ሚስቱ በሰርጋቸው ቀን ከሌላ ወንድ ጋር ስትማግጥ እጅ ከፍንጅ ይዟት አስገራሚ ነገር ተፈጠረ | Abel Birhanu | KB tube | ኬቢ ቲዩብ

  Рет қаралды 33,848

KB Tube

KB Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@KBTubeEthiopia
@KBTubeEthiopia Жыл бұрын
ሌሎች እንደዚህ አይነት ቪዲዮዎችን ማየት ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው መመልከት ትችላላችሁ! 👇👇👇👇 kzbin.info/aero/PLfio4Tq-vwwTvTdd28SHR2l5eLpgwQKvz&si=yXZOHnIdFJigcz-y
@ajman9189
@ajman9189 Жыл бұрын
ከመጥፎ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን
@ትግስት955
@ትግስት955 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በተለይ መጨረሻ ላይ የምትሰጪን ምክር የተለየ ነው በርቺ
@siedaahmed5245
@siedaahmed5245 Жыл бұрын
በትክክል ውዴ በጣም አስተማሪ ነው ብዙ እድል ያመለጠን በመጥፎ ጎደኛ ነው አምላክ ይጠብቀን እንጂ በጣም አደገኛ ሴቶች አሉ ተጠንቀቁ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
ውይ ከባድ ነው ይጠብቀን በእውነት
@siedaahmed5245
@siedaahmed5245 Жыл бұрын
@@ላምሮት-በ8ኈ በጣም የኔ እህት ብዙ እንደዚህ አይነት ሰዎች አሉ ተጠንቀቁ ወዳጄ መስለው ነው የሚመጡት ከዚህ የእውነተኛ ባህራቸው ይወጣል ግን ነገሮች ሁሉ ከመለጡሽ በኋላ ሁሉን ታውቃለሽ
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
በጣም. ግን. የገባን ከመሸ ብሀላ ነዉ. ሁሉም ነገር. ከተበላሽ😢😢😢😢😢😢
@gebyanshe6711
@gebyanshe6711 Жыл бұрын
እኔ በቅርብነው ሳብሰክራይብ አርጌ መከታተል የጀመርኩ በጣም ጥሩ እና አሰተማሪ ነው በጣም እናመሰግናለን በርቱ❤❤❤❤❤❤
@ሀባሽቲ
@ሀባሽቲ Жыл бұрын
ከፈጣሪ ከመጥፎ ጓደኛ ይሰውረን በእውነት
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ Жыл бұрын
አሜን በእውነት በጣም ነው ያናዱኝ😢😂
@mahletgeb....5203
@mahletgeb....5203 Жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀውስ ነገር ❤️❤️❤️
@adenaabera4905
@adenaabera4905 Жыл бұрын
ፈጠን ፈጠን በይልን በጉጉት ነው የሚጠብቀው ቻይናልሸን❤
@ZenabEndrs
@ZenabEndrs Жыл бұрын
ከመጥፎ ጓደኝ ይጠብቀን
@amiami984
@amiami984 Жыл бұрын
Wawwwww batam dase yamile temerte nawe alge Ethiopiayanoche❤
@habeshawit-e4f
@habeshawit-e4f Жыл бұрын
ከስራ መልስ ፈታ የምልበት ፕሮግራም❤🎉
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
እኔም
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
አረ ልብወለድ መፅሀፍ ተርኪልን ❤❤❤
@Hayaa-se2ki
@Hayaa-se2ki 6 ай бұрын
ገራም ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ይገረማል ታዳ የራሥ የምንለዉን ካካመን ማንን እንመን ሰዉ በጣም ሲግባባ ሲተዋወቅ ለምን ይናናቃል ለምን ይከዳዳል ይበልጥ ጓደኝነትን ማጠናገር ሲገባቸዉ ጀርባችንን በቢላ ይወጉናል ለምን 😥💔🤔wy
@sasheyt5146
@sasheyt5146 Жыл бұрын
❤❤❤❤በጣም ነው የማደቅሸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t Жыл бұрын
አሪፍ 👍👍👍
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
ከመልእክቱ ሌላ ያንች አቀራረብ ሁሌም እንድከታተልሽ ፍላጎት ያሳድራል በርች ስው ማመን ቀብሮ የሚባል አባባል እና ከክፋ ጓደኛ ይሰውረን
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይጥበቅን
@UgZx-x1x
@UgZx-x1x Жыл бұрын
አሜን
@JddjJdd-et8kh
@JddjJdd-et8kh 2 ай бұрын
😊❤
@helengetachew6547
@helengetachew6547 Жыл бұрын
ኧረ ወንዱ ይምጣ አስተማሪ ነው የሚል
@SeniSeni-xn5bh
@SeniSeni-xn5bh Жыл бұрын
Big respact 🥰🥰🥰
@hiymanot9062
@hiymanot9062 Жыл бұрын
ሰላም ሱሶቼ ምነው ትላንት ጠፋችሁ❤❤❤
@Arefat-n6m
@Arefat-n6m Жыл бұрын
Aw ewnet. New alemamen. Tero. New
@alem9044
@alem9044 Жыл бұрын
Be neatoh ke Sereg befeat meaneam hegear yeleaweam. Endeaweam sameant seketeaw ye weandu guwadejoh le musheraw yeterpeza danceja, Ye seteawa guwadejoheam weand ameteteaw kemusherawa gaer endetadr beandand bota yedrregal.
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
Can You Find Hulk's True Love? Real vs Fake Girlfriend Challenge | Roblox 3D
00:24