KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ካርታ አንባቢው - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር / Ke nati gar
9:50
ጆሮ ጠቢ ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
8:15
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
11:28
Tool Items!😍New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Utensils/Home Inventions #shorts #gadgets
0:10
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
ሚስቴ በደሞዝ ስትበልጠኝ ... !
Рет қаралды 163,792
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 302 М.
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Күн бұрын
Пікірлер: 207
@nati_abraham
Жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ ! ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !
@awettesfay584
Жыл бұрын
P 5:10 plllll
@awettesfay584
Жыл бұрын
P 5:10 pllllll
@awettesfay584
Жыл бұрын
9😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊
@awettesfay584
Жыл бұрын
000😮p😅
@awettesfay584
Жыл бұрын
😊0😊p pppĺp00😊 p⁰
@zabanaydamse3697
Жыл бұрын
ከምንም ነገር ነፃ የሆነ ሚዲያ ስወደው በጉጉትነው የ ምጠብቀው አይሰለች አይን ዛዛ አጠር ምጥኖ ያለ ዝና ፈገግ የሚያደርግ ሁሌም❤❤❤
@sudden2463
Жыл бұрын
ኧረ ተይ እህቴ አላህን ፍሪ
@dinku4695
Жыл бұрын
ምን አደረገች
@Abdalali702
Жыл бұрын
ሙስሊም ናት አንዴ 😳😳
@mesiዩቱብ
Жыл бұрын
@@Abdalali702አለባበስዋ የሙስሊም ይመስላል
@tube-zq8ot
Жыл бұрын
ሙስሊም ናትደ ሻሽ የጣለሁሉ ሙስሊም ነዉደ
@ነኝየተውሂድጀግናውየሽርክ
Жыл бұрын
ሙስሊም ናትዴ ⁉
@እዉነትተናገሩ
Жыл бұрын
ሚስቴ በስራም በደሞዟም አስር እጥፍ ትበልጠኛለች ነ/ግን በፍጹም በፍጹም ምንም አይነት እርዳታ ገንዘብ እንድታወጣ አልፈልግም! ምክንያቱም እኔ ወንድ ልጅ ነኝ ቢቸግረኝ እንኳን ከሴት እጅ መቀበል ሞት መስሎ ይሰማኛል!!
@zebu4271
Жыл бұрын
ጀግና ወንድ ማለት እንዲ ነው ለራስህ አላህ በምትፈልገው ልክ ይረዝቅህ
@እዉነትተናገሩ
Жыл бұрын
@@zebu4271 አመሰግንሃለሁ ወንድም/እህቴ! ነፍሱን ይማረዉ እና ዉዱ አባቴ ያስተማረኝ ትልቁ ሃቅ ፈጣሪ ወንድ እንና ሴትን እንዴት እንደፈጠራቸዉ በህይወቱም ኖሮ ያስተማረኝ ዉስጤ የሰረፀዉ ምግባሬ ሆኗል። አባቴ ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ብትል በፍጹም በፍጹም እናታችንን ሆነ ሁላችንንም የሚገጥመዉን ውጣ ዉረድን እንደ አንድ ጀግና ወታደር ይጋፈጣታል እንጂ እጁን አይሰጥም ነበር። የእርሱ ትልቁ የነፍሱ እርካታ ለፍቶ እና ጥሮ ያገኚዉን ገንዘብ ሚስቱ ማለትም እናቴ ስትደሰት ማየት እኛ ልጆቹ ስንጠግብ መመልከት መንፈሱን ያረካዉ ነበረ!!! እኔም የአባቴ ልጅ ስለሆንኩኝ ሚስቴን ልጆቼን ጠግበዉ ደስ ያላቸዉን በገንዘቤ ሲያደርጉ ፊታቸው በደስታ ሲበራ መመልከት ነፍሴን ታረካዋለች!!! በአሁኑ ዘመን ግዜው ተቀይሮ ወንዱ ሴት ሆኗል ሴቷ ወንድ ሆናለች!! አንድ ወንድ የፈለገ ቢቸግረዉ አረብ ሃገርም ይሁን ሌላ ሃገር ያለችን ሴቶች እህቶቻችን ገንዘብ ሲቀበል ስሰማ እጅግ እጅግ እገርማለሁ!
@xs5yd4rhgw
Жыл бұрын
ማሻላህ አላህይጨምርህ ጀግናወዲ እዲህነዉ
@zdtube4303
Жыл бұрын
Wande.endtenawe
@weare4258
Жыл бұрын
ገና አልሰለጠንህም ለዛ ነው
@rozaahmed7472
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ናቲ ከየት ነው ምታመጣቸው ቆንጆ ቆንጆ ሴቶች ናቸው ምታመጣቸው
@zebu4271
Жыл бұрын
ናቲ የሴት ፋብሪካማ አለህ ሆ ከየት ነው ምታመጣቸው ሆ😂
@seadamohammed-ou2sw
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@إيمانبنتالحبشيمحبالنبياللهصلىا
Жыл бұрын
ግን ልጅቱ ፀጉር የላትም እንዴ😂😂😂 አይዱኒያ መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን😢
@oasakarorsa9270
Жыл бұрын
ደግሞ ሙስሊም ናት። ደስ ትላለች።
@tedrsa5547
Жыл бұрын
ሙስሊም እንድህ አይሰራም 🤔እናም አይደለችም
@queenzuzu710
Жыл бұрын
ምርጥ ተዋናይ ናቲሻ 😂😂😂
@yaredetu4681
Жыл бұрын
ጎበዝ ነች ትወናው ላይ
@መልአኩቲዩብ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂👍👍👍እንቅልፍ የደካማ ነው አላለችም
@munatube5519
Жыл бұрын
በተስክን ልሳም አላለም ክክክ አይ ፈጅር ስገድ 😅😅
@tsegayetibebu1417
Жыл бұрын
አንተ ብቻ ትመስለኛለህ የራሱ ኮንተት ይዞ የሚሰራ። በርታ ።
@Mona-sz6gt
Жыл бұрын
እቅልፍ የደካሞች ናት😅😂😊
@Sweetheart-nk1lm
Жыл бұрын
ሙስሊም እህቶች እራሳችሁን ባታከብሩ እንኩዋን ሂጃቡን አክብሩ አላህን ልተፈሪ ይገባል ሙስሊም ከሆንሽ እህቴ 😢
@alemtarekegn7747
Жыл бұрын
Really you have the talent 😂😂😂
@salmgetachew612
Жыл бұрын
ናቲየ እንዴት እደምታዝናናይኮ የመችህ❤
@esmaelmohammed9743
Жыл бұрын
ሰርአት እንደዚህ አይነት መጨማለቅ ደስ አይልም
@Hasen-l2s
Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይ ሙስሊም ሴቶችአደብያዙ
@AminaMohammed-i2c
Жыл бұрын
አይወዱም እኮ😂😂😂😂
@tinaye964
Жыл бұрын
ቤተስካን ልሳም አላለም😂😂
@melesekebede7987
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Mona-sz6gt
Жыл бұрын
ግን አሁን የትልሄድነው😂
@africantube
Жыл бұрын
ሰዉዮ ሴቶችን ታፈበሪካለህ እንደ?
@shemsadinneja
Жыл бұрын
ቃደምከኝ እኔም
@Jackson-arada
Жыл бұрын
ያስብላል🎉
@የቀድሞሰራዊት
Жыл бұрын
በፋብሪካ እያስመረተ መሆን አለበት 😅😅😅
@lema_mengistu9607
Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው🤣🤣
@LoCoCreative
Жыл бұрын
Edme le instagram ena tiktok
@oasakarorsa9270
Жыл бұрын
ናቲ ይለያል😅😅😅😅😅
@menderentertainmet5157
Жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ የሙስሊም ቸከስ አመጣህ 😅
@biruktesfaye1323
Жыл бұрын
የት ልሄድ ነው አላለም😂😂😂😂
@selamselam3065
Жыл бұрын
ናቲ ምርጥ
@hibaawel6298
Жыл бұрын
ቤተክስቲያን ልሳም አላለም ምድነዉ እሹ ናቲዬ 😂😂😂😂😂😂
@mohamedumer9276
Жыл бұрын
የሙስሊም ሴቶች ቦል እጂ ፍቅርያ የላቸውም ቡዙዎች እሺ ይች ጠጋ ጠጋ ሙስሌም ቺኮቸን ለሞበላሸት ሊላ ምንም አይነት መልክት የለውም 7:46
@hanakitaw2835
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ufeye natiyeee
@daruselamseid1319
Жыл бұрын
ሙስሊም ኮሜንታተሮች አትሳደቡ ስድብ የሙስሊም ባህሪ አይደለም ሀባይብ ዱአ አድርጉላቸው ልጅቱ ሙስሊም አይደለችም ሌላ ቦታ ላይ ተገላልጣ ሰርታለች ለማንኛውም ሁላችንንም አላህ ቅኑን መንገድ ይምራን መጨረሻችንን ያሳምርልን 🌹
@إيمانبنتالحبشيمحبالنبياللهصلىا
Жыл бұрын
አረ ምያዉቃት ናት ብሎዋል😢
@fathehfatheh513
Жыл бұрын
ናቲ ቁይ ሴቶችን ከዬት እንደሚተመጠቸው ኡኩ 😂😂😂
@mominamomi2726
Жыл бұрын
😅😅😅😅አስጨርሰኝ
@Bello-ca
Жыл бұрын
እንቅልፋም😂😂😂
@rhimarhi364
Жыл бұрын
ምነው ክሪስቲያን ሂጃብ አይልበስ አላችሁ በማታውቁት ነገር አትሳደቡ
@Abudi-ib7ej
Жыл бұрын
አዎ አይለብሱም
@Hirutmulatie-eq7mf
Жыл бұрын
ቤተስኪያን ልሳም😂
@derejemoges4292
Жыл бұрын
Lool lelit wetaa 😂😂😂😂😂😂
@smarthabesha3170
Жыл бұрын
ሂጃቡን አውልቀሽ እንደፈለግሽ ሁኝ ማነሽ ? አላህ ያዋርድሽ መዋረድ የተዋረድሽ ብትሆኝ እንጅ 😢
@tt-lk3jc
Жыл бұрын
who says that covering ur hair is only for islam girls.
@HasenNaga
Жыл бұрын
Andazih ayibalam
@samiraabdohoussein6953
Жыл бұрын
እራሳን ነዉ ያዋረደችዉ አላህ ምነጥ ቦራያወች አሉት
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ እደት ሰው ለብር ብሎ ባደባባይ ዝሙት አኡዙቢላህ ቤተሰብ የላትም ግን አሏሁል ሙስታአን
@Faeza....m
Жыл бұрын
ሲጀመር የሂጃብን መልክ መች አለውና 😂😂😂 ጉማሬ የመሰለ ፀጉራን ጠመጠመች እንጂ ሂጃም መች ለበሰች ማማየ 😅😅አላህ ሂድያያ ይስጠን
@atzion9230
Жыл бұрын
በተስኪያን😂
@hanakitaw2835
Жыл бұрын
You made my day 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@EliakunTube
Жыл бұрын
የተመታህ ወይ ቤተስኪያን ልሳም አላለም !😁
@firehiwotbelay2180
Жыл бұрын
Natye, nice Naches dramawochih, enie milew, where do find different girls all the time lol, you must have very broad social circle, and keep it up
@hilinaseifu469
Жыл бұрын
Its such a lesson for those who always middle others to their marriage ❤❤❤😂😂😂
@FNeway
Жыл бұрын
Meddle
@MillionTekeste-uo5tn
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤so funny brother 🤔 hmmm
@Ottoman11167
Жыл бұрын
Astigfrullah may Allah give you hidaya its for that girl
@hope2633cu
Жыл бұрын
Industry of ladies 😢😢😮😮😮
@tiyobistaalemayehu6210
Жыл бұрын
ፍቅረኛ ይዞ ይተኛል ናቲ ምስት እንጂ
@ሶልሁለገብ
Жыл бұрын
ውና ፍቅረኛ በቁጭ ነው?😅😅😅😅😅
@Feruzhabtay
Жыл бұрын
Kkkk😂😂😂 natiii
@Roza-d2p
Жыл бұрын
min aregechiy yazugii lkekui alchu
@maheltyeamanuelelij5081
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዉዶች እንካን ደህና መጣችሁ❤❤🌹🌹 ደመወዝ መጨመሩ ባልከፋ ግን የሚስከትለዉ ነገር መፍራት ነው?
@mohammedgemale2972
Жыл бұрын
ናቲሻ ጋሽ አያልቅበት እኮ ነሽ ያራዳ ልጅ
@AsSa-vd7wq
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅ከከከከከ
@samiraabdohoussein6953
Жыл бұрын
ውዴ ሞት አለብን በራሱ ፍቃድ ብቻ የሚወስደን ስለዚህ ተዘጋጂተን እንጠብቀው
@erumtebay
Жыл бұрын
Deep. Qeld endaymeslh!
@tesfayebarge209
Жыл бұрын
Partially Good! But most of the time the contents of your video are about the life of a couple/ partner😅
@EtsehiwotKifle
Жыл бұрын
Aeuzu bilah endet musilm honesh endezik taderigiyalesh Allah yesirashin yisitish
@fanaberhe202
Жыл бұрын
አይ ናቲሻ😂እኔም በሃይማኖቴ አንቺም ባሃይማኖትሽ ማለት ነው።
@wediofla3230
Жыл бұрын
I thought KZbin is paying you $1M.😂 Nice skit!
@ayubtes661
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ay nati
@saron826
Жыл бұрын
ሙሰሊሞች በጣም ሰትገርሙ ቁጭ ብላችሁ አያያችሁ አይደል ለምን ታያላችሁ ማየቱሰ ተፈቅዶል😄🤔🤔 እንደዉ ሰትገርሙ ጻዲቅ ጻዲቅ አያጫዉታችሁ እናተ ፈራጆች ማየቱሰ ተፈቅዶል😄😄
@AminaBesher
Жыл бұрын
Kiki keyirya😂😂😂😂😂
@hayat4177
Жыл бұрын
ስጀመር ሙስሊም አይደለችም መሰለኝ🤔🤔
@agapedesta1312
Жыл бұрын
misim yisamih 🤣🤣🤣
@teszebu
Жыл бұрын
Chik አይደግምም lol
@nibrettube8913
Жыл бұрын
ሰላም ወዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ግን አሁን የት ልሄድ ነው ተመቸኝ 🤣🤣🤣
@edlawitworku2287
Жыл бұрын
Wow ❤❤❤❤❤
@jamalahmmed1488
Жыл бұрын
ሲጀመሪ ታከናንበለች እንጂ ምኗ ሙሲልም ናዉ አትሰሰቱ እንጂ
@mhsenailmhsenail2098
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤😂😂😂😂😂😂
@barkaj9096
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤
@nafeeshabah
Жыл бұрын
😂😂😂😂💃💃💃
@shemsadinneja
Жыл бұрын
ዳሞ ቆነጀጂት ነቻው
@LasourceGuesthouse
Жыл бұрын
nice bro
@mame4617
Жыл бұрын
ሰለምክ እንዴ?
@Masiye-j1h
Жыл бұрын
😅😅😅😅
@alemengu7841
Жыл бұрын
ቀልዳቹሀል ማለት ነው
@حسامالدينبنفاروق
Жыл бұрын
Esuan Muslim asedabi huletega kantega endanayat
@segenweyannetworkmedia7267
Жыл бұрын
😅😅😅😅🙈 አየ ናቲ
@Mubieasli
Жыл бұрын
Were is ethopian musliem shame on you am from Eritrea 🇪🇷 but don’t to tell your hijbe respect yourr sister
@fjgdgg1538
Жыл бұрын
ክክክክ አዪ ናቲ
@WardaMahdii-lk8id
Жыл бұрын
❤️❤️❤️🌹😂
@Fathimarihana-zj7yf
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fafiyasinhara5180
Жыл бұрын
ክርስቲያን ሴቶችን ጨርሶ ከሙስሊም ጋር ጀመረ አጀብ ኪኪኪኪኪ
@thegunners12
Жыл бұрын
Natiye tru sra sertehal echi donkoro mehaym ke muzika bet sra awtteh comedyan yaderekat kkkkkkkk
@RakZoom-g9g
Жыл бұрын
😢😢😢ልጅትዋ ሙስሊም ናት ግን??
@ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ
Жыл бұрын
ሚነው ሂጀቡን ለሚለብሱ ቢሰጨቸው
@ዋሰ
Жыл бұрын
አባባ እርሷ በአላህ ፍርድ አይግቡ እርሷን ማን የሒጃብ ፖሊሰ አረጎት ለመሆነ ሒጃብሰ መሆኑንሰ እንዴት አወቁ አባቴ ክርሰቲያን መሆን ማለት እሰልምናን መጥላት አይደለም በዚህ እድሜዎ ገዳም ግቡ
@ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ
Жыл бұрын
@@ዋሰ ማላት ኢኔነው
@sebhatenegeh
Жыл бұрын
ብሮ ማንን ልታሳጣ ነው❗️
@Hana-3838
Жыл бұрын
👍👍👍👍🖐
@brookyilma9850
Жыл бұрын
All the time in the bed way
@hnandahab3103
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂🙏🙏
@getuhailugebremeskel3071
Жыл бұрын
😂😍
@ashash9382
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤
@Wello.Amhara
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@WooWoo-t2e
Жыл бұрын
Request English translation
@ZukriyaZukriya-kd3js
Жыл бұрын
ግን ሙሥልም ናት😢
@abumohd7904
Жыл бұрын
ናቲ ካንዷ ጎደኛህ ፍቅር ጠግርሮኛል ምን ይሻላል
@seadaseada714
Жыл бұрын
🥛👈ጠጣበት
@nomore-qb1fo
Жыл бұрын
@@seadaseada714መልሰ ትጠላላችሁ😊
@engdaget12
Жыл бұрын
@@seadaseada714 😂😂😂😂
@hayat4177
Жыл бұрын
ግዜያዊ ነው አብሽር😜
@BerukTesfaye-bx2pk
Жыл бұрын
Mobile batune zegita nu legitu roba ga yalwun
@ajaybkedir4427
Жыл бұрын
Nati adnskeh nberkugne gn le mudlimoch yalehn neketehn new yasayehen even miste mslete enkuan techlel nbr mudlimoche enkusn Ke fikregnachew ga abrew letegnu kerto nikah sayasru chafachewn ayasnekuhm koshasho neh
@alemdemie4219
Жыл бұрын
hhhhhhh weregnoch 7 metagebut enante aydelachu ende>??? asmesayoch
@Ekramdaneil
Жыл бұрын
😟
@mickyastesfaye
Жыл бұрын
Ene melew kene Jens nw ende metetegnaw
@ANDAHULA
Жыл бұрын
😂😂😂😂❤😂😂😂😂
9:50
ካርታ አንባቢው - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር / Ke nati gar
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 190 М.
8:15
ጆሮ ጠቢ ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 52 М.
0:48
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
11:28
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
EROOKA
Рет қаралды 89 М.
0:10
Tool Items!😍New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Utensils/Home Inventions #shorts #gadgets
Tool Items
Рет қаралды 69 МЛН
0:22
Хаги Ваги говорит разными голосами
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
10:12
ሹገር ማሚ ያዝክ ? / ኑሮ ተወደደ !
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 76 М.
9:13
ሁሉ ሰው ልስማው የምገባ ትምህርት #duet @tofikalhabeshi
ኢሙቢላል Tube
Рет қаралды 20
8:01
የባለስልጣን ልጅ ሽምግልና !
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 83 М.
8:02
የስራ ቅጥር ከ20 ዓመት በኋላ አስቂኝና አዝናኝ ከናቲ ጋር ቪዲዮ ከእሁድን በኢቢኤስ
ebstv worldwide
Рет қаралды 238 М.
10:05
ፍቅረኛዬን ደሀ ቀማኝ !
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 54 М.
27:30
"ንኪው" ባሻ ይሁን ተከታታይ ድራማ የመጨረሻው ክፍል || Basha yihun last episode
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 418 М.
8:03
ፍቅረኛዬ እና ወንድሟ !
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 100 М.
20:12
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 24 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 24
EBC Entertainment
Рет қаралды 165 М.
10:21
የፍቅር ፈተና ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 635 М.
10:11
አስረጋዡ ! - አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 262 М.
1:00
Сержант не узнал начальника и нагрубил ему #shorts #фильмы #новинки #кино #сериалы
KINOBOX 24
Рет қаралды 15 МЛН
1:00
Название в комментариях #shorts #фильм #моменты #film #films
Warcas
Рет қаралды 3,7 МЛН
26:55
Жездуха 36-серия
Million Show
Рет қаралды 3,3 МЛН
1:32:56
ЗАМУЖ ЗА ПРИНЦА. Часть 1 | ЛУЧШИЕ ФИЛЬМЫ 2022 | НОВИНКИ КИНО | СЕРИАЛЫ 2022
Фильмы для отдыха
Рет қаралды 726 М.
0:59
ПАРАШЮТ (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
Натурал Альбертович
Рет қаралды 1,3 МЛН
0:45
Наступит конец света если не переспим #upx #shorts #bfk22
BESTFILMSKG
Рет қаралды 464 М.
8:36
СЕМІЗ ӘЙЕЛ ӨЗ КҮЙЕУІН ҚҰЛДЫҚТА ҰСТАЙДЫ
Нурик Пурик
Рет қаралды 73 М.