ሚስት ለራሷ ስትል መለወጥ የምትችላቸው ነገሮች - Appeal for Purity

  Рет қаралды 49,170

Appeal for Purity

Appeal for Purity

Күн бұрын

To read the message of the above video in English, visit our website:
www.appealforpurty.org
Or, our Facebook page: appealforpurity
To make appointment for marriage/personal counseling,
Email me: anappealforpurity@gmail.com
Or, TEXT me to: 240-393-8249
I give counseling service, for a fee, using mainly Facebook Messenger video calls or any of the Smartphone apps that have video call features.

Пікірлер: 169
@martatesfaye2397
@martatesfaye2397 3 жыл бұрын
ምን አይነት ውብ ሴት ነሽ በጌታ ጌታ ይባርክሽ ሁሌም ጌታ አንቺን ተጠቅሞ ትዳሬን እያዳነልኝ ነው ስሙ ይባረክ አንቺም ለምልሚልኝ
@merytube9234
@merytube9234 3 жыл бұрын
መስዬ ባንቺ አድሮ የሚያስተምረን አግዚአብሄር ስሙ ይመስገን አትቆይብን ትምህርትሽ ያስፈልገናል ተባረኪ ❤️❤️🙏
@Canada404
@Canada404 3 жыл бұрын
እውነት ነው ጡሩ ብለሻል ተባረኪ
@Canada404
@Canada404 3 жыл бұрын
ዶክተር መስኪ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ በዚህ ከባድ ዘመን አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ🙏 🥰
@mitekmary5705
@mitekmary5705 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ የባርከሽ ጀግና ሴት ነሽ እወድሻለሁ እኔም ነገ ጥሩ ሚስት ሆን ዘንድ ካንቺ እማራለሁ ተባርኪልህኝ ዶ/ር መሲ
@tregeocell709
@tregeocell709 3 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ❤️❤️ ይበርክሽ መስዬ በጣም ደስ ብሎኝ ነው እስከ መጨረሻ የሰመውት
@hananamare8548
@hananamare8548 3 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦ በጣም ትምህርት ስቶኛል ባንቺ አልፎ የስተማርኝ ጊታ የተባርክ ይሁን።
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ መቤት ! እምነቴ ከአንች ይለያል አገልግሎትሽ ለሁላችንም ሴቶች ስለሚሆን እከታተላለሁ ! እግዚአብሔር ይስጥልን !ዶክተርዶ.:
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 3 жыл бұрын
እኔም እምነቴ ይለያል ግን ዋናው መፀሀፍ ቅዱስን ይዛ እውነት ጠቃሚ ምክር ስለምትሰጥ እኔ በጣም እወዳታለሁ
@jesusislord4268
@jesusislord4268 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪ።❤❤🙏🙏
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 3 жыл бұрын
በጣም አድርጌ አመሰግንሻለሁ አንቺ የተባረክሽ ሴት ነሽ ። ፈትፍተሽ ነው የምታጎርሽን ዋው ሰምተን ፈፃሚዎች ያርገን ! እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ አሜን።
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ 3 жыл бұрын
የተወደድሽ እህታችን መስኪዬ ፀጋ በዝቶልሻል የተወደደው ምክርሽ ዛሬም ያረሰርሳል ይህን ባንቺ የሚለቅልን የሚሰራና የማንፅ የምክር ቃል እግዚያብሔር ነውና ስሙ ይባረክ ጌታ ያብዛልሽ እንወድሻለን
@lididuye
@lididuye 3 жыл бұрын
You talked about dressing well in the house years ago by sharing what your mom told you. I took it seriously and I always dress up as if I'm going out. During the pandemic, this good habit I took from you really helped me get through Missye! Ewinetishin new, mejemeriya egna nen yeminiteqemew.
@martadereje5712
@martadereje5712 Жыл бұрын
መሲዬ ተባረኪ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ትምህርትሽ በጣም ይጣፍጣል 🙏🙏🙏
@SelamawitEsheteOfficial
@SelamawitEsheteOfficial 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ወርቅ የሆነ ትምህርት እንድታስተምሪን ላንች ጌታ ስላበዛው ጸጋ ስሙ ይክበር ደስ የምትይ የተባረክሽ መልካም ሴት ነሽ እኔ መቼም ሁሌ እየተገረምኩ ነው የምሰማው ሰብስክራይብ አድርጌ እሁድን ከሰአት ብዬ ፕሮግራም መድቤለታለሁ 😃 የኔም አቋም ቃሉን መሰረት እንዳደረገው ትምህርትሽ ስለሆነ ወደጄ ነው የማዳምጠው ብሩክ ሁኝ እህቴ ።
@emnetgech4657
@emnetgech4657 3 жыл бұрын
Bless you dr. Messy, we are blessed with your teachings!!😍😍
@marthayohannes536
@marthayohannes536 3 жыл бұрын
እህቴ ስላንቺ ጌታ ይባረክ ተባረኪልኝ በእውነት ተጠቅሜበታለሁ
@ruthkebede3142
@ruthkebede3142 3 жыл бұрын
መስክዬ ተባረኪ ትምህርትሽ በጣም ጠቅሞኛል
@selamawitmisganaw8340
@selamawitmisganaw8340 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይባርክሽ መስክዬ. በጣም አመሰግን ሻለሁ
@bethelihemmedhin9417
@bethelihemmedhin9417 3 жыл бұрын
ልዩ ሴት! እግዚአብሔር ይስጥሽ። ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ።
@kelemargaw6040
@kelemargaw6040 3 жыл бұрын
መልክትሽን ደጋግሜ ነው የምሰማው ትዳሬን ታድጎልኛል። ትሁት ሴት ሰው አክባሪ ነሽ። ቅመምዬ ስታምር❤❤❤
@amarechdayso9663
@amarechdayso9663 2 жыл бұрын
ፈትፍተሽ ነው የምታጎርሽን ዋው ሰምተን ፈፃሚዎች ያርገን ! እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ አሜን።
@aregaayalew215
@aregaayalew215 3 жыл бұрын
God bless you....all your family so long..
@ibelongtojesus7598
@ibelongtojesus7598 3 жыл бұрын
መስዬን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ ።
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 2 ай бұрын
በብዙዎች ነገር እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤
@zinashtefera7340
@zinashtefera7340 3 жыл бұрын
አንቺ ከእግዚአብሔር የተወለድሽ ሴት ዘመንሽ ይባረክ ።❤❤❤❤🙏
@mekdesbadwza9849
@mekdesbadwza9849 3 жыл бұрын
አንዳንዴ ድምፅሽ በጣም እየቀነሰ ስለሚመጣ አይሰማም
@aziserak4743
@aziserak4743 3 жыл бұрын
Dr meski geta yebarkish..betam enamesegenallen ..yanchitomiherte eyesemahu melkam mist eyehoniku new destaw demo megemeriya lerase new 🙏🙏🙏❤
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክልሽ እህቴ
@nuhaminabebenegash4947
@nuhaminabebenegash4947 3 жыл бұрын
Wow..... this was what i was looking for!! I couldn't go for marriage counseling bcz it's different from Christian perspective but i found your counseling very helpful! May god increase his grace upon ur life!!!
@medinewcreation8192
@medinewcreation8192 3 жыл бұрын
What a great message thank you I needed to hear this!!
@tsegamuzollo1720
@tsegamuzollo1720 3 жыл бұрын
Degmo Yetseguresh Quality 👌🏾😉😍
@emebatfantay4393
@emebatfantay4393 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen hallelujah thank you holey esprit your blessed Dr misy
@hiwotdhabtamu6978
@hiwotdhabtamu6978 3 жыл бұрын
Thank you very much Dr.Meskerem God bless you...
@mekedes5865
@mekedes5865 Жыл бұрын
ዎውውውው እግዚአብሔር ይባርክሽ አሜን አሜን 😘❤
@badhatubanti5406
@badhatubanti5406 3 жыл бұрын
በጣም ገንቢ ትምህርት ነው፡ነገር ግን ለመተግበር ፀሎት ያስፈልገናል አንችም ክርስትያን እህቶችን በእግዝአብሄር ፊት አቅሪብን፡፡
@bettymulugeta6034
@bettymulugeta6034 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@yewbdarmeslele4989
@yewbdarmeslele4989 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ። እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን።
@hanajesus8329
@hanajesus8329 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበረክሽ በብዙ
@Kimem12
@Kimem12 7 ай бұрын
Meski egzabiher yibariksh ewket yichemirlish❤❤yastemarishyu ine ahun yalewbet life newna itaremalew beka❤❤❤thanks
@meskitube2387
@meskitube2387 3 жыл бұрын
thank you የሚያስፈልገኝ ትምህርት ነው
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ 3 жыл бұрын
የእስራኤ ላምላክ ግዛብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋዪቢዛለሺ 💝🌺🌺❤️❣️💐💞💞
@yetmjemale9558
@yetmjemale9558 2 жыл бұрын
Geta Eyesus zemeneshen betesebeshen agelgeloteshen hulu yebarek tebareki
@marefiabirhanu8574
@marefiabirhanu8574 3 жыл бұрын
yene ehit geta tsegawin yabizalish anchi betaam yetebarekish set nesh tebareki kuch biye sitastemirign des new yemilegn tebareki yene ehit ewedishalehu
@hazebmenjo2059
@hazebmenjo2059 3 жыл бұрын
የውነት ነው ለራሳችን ጊዜ መስጠት አለብን ለካ እንደዚ ውድ ነኝ አመሰግናለው በእግዛብሔር ቃል ስንማር ጥሩ ነው
@sleshedmesi5149
@sleshedmesi5149 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@kidistdaniel9480
@kidistdaniel9480 3 жыл бұрын
Tebareki Ema Alagebahum Gin Lenegew Hiywete Tilik Sira Serteshibignal Birikrik Beyilign❤
@betelhemwakijrra119
@betelhemwakijrra119 2 жыл бұрын
Wow what a wonderful lesson.GOD bless you Dr
@azebestifanos1309
@azebestifanos1309 6 ай бұрын
May God bless you more and more.
@jesusmylord1288
@jesusmylord1288 3 жыл бұрын
Amen geta ybarksh tmhrtsh erasen eday adrgognal yabzalsh tebareki
@sifanrgasa6161
@sifanrgasa6161 3 жыл бұрын
mes Well came 🙏🙏🙏
@goodnews2392
@goodnews2392 3 жыл бұрын
ምነው እንግሊዝኛው ቢቀርብሽ እህቴ? "Welcome" ብለሽ ፃፊ።
@martinab2055
@martinab2055 3 жыл бұрын
Welcome
@hiwizerga9472
@hiwizerga9472 3 жыл бұрын
tebareki👏
@barokfirew1242
@barokfirew1242 3 жыл бұрын
Blessing as always Dr, after long break i come back to the internet and here u are still teaching the truth
@ahmedbd2408
@ahmedbd2408 3 жыл бұрын
ተባረኪ ጥሩ ትምህርት
@kidistberhanu3904
@kidistberhanu3904 3 жыл бұрын
Amen Meski God bless u more and more
@meseretteklemariam6547
@meseretteklemariam6547 3 жыл бұрын
Dr meski .thankyou very much,your teachings are medicine for me
@reiyotfekade9477
@reiyotfekade9477 3 жыл бұрын
Thanks so much dr meskerem .Getta abezeto abezeto yebarekachu for the whole family ❤❤❤
@tigestaraya9701
@tigestaraya9701 3 жыл бұрын
WOW,leyu yehone temehert new,tebarekey
@martadereje5712
@martadereje5712 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤GMM TV lay tewachu??
@appealforpurity
@appealforpurity Жыл бұрын
We are only found on this particular KZbin channel. Nowhere else.
@tigistbirhanu6000
@tigistbirhanu6000 3 жыл бұрын
Dr. Geta Berek Yadergesh!!!!!
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ 3 жыл бұрын
መስኪዬ ጥያቄ ልጠይቅሽ ባንቺ የተዘጋጄ መፀሐፍ አለእንዴ pls Mawek Efelgalehu ካለ የት እንደሚገኝ ጠቁሚኝ ማግኘት እፈልጋለሁ መስኪዬ
@hanadechasa8326
@hanadechasa8326 3 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባርክ መስኪ
@kallytem9652
@kallytem9652 3 жыл бұрын
Hey Meski, can you please share a list (the title) of books you recommended on relationships and marriage on you tube or your website? God bless you.
@tigistdolla1454
@tigistdolla1454 5 ай бұрын
Tebareki
@kelemargaw6040
@kelemargaw6040 3 жыл бұрын
ትምህርትሽ በጣም ቀይሮኛል ተባረኪ
@meseretnegash2948
@meseretnegash2948 3 жыл бұрын
God bless you, u are full of wisdom!
@mimiyegeta900
@mimiyegeta900 3 жыл бұрын
Wow men aynet yeteregagash set nesh setaweri becha selam new kanchi yemiwetaw God bless you and your family.
@eyayukassa3143
@eyayukassa3143 3 жыл бұрын
Thank you!!
@quicknetprinting1020
@quicknetprinting1020 2 жыл бұрын
Amazing!!!
@eyerusalemmitiku1235
@eyerusalemmitiku1235 3 жыл бұрын
Thank you so much, God bless you more!!.💝
@asniasni3422
@asniasni3422 3 жыл бұрын
Geta zemenishin birik yargelegn anchii yetebareksh set i love.u.
@bereketyosephjorge6613
@bereketyosephjorge6613 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@asfawtura6283
@asfawtura6283 3 жыл бұрын
Thank you
@kidistsolomon4580
@kidistsolomon4580 3 жыл бұрын
Messye may the Lord bless you abundantly!!
@helenberhane8231
@helenberhane8231 3 жыл бұрын
Good job 👍 Thank you so much Dr
@kalayoutigisti9913
@kalayoutigisti9913 3 жыл бұрын
Tebarekulen....enewedachuhalen
@TigistTadele-b8z
@TigistTadele-b8z 7 күн бұрын
❤ yene konjo lik nesh.
@bemnetseyoum2167
@bemnetseyoum2167 2 жыл бұрын
ማር ነሽ!! ቃል ስላጣው ነው መስኪዬ😊
@muluadimasu5802
@muluadimasu5802 3 жыл бұрын
Masi tebarak LA hulum yemitakim timirt naw tabaraku
@alemtsehayalemayehu1268
@alemtsehayalemayehu1268 3 жыл бұрын
God Bless you. Dr Meski
@tsegaanteneh9016
@tsegaanteneh9016 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው!!!
@geressugendesho5012
@geressugendesho5012 3 жыл бұрын
ት/ትሽ ሁለ ይመጀኛል መስ ተባረክ!!!!!!!!!
@samrawitgeorge4301
@samrawitgeorge4301 3 жыл бұрын
Thankyou Dr.
@dagmawitgonfa9924
@dagmawitgonfa9924 2 жыл бұрын
Dr .mess betamm enamesegenalen fetari yakeberelen yeanchi mekeroch betam sewen yelewetal beteleye lebaletedaroch yeanchi temehretoch megeb new beerechilen mekeneyatum tedare laye meserat hagere laye meserat new mekeneyatum beteseb hageren selemimeseret .
@melakumulissa6623
@melakumulissa6623 3 жыл бұрын
መስኪዬ ተባረኪ 🙏
@yeneneshmenjye4872
@yeneneshmenjye4872 3 жыл бұрын
Wow በመጀመሪያ እግዚአብሔር ስላንች ይመስገን በመቀጠል በርች ጌታ ዘመንሽ ይባርክ
@themorningstar9458
@themorningstar9458 3 жыл бұрын
May The Lord Jesus Christ bless you! Just subscribed.
@yemizi6244
@yemizi6244 3 жыл бұрын
Good bless you!!!!!!.🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@yoditbure9106
@yoditbure9106 3 жыл бұрын
Wow e/r abizto yibarkishi 🙏🙏
@laliseteressa2658
@laliseteressa2658 3 жыл бұрын
Thank you so much mesi
@fificell7338
@fificell7338 3 жыл бұрын
Yes Aman Aman Aman Aman Aman Aman
@asfawtura6283
@asfawtura6283 3 жыл бұрын
Hi meski
@sabasabina8372
@sabasabina8372 3 жыл бұрын
Thank you sister Mesi
@negaseemiliki722
@negaseemiliki722 3 жыл бұрын
ስወድሽ እግዚአብሔር ያብዛልሽ እኔ ያንሽኝን ያስተማርሽኝን ለመኖር እሞክራለሁ ጌታም ይረዳናል
@biyajaleta6987
@biyajaleta6987 3 жыл бұрын
Bless you more!
@meronyimam8518
@meronyimam8518 3 жыл бұрын
GOD BLESS YOU Mesik
@HewanMengiste
@HewanMengiste 2 күн бұрын
AMEN AMEN 🙏 🙌 ❤
@tsehaydesta9381
@tsehaydesta9381 3 жыл бұрын
Yene wud tabaraki wodishalaw betam damo kafi bileshali
@feventekle9992
@feventekle9992 3 жыл бұрын
Thank you so much❤
@hiwotlugo44
@hiwotlugo44 3 жыл бұрын
Tebark
@henokabraha6918
@henokabraha6918 3 жыл бұрын
God bless you
@eneyewbelayneh6735
@eneyewbelayneh6735 3 жыл бұрын
Enedet yetebarekesh neshe ! So wise !!
@hawifanta2505
@hawifanta2505 3 жыл бұрын
Tanku masi!
ባል ሊለውጠው የማይችለው ማንነቱ - Appeal for Purity
33:05
ለባል መገዛት ልክ አለው - Appeal for Purity
36:33
Appeal for Purity
Рет қаралды 23 М.
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
ወንድ ባለ በለቱ: ሴት ባለች ባመቱ - Appeal for Purity
56:32
የስብእና ችግር-1 # Narcissistic Personality
6:06
Dr Selam Mulugeta, Ethiopian Psychiatrist
Рет қаралды 1,8 М.
ባሌ ከኔ ምንድን ነው የሚፈልገው? - Appeal for Purity
56:27
በእርግጥ እግዛብሔር ብሏልን???  - Appeal for Purity
59:12
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН