыл бұрын
መብሩክ በጣም ከሴቶች ልብ ያዉን ነው እያልክ ያለኸዉ ።ማሻ አላህ ሁሉም እዳንተ ቢያስቡ ሀሪፍ ነበር
@Rነኝየመዳምታክሲ
@Rነኝየመዳምታክሲ 4 жыл бұрын
ረኡስታዝ. አሳከኝ. አዳዱ. ወድ. ፉቱ. አይፈታም. እኔ. አላገባሁም. መልካም. ትዳር. ይስጥሺ. በለኝ. ኡስታዝ
@አላህነውወኪሌ-ጸ9ዠ
@አላህነውወኪሌ-ጸ9ዠ 4 жыл бұрын
ወላሂ ኡስታዜ በጣም አምንወደው ነግር ነው እኔ እባሌጋር ተጣልቻለሁ ምክናየቱም በራሱ የመተማመን ችግር አለበት ያአላህ በጣምነወ ያስጠላኝ እስኪ ዱአአርጉልኝ ያጀምአ አላህ ኸይሩን ይብረጥልሽ በሉኝ
@hananesane7184
@hananesane7184 4 жыл бұрын
Walekumi aslami worahmatulhi wobarakatu jazaki Allah kayri ustazi insha Allah xur mikrnow
@altoupa1174
@altoupa1174 4 жыл бұрын
ኡስታዙና እስከ ዛሬ የት ነበርክ በትዳር ዙሪያ ምክር ደስ ይለኛል አልሀምዱሊላህ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር አለኝ ባለቤቴ ከመኮልኮል አልፎ ቡጤ ይይዘኛል በተለይ ተቆጥቸ ከሆነ እስከምስቅ ድረስ አይለቀኝም አልሀምዱሊላህ
@ጀሚላ1777
@ጀሚላ1777 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህኸይር ሁስታስ ሰላምህ ይብዛልን ወላሂ ልብነው የሚነካው ያርብ ሰምተን የምንፈፀም ያርገን ኢሽአሏህ አስደሳች ሁስታዜ ደስስስ ነው ያለኝ
@marifamarifa8692
@marifamarifa8692 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ማሻ። አሏህ በጣም ቆጆ። ትምህርት ነው አሏህ ይጨምርልህ ዱአ አድርጉልኝ ትዳሬን አሏህ እዲያሣምርልኝ
@gshhwhh6388
@gshhwhh6388 4 жыл бұрын
ቢስሚላ ዋለይኩም ሰላም ማሽ አላህ ደስ የሚል ነዉ አላህ በሰማነዉ እንጠቀም ያርብ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን ያረብ
@ሰደተኛነኝተሰፉያደከመኝ
@ሰደተኛነኝተሰፉያደከመኝ 4 жыл бұрын
ጀዛኩመ አላሀወ ኸይርን ኡስታዜ በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን
@iammuslimalhamdulilah8642
@iammuslimalhamdulilah8642 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር ከልብ እናመሰግናለን ስለምክርህ ማመስገኑ ቀርቶብኝ መልካም ንግግር ከአንደበቱ ቢናገረኝ እና ልፉቴን ድካሜን ቢረዳኝ ለኔ ከምንም በላይ ነበር ታዳ ምን ይደረጋል አለመታደል በስደት ላይ ስድስት አመቴ በዛ ላይ እሱ አቃጥሎ ሊገለኝ ነው ወጥቼ ባልቀረሁ
@lubabahassen9682
@lubabahassen9682 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ወንድማችን ወላሂ እምታስተላልፍቸው ትምህርቶች ሁሉም ከልብህ ነው በጣም ነው እሚጣፍጡት
@halemalove6784
@halemalove6784 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዘክ አላህ ኸይሪ ፊዱንየ ወላአኺረን እኔ ጥሎብኝ የበልና አምስት እና የዋላጆችን ሐድስ ስሳማ ቢሲሚላሂ ልቤ እንደላ እርምት ነው ምለኝ ወላሕ
@Tube-xj9ix
@Tube-xj9ix 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ
@fatumaseide548
@fatumaseide548 4 жыл бұрын
ችግሩ ብዙ ጊዜ ስለትዳር ሰባል ልባችን ሰፍ የሚለው ሴቶች ነን ምናለ ወንዶች ቢከታተሉህ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 жыл бұрын
ሳህ
@sawdaabdullah8560
@sawdaabdullah8560 4 жыл бұрын
😄😄😄
@አወልደረሰ
@አወልደረሰ 4 жыл бұрын
እረ እየተከታተልን ነው ክክክክክክክክክክክክክክክ
@samsungpro5110
@samsungpro5110 4 жыл бұрын
ሳህ
@zdzuzuyesuf8266
@zdzuzuyesuf8266 4 жыл бұрын
@@አወልደረሰ ማሻዓላህ ለመጀመሪያ ጊዜ የወንድ ተከታታይ አየሁ ብል ማጋነን አይሆንም 😂😂😂
@rabiara9019
@rabiara9019 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ. ጀዛካአላህ ኽይር. ያረብ መልካሙን ይወፍቀን. ወንዶች እስኪ ይህንን ምክር ተጠቀሙበት እኛም እናንተም ኡስታዝ ወላሂ ፍገግታ ሱና ነው ብለዋ ል ረሱል ስለላሁ አለሂ ወሰለም. አላህ ኢልም አለል የሆነውን ይወፍቀን አንተ በኢልም ስለታጀብክነው ኡስታዛችንን
@zakirajemalyealahbaryananh5815
@zakirajemalyealahbaryananh5815 4 жыл бұрын
ወአላይኩም ሰላም ወረህማቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዜ ማሻ አላህ ደስ ይላል ምክርክ 👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ
@ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር መካነ ሠላም ስትል ልቤ ደጭ አለ ማሻ አላህ ተመረሀል እዛ የባሉን ነገር አላህ ያብጀዉ መጀመሪያ እኔን ሷሊህ ያድርገኝ ያረብ
@انالدينعنداللهالاسلام-ن1خ
@انالدينعنداللهالاسلام-ن1خ 4 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኡስታዝ ሁሉ እንዴት ጥሩ አስተሳሰብ ቢኖራቸው ጥሩ ነበር ይህ ሁሉ ችግር ባልተፈጠረ ነበር አላህ መልካምን ከመልካም ያገናኝ
@firdewschannel7104
@firdewschannel7104 4 жыл бұрын
አረ ወድያ አስቀናሀኝ ኡስታዝ ኢንሻ አሏህ ጀዛከላህ ኸይረን
@mekiyaseid489
@mekiyaseid489 4 жыл бұрын
ለዚህ ቻናል አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ ። በጣም ደስ የሚል ትምህርት ያለው ነገር ነው የምታስተምረው ።በሰማነው የምንተገብር አላህ ያድርገን😍😍
@ጉዞወደፊትYouTube
@ጉዞወደፊትYouTube 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ያተን መልክት ስሰማ ለትዳር ጎጎለሁ በዛ መደር ስሀዲ ደሞ እኳን ያላገባሁ ላለሁ አላህ ያብቸዉ
@ተውሒድሱና
@ተውሒድሱና 4 жыл бұрын
አንዳንድ ባሎች ፊታቸው በፓስዋርድ ሚቆልፉት ይመስላል ፊታቸው ከተቆለፈ አይከፈትም በትዳር አለም ምንም አይኑር ብቻ ፍቅር መተሳሰብ መወያየት መግባባት መከባበር ካለ ሌላው ትርፍ ነው አንብላም አንጠጣም ሁሉንም ይቅር ብቻ ፍቅር ሳቅ ይኑር
@ወድሜለኔልዩነው
@ወድሜለኔልዩነው 4 жыл бұрын
ሀ፩ሀሀሀሀ
@asddfassd3595
@asddfassd3595 4 жыл бұрын
👍👍
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛከላህ ሀይረን እስኪ እንዳልከዉ አይነት ባል ይስጠን ያረቢ
@zinetsied5363
@zinetsied5363 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ትክክክል ጥሩምክርነው ኡስታሴዜ አላህ ይጨምርልህ
@የቡታጀራዋየሱንዮችወዳጅ
@የቡታጀራዋየሱንዮችወዳጅ 4 жыл бұрын
ወአሌኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡሥታዝ አንዳንዶቹ ወደድኩህ ካተ ሌላ። ወድ ያለ አይመሥልኝ ሥትለው ይርቃታል እደዚ አይነት ወዶች ያተ ቢዲዮ ከደረሣቸው ይማሩበት
@alialhabsha3803
@alialhabsha3803 4 жыл бұрын
ትክክል
@ኡሙአቡበከርዩቲዩብቻናል
@ኡሙአቡበከርዩቲዩብቻናል 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ እደዉ ይችን ምርጥ ምክርህ ለባሌ በመከርክልኝ ጀዛክ አሏህ ኸይር
@hayatmohamed546
@hayatmohamed546 4 жыл бұрын
Mashallah melkam mekire newe...,melkam fekire kalachew moya bayenorem mastemare ayechalemene???
@aminatshiferew7677
@aminatshiferew7677 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህከይር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ በጣም ዉድጀዉአለሁ ትምህርትህን ሽኩረን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👍👍👍
@EmuMuhammed-rx9bf
@EmuMuhammed-rx9bf 5 ай бұрын
Aselamualeykum werahmetulahi wberekatu ustaz edet neh tefah beselam new mkrh betam temechtognal bezihu ketlbet
@فداكعموابيرسلألله
@فداكعموابيرسلألله 4 жыл бұрын
ኡሥታዝ ፣ጀዛከላህይርን ፣ትምህርቶች እጅግ ጠቂሚ ናቸው እናመሠግናለን ።
@እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ
@እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ 4 жыл бұрын
ጀዛከአሏህ ኸይር አስተማሪ ምክሮችን ብዙ ቁምነገር አዘል ትምህርት ነው ሽኩራን በሰማነው የምንጠቀም ያድርግ ን በርታልን
@መኪነኝየሀርቡልጅ
@መኪነኝየሀርቡልጅ 4 жыл бұрын
ጀዛኸላህ ኸይራን አቡ አብደረህማን
@taidaas8551
@taidaas8551 4 жыл бұрын
መሻአላህ ደስ የሚል ምክር ነዉ ኡስታዙና እስኪ ምከሩዋቸዉ ወንዶችየ ስሙ ያላገባችሁ አላህ መልካም ባል ይወፍቀን
@لبابه.محمد
@لبابه.محمد 4 жыл бұрын
እኔም ካባሌጋር እዴልጅነው የምንዴባዴበው ወላሂ ሰዴት ካመጣሁ ትንሺ እየተጋጨንነው አላህ በሰላም ያገናኝን አግብቶ መለየት ጥሩ አይዴለም ኢንሻአላህ 1አመት ነው የቀረኝ ሀገሬ ልገባ
@ራያራዩማ-ጸ9ዘ
@ራያራዩማ-ጸ9ዘ 4 жыл бұрын
ፍትህ ለብቸኞቹ ለኛ ።ስለትዳር ተማርን ስለብቸኝነት መፍትሔ ካለ ትብብር እንጠብቃለን 🥰🥰
@khadejaabdallah4103
@khadejaabdallah4103 2 жыл бұрын
አብሽር እንሻአላህ አላህያገነኝን ያረብ
@سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-ي1ت
@سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-ي1ت 4 жыл бұрын
መሻ አላህ ሀሪፍ ምክር ነው ቢጠቀሙበት ጀዛከላህ ኸይር አቡ አብዱረህማን
@Rነኝየአላህባሪያ-y8f
@Rነኝየአላህባሪያ-y8f 4 жыл бұрын
ጃዛክ አላህ ኸይር ሰምተው👂 ከሚጠቀሙት ያርገን
@ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ
@ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ 4 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኡዝታዝ ታዳ ወንዶች መች ይስማሉ ስለኛም ሲነገር እምነስማው እኛ ሴቶች ስለወንዶችም ሲነገር እምንስማው እኛሴቶች
@iloveyoubaba1322
@iloveyoubaba1322 4 жыл бұрын
ዳውሎዲ አዲረገሺ ለባልሺ ላኪለት
@ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ
@ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ 4 жыл бұрын
@@iloveyoubaba1322 ኢንሻአላህ
@hadiahassan515
@hadiahassan515 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ ስጠበቅ የነበረዉ ምክር ነዉ
@h.j8360
@h.j8360 4 жыл бұрын
ውይ ሴቶች የወንድም የሴትም ሥናዳምጥ ጀዛኩምላህኸይር ኡስታዝ አኩኩሉ ተጫወቱ አሥምሬበታለው
@ያርብአልሀምዱሊላህ
@ያርብአልሀምዱሊላህ 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝና
@fjfjhshs6136
@fjfjhshs6136 4 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ትክክልነህ ያረብ ይህየቀን እኔኳን ባልየን ፈታነውየማረገውነበር አላህይወፍቀኝ ያረብ አተታልክ አይቸግርህም አግብቸ እደኔው አስተሳሰቡ ላቅያለውን በድኔ ጠከር የሚያደርገኝን ቦታየ ለባል ያለኝ ይሽአላ
@fhcvvcdjhk8887
@fhcvvcdjhk8887 4 жыл бұрын
ፕሮተኮልህን ጠብቅ የሚለዉ ፖይንት ላይ በሳቅ ጨረስከን ሸክም ነዉ የምትልህ ክክክክክክ ትንሽየ ወንድም አለኝ የተማርኩትን ሂጀ ማሰልጠንና ማስተማር አለብኝ በጣም ነዉ ዉድድድድድድድ የማደርገዉ ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዙነ
@halimahalima-qb6gf
@halimahalima-qb6gf 4 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም
@halimahalima-qb6gf
@halimahalima-qb6gf 4 жыл бұрын
ማሻአላሕ የፊትህፈገግታ የምክረሕ ማሥደሠት አላሕይጨምረሕ ጀዛክአላሕከይረ
@nawraamohd5388
@nawraamohd5388 4 жыл бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛካላህ ኸይር በጣም ደስ እሚል ት ት ነው አላህ እንደዛ አይነቱን ይወፍቀን
@የኮሚትሱሰኛ
@የኮሚትሱሰኛ 4 жыл бұрын
ዋአሊይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዙና ጀዛኩሙላኽይረን ጀዛ የዛሬው ልዩ ዳአዋ ነው ብዙ ግዜ የኛ ባሀሪ የሚጫውተን እንወዳል ወላሂ
@مكيةمنإثيوبيا
@مكيةمنإثيوبيا 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ነው አስታዝ ጥሩ ምክር ነው ግን ወንዶች ብዙ ግዜ መቀለድ አይፈልጉም
@ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ
@ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ 4 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ወላሂ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ
@MekiyaTube
@MekiyaTube 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ወንዶች ተራችሁ ነው ዛሬ በደንብ አዳምጡ!!! አላህ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በረቱልን ጀዛኩም አላህ ኸይር
@masumparvez45
@masumparvez45 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ ኡስታዝነ ጀዛኩመላሁ ኸይረን ጀዛ አላህ በሠማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን
@minaamina7427
@minaamina7427 4 жыл бұрын
ጀዛኪላሁ ኸይረን ኡስታዛቺን አላህይጠብቅህ አተምበተናገርከው እኛም በሠማነውየምንጠቀም ያረገን
@አሙዙበይርኢንሻአላህ
@አሙዙበይርኢንሻአላህ 4 жыл бұрын
እኔ እንዳየሁትነው ለባሉካ ሼር ያደረኩት እሱም እንደኔውነው ሼር ያደርግልኛል አሁንግን ስደት ላይ ነን አገር ስንገባ ገመድ ዝላዩን ክክክክክክ
@seaditube1147
@seaditube1147 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ጥሩ ምክሮች ነው ደግሞ ያገሬ ልጂ ነህ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ያኡስታዙና
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
Jizakelah Heyer Ustazuna bizu temeriyalihu Yareb xuru mist yaregen
@ፈራህ
@ፈራህ 4 жыл бұрын
ሳዱላዉ ሁሉ የዛሬዉ ለየት ይላል አ ሼር ለባሉካ😁
@zeynabbarlinan7993
@zeynabbarlinan7993 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ዘና እያክኩ ተማርኩኝ አሚንን
@yeallahbaryaa5192
@yeallahbaryaa5192 4 жыл бұрын
እረ በሳቅ አላህ ይጠብቅክ ምርጥ ሰው ቀጥልበት ማሻአላህ
@Halimuh1122
@Halimuh1122 Жыл бұрын
ጀዛከላህኡሥታዝእኔአግብቸጊዜአይሰጠኝምምንትላለህ
@ad-hd5pw
@ad-hd5pw 4 жыл бұрын
جزاك الله خيرا..
@إمريانأدم
@إمريانأدم 4 жыл бұрын
መሻአላህ ምክርህ ደስ ይላል ግን እኛ እሳ ያላለልን ባረብ ቤት ያለነው 3 ወር 2 ወር እምንገናኘው ምን እናድርግ
@ajaybashikure3800
@ajaybashikure3800 6 ай бұрын
ሁስታዝ እዳንተህ አይነቱን ያብዛልኝ
@zainabzainab-vd4qn
@zainabzainab-vd4qn 4 жыл бұрын
ኡሥታዜ ጀዛካላህ ኸይር አይ ትዝታው ገደለኝኮ እኔሥ በጣም የሚወደኝ የምወደው ባል ነበረኝ ግን በመካከላችን ሠው አሥገባንና ተለያይተን አረፍን 5 አመታችን የሚገርመው ተሥፋ አይቆርጥም ያለማቆረጥ እየደወለ አንጀቴን ይበላዋል
@nwdsd2611
@nwdsd2611 4 жыл бұрын
ጀዘከለሁ ኸይር ኡስተዝነ አለህ ይጠብቅ አዝነኝ አስተማሪ የሆና ፖረግረም ነው
@لولولولو-ت4م4ي
@لولولولو-ت4م4ي 4 жыл бұрын
ዋዉ ተኋላህ ያደረከው ለምለም ሢማርክ ኡሥታዝ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ለምትሰጠን ምክር👍👍👍👍👍👍👍
@user-umukewesar
@user-umukewesar 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኸይር ኡሥታዙና ኢንሻ አላህ ዳዉሎድ አድርጌ ለዉዱ ባለቤቴ ልላክለት ሣህ ወልካሣ ወንድ ማን ይፈልጋል ክክክክክክክክ 🍃ለማስታወስ ያክል‼️ 📍ሰሞኑን ለኢድ አል አደሃ በዓል ዝግጅቱ ተጧጡፏል። ወንድሜ ዋ አንቺም እህቴ ለልጆች ልብስ ጫማ ፍዬል ስትገዛ ልጅ ሆነህ ለኢድህ ጫማ ና ልብስ ሲገዙልህ ሲያስደስቱህ የነበሩትን አባት እናትህን እንዳትረሳ ‼️ ያንተው ልጆች ስታረጅ ይረሱሃልና ‼️
@መዲማህሙድ
@መዲማህሙድ 4 жыл бұрын
ያሰላም ግን አብዛሀኛቹ የምንሰማህ ሴት ነን ምክሩ አሪፍ ነው በርታልን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 119 МЛН
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 70 МЛН
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 29 М.
አብርሽ እና ሩታ ታረቁ.ዛሬ የደስታችን ቀን ነው❤️💕
21:13
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 99 М.