ሚስቴን በድጋሚ አጋቡኝ? // "ይድረስ በድለሽኝ ለሄድሽዉ ባለቤቴ" የአሳዛኙ ባል መልእክት // @erq-maed-TV

  Рет қаралды 28,465

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 11 күн бұрын
ባለቤቴን በድጋሚ አጋቡኝ? "አፈቀርኳት፣ ወደድኳት፣ ራሴንም ሰጠኋት" እሷ ግን የማይሆን ዉሳኔ ወሰነች። የነጋዴዉ ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ። ባለታሪኩን ማግኘት ለምትፈልጉ ስልክ 0913623974 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000321102957 ኤልያስ ኪዳነረዳ እየፈለጋት የምትገኘዉ ሴት ስሟ መቅደስ መኩሪያ ይባላል።
@SadaSied-r1f
@SadaSied-r1f 11 күн бұрын
ሠላም ሣሚ ወንድሜ እንዴት ነክ በአላህ ወንድምክ እንዴት ሗነ ?????
@SadaSied-r1f
@SadaSied-r1f 11 күн бұрын
እንዳልክ ሠላም ላንተ እባክሕ ወንድምክ እንዴት ነው ምን አድስ ነገረ አለ ????
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 11 күн бұрын
እዳልክ መጣክዴ
@samsamsun367
@samsamsun367 11 күн бұрын
ሰላም እንዳልክ ወንድምህ እንዴት ነው እንዳልክ የናንተ እርቅ መአድ ከፈጣሪ በታች ከቤተሰቦቼ በታች ሂወቴን ቀይሮታል እኔ አስተዳደጌ ከትምህርት ወደ ቤት ወደ ቁርአን ቤት ነበር ጎሮቤት የለንም የንግድ ቦታ ስለሆነ ቀና ብለን እንድንሄድ አይፈቀድም ግን እኔ አፈንግጬ የተመለስኩ ነኝ😂 ስለሰው ብዙ አላቅም ነበር ስለሰው ያወቁት በናንተ ሚዲያነው ባለውለታዬ ናቹህ።
@agaretube2103
@agaretube2103 11 күн бұрын
ሰላም ሳሚ የማከብርህ ወንድሜ መሳጭ ታሪኮች ታቀርባላችሁ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ከዱባይ እባካችሁ የጎንደሩን ወጣት የዳግምን አድሬስ አሳዉቁኝ እናተጋ መጥቶ አቅርቧል ታሪኩን
@yostinayosti-v6y
@yostinayosti-v6y 8 күн бұрын
ጀግና የዋህ ምርጥ አባት ነህ ያመንከው እግዚአብሔር ልጅህን ያሳድግልህ!!
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 11 күн бұрын
እዳልክ ዮኒ እንዴት ነው አዲሰ ነገር ካለ እባክህ አሳወቀን እመቤታችን ከፊት ከኃላ ትክትለው የእግዚአብሔር እጅ ይረፍብት ምህረቱን ይብዛለት በደሰታ ተመልሱ
@Saeed-y1c
@Saeed-y1c 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@RahelZak
@RahelZak 2 күн бұрын
ኣርሴማየ የኔ ቆንጆ የልጄ ጋደኛ ጀግና ኣባት ነው ያላት ከእናት በላይ ሁኖ ነው የሚሳድጋት ና በጣም ምርጥ ኣባት ነው ያላትና እናት ተብየዋ ግን ጭካኔዋ በልጅዋ እኔነጃ ብቻ ሚስቱ በጣም ነው ሚወዳት ና ቢታረቁ ደሰ ይል ኤላሰየ ጎረቤቴ በረታ እ/ር ካንተጋ ይሁን አሚያሳዝን ልጅ ነው እባክሽ ሚስትየው ተረጂለት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mulubzonh4200
@mulubzonh4200 4 күн бұрын
ጃግናአባት እግዝሓብሄር ይርዳህ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እንዲህ አይነትም አባት አለ ሚጣዬም አብራ ስትንከራተት ጠቋቁራለች::
@masreshafisseha1122
@masreshafisseha1122 5 күн бұрын
ኤሊያስ ምርጥ አባት ስለሆንክ ክብር ይገባሃል!! ለራሷ ክብር ስትል ከመጣች ጥሩ ካልሆነ ግን የራሷን ክብር ዝቅ አደረገች ማለት ነዉ!! አይዞን ከጎንህ አለን
@myoutube1806
@myoutube1806 9 күн бұрын
አይ ይች ግራ የገባት አለም ይሄ ልጂ በጣም ጎበዝ ነው ከዛችም ከዝችም እያስወለዱ ሌላ ስው የሚያሳድጉላቸው ግን ለስም ልጆች አሉኝ የሚሉ ባለየ መሀይም ወንዶች በበዙበት አለም ይሄ ከችግሩ ጋር ተጋፍጦ የሚያሳድግ ጠንካራ አባት አላህ ሂድያ ስቶ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወገናችን መልካም ምኞቴ ነው በልጂህ ያስደስትህ
@nuratewelde8552
@nuratewelde8552 4 күн бұрын
የሚገርም ልጅ
@سعيدهسعيده-و2ذ
@سعيدهسعيده-و2ذ 4 күн бұрын
በጣም ጎበዝአባትነህ እድል እትም በጣም ቅን ሰው ነህ ❤😂❤😂
@merongetachew4475
@merongetachew4475 9 күн бұрын
ምርጥ ክብር የሚገባው ያመቱ ጀግና አባት እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ እስካሁን እንደደገፍህ ሁሌም ካንተ እና ከልጅህ ጋር ይሁን እንዳልክዬ እንስፍስፍ ሲል አንጀትህ በጣም አንተም ምርጥ አባት ነህ የስውን ነገር እንደ ራስህ የምታይ ቅን ልብ ያለህ መልካም ውንድማችን ነህ እንተም ውንድምህን እግዚአብሔር ይማርልህ በነገራችን ሁሉ እናት እና ልጆቹ ከሁላችን ጋር ይሁንልን አሜን❤❤❤
@EthioEnata
@EthioEnata 11 күн бұрын
ሀቢቢ እንዴው ህይወት የምትባለው ነገር ግን ዝም ብዪ ሳያተኝ ለለፋ ልፋት ነው የሚጨምረው ሱብሐን አላህ በል በርታ ሌላም አግባ ሌላም ውለድ ለአንድ ብትለፋም ሌላም ቢጨመር ያው ነው ድካሙ አግባ ውለድ
@TsigeredaNegassi
@TsigeredaNegassi 7 күн бұрын
ጥሩ እና የዋህ አባት ነው ጀግና ፈጣሪ ልጅህን ይጠብቅልህ ያሳድግልህ
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 7 күн бұрын
እንዳልክ ተባረክ
@seblemekonen2648
@seblemekonen2648 10 күн бұрын
እንዳልክዬ ስወድህ የኔ ጌታ ከምር ከልቤ ነው እምወድህ አቦ
@romangedeye9684
@romangedeye9684 11 күн бұрын
እንዳንተ አባት የለም እድለኛ ናት ይቺ አታስፈልግህም ለልጅዋ ያላስበች ማንም አባት አያረገውም በአሁኑ ስአት ሀላፊነት የሌላቸው አባቶች የሞላበት እግዚአብሔር ይባርክህ
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 7 күн бұрын
ውይ ውይ ጠያቄ ሲያናድድ፡ እእእእእእ
@elisaworku6637
@elisaworku6637 9 күн бұрын
የኔ የዋሕ ሲያሳዝን እንዲሕምአይነት አባት አለ ለካ እንባዬን አመጣዉ
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ 11 күн бұрын
የትግራዋይ አባት ይህ ነው ። እስከመጨረሻው አንተ ጋር ሁና ብትማር ይመረጣል ❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 күн бұрын
😏😏
@fredjean4506
@fredjean4506 10 күн бұрын
የትግራዋይ አባት ሳይሆን የራሱ ጥንካሬ ነዉ የጏደኛዉን አብሮ አደጉ ከተለያየ ሴቶች ወልዶ ማሳደግ አልቻለም ስለዚህ የዘረኝነት ጥግሽ ነዉ የሚያሳየዉ
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ 10 күн бұрын
@@fredjean4506የ ዘረኝነቱን ጥግ እኮ ጠብሶ እስከመብላት አሳያቹሁን ።
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp 10 күн бұрын
Ere bakish
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp 10 күн бұрын
Lelaws abat bakish?
@AszZsa-tc2su
@AszZsa-tc2su 11 күн бұрын
ጀግና አባት
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 11 күн бұрын
የተባረክህ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ልጅህንም ያሳድግልህ ❤❤❤
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 7 күн бұрын
ታሪኩ አሪፍ ነበር ጋዚጥተኛው ግን አያዋራም፡ በጣም ይቸኩላል መድረኩን በብዛት እሱ ነው የሚያወራው የሚይዘው። ትምህርትና ስልጠና ያስፈልገዋል።
@QaQt-mh6or
@QaQt-mh6or 11 күн бұрын
ወድምክ እደትነው በአላህ እደት እዳሳዘንኝ ባለፈው ሲሸኝ እሱአይቸግረውምና ጤናውንመልሱ ከቤተሰቦቹጋ ያገናኘው
@mizankassa9854
@mizankassa9854 9 күн бұрын
ይች ወላሞ ልጅን ያህል የእግዚአብሔር ስጦታ ይጣላል እንዴ
@SA-oc2kw
@SA-oc2kw 7 күн бұрын
Jegna abat! Egziabher bereketun yabzalh! Lijkin yasadigilih!
@ramla-tk1or
@ramla-tk1or 11 күн бұрын
እናዳል ፈጣሪ ወንድምህን ጨርሶ ይመርልህ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 күн бұрын
የኔ አባት😢ሲያወራ አንጀት ይበላል እናት ተብየዋ ክፋት
@saratekle9598
@saratekle9598 11 күн бұрын
እንዳልክ በናትክ ታዳሚዎችክ ራሳቸዉ እንዲያወሩ መድረኩን ተዉላቸው። ባልደረባክ አለምሰገድ በዚህ ነገር የተዋጣለት ነዉ። ፕሮግራምክን ማቋረጥ እንዳንገደድ
@user-ny9ot4qo7h
@user-ny9ot4qo7h 11 күн бұрын
The best dad ever 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 10 күн бұрын
እንዳልክዬ ወንድምህን ዮኒን እግዚአብሔር ይማርልህ በሰላም ወደቤተሰቡ ይቀላቅለው 🙏
@Aaa1-k8o
@Aaa1-k8o 10 күн бұрын
የኔ ጀግና አባቴ ነህ🙏🙏🙏🤗🤗🤗
@ቦሩሜዳBoruMedaTube
@ቦሩሜዳBoruMedaTube 10 күн бұрын
ጀግና አባት ጠካራ ቃላት አጣሁው እናቶ በሂወት እያለች በልጆዎ የጨከነች እናት ብትመጣም ምንም አጠቅምም ፍቅር ማለት ችግርንም ህመምንም ደስታንም አብሮ መጋፈጥ ግድ ነው እደት እናት በልጆዎ ትጨክናለች 😭😭😭😭
@romangedeye9684
@romangedeye9684 11 күн бұрын
ልጅዋ ጥላ ትሄዳለች በጣም ታሳፉራለች በሀላ ልጄ ልትል ተቸግራ አታሳድግም በጣም ጥሩ አባት ነህ እንዳት ስጣት እንደዚህ አሳድገህ በጣም ያሳዝናል እንዴት እናትዋ ጨክና ጥላ ትሄዳለች ይቺ ባለጌ በገንዘብ ስርታ አታመጣም ይቺ አትሆንህም ጥሩ አባት ነህ ለሌቹ አርአያ ትሆናለህ ገንዘብ እንጂ ፍቅር የላትም ተዋት ልጅህ አድጋለች ልጄ ብላ ሳትፈልግ ትለምናታህ ጨካኝ ናት
@ZZZ-xz9tp
@ZZZ-xz9tp 11 күн бұрын
ጀግና አባትነህ
@Mte-k2m
@Mte-k2m 11 күн бұрын
እንዳልክ እግዝሕብሄር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KaliKali-m5o
@KaliKali-m5o 11 күн бұрын
እንደልኬ ወንድምህ እንደትሆነ ያኔ ሥትሄድ አይቸ በጣም አሥለቃሣችሁኝ ፋቅር የሆነ ቤተሠብ በደስታ ተመለሡ
@KidstArsema-c5l
@KidstArsema-c5l 11 күн бұрын
ተቀርፆ የቆየ ሊሆን ይችላል
@3001-m7z
@3001-m7z 10 күн бұрын
ወንድምህ እንዴት ነው ፈጣሪ ይማረው ይርዳው በህክምናው ሲያለቅስ በጣም ያማል
@hiwotfiker619
@hiwotfiker619 11 күн бұрын
😢😢አባት የሚባለውን ስያሜ ይገባዋል
@Natt-jkx
@Natt-jkx 10 күн бұрын
አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 күн бұрын
ወንድማችን እንዳልክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአንተ እና ከወንድምህ ጋ ይሁን አይዟችሁ
@amefke2069
@amefke2069 11 күн бұрын
እንዳልክዬ እወድሀለው እከታተላለው ሚዳዩን ግን እንዳልክ እባክህ አዳምጥ እርግት ብለህ ከዛ መጨረሳላይ ጠይቅ መልስ ችግርህ አብረህ ነው የምታወራው ወይም አንተ እራስ አዳምጠህ በትረካ መልክ ላዳማጭ አስተላልፍ
@haimont9075
@haimont9075 11 күн бұрын
እንዳልክ ወንድሜ ምን አዲስ ነገር አለ ስለ ወንድምህ እመቤቴ ዳብሳ ወደ አገሩ ትመልሰው ቸር ወሬ ያሰማን በሰላም በደስታ ተመለሱ ❤❤❤
@SelamSalah
@SelamSalah 11 күн бұрын
🎉ዮኒ እግዚአብሄር የወድምህን ሠላም ጤና ይመልስልህ የምስራች ዜና ያሠማን🎉
@Rita-vy8tz
@Rita-vy8tz 11 күн бұрын
ትለያለህ ምርጥ አባትነህ🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪❤❤❤
@qiaoxiao8267
@qiaoxiao8267 9 күн бұрын
እንዳልክ እንድህ አይነት አባት ያለ አጎት ነበረኝ እናትየዋ ጥላበት ሄዳ ቀጥብሎ ያሳደጋቸው እሱን አስታወሰኝ እሱአሁን በህይወት የለም
@HaneBlate
@HaneBlate 8 күн бұрын
ምድነው ግዜጠኛው የሚቸኵለው የሚያወርውን አስጨሮሰው
@ferhiwotewnetu282
@ferhiwotewnetu282 11 күн бұрын
Wow bless you brother
@Yotdibrhane5145
@Yotdibrhane5145 10 күн бұрын
እናንተ ሰዎች ስንቴ ልንገራችሁ መቀሌ አይደለም መቀለ ዋይ
@romangedeye9684
@romangedeye9684 11 күн бұрын
እንዳንተ አባት የለም እድለኛ ናት ይቺ አታስፈልግህም ለልጅዋ ያላስበች ማንም አባት አያረገውም በአሁኑ ስአት ሀላፊነት የሌላቸው አባቶች የሞላበት እግዚአብሔር ይባርክህ ትቅርብህ ምን ታረግልሀለች
@HmH-ll7io
@HmH-ll7io 11 күн бұрын
እንዳልክ ዪኒ እንዴት ነወ በደስታ ተመለሱ አላህ ከናተ ጋር የሁ
@rahilhayale2627
@rahilhayale2627 10 күн бұрын
Yan jgen nehe❤❤
@ሲፈንቢላል
@ሲፈንቢላል 10 күн бұрын
ጀግናአባትነህአላህየርስቁንበርይክፈትልህ😢😢😢😢😢ልጅህንአላህያሳድግልህ
@rozakebede2610
@rozakebede2610 10 күн бұрын
Jegina abat beh wedefit bidetehen ke lejieh tagegnaleh. Egziabher lelejina ena lante edeme yistachu🙏 enateyew gin betam chekagn nat.
@fetikedir
@fetikedir 11 күн бұрын
እንዳልክ ፈጣሪ የሄድክበትን አሳክቶልክ ይመልስክ
@martasebery
@martasebery 11 күн бұрын
Ayizhe egzabher yibrkhe seintew lij bilew yilksel Gigna nihe
@fanayeweldesilasie6917
@fanayeweldesilasie6917 10 күн бұрын
በጣም መሳጭ ታሪክ ነው ስልክ ቁጥሩን ላኩልን
@LeenBirhanu
@LeenBirhanu 11 күн бұрын
Snt birr aleh???lijshn lemayet??nege yekochishal
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 10 күн бұрын
fetari yasadegelh
@tsedey1420
@tsedey1420 4 күн бұрын
betam chekul nek Gazetegaw
@noufkahn2995
@noufkahn2995 10 күн бұрын
ጀግና አባት የእውነት ቃልየለኝም❤❤❤❤❤❤
@ter2065
@ter2065 11 күн бұрын
አይይይይይ እስኪ ላዳምጠዉ
@القران-غ1ي
@القران-غ1ي 11 күн бұрын
ወይኔባኣላህኣጀቴንበላኝ
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 10 күн бұрын
እኔ የምለው እልክ ነው መቐለ ማለት የሚከብዳችሁ ለምንድን ነው?
@YeromMekonen-r2j
@YeromMekonen-r2j 11 күн бұрын
እዳ ልክ ❤❤❤❤ወንድምህ እደትነው.
@እሙሃሊድ
@እሙሃሊድ 11 күн бұрын
ስልክ ቁጥሩ የለምሳ አካዉንትና ስልክ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 11 күн бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ጎበዝ ሆኖ ጎን ማዳመጥ አይችልም ለማዳመጥ ለመስማት ምክር ሲጨርስ ተናገር በተረፈ በርታ አድናቂህ ነኝ
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 Күн бұрын
በብዛት የትግራይ ተወላጆች እራሳቸውን ለመለወጥ የሚያደርጉትን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም።
@elsateshome-xz9tb
@elsateshome-xz9tb 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@GebremeskelRosal
@GebremeskelRosal 11 күн бұрын
Mirt abar❤❤❤❤❤❤
@AishsHayat
@AishsHayat 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yigremhagos4831
@yigremhagos4831 11 күн бұрын
1ኝአ አባት ነህ 👍 እናት ተበዬ ልታፍሪ የገባል
@MeriSisay
@MeriSisay 10 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉yene.balbet.3ljocr.xlo.now.yedow.❤❤❤ata.jagnh.abate.nkhh❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 18 сағат бұрын
Endet nachu endalk bertu
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ 11 күн бұрын
እዳልክ ተረጋግተህ አዳምጣቸው ገና ተናግረው ሳይጨርሱ ከአፍቸው ላይ አትንጠቃቸው አስጨርሳቸው
@tutuz8920
@tutuz8920 11 күн бұрын
ስንት አገነዳልክ ነው የለ ው
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 10 күн бұрын
ይሄ እንዳልክ ሳይሄድ የተቀረፀ ነው
@MamamiaMominia
@MamamiaMominia 9 күн бұрын
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GebremeskelRosal
@GebremeskelRosal 11 күн бұрын
❤❤❤❤
@Fathama-s3h
@Fathama-s3h 10 күн бұрын
❤❤❤❤
@gfhfgh2137
@gfhfgh2137 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 14 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 132 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,2 МЛН
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 14 МЛН