KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ባል የተቀያየሩት ጓደኛሞች
30:00
ላቭ ያጆ - Ethiopian Movie - Love Yajo (ላቭ ያጆ) 2015 Full
1:36:18
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
00:20
📦 + 🥎 или игра для тех, у кого нет игр #partygames #games #игры #веселыеигры #funnygames #challenge
00:51
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
ሚስቱን በገዛ ጓደኛው ያስፈተናት ባል
Рет қаралды 115,144
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 229 М.
GIRDOSH TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 211
@YeshiAleb
6 ай бұрын
ኧረ ወንዶች ግን ምን ሁናችሁ ነው ሲያምርብን አይጣል እራሳችን ስንጥል ሌላ ሴት ጋ መሄድ 😂😂😂😂
@Oom-n1m
6 ай бұрын
ክክክእራጭነትሺነውእህትየኔውጉድነውአለ
@saralove8099
6 ай бұрын
እኮ ግራ ገባን እኮ 😄😄
@user-xo4bb3wr1qtytytyty
6 ай бұрын
😂😂😂
@almasbh6100
6 ай бұрын
😂😂😂😂
@muntha6959
6 ай бұрын
😂😂😂😂
@Abeni-ck2jg
Ай бұрын
እህትየዋ ግን ዉብ ናት ይመቻቹ አቦ!!!❤❤❤❤❤❤❤
@TsehayNigusu123
6 ай бұрын
ያርብ ሃጋረን ያየው በቻ ነው ይምቃው 😢 አኔ. ውላቺን ሌላ ፎትቺን ሌላ በቻ ያማዳም ቂማምች የርፍት አንጅራ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
@በክርስቶስክርስቲያን
6 ай бұрын
በሀብታም ቤት ቦታ መርጠን እየተነሳን የደላን እንመስላለን 🤭😀😀😀😀😀😀
@aregashgebere
6 ай бұрын
አሜን ለሁላችን 🙏
@حياتالحبشيه
6 ай бұрын
አሚንያርብ
@BirhaneHussen
6 ай бұрын
❤❤❤tikekel blshal mare dmrign🎉
@gufh9364
25 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@ሀባሽቲ
6 ай бұрын
አምላክ ሆይ ለእኛ ለስደተኞ መልካሙ ትዳር ስጠን መቼም የአረብ ሀገር ሴቶች ለሰው እንጂ ለእኛ መሆን አንችልም😢😢😢
@Adeeba-h1i
6 ай бұрын
😘😘😘🙏🙏😭😭
@TsigeTeklu-v8m
6 ай бұрын
እኔ ምለው ወንድ ለፍቶ እና ጥሮ ግሮ ያብላኝ እንጂ ምን ሲሆን new አረ ተዉ ግን የምር ብርቹን ለወንድ ብላችሁ ከምትልኩ ለወላጃቹ ቢሆን ጥሩ new 😭😭😭
@amaamm-o3d
6 ай бұрын
የላይ ላዩን እያያቹ አለ አብዱ ኪያር አረብ ሀገር ስንት ነግር እያሳለፍን ስቀን የምንነሳውን አምሮብን የሚመስላቹ ፈጣሪ ያንሳቹ እድሜ ለፊሊተር የሚያሳምረን 😢
@hawi_habeshawit
6 ай бұрын
በጣም😢
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
6 ай бұрын
ለመዳም ቅመም 100%ታማኝ ናት
@najaatkadir4895
6 ай бұрын
ሁሉም ሴቶች አንድ አይደሉም
@hawi_habeshawit
6 ай бұрын
ሁሉም ግን አይደሉም ማሬ አሉ አንዳንድ ባለጌ ሴቶች
@Hatehatelovelove
Ай бұрын
Kezas 😂
@ቲጂአማራዊቷ
6 ай бұрын
በላይሽ ላይ ሊጥ ይልቀቅብሽና😂😂ተመችቶኛል
@wakaniwakani-ie3fk
6 ай бұрын
ዋው ጅግና ሴት ናት ❤👍👏
@yemar4545
6 ай бұрын
ይቺ የአረብ አገር ሴት ፈረደባት. ሌላ ድርሰት መፃፍ አቃታችሁ ዘላችሁ የአረብ አገር ሴት በአውሮፓ ያለውን የትዳር ችግር ስላላወቃችሁት ነው ሆድ ይፍጀው 🤔🤔😔😌
@Jenatmehad
Ай бұрын
መነገጃ አረጉን ሁሉም ድራማ ያረብአገርሴት እያሉ
@TesipaTesipa
6 ай бұрын
እቱ ስታምር ኮ ውው❤
@danielkassa9802
6 ай бұрын
Wow, I am so surprised. What a sister what a best friend that’s why I love been Ethiopian 🙏🇪🇹🙏‼️📌
@hehamanot
6 ай бұрын
ጂል ቀረችብህ የአረብ ሀገር ሴትን ማግባት ማለት ሁለተኛ እናት አገኘህ ማለት ነው
@RakUae-in7cq
6 ай бұрын
እወነት ነው እንዴ ላም ስለሚታለቡ
@ForeverMan-kz9qo
6 ай бұрын
@@RakUae-in7cqይመችክ😂
@MDenhA1900-rf2vh
6 ай бұрын
አልቀርብሽም
@BirhaneHussen
6 ай бұрын
❤❤❤mar
@tsegahailu6129
6 ай бұрын
ለቤት ክራይ መክፈል የማትችል ወንድ ጥቅር የበል😅😅😅
@SameeraMengsit
Ай бұрын
መጨረሻዉ ያምራል ግን
@HaregeweynAlemayehu
6 ай бұрын
አጉል ቀናት ትልቅ የትዳር ጠንቅ ነው፡፡
@egnanaegnamedia1660
6 ай бұрын
ይሄ አርብ አገር የናቴ ርዕስ ሁኖ ይቅር ምናለ ከአርብ አገር ሰራተኛ ሴት ራስ ላይ ብትወርዱ አሁንስ አበዛችሁት 😊😊
@Ganat-dt6nn
5 ай бұрын
እስከ መጨረሻ ስሰማው ኮሜንት አትጻፍ 😭😭😭😭😭😭😭
@Hagosakeza07Dxb
5 ай бұрын
ገልቱ አላለም ያንጨራጭርህ አቦ የመዳም ቅመሞች እንዲህ ነን😂❤
@Fatma-it2fv
6 ай бұрын
የታሪክ የኔ ነው ወላሂ ባሌ እኔን እኔ አያምነኝም እኔ ግን ታማኝ ነኝ እና ምን ይሻለኛል አሁንም ተጣልተናል ግን እንደምን ነኝ እፈልጋለሁ እኔ ወላሂ ከሱ ሰው ያለ አይመስለኝም አለመታመን በጣም ከባድ ነው በህይወት😭
@seaeda-wv5oc
6 ай бұрын
አይዞሺ ዱአ አርጊበትሁሉም ይስተኮከላል እንሺአላህ
@Fatma-it2fv
6 ай бұрын
@@seaeda-wv5oc ኢንሻ አላህ ውዴ በአላህ ተስፋጥም አንድ ቀን ይገባል ብዬ አስባለሁ
@yemuhamdeenat9455
6 ай бұрын
አይዞን አላህ ያግዝሽ😊
@Biruke3
6 ай бұрын
ወረኛ ባል ባል ነው መቸም አታውቁኝም ብለሽ የባልሽን አይብ መናገር ለምን አስፈለገ ሲቀጥል ወንድ ልጅ በሚስቱና በእህቱ ያልቀና ወንድ ወንድ አደለም
@hawa7349
6 ай бұрын
yesss@@Biruke3
@ZenbS-bv7gm
6 ай бұрын
አላህ እደዚህ. ያለጓደኛይወፍቀን. ከጓደኛዉየበለጠዉ. የህቱመልካም. ስነምግባር ❤❤❤❤
@beki4007
6 ай бұрын
ዘ መቀናት እና ዘ መቃጠል😂😂😂😂😂አይ ወንዶች
@HadadsTigbu
5 ай бұрын
ዋው መጨረሻው ደሰ ይላል❤❤❤❤❤
@HEYATN-hs7cu
6 ай бұрын
ምንም ባሸበርቅ ስቱን እሳት ችየ አለች ፈድሻ
@መዝሙርክፈትmehemed-d5t
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HEYATN-hs7cu
Ай бұрын
@@መዝሙርክፈትmehemed-d5t ተሳሳኩ
@Hiwi27
6 ай бұрын
ውይ እውነት ነው ይሄ የምር የኔም ባል እዚክ እደነበረ ምንምንብለብስ ምንም አይልም ነበር ሀገር ተይዞ ሲገባ ጭራሽ ተቀባብቶ ተኳኩሎ ፎቶ መነሳት አይታሰብም ለምንድን ነው ግን እደዚክ የሚሆኑት እኛ ስንደሰት ሲያምርብን ደስ ሊላቸው ሲገባ እነሱ ግን ቅናታሞች ናቸው🙄
@DtDy-l4c
6 ай бұрын
ለመጀመር ጊዜ ደስ የሚል ዲራማነው
@fjgdgg1538
4 ай бұрын
መልካም ጎደኛ ዪስጠን
@KsaCOM-o6g
28 күн бұрын
ወድና እሥሥት አድ ናቸው ቅናታቸው መከራ
@gufh9364
25 күн бұрын
ይቺ የአረብ ሀገር ሴት ፈረደባት አዴዉ መገን በኛ በመዳም ቅመምች ታላነሳችሁ ድራም መሰራት አችሉም እዴ በሰደት ያላችሁ እህት ወድምች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@mekdestemeche6871
6 ай бұрын
መተህ በቀመስካት ወጠጤ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
6 ай бұрын
😂😂😂😂
@mekdestemeche6871
6 ай бұрын
@@Saranegni21😂😂😂😂አናደደኝ ምንላርገዉ
@FjFh-o6v
4 ай бұрын
ወጠጤ ይመችሽ😂😂😂😂
@አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ
6 ай бұрын
ወላሂሲያስቀኑ ለሁላችንምምርጥጋጅጓደኛ፡ምርጥእህትይስጠን
@holyholy8778
6 ай бұрын
❤❤❤❤betam astemari new enameseginalen
@kingmountain1632
6 ай бұрын
Meslosh new amrobachew sayhon hulunm bewustachew emk chal adrgew new kibr le areb ager ehitoch ❤❤❤❤
@besta1264
6 ай бұрын
Ina maseginalen bor
@romangedeye9684
6 ай бұрын
ይሀ ደሞ ደደብ ቁጭ ብሎ ወሬ ያበዛል ቅናት ራስን ይገድላል ለራሳቸው ጊዜ የሌላቸው የደላው ሙቅ ያኝካል አረብ አገር ያሉ እህቶች የዋሆች እግዚአብሔር ይጠብቃቸው በተፈጥሮህ ጭንቀታም ቅናተኛ ዝም ብለህ ብላ ለምን ይልካሉ ገንዘብ ዝም እማይሉ
@mekakonjo
6 ай бұрын
ሠላም ቆጅየ ነሽ❤❤❤❤
@Hbeesun
8 күн бұрын
በላይሽ ላይ ሊጥ ይልቀቅብሽና ኣላለም😂😂😂
@አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ
6 ай бұрын
ረኡኡኡወዶችኤጭ በርበሬማጠንነበር
@AbayneshdesalegnGeremew
6 ай бұрын
ነበር 😢😢😂😂😂
@ኤማንዳቲናYouTube
6 ай бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል👌❤❤
@fjgdgg1538
4 ай бұрын
የቤት ኪራዪ እኮን ሳከፍል እራሰህን ሣትችል መጨርጨር
@Ashukur-hp3lb
5 ай бұрын
ኮሜንት በvoice ቢሆን ምን አለ😂😂😂
@KokebaGoraw
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@نورحبش-ش5ض
6 ай бұрын
ኑሪበት
@HayatHayat-l3n
6 ай бұрын
እህቲቱማሻአላህ
@Shojon-d3w
6 ай бұрын
ጉድ በል ወሎ አለ አገሬሰዉ❤❤❤
@899-r9n
6 ай бұрын
አኔ ተምሬ ሥራ ገብቸ ለአምሥትሽ ብዪ መጥቸ ይሄው ሥቃይ በላሁ ይኼንን ያለየ ይመጣል
@ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ
4 ай бұрын
ያረብ ሀገር ሴት ከመቶ አንድ ሴት ታማኝ ብትገኝ ወስላታ ናቸው ተጠንቀቁ
@hiwotlove3745
6 ай бұрын
እርእሱ መሆን ያለበት "አረባሀገር የላካትን ሚስቱን የሚፈትነው ባል"ወይ ደግሞ "አረባሀገር በሄደቹ ሚስቱ የሚቀና ባል" እንጂ አሁን ያረጋቹት እርእስ አረባሀገር ያሉት እህቶች ጋ ያጣላችኋል😊
@ZenbS-bv7gm
6 ай бұрын
እዉነት. ብልካል. እራስክን. ችለክእበድ 😂😂😂 መጥፎአምሮ. ምጊዜምመጥፎ. ሀሳብነዉ. የሚያመነጨዉ
@FevenMilla
6 ай бұрын
ሽክ በል
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
6 ай бұрын
ሽቃሊት የወር ደመወዛችሁ ስንት ነው የኔ 75 ሺ በተጠገርር ነው ልክ ይከፍሉናል 💪
@በክርስቶስክርስቲያን
6 ай бұрын
የት አገር ነሸ እኔ ስራ አጥቼ ስንት ወሬ ነው አንቺ 75ሺ የመንግሥት ያለህ😂😂😂😂😂
@aregashgebere
6 ай бұрын
የምርሽን ነው አረ የት ነሽ ልቆስቁሰው 😂😉
@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
6 ай бұрын
@@በክርስቶስክርስቲያን ከባድ አደለም 2000 ሪያል 75 ሺ ብር ይሆናል አብሽሪ ሪያድ ከሆንሺ እንፈልግልሻለን
@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
6 ай бұрын
@@aregashgebere በሪያል መሰለሺ 😂
@Alem-rb1kj4vf9g
6 ай бұрын
እኔ 63ሺነው
@mdbasirmiahmiah3677
6 ай бұрын
Waayine lik endane bali maramin ligelenyi new cirashi hullem and ayinet nager😢😢😢😢😢😢fexari hooyi tidaren tabikilinyi
@fatum1999
6 ай бұрын
ውይ ይች የመዳም ቅመም ፈምሳ ቀርች አይደል😂
@GanetGanet-ku6ic
6 ай бұрын
እኮ ቀላል😂😂😂😂
@اال-ج6م6ق
6 ай бұрын
አልፈልጋትምያለውሰውየሰላምየአላለም
@hawa7349
6 ай бұрын
ዉሏሂ የኔን ትዳር እዲህ ነዉ የፈርሠዉ 😢😢😢
@HawaHapashe
15 күн бұрын
ወወ
@HewotMengst
6 ай бұрын
ህምም የባሌ ባህሪ ይመስላል
@AaA-zo9tx
6 ай бұрын
አየቅናትየኔውምይቀናል😢😢😢
@HawaHapashe
15 күн бұрын
አረከባዲነዉ❤❤❤❤😅😅😅😅
@AlalaLulu-co2pq
6 ай бұрын
እህትየዋ ቁጭ እኔን ነዉ የምትመስለዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@በክርስቶስክርስቲያን
6 ай бұрын
በነገር ወይስ በመልክ😂😂😂
@AlalaLulu-co2pq
6 ай бұрын
@@በክርስቶስክርስቲያን እረ በመልክ ነዉ 🤣🤣🤣🤣🤣
@Masiye-j1h
5 ай бұрын
Wowowowo😂😂
@ዘጸአት-ቨ8ወ
6 ай бұрын
ዋዉ ዘ በሰት ነው
@G9yyjckvf
5 ай бұрын
በሳቅ😂😂😂😂😂
@ابومحمد-ص7ج1ي
6 ай бұрын
በላቤትን። አሰተዋሰኛ። አመረቤሻ። አየለ። አጫቀጨቀኘል። አኔን። ቤቸ። ነዉ። አጋራመኛል🫢🫢በዱወቻ። አትራሳኛ❤❤🙏🙏
@uaedxb6960
6 ай бұрын
ምን ጉዶች ናችሁ ግን ሲያምርብን አይናችሁ ደም ይለብሳል ወዴት እንሂድ
@ZeharaMohammed-n4i
6 ай бұрын
የማዳም ቅመምን ሥንቱ ነው ግን የሚሸቅልባት 😢😢
@dibootube816
6 ай бұрын
ጉድ እኮ ነዉ ሆ
@Suzanshimelis-lc6dv
Ай бұрын
😂😂😂ፈረደብን eko😂😂
@mareammohammed1875
6 ай бұрын
ወይኔ አቃጠለችው😂😂😂
@abibeyene8492
6 ай бұрын
መጨረሻዉ ደስ ይላል
@ayub5789
5 ай бұрын
Mastdarer yalbet seat nate wedu
@alshababalshabab6542
6 ай бұрын
መጨራሻዉን ማየቴ ጠቀመኝ😂😂😂😂
@SamiraSayed-n4v
6 ай бұрын
ወይኔደሥሥሥሢልበአላህህ ቀጣይይይ
@ALLEHWAKIL
6 ай бұрын
አረ በጣም ይደብራል
@ALLEHWAKIL
6 ай бұрын
😢😢
@saudisaudi4871
6 ай бұрын
የኛ ነገር
@chuchuchuchu8393
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SaraSosoo-p9h
19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Ganat-dt6nn
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@MohammasGamaz
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@RealmeCy-pn6if
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@Seena-v2t
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤Wawwww
@ruhamabarkot4802
6 ай бұрын
እንደት እንዳሳቀኝ😂😂😂
@meeryymaem166
6 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ አመድ የምመስለው😂😂
@ስደትመድረሳየ-ዐ6ፐ
6 ай бұрын
አይ የሀበሻ ሴት እና ወንድ እርስ በርስ እየተባላን ትዳር መያዝ አልቻልንም በእየቤቲ የእሆነ ያልው
@የቀድሞሰራዊት
6 ай бұрын
የሰጣችሁት ርእስ በፍፁም ከታሪኩ ጋር አይገናኝም።
@holyholy8778
6 ай бұрын
Besew ager yalachu fetari yitebkachu
@njvip3364
6 ай бұрын
የአረብ ሀገር ሴት የሠዉ አኞኞሪ ሆነን ቀረን አይደል
@eyobmaru-j1w
6 ай бұрын
እመቤቴን የጥበኩት ነበር መጭርሻውን አየትፍተን መሆኑን
@የወሎልጅዘሬ
6 ай бұрын
አይ ወንዶች ሢያምርብን ቅናት ስንጓሳቆል መናቅ ምን ይሻላቸዋል ጭራሽ በመዳም ቅመም ራሧ ቀልጣ ለሰወች የምታበራ ነች
@Prp-he3b
6 ай бұрын
የወድ አልጫ ነህ ደግ አረገቾህ
@Nancy-bz3cg
15 күн бұрын
4 ደራማ ይሰሩ ሳውቹም ያአ ቤት ነው አይ ምስኪን ኢትዮጵያ
@amenadajane7501
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂Yes ❤❤❤
@TiruneshMekonnen-ge6fg
5 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥺🥺
@ZenbS-bv7gm
6 ай бұрын
የተላጠች ሙዝአላለም ጫጩትፊት የልቧንህመም. ማንባየላት
@ሀውለትሰይድ-ለ5ኸ
5 ай бұрын
ቀሺሞች ወይ ሰረታችሁ አታሳድሩ ወይ ቅናታችሁን አተው
@HayatHayat-l3n
6 ай бұрын
አጥብቆጠያቂ የናቱንሞትይረዳል
@Seghi123-qs5cp
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ጨለለ
@ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈራያ
6 ай бұрын
ዙባላ ለማኝ ማን ኣባት ነህ ኣተ ቅማላም ችጋራም😂😂😂😂😂😂
@حياتالحبشيه
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sadaaaleda5642
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በራሱ ሰርቶ እራሱ ተቃጠለ
@Madena-b9d
6 ай бұрын
እይ ወዶች የሥራችሁን
@kasimmd8003
6 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች 😂😂
@BeletuBeletu-xz4mx
6 ай бұрын
ጥርግ በል 😂😂😂😂😂
@HawaHapashe
15 күн бұрын
😂😂😂❤❤🎉
30:00
ባል የተቀያየሩት ጓደኛሞች
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 150 М.
1:36:18
ላቭ ያጆ - Ethiopian Movie - Love Yajo (ላቭ ያጆ) 2015 Full
Arada Movies
Рет қаралды 2,5 МЛН
00:20
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
超人夫妇
Рет қаралды 98 МЛН
00:51
📦 + 🥎 или игра для тех, у кого нет игр #partygames #games #игры #веселыеигры #funnygames #challenge
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 6 МЛН
00:58
I tricked MrBeast into giving me his channel
Jesser
Рет қаралды 30 МЛН
00:12
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
Роман Magic
Рет қаралды 31 МЛН
11:39
BANK AND FIN NIFTY PREDICTION FOR TOMORROW 12/11/24 |#bankniftypredication |#finnifty | #banknifty
Tamil Stock Analyser
Рет қаралды 1,5 М.
16:47
ሰውየው ጭራሽ ኢትዮ መምጣቱ ተረጋገጠ | ሚስቱ በተራዋ ከራሱ ወንድም ጋ ተኝታ ተያዘች | የዋንትያ ጉዳይ | funny video
ድንቃድንቅ Dinkadink
Рет қаралды 100 М.
39:15
እናት የሰሙትን ማመን አቃታቸው!! - የልጄ ማህፀን ላይ ውሻ ያስቀመጠውን ሰው አውቀዋለው!!
Maleda Tube
Рет қаралды 94 М.
26:18
የሚቀጥራቸውን ፀሀፊዎች በሙሉ ወደ አልጋ የሚወስደው አለቃ
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 160 М.
19:21
#''በወር_አንዴ_ነው_የሚሸናው ያለ አቻ ጋብቻ ያልተሰሙ ቀልዶች ክፍል 3 new no listen jokes part 3 🔴
ኤልዳና ቲዩብ Aldana Tube
Рет қаралды 304
12:51
Seifu on EBS: ከጋዜጠኛ ብሩክ እና ከሄለን ጋር አዝናኝ ጨዋታ ሰይፉ በኢቢኤስ
Seifu Show
Рет қаралды 524 М.
21:32
እናታቸውን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉት እህትማማቾች
Sile HiwotTV
Рет қаралды 160 М.
19:37
ፋኖ ትራምፕና ተቃውሞው፣ በአዲስ አበባ የቦንብ ፍንዳታ፣ ኢሳያስ የተቀበሏቸው ታጣቂዎች፣ ተምቤን የተጓዙት አምባሳደሮች፣ ከባድ መሳሪያ ያቀጠለው ቅርስ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 36 М.
12:32
ተዋሰእቲ-ብረይ ድራማ/ብረይን-ከሓሰትን-ሎሚ ኣብ መርዓ መሓዝአን/ ምስ ተዋሳኢ ገሬ እሙን መንኪስን-ብታሕጓስ ዓቢዶም
Zufan Entertainment
Рет қаралды 9 М.
32:27
Betegna Season 01 Episode 04: ቤተኛ ሲትኮም ድራማ ክፍል 04
AMN-Entertainment
Рет қаралды 51 М.
00:20
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
超人夫妇
Рет қаралды 98 МЛН