KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እውነትም ተደባዳቢ ሚስት ነው ያለችው!! ሁለታችንንም አንበርክካ ገረፈችን! - ላገላግላቸው ገብቼ ተደብድቤ ወጣው!!
28:50
ሳምንት ሳይሞላ እቃዋ ድጋሚ መባላት ጀመረ!! - ማህፀኗ ጥርስ አብቅሏል!! - ያሁኑ ጉድ ነው ከድሮው ባሰ!!
35:01
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
БАСКЕТБОЛИСТЫ ИГРАЮТ В НАСТОЛЬНЫЙ ТЕННИС #иванабрамов #дедищев #баскетбол #пингпонг #shorts
00:20
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
ሚስቴ ቀጥቅጣ ልትገለኝ ነው!! ቀን ማታ እንደ እምቧይ እያነሳች ታፈርጠኛለች!! ህዝብ ጉዴን ሰምቶ ከዚ ትዳር ያስወጣኝ!! - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ
Рет қаралды 58,008
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 32 М.
Maleda Tube
Күн бұрын
Пікірлер
@sosinaniguse-et1eq
29 күн бұрын
ይሄን ታሪክ በዱካ ሾዎ ላይ አይቼ ነበር አሁን በዚህ ማዲያ ለሁለተኛ ጊዜ ነው የማየው እረ ምን ጉድ ነው ይሄ በመተት ነው ምስኪን ወንድሜ ልጅቷን አወጣጣት
@asnakechzewge9071
29 күн бұрын
ያኛው ሌላ ነው ፥እሱንም አይቼዋለሁ
@XtraXtra-u2o
29 күн бұрын
ሴቶች ጀምረዋል ወድን መግረፍ
@manolisdalenza4121
29 күн бұрын
Habte bal tebiyew betenah bwe weynis yetelemedew metett nwe yetederegebih,,??
@የማያልቅተስፋ
29 күн бұрын
😂😂😂የኔባልባገኛት ካንተዋንነዉየሚላት😂😂
@UserSamer-tq5ms
29 күн бұрын
Yayinawu ye ber mezigiya neber ahun demo metergiya new
@sarahabas8619
29 күн бұрын
አይ መተት የስራህን ይስጥህ ባለፈውም እደዚህ አይነት ታሪክ አይተናል በዘመዶቹ ፀበል ወስደውት ነው የዳነው እርዳው ወድማችን ❤❤❤❤
@astekastek1000
28 күн бұрын
አዎ ገጠመኝ ስሙ
@MaskaramCholko
29 күн бұрын
አረ ጎበዝ ምንድን ነው ለሁለተኛ ጊዜ ባለፈውም እንደዚ ታሪክ ቀርቦ ነበር ያቺ ግ መስተፋቅር አርጋበት ነው የዚም ይሆናል ፀበል ውሰዱት
@Hundumak
29 күн бұрын
ያቺ ትሻላለች እኮ። ይህቺ እኮ ራሷ ሰይጠን ናት። እኔ ጋዜጠኛው ቢሆን እቀጠቅጣታለሁ ።ጰ
@Kedja-vj8ty
29 күн бұрын
ያቺ እማ አባቱ ገላገሉት
@GghyhGhuu-zu1wqMesk
29 күн бұрын
በትክክል ነክ አዎ አስታወስኩ ዱካ ሻዋ/ዘላለም ምዲያ ላይ ግንኮ ወንዶች ምን ነካችሁ እንደ በጭራሽ አካል እስክት ጎዳ ድረስ ኧራ የሷን መልክ አፈር ይልበስ ሴት ልጅ ስራት መኖር አልባት 🙄🙄🙄
@good8574
29 күн бұрын
ቢተሰብ የለህም ይች መተት ኣሰርታበት ነው የምትጫውትበት
@ayinalem6227
29 күн бұрын
Awo lak nw@@Kedja-vj8ty
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
28 күн бұрын
መስተፈቅር አድርጋበት ነው ቤተሰቡ ይጠሩ ፀበል ይሂድ😢😢😢😢
@lenssaameya6917
28 күн бұрын
በዱላ ነው ምታወራው አላለም 😅ጌታ ነፃ ያውጣህ ወንድሜ።
@ጎዶልያስ-567
29 күн бұрын
ሚስኪን ተይዟል ልጁ የሆነ ነገር አርጋው ነው ልጂቷ ጤነኛ አይደለቺም ከጉድ አውጣው ጀግናው እመብረሀን ትርዳህ
@astekastek1000
28 күн бұрын
መተት ነዉ
@HalenYemakbalenat
26 күн бұрын
ወንሜይሄሥደንበኛመተትነውየሡዘመድምሆነጒደኛለዚህልጅሣይሞትድረሡለት፣አንድቀንበተኛበትእንዳትገለው
@ueuri3r
29 күн бұрын
ልጁን በመድሀኒት አበላሽታው አለች ተባበሩት በእግዚያብሄር ጸበልውሰዱት
@AzizaIbrahim-v7y
29 күн бұрын
አላሁ አኪበሪ አላህ ይጠብቀኝ መተት ይሆናል ድገት አይታወቅም ሱባሀን አላህ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
29 күн бұрын
አዎ ውዴ በትክክል መንፈስ ነው እንዲህ የሚያደርጋት
@fatimamohammed6818
28 күн бұрын
እፍፍፍፍፍ
@Kedja-vj8ty
29 күн бұрын
ምናልባት እናትዋ አባቷን ትደበድብ ይሆናል እጅህን አውጣ ትገልሀለች
@qatardoha5076
29 күн бұрын
የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጥ የሚደበድብህ መንፈስ ነዉ ወድሜ እግዚአብሔር ይገስፀዉ
@الدوسري-ي4ه
29 күн бұрын
Betkkl😢😢
@astekastek1000
28 күн бұрын
አዎ ልክ ነሽ
@user-km8tm8ig3o
29 күн бұрын
እኔስየገረመኝየጋዜጠኛውምአብሮመበርከክ አትላትምደ አረይችጤነኛአመስለኝም ያላህውሻጉድ ናት ወንድሜአላህይገላግልህ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ
26 күн бұрын
እኔስ የገረመኝ እሱ አይደል እሱ ላይም አሰርታበት ነው የሚል አይጠፋም እኮ
@راكانالمطيري-ه2ث
17 күн бұрын
ክክክክክእደትእደሳኩ፡ጋዜጠኘውዛሬተገታልእረስስቅመዳሜ፡አብዳለችእዳትለኝጅ
@dghjhwfhhh4813
28 күн бұрын
😂😂😂😂ወድ ልጅ ሀይለኛን ሰት ነዉ የሚወዱት ነዉ የሚባለዉ እዉነት ነዉ
@zulfajemal5646
29 күн бұрын
ጫን ያለዉ መጣ ያንተዉ ይለያል ምን አያሠማን እርግጠኛ ነኝ መተት አሠርታበት ነው ባለፈዉ ዱካ ሾው ላይ ቀርቦ እጁን አብረው መጨረሻ ተፋተዋል ነብስህን አድን
@ZinetSeid-s9l
28 күн бұрын
ትክክል
@የማረሚያልጅ
29 күн бұрын
ሁለቱም ፀበል ያስፈልጋቸዋል 😔
@HINHH-qj5lc
29 күн бұрын
ፀበል ውሰዱት መተት አሰርታበት ነው የሚሆነው
@እህተገብረኤል
29 күн бұрын
እህህህህህህህህ እውነት ነው ወደ ፀበል ፀበል ፀበል 😢😢
@TgisitMengeshaM
28 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ.ተረሳ..ወዮ..ፀበል.ዉሠዱት..መተት.አይጊዜ
@mahlte-kb9qf
29 күн бұрын
የኔ አባት ሲያዝን😢😢😢
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ
29 күн бұрын
ኤረ የምትስቁ ሰዎች የሱ የደረሶው የመቴት ስራ ነው በፈጣር ኤረ በናትህ ወንድም ፀበል ውሳድት ወይ ለቤተሰቡው አሳውቁት የኔ ጌታ 😭😭😭😭
@edenseyoum2096
28 күн бұрын
Alawekeshewem ehean GA,eatega yetekem sew new menem ayesemawem teneberekeko yele endea yekereta eyeteyekesh new enat yelatal betefi endemalet
@astekastek1000
28 күн бұрын
አዎ ገጠመኝ ስሙ
@hdbbcbgfg916
26 күн бұрын
😢😢😢
@SamrawitAsres-tg1mf
29 күн бұрын
ወይኔ እጅግ በጣም ያሳዝናል እሷም ወዳ አይመስለኝም እግዚያብሄር ወደ ቀልቧ ይመልሳት 😢😢😢
@WeWeee-k6v
29 күн бұрын
ዘንድሮ ማይሰማ ነገር የለ አላሀ ይሱትር አለይና
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
29 күн бұрын
በጣም
@uhhuhh5398
29 күн бұрын
😂😂😂😂
@fatumamohamedyassin2957
27 күн бұрын
Ameen yareb
@ChinaAlem
26 күн бұрын
የያልሰማነው ያላየነው ነገር የለምና እግዚአብሔር ይቅር እንዲለን ንስሀ እንግባ እንፀልይ እንስገድ እንፁም እንፀበል ።ካለዛ የእሳት ዝናብ ያንሰናል ከአየሁት ከሰማሁት አንፃር ነው።
@GghyhGhuu-zu1wqMesk
29 күн бұрын
ኧራ እችንማ የምን ፀበል መዉሰድ ነው ደሞ በጭራሽ ኧራ የኢትዮጵያ ሰቾት እብደታቹ እንደ ቀጠለ ነዉ እንኳ ወጣን በግዜ ወይ ጉድ 😢😢😢😢😢😢
@hjdhdhhjrjie259
27 күн бұрын
😂😂😂😂
@ZedWaloya
22 күн бұрын
ጎድ ሳይሰማ መሰከረም አይጠባም አሉ
@LabsiMoti
29 күн бұрын
Qabbi jedhi egga bara kana yoo umuri nuu kenne waan baay'ee dhagenya waan baay'ee ilallaa yaa rabbi kana irraa nuu baasi umuuri nuu kenni atti waan hundi sii harka.
@Adanech-yv3lc
29 күн бұрын
Namatu hin argiine maalee ethiopia keessati wanti hin tane jiru haadhoo yaa waqaayyoo nu olchii maalee maal jenaa😢
@Sarah-t1f6t
28 күн бұрын
Tuni ofii ishee waa ofirra qabdi malee dhiiri akkamitti ishee sodata waan ta'e qabdi Rabbii kan bara kan jaala nu basii 😢😢😢
@chaltu513
25 күн бұрын
Maloo osoo maatii isaa biraa deemee wayyafii gatee biraa bahuu qabaa
@UsA-vo7mr
15 күн бұрын
Namichatu hirina qaba osoo dhiraa tahee dubartitu na dhofte jedhee gafaa dubatu hin salftuu😮😢
@الحمدالله-ظ7ح3ث
28 күн бұрын
አይ አንዳንድ ወንዶችንማ እደዚህ አይነት ሴት ይስጣችሁ አቦ ስለተለሳለስኩ አይደል የተጫወተብኝ
@AsdDsa-d9l4v
22 күн бұрын
ክክክክክክ አዎ
@MahletKwd
28 күн бұрын
መተት አድርጋበትነዉ የሚሆነው ቤተሰብ ካለዉ ቤተሰቦቹ ወደ ፀበል ይወሰዱት ጋዜጠኛዉ ተባባረዉ እባክ ከወ በፊት በዱካሾ ሚድያላይ እደዚ አይነት ታሪክ አይቻለዉ እባክህ እርዳዉ😢😢
@راكانالمطيري-ه2ث
17 күн бұрын
ምንጋዜጠኘውስበራሱ፡መችአዘዘና፡አብሮተቀጠቀጠጅእኔማበሳቅ
@astekastek1000
28 күн бұрын
መተት ነወ ወንድሜ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ በስላሴ እመቤቴ ትገፅጠዉ ይሄ እርኩስ መንፈስ እመቤቴ ትገፅጠዉ አይዞህ ወንድሜ የምር አሳዘነኝ አያድርስ ነዉ ልጆቾአሳስራቹ ፀበል አስጠምቃት ምቺዉ ተብሎ የተላከ መንፈስ ነዉ በሶ አድሮ ነዉ ሚመታህ በእምነት ስማ ዱካ ሾ አይቼ ነበር ልክ እንዳተ ታሪክ አይቼ ነበር እሶም ሚስቱ ነበር ምትመታዉ በሀላ ግን መተት ሆኖ ተገኛ ፀበል ሲገባ ጊዜ ባልዬዉ
@AyalAshenafi
28 күн бұрын
በዘላለም ዘገየ እንዲህ ዓይነት ፕሮግራም ቀርቦ ነበረ😢😢😢😢😢😢😢😢😢እንህ አድርጋው ነበረ በመተት እግዚአብሄር በከነ ጥበቡ ደረሰለት ቤተሰቦቹ መጥ አንተም ቤተሰብ ከእግዚአብሄር ጋር ይድረስልህ ወንድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢
@askualaregawi2963
28 күн бұрын
በትክክል
@KubraMuhammad-e7b
23 күн бұрын
ይመችሺ ወላሒ
@Ethiopiay-t1u
29 күн бұрын
እንትንህን ቆርጦ ለድመት መስጠት ነበር😂😂😂😂😂😂
@Makaliya-b8f
29 күн бұрын
❤😂😂😂😂😂
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
29 күн бұрын
በመተት ነው የሚሆነው አትፍረዱ
@እህተገብረኤል
29 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Sada-yc6pi
29 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 እር ወድእድህአይልም ነውርነው
@AaishaAaisha-zz5xf
29 күн бұрын
ማለት😢😢😢😢
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
11 күн бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝን 😢😢በፈጣሪ ወንድማችን ለነፍስህነዉ ወደጠበል ሄደዉ እዲድኑ አርጋቸዉ ላተም ትልቅ የዘላለም ስቅነዉ ለነፍስነዉ
@محمدمحمد-ب5ظ7د
29 күн бұрын
እባክህ ወድሜ እዳትገለው ተከታተል ፀበል ውሰዳት
@SrUae-j5q
29 күн бұрын
አይቀርም
@bezalove558
17 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HaregeFikadu
26 күн бұрын
ትልቁ የዛር መንፈስ ነው የሰፈረባት እሷ ሳትሆን መንፈሱ ነው የሚደበድብህ ቶሎ ወደ ፀበል ሁለቱንም አፀብላቸው
@SaraBarKot
29 күн бұрын
ክክክክክ እረ ምን ጉድ ነው የምንሰማው እረ እፈር ሴት ደበደበችኝ ብለህ ክልክል ስታወራ አንድ ግዜ አንድ ልጅ ላይ የልጅ እናት አስደግማበት ስትቀጠቅጠው ከርማ አባቱ መተው ፅበል ሲወስድት እስዋ እንዲገዛላት የድግምት እርጋበት ነበረ ያም የአንተም ችግር እንደዛ ይሆናል
@mekael0326
28 күн бұрын
መተት መተት የምትሉት እውነት ይሰራል።
@ematiluputracoyboy5753
26 күн бұрын
መተት አድርጋባርነው 😢😢😢😢😢😢ወድም ያላችሁ ከደዚህ አይነት ተከሲስ አያጋጥምባቸሁ 😢😢😢😢😢😢😢 ኮሜቶች አላህን ፍሩ ወድልጅ በመተት ተይዞ የኔወድም ምናይነት አሳዳጊ የበደላት ከናት ካባትዋ የለመደችው ነው አላህ መተትን አያጋጥማችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@K1L2W3
29 күн бұрын
😂😂😂😂ስንት ጉድ አለ በየቤቱ ይቺ ሰይጣን ከነፈረሱ ነው ያለባት😊
@hasenahasena4677
28 күн бұрын
ባለፈው ዱካ ሾው ላይ እንዲህ አይነት ታሪክ ተፈጥሮ በድግምት መንፈስ አድርጋበት የልጁ አባት ፀበል ወስዶት ነፃ ወቶ አባትየው ለያያቸው ስለዚህ ለቤተሰብክ አሳውቀህ ተለያይ
@CustomerC70
29 күн бұрын
Kkkkkk numaa kolfeee dhugaaaa waqayyooo
@SifanBoche
28 күн бұрын
Anu baayen kolfee dhugaa dhirra jilbaan ofte😂😂😂😂😂😂
@CustomerC70
28 күн бұрын
@SifanBoche dhugaaa anaa Kani abbaa manaraa lee Kani qazexanyutuu naa kofalchisee safuu
@galaanafaarfannaa2719
27 күн бұрын
Kana malii kolifitaa safuuu wanigeli hin eyyamuu hatti mana akkaa Abba mana olii tatuu😢😢😢😢😢😢😢😢 Kuni nama bosisa safuuuuu😢😢😢😢😢😮😮
@MignoteFikre
26 күн бұрын
ይሄበጣም አደገኛ ህመም ነው በሴክሰ ሳይሆን በማሰቃየት መርካት ነው ቶሎ ወደ መፍትሄው ሂድ❤❤❤
@HayatAli-wo7ko
28 күн бұрын
አኡዝቢላ የዝች ይለያል አላህአክበር ሚስታቸውን ለሚመቱ ወንዶች ሸር አዲርጉ😂😂😂😂
@MasdfvbMbg8765
28 күн бұрын
😂😂😂❤
@MhretkfleKfla
28 күн бұрын
ምናለ ለነዛ ወንዶች እችን ባዘዜላት😂😂😂😂
@simenehgashaw1687
29 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ወንዶች በሴቶች እንደሚወገሩ እና ጥቂት ሴቶች በወንዶች እንደሚገረፉ ይታወቃል
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
28 күн бұрын
ልጁ ጤነኛ አደለም ገናሥመጣ ገደለችኝ ልጁን በሆነነገር አሥራነው ያኖረችው እር ይቺን ለህግ አቅርቦት
@SalamSalam-uk9cp
28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂ኦሯ😂😂😂ከስደት መልስ ስናገባ እንደዚ መማታት አለብን ቅመሞቼ😂😂😂😂😂
@asmasalameh7248
29 күн бұрын
እግዚሆ አምለከህይ ወዴት እየሄርንኔው ቶሎ ተፋትታት bro 😢😢😢😢
@ዮዳስ
28 күн бұрын
አቤቱ ልቦና ስጣት ግን ጤነኛ ናት
@beletechmelaku2847
29 күн бұрын
ሳሳዝን መተት ነዉ ፀበል ዉሰድትተባበረዉ አሁንስ
@FerhiwotTaddese
27 күн бұрын
ፈጣሪይገላግልሕ
@Fgdg-o9r
28 күн бұрын
Min selam nat selamihin asatitah simuwana tegibaruwa mayigenang 😢😢
@SifanBoche
28 күн бұрын
Hhhhhhhhh
@yemisrachtesema312
28 күн бұрын
ይህንን ነገር ለማወቅ የመምህር ግርማን ትምህርት እና መምህር ተስፋዬን ትምህርት ብታውቁት ምን እንደሆነ ቁልጭ ይልላችኋል
@ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ
29 күн бұрын
እባክህ የሆነ ነገር ኣድረገህ ገላግለው😢
@RimHubi
27 күн бұрын
ወደው አይስቁ 😂😂😂😂😂😂 ፈጣሪ ትግስቱን ሰጠኝ ልጁን እነደ ኮብልስቶን ድንጋይ ሸራረፈችው 🤔
@RahmaPew
28 күн бұрын
መትታው አለች በመተት ወይኔ ፍርአት. መተት ነው
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
29 күн бұрын
😢😢😢😢😢በፈጣሪ ስም ይች አረመኔ በመተት ነው እባክህ እርዳው😢😢😢ወይኔ የኛ ውድ ጋዜጠኛ ይዘህ አታስራትም በገመድ አስርሀት አታስቀምጣትም
@ameenameen6123
29 күн бұрын
እረ በስመ አብ ምን አይነት ጊዜ ነው እኔማ በሳቅ ሞትኩኝ አይ አድርስ ነው ግን 😅😅😅
@Meron824
29 күн бұрын
ጉንፋን አሞኝ ሳልፈልግ ኮሜንትሽ አሳቀኝ 😂😂😂
@ameenameen6123
29 күн бұрын
@@Meron824 ፈጣሪ የማርሽ የኔ ውድ
@Sarah-f7b7l
29 күн бұрын
መተት ነዉ አያስቅም😢
@الدوسري-ي4ه
29 күн бұрын
Aysakm wedew adelem😢
@yetemegenali-9074
25 күн бұрын
የኛ ጀግና እባክህን እርዳው የሆነ ነገር ሁኗል ያሳዝናል
@bintahmed
29 күн бұрын
ኡኡኡ እረ ይዘህ በጥፊ በላት ጋዜጠኛው ስመታህ ዝም ትላለህ እደ 🙆
@bsratchanal5065
28 күн бұрын
ከጋዜጠኛው ይልቅ ልጁ ገብቶታል ወደ ፀበል ውሰዷት መተት ነው😢😢😢😢😢
@ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
29 күн бұрын
የሆነ ድግምት አድርጋብህ ነው እንዴት እንደዚህ
@amaamm-oi6de
29 күн бұрын
የሆነየሚወዳትቢኖርነው የሆነገረአረገውባትነው ጸበልውሰዷት😢😢😢😢😢
@DesalgnKefle
28 күн бұрын
እውነት ብለሻል ውቢት
@ephremduba605
24 күн бұрын
ያስቃል
@alemalem2380
28 күн бұрын
ወንድሜ እጅህ ላይ አለዉን ንቅሳት አጥፋው የምትሉ 👍👍👍👍ግጩ
@worknehwondimu1672
27 күн бұрын
ልጁ ያሳዝናል፣ ግን ከሱ ንግግር እንደተረዳሁ በትክክል ተመትተዋል ። ቶሎ ወደ ፀበል ቦታ ይህዱ !!!!
@كوكيكوكي-ت6ف
29 күн бұрын
ሰሞኑን ወደቻቺን ምን ሆኑ አዱ ወሻ አዱ ጅብ አዱ ድመት አዱ ተሰባብሮ ሆ አረ ኡኡኡኡኡኡ😅😅😅
@EtalemSayfu
29 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SrUae-j5q
29 күн бұрын
ሀገራችን የሰይጣን መፈጫሆኖል
@wwpc6518
28 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ፣ ይሄኔ ነው ማምለጥ ፣ ይላል ያገሬ ሰው፣ አቺን ኣስሮ መግረፍ ነበር ኣሰዳቢ፣ ማን ነው ይህን ያህል ልብ ልብ የሰጣት ፣ የሰው ሰው ቀጥቃጭ ያረጋት ፣ አችን ወደ ህግ፣ ባል ተብየው ምን አጁን ያዘው ፣ ይህን ያህል መብቱ የተነፈገው ፣ ኣረ ኡኡኡኡኡ ፣
@SisaySamuel-g5d
29 күн бұрын
የሳቄ ምንጭ መጣህ ፈጣሪይ ሆይ የዛሬው ደግሞ ጫን ያለ ነው😂😂😂😂😂😢😢😢😢
@HalimaEshetu-u9n
29 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@ferhte
28 күн бұрын
ጠብቀን ነዉ
@khelilabdela1521
29 күн бұрын
ምን ይመስላል ወንደ አሰዳቢ. አፍ አለኝ በሎ እንደ ታሪክ. ያወራል. ለምን ቁላህን ቆርጠህ ስጣትና. ቁጭ ብለህ ሽና ሲስጠላ. ፈጣሪ. ተሳሰቶ. ነው. ወንደ ያደረገህ
@Makia-u2g
10 күн бұрын
አላህ ፀባየ ሰናይኑ ተሰጠኝ ሀላሌን እንከባከበዋለ የኔ ልፁል እደዚህማ አላረገዉም ያረብ ምንአይኔት ጫካኝ ናት😢😢😊
@tigisttafese1839
19 күн бұрын
What's going on You guys mene eyhwnachu newe wendwch???? Mene ayenet zemene laye deresene I'm so confused, betam yaszenale.
@meseehallu1001
29 күн бұрын
ውይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ምን ጉድ መጣብን ምን እምነት ግዜ ነው እንተስ በትክክል ወንድ. ነህ ደብረብረሀን የወንድ ችግር ነው እዲስ እንባ ስትመጣ ምን ሆንክ ተስለብክ እንዴ ወንድም
@kamilaq9023
29 күн бұрын
በዱካ ሾ ባለቤቷን በመተት አሳስራ እንደዚሁ ስትቀጠቅጠው ነበር ይሄም እንደዚህ አይነት ኬዝ ሊሆን ይችላል እግዚዮ ፈጣሪ ካለህበት ማጥ ያውጣክ
@astekastek1000
28 күн бұрын
ልክ ነሽ አዎ
@mominahussen3844
26 күн бұрын
የፈቅር ጥቅ ይልሀል አባቴ የመጀመሪያ ጊዜ ሚስት ባል ስትደበድብ ጉድ ነው አላሁ አክበር በቦክስ አያጠጣትም እንዴ እሱ እራሱ ሴት ነው
@hanaabatehana5489
28 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ፣ጉዴ፣ፀበል፣ዉሠደዉ፣፣መተት፣አርጋበትነዉግዴላቹም፣እሣ፣እራሣየሆነነገር፣ሆናነዉ፣ አላህ፣ልቦና፣ይሥጣት፣😢😢😢😢😢
@samaraharelm6979
16 күн бұрын
ደግ አረገችክ
@hiawathadegenerate3896
28 күн бұрын
የውነት ያገባሃት ሴት ነች ውይስ ስታይህ ትቀየራለች ጎበዝ ተነሳ እዚ መተህ መፍቴ የለውም ቁረጥ ወንድነትህን ቆርጥማ የበላችው ሲጀመር ግዜ አትስጠው ስታወራው በሳቅ ነው የቆየሁት 🤷🏽🤷🏽🤷🏽
@FikaduKassa-qe5me
28 күн бұрын
ታሪክ ይደገማል። ፨ 😊😊😊😊
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
11 күн бұрын
ግን ወንድማችን የእዉነት ነዉ የሆኑትነዉ የምታቀርብልን ወይስ ለቢዶነዉ ምነዉ ግራ ገባኝ ቆይ እንደኔ ማነዉ ግራ የተጋባ😢❓
@HiwotTemesgen-y9x
27 күн бұрын
ደግ አደረገችህ😮😮
@umumryembintabrudin7277
29 күн бұрын
ወይ ጉድ ደግማበት ነዉ
@Aminat725
28 күн бұрын
የኔሚሥኪን የሆነነገር አድርጋዋለች ወንድልጂ ይሄንያሀክል ሢፈራአላየሁም ጀግና ይዋጋልእሡለሤት
@UmmuAsiya-g7r
28 күн бұрын
Subahanallah 😢 dhala akkami kuni rabbi koo
@Saidaaman-j4c
26 күн бұрын
ልጁ ቤተስ የለውም እናት የለቹውም ወንድም የለውም በመገላገያው ገላግለው እባክህ ጋዜጠኛው ጀግናሁን እደሌሎቹ ባልደረቦችክ
@RumanaAli-mj9cu
29 күн бұрын
ኢሄማ የሆነ ነገር አለ ወደ እምነት ቦታ ውሰደው ቤተሰቦቹ ጋር ውሰደው እንዳትገለው
@karizmakarizma1056
28 күн бұрын
Wide xabali wusedu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@dessieassefa945
28 күн бұрын
ይሄንን ደግመህ ግረፈው አሊያ ሰዉ የሚሆን አይደለም ሰባት ጊዜ ይሙት ፈልጎ ነው እገዛት በደንብ እንድትገርፈው
@galaanafaarfannaa2719
27 күн бұрын
Maqaa yesusini mali Kuni 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 bayesusimi 😢😢😢😢😢
@sikosilo1727
28 күн бұрын
ሰወች ለፍርድ አንቸኩል,መተት ሊሆን ይችላል 😢😢😢😢ከባድነው
@HaregeFikadu
26 күн бұрын
እባካችሁ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ፕሮግራም አዳምጡ ቸግሩን ተገቢ ረዱታላችሁ
@Sinkinesh-e3w
29 күн бұрын
Mutcha min yilal lamni xarki mejemer tidar tilalhi inde, resa!!!
@BEYEDagi-yq4tx
29 күн бұрын
Echima Erkus Menfes Yezoatal Tsebel Weseduat Leju Lay Metet Tesertobetal Tsebel Mehed Alebachew Wey Gud Yeset Goremsa Gatewet Balege Asadagi Yebefelat Edmeshen Yasaterew Anchi Noreshem Atekmim Gazetegnaw Tegisteken Saladenk Alalfem Fetari Yerdak❤🙏❤🙏❤🙏❤
@hjdhdhhjrjie259
27 күн бұрын
በአሁን ሰአት ወላሒ ተጠንቀቁ የኢትዮጵያ ወንዶች የሤት ማፊያ ማጅራት መቺ ተፈጥርዋል አሏህ ይሥትር🥺🥺🤔
@ሱሱነኝየገጠሯ
27 күн бұрын
እረ ብልግና ነው የአሏህ። እደታለ ቤተሰብ ነው ያሳደጋት
@AmirAmirr-z2k
27 күн бұрын
ያኣላህ ምስኪን ረቢየገላግልካ😢😢
@gifubbcv-vp9js
29 күн бұрын
ታድያ ወገን የዚህን አይነት ፋንድያ ሀገራችን ተሸክማ ምን ሀገር ሆነች አንተ የበሰበስክ አታፍርም በቅርብ ያላችሁ አይኑ እያየ ሚስቱን ሸጉሩበት ይገባዋል ወንድ ሆኖ ሚስቴ ደበደበችኝ?አየ አገሬ ሰዎቹ አልቀው ምኖቹን ይዛናለች አህያ በጥፊ በለው
@asfawmezgebe3437
29 күн бұрын
ጥፍቱ የሱ ነው አሳፍሪ ነወ እድሉን የሰጣት ራሱ ነው
@ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ
26 күн бұрын
ለምን አትቀያየሩም እንከፍ የወንድ አልጫ በሚጥሚጣ ነበር አንተንስ ማጠን 😢😢
@ባህረዳር
28 күн бұрын
ውይኔ ይችን አማኖኤል ወስድዋት እሱ ይሻላል ጎድ እኮ ነው ምን አይነት ነት ልቦነ ይስጥሽ
@KlthomKl-s6o
28 күн бұрын
ልሳቅ ወይስ ልዘን አይሠማ ጉድ የለ አይ ሀገሬ
@AlmasAlnaqbu
29 күн бұрын
ፀበል ውሰዱዋ
@XtraXtra-u2o
29 күн бұрын
አበረከከቻቸውኮ
@abrnyiosasfha7698
29 күн бұрын
Way good
@uaeuar8642
26 күн бұрын
እሷን መቼም ማሳመን አይቻልም እሱን ግን እንደምንም ብላቹ ፀበል ውሰዱት ያለምክንያት እንዲ አይሆንም እሷም በጤናዋ አይደለም
28:50
እውነትም ተደባዳቢ ሚስት ነው ያለችው!! ሁለታችንንም አንበርክካ ገረፈችን! - ላገላግላቸው ገብቼ ተደብድቤ ወጣው!!
Maleda Tube
Рет қаралды 88 М.
35:01
ሳምንት ሳይሞላ እቃዋ ድጋሚ መባላት ጀመረ!! - ማህፀኗ ጥርስ አብቅሏል!! - ያሁኑ ጉድ ነው ከድሮው ባሰ!!
Maleda Tube
Рет қаралды 31 М.
00:22
How Many Balloons To Make A Store Fly?
MrBeast
Рет қаралды 142 МЛН
00:20
БАСКЕТБОЛИСТЫ ИГРАЮТ В НАСТОЛЬНЫЙ ТЕННИС #иванабрамов #дедищев #баскетбол #пингпонг #shorts
Иван Абрамов
Рет қаралды 9 МЛН
00:22
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 21 МЛН
00:15
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
MrBeast
Рет қаралды 230 МЛН
40:04
ሚስጥሩ ሁሉ ይፋ ወጣ ። በገዛ ባሏ እህት የታገተችው አራስ!! | ynseryane የንስር ዐይን | ዱካ ሾው /duka show
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 51 М.
29:58
ሚስቴ 15 ወር ሙሉ አርግዛ እስከዛሬ ድረስ አልወለደችም!! - ህዝብ ጉዴን ሰምቶ ይፍረደኝ!! - የንስር ዐይን - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ
Maleda Tube
Рет қаралды 53 М.
34:15
🛑3ሚስቶቹን ሚያሰቃየው ባል ሁሌ ሲገባ እራቆቴን ማየት ይፈልጋል😭|Hab media /ethiopian movies
አዳኟ
Рет қаралды 86 М.
29:48
ከነብልቱ እቀበለዋለሁ ብዙ ነገር አይቻለሁ ሰርጀሪ አያስፈልገውም!! | ወንዶሰን ሌላ ሚስት ተገኝቶለታል!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 76 М.
34:05
ድንበር ተሻግራ አሜሪካዊውን አገባሀለው ብላ በድብቅ ወንድ ስታጫውት በድንገት ያዝናት!!
Maleda Tube
Рет қаралды 32 М.
48:39
ሐረግ ( ክፍል 24)
ለዛ
Рет қаралды 307 М.
46:59
መቃብር ሲቆፍር የተያዘዉ ወጣት! አጎቱ ሚስጥሩን ዘረገፈዉ !ሞተ የተባለዉ አባቱ በሂወት አለ!
ስለኛ ኑሮ
Рет қаралды 38 М.
39:38
የካፒቴኑ ፍቅረኛ ያልተጠበቀ ውሳኔ!!የሰርጉ መጨረሻ ምን ይሆን!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 130 М.
53:48
ፍቅሩን ሳይሆን ትልቅ ብልቱን ፈልጋ ነው የመጣችው!! | አክስቷ ብልቱ ይመርመር ብለው ግግም አሉ!! - ንጉስ ሚድያ
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 46 М.
25:31
15 ወር ሙሉ እርጉዝ ነኝ ብላ ዋሽታ በመጨረሻም አለመሆኗ ተረጋገጠ!! - ባል የሚይዝ ሚጨብጠው ጠፋው!! - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ
Maleda Tube
Рет қаралды 80 М.
00:22
How Many Balloons To Make A Store Fly?
MrBeast
Рет қаралды 142 МЛН