KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ - ሚዜ ሁኑ
33:13
Feb 2/2025 ጥዑም ብሽራት ተፈደሉ / ፋሕ ፋሕ ኮነት / እዋናዊ ሓቤረታ
31:31
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
ሚዜ ሁኑ - ክፍል 2 ll BISHOP DAWIT MOLALIGN PART 2
Рет қаралды 123,391
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 47 М.
7 Spirits TV
Күн бұрын
Пікірлер: 125
@tesfatsionkaleb3839
6 ай бұрын
Amen Amen Amen 💯❤❤❤
@aynalemtegegn2610
2 жыл бұрын
ኢየሱስ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏ድንቅ መልዕክት ነው የተወደድክ ሰው ዘመን ይለምልም 😍😍😍😍
@asterhailu1954
3 жыл бұрын
ውይይይ ፓስተር ዴቭ በእውነት አብዝቼ ወደድኩህ ዘመንህ ይባረክ ፣ የሚገርም መልእክት ኢየሱስን ማግነን በጠፋበት ዘመን ይህ መልእክት የማንቅያ ደወል ነው
@solomon7455
3 жыл бұрын
የወይን ጠጅ...ወንድሜ ዴቭ እየቆየክ ጣዕምህ ጨመረ ...ክርስቶስን የምናሳይበት ዘመን ይሁንልን። ታይታው ይብቃን።
@tedyberhanu5439
3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ፓስተርዬ ተበርክ
@RabihCall-l1j
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ
@selambeyene9572
3 жыл бұрын
ዴቨዬ እንዴት እንደምወድህ እኮ የኢየሱስ ጀግና በርታ ተከባረክ ፡
@hamereassefa9541
3 жыл бұрын
የተወደድክ ቢሾፕ ዴቭ ውድድ ነው የማደርግህ እኮ ድንቅ መልእክት
@RabihCall-l1j
Ай бұрын
ተባረክ ❤❤❤
@biniamamanuel214
3 жыл бұрын
የተሳካለት ስብከትና ትምህርት ማለት ይኸ ነው ምርጥ ፓስተር ቢሾብ ዳዊት
@kabodtv-pastorhiwotfekede8916
3 жыл бұрын
ፓስተር ዴቭ ጌታ ብርክ ያርግህ እኔ እኔ የሚባል ነገር መስማት ስልችት ብሎኛል ሁሉ በእሱ ነው እኛ በራስችን ብቃት ያመጣነው ነገር የለም ስለዚህ ነገር ማሰብ ከጀመርኩ ግዜ ጀምሮ 1ቆሮ 12 :4-11 መናናቅ እኔ እበልጣለው የኔ ይበልጣል የሚለውን ትተን ጸጋ ልዩ ልዩ እንደሆነ ተቀብለን በተለያዩ አገልጋዬች የሚገለጥን ጸጋ ስንቀበል እኔ ከሚል እንወጣለን 1ቆሮ 12:4 የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው።5አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤
@zweplm543
Жыл бұрын
Yes Jesse ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@tagesechtesema6195
3 жыл бұрын
አሜን ሃሌሉያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ይታይብኝ ፓስተር ዴቭ ተባረክልኝ
@hagoswoldegebriel1137
3 жыл бұрын
ድንቅ ቃል። ኢየሱስ ብቻ 1ኛ
@hahaha5896
3 жыл бұрын
tsegawun yabizalik
@yaeuae6932
10 ай бұрын
ወወወወወወወወወወ አሜንንንንንንንንንንንንንን ኢየሱሰ ጌታ ነው
@birneshi
2 жыл бұрын
Wow wow wow amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen uuuuuffffuuu elelelelel elelelelel halluya uuuuuffffuuu wowowowwow amen amen Tabarikii hulachum Tabarikiiuuuuu
@elisayimer2910
3 жыл бұрын
እኔ ስለአብረሀምና ስለኢሳቅ ያስተማርከውን። ስብከት እስከመቼውምአረሳውም አሁን አሀን ስሰማው ስብከቶችህን። በጣም በጣም።እግዚአብሔር። ከነቤተስብህ ይባርክህ በጣም ይባርክህ
@tilahunabayneh864
3 жыл бұрын
ፓስተር!! የ12ሐዋርይት ትምህርት ተገልጦልህ ስለምታስተመር "መንፈስህ የጠቀዳው ከመንፈስ ቅዱስ ነው" መላው አንተነትህን ይጥለቅልከው!!
@aziebhagos2635
3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን የሱሴ ብቻ ይሰበክ የሱሴ ብቻዎን ከፍ ብሉ ይታይ
@yeshialemu7004
3 жыл бұрын
አሜን አሜን እሚወራ ባለጠግነት ቢኖር ኢየሱስ ብሩክ ነህ !!!
@prophetkaleb7421
3 жыл бұрын
ወድ የእግዚአብሔር ሰዉ ተባረክ
@martatesfaye7773
3 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ መልእክት ነው
@masarateshetu8836
2 жыл бұрын
An en ameen ameen
@andinetassefa320
2 жыл бұрын
blessed !!!
@salymadhobala1481
3 жыл бұрын
Wow wow beyehsusim tebarehku 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤📖📖📖📖📖📖🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇👍👍👍👍👍👍
@saramartin7629
3 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እየሱስ ለተቀበሉትና ላልተቀበሉት ሁሉም የሰው ፍጥረት ደሙን አፈሰሰለት በክርሰቶስ አይን እናይ ዘንድ ጌታ ፀጋውና መገለጥ ይስጠን !!!!እየሱስ የግዚአበሐር ልጅ ነው እኔ ደሞ በእየሱስ ክርሰቶስ የግዚአብሄር ልጅ ነኝ አሜን
@wgtv.ethiopia9340
3 жыл бұрын
Tebarki
@ganetyegetalijduffogh3135
2 жыл бұрын
Amen Geta yibariki tabariki
@gayagayo477
3 жыл бұрын
ፖሰተረ❤️❤️ተባረክ ❤️እየሱስ ጌታነወ ❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💕💕💕💕💕💕💕💕
@evluktadesse46
3 жыл бұрын
Dink dink dink meliekt,, eski eski yigban specially ye Ethiopia agelgayoch!!! Pasteriye tebarekilin❤🙏
@martatesfaye7773
3 жыл бұрын
ስምህ ይባረክ ኢየሱስ በቃ ፅድት ባለው ወንጌል ጌታ እያጠብከን ሙሽሪት የሆነችው ቤተክርስቲያንን እያሰናዳሃት እያስዋብካት ላንተ ለገናናው ንጉሥ እያዘጋጀሃት ስላለህ እናመሰግንሃለን እሙዋዋዋዋዋዋ ኢየሱስዬ እወድሃለሁ
@FARESTUBEAN
3 жыл бұрын
ተባረክልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@tsihonbekele4266
3 жыл бұрын
Yetewededekih tebareki 🙏😇❤️❤️
@joneman2195
3 жыл бұрын
thank you my paster. I love you
@sarasara-xe1sp
3 жыл бұрын
Amen amen amennamen yikebereben eysesuseyyyeee elelelelelelelel negeseben esysuyeee haleluya haleluya geta yibarek dav zemeneh yibarek
@selamawitjemal8501
3 жыл бұрын
ስወድህ
@meselezeleke43
3 жыл бұрын
Ye Amilak eyesus kirstos tsega yibzalot Ageliglothi ye hiyot sinq new tebareku.
@chrismetube6696
3 жыл бұрын
You Are Gift Paster Dave❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigsetmulugita8118
3 жыл бұрын
ጀርሚየ፡አየሁት፡የኔ፡ውድ፡ተባረኩ፡አሜን፡
@meselechersado9315
3 жыл бұрын
አሜን አሜን በብዙ ተባረኩ
@zenagirma8230
3 жыл бұрын
ፖስተር ዴቭ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@lizabellalulu7297
3 жыл бұрын
አንተዉ ትሻላለክ ተባረክ ድንቅ ሃቅ ዴቭ
@misrakottemer4173
3 жыл бұрын
Geta ybarekhe Pasteur David Geta blo cherchachw metche lemesmate yabekagne
@Barkot.Show8101
3 жыл бұрын
G B U
@yigeremueyoel379
3 жыл бұрын
AMEN I RECEIVE IT IN JESUS MIGHTY NAME HALLELUJAH::
@malatshferaw3975
3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@roziiyoutube7210
3 жыл бұрын
Ameenn amennn ameenn amennn ameenn amennn ameenn amennn teberekiii 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@workaferahuamene1616
3 жыл бұрын
Dave.....have last blessing.....
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
3 жыл бұрын
Deviye endet endemwodik tebarekilign 🙌❤️
@tizuselam9944
3 жыл бұрын
Eyesus geta new.geta yibarkih pasterye
@misgumisgu4843
3 жыл бұрын
Ameen
@biruklulseged296
3 жыл бұрын
wow ...perfect message
@abebemerga1501
3 жыл бұрын
ተባርክ ፓስተርዬ ትክክለኛ ስብክት
@Ethioeduc
3 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ትልቁን የትምህርት ቻናል Ethiopian Education ን በመቀላቀል ከ Elementary እስከ University ይማሩ
@tigsetmulugita8118
3 жыл бұрын
ዴብ፡ጌታ፡ይባርክህ፡ውድድ፡ተባረኩ
@munitdereje2994
3 жыл бұрын
Daveyae enaem prosperity Gospel selchetogne neber...yelebaen adereseklegne....we want to see only Jesus!!!!!!!!! GBU Pastor DAVE
@Sara-ih1zg
2 жыл бұрын
Wou wou berken naye tbarkekye Amane Amane
@amsaluabeti9663
3 жыл бұрын
Enquan des alachehu denek sebeket nebere agelegeloteh yebarek
@mebratasghedom2247
3 жыл бұрын
God bless you 🙏 ❤
@johnboss7279
Жыл бұрын
❤❤❤
@nani-pe3ip
3 жыл бұрын
GBU more B.Dave❤❤❤
@brhinbrhane9436
3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ድንቅ ነው ።
@ayenetroot2227
3 жыл бұрын
The Son of God Jesus Christ.
@brhinbrhane9436
3 жыл бұрын
@@ayenetroot2227 he is the god and his mother is our mother Virgin maryam
@tagesechtesema6195
3 жыл бұрын
ለምን የእግዚአብሔር ልጅ አትይም ሙስሊሙም የማሪያም ልጅ እንዴ ሆነ ያምናሉ
@tagesechtesema6195
3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ነው የእግዚአብሔር ልጅ በይ እስኪ ሙስሊምም የማሪያም ልጅ እንደሆነ ያምናሉ
@hayalneshihabte2029
3 жыл бұрын
Kene yhone minmi ylemi Likino💯💔💔💔💔💔💔💖🙏
@aster4804
3 жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen halleluyaa
@selamawitberhanebokrezion8523
3 жыл бұрын
Egziabher ybarkh
@By_grace100
3 жыл бұрын
Blessed pastor
@tesfawelidya5884
3 жыл бұрын
Amen.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamwengilnew6213
3 жыл бұрын
አሜን
@tamrudebela7585
3 жыл бұрын
ፖስተር ተባረክ
@demekehailehadibecho7220
3 жыл бұрын
ድምጽ አይሰማም ለሌለ ጊዜ ይስተካከል bishop Dave God bless you
@charbelelkhoury3486
3 жыл бұрын
Ameeeen itayilin geta Tabaraki phasteriye
@zebibtesfagiorgis6839
3 жыл бұрын
Keep preaching 🙏
@Fritashow
3 жыл бұрын
Blessed
@luckysurprise2805
3 жыл бұрын
Ameeeeen
@ruth4250
3 жыл бұрын
Yes siket mederes nw WOW
@gayagayo477
3 жыл бұрын
💚💛❤️🙏
@messyhale9040
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍❤️❤️
@eshetud210
3 жыл бұрын
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ እራሳችሁ አይደላችሁ እንዴ ጋርድ እና አጃቢ እየሰበሰባችሁእዩን የምትሉት ? አብዛኛው ፓስተር እኮ እራሱን ዝቅ አድርጎ ክብር ሳይፈልግ እየሱስም ጭምር ከህዝቡ ጋር በሰላም ነው የሚኖሩት እውነት እራሳችሁን ዝቅ ብታደርጉማ በ$15 ብር ሽሮ በላ እባላለሁ ብለህ ባልተጨነክ ነበር :: እባካችሁ ስብከታችሁን ኑሩ:: ክብር ፍለጋ አይደል አንተም እራስህን ቢሾብ ብለህ ዘላለምም ጋርድ ሰብስቦ የሚሄደው እባካችሁ እንደ እየሱስ ዝቅ ብላችሁ እግር እጠቡ እና ስብከቱን ኑሩት ትምህርቱ ግን በጣም እውነት ነው ተባረክ 🙏🙏
@canon2829
3 жыл бұрын
ፐሊስ ዘሌ ፓስተርዬ ብለህ ሰአቱን ጨረስከው ዝም ብለህ ስበክ
@munitdereje2994
3 жыл бұрын
EYESUS!!!!!!!!!!!!!
@loveethiopia386
3 жыл бұрын
Dev you are specially
@edenhaile9839
3 жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ቀን ሙሉ ኢየሱስ 24 ኢየሱስ 365 ቀኖች ኢየሱስ ነው ኢየሱስ እኮ ይመቻል
@zimelesayweraq6047
3 жыл бұрын
ዓብይ አመድን አሰናበትንው ! አልሃምዱሊላህ ! እናንተንም ወደል መሃይሞችና የእምነት ነጋዴና የመንፈስ ሸቃጮችን ~ በጂኒዎቻችን እንቀጣችሃለን !!!!
@አይናለምአበራ
3 жыл бұрын
ጅኒያችሁን እኛ ደግሞ በኢየሱስ ስም ድራሹን አጥፍተን እናንቴንም ከኛ ጋር እንድትደምሩት የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋዮች እናደርጋቿለን
@zerihunzergaw7110
3 жыл бұрын
Ziእግዚአብሔር ማስተዋልይስጥሽ
@hahaha5896
3 жыл бұрын
beruki nehe ye geta sew
@emaniramato8507
3 жыл бұрын
Hayisameno
@abrahambehalbi8816
3 жыл бұрын
Dave aneta eko telayalek getan
@AbrhamTesfaye-vq7ey
Жыл бұрын
ኧረ ሮጥ ሮጥ እንበል አቡነ ዳዊት ይህ ሳይሰሩ በሚገኝ ገንዘብ የተነፋፋ ሰውነት አንድ ቀን መድረክ ላይ ተዘርግፎ ጉድ እንዳይሰራዎት፡፡ ዱብ ዱብ ሰፖርት ለጤንነት ብለው ቢነሱ፡፡
@zahrah6200
3 жыл бұрын
ክክክክክ
@ykmi
3 жыл бұрын
We r his bride not his bride companion ! Isn't it??
@yigeremueyoel379
3 жыл бұрын
WHAT A FUNNY BISHOP::
@RoRo-bf3ih
3 жыл бұрын
pastor Devi tabrke ameeenn🤗😘😘❤
@abelmercy4008
3 жыл бұрын
pastor Dave I love you you are a really bishop...
@abelmercy4008
3 жыл бұрын
you are so blessed
@loveethiopia386
3 жыл бұрын
Which is funny there bro ?
@waltenigusaetop3320
3 жыл бұрын
ስም ከሚጠሩት ባንክ አካውንት ና አፍ ከሚከፍቱት በስንት እጥፍ ትሻላለህ!!
@אבבהבריאון
3 жыл бұрын
Kit stegn lbdah
@BB-vn2ye
3 жыл бұрын
ኮሜዲያን ብትሆን ውጤታማ ትሆናለህ:: ተጭበርብሮብህ ሰውንም ታምታታለህ::
@lizabellalulu7297
3 жыл бұрын
B.Bሃቁን ከመፀሃፍ ቅዱሥ ተረዳ ወይ ተረጂ ተተልትሎ ክብር ለእየሱስ ያዳነን እየሱስ ብቻ ነዉ በን በቀር ካልሆነ አትገቡም ተብለናል ዳን ዛሬ
@BB-vn2ye
3 жыл бұрын
@@lizabellalulu7297 ዳን ዛሬ ነው ያልሽው?. እውነት አንቺ ድነሻል ወይስ የሴጣን መቀለጃ ሆነሻል?. እግዚአብሔር ልቦና ሰጥቶ ከእውነት ጋር ያገናኝሽ እህቴ::
@lizabellalulu7297
3 жыл бұрын
@@BB-vn2ye ወንድሜ መዳን ቢሉክ መዳን ብቻ ገና በምድር በህይወት እያለሁ የአባቴን መንግሥት መዉረሤን በማረጋገጥ ሣልፈራ እንደናንተ ተክልየ ያዉቃል እያልኩ ጉልበቴ ሣይጋጋጥ ገንዘቤን ለቄሥ ውሸት ሣልሠጥ ፍዋ ብየ በማረጋገጥ በሠላም አለሁልክ እልሃለሁ ቀልዱን ተይ እንደማትለኝ ማሥተማመኛ ልሥጥህ ከታማኙ ጌታየ አምላኬ ህያዉ ቃል ጥቅሥ አልፅፍልክም እንድታነብ ፈልገህ ሥለፈለኩ ያለማንበብ መፅሃፍ ቅዱሥ የቄሥ መበያ ሥላደረጋችሁ የኔ ጌታ እንዲህ አለ 1ኛ: በጎቼያዉቁኛል እኔም በየሥማቸዉ እጠራቸዋለሁ ባለቤት በበር ይገባል ሌባ በግዋሮ.B.B አቡየ ፃድቁ በአርሤማ በተክልየ አቆራርጬ ልግባ አይቻልም ቢቻል ለምን ጌታ ከክቡር ዙፋኑ ወርዶ ከበረት ዉልደት እሥከሥቅለት ለኛ መዳን አደከመዉ እዛው ተወው የናንተን ተረት አርሤማን ትክክለኛ ዘርህን አበዛለሁ ያልኩህ አብርሃም አድናቸዉ ማለት ሢችል ልቤ ነዉ ያልኩህ ዳዊት ተሠቀል ማለት እየቻለ ሥለማይቻል ነዉ አይሆኑ ሆኖ ያዳነን እነዚህ ጣድቃን የሡ ፍጥረት ናቸዉ ተሣሥተዋልም ሥለዚህ በበሩ የገባዉን የጠራኝን የደማልኝን ጌታ አግኝቼ ዳንኩ አልኩህ 2ኛ...እኔ ህይወት መንገድ እውነት ነኝ በኔ በቀር ካልሆነ አትገቡም መንግሥቴ አለን ማን በደማ በተገረፈ ህይወቱን፠መሥዋት ባደረገ ማን የመሠገናል በጊዮርጊሥ በኩል ኑ በመቤቴ በኩል በፃድቁ አሮን ጣድቃን ሠማእታት እግዝዮ ለናንተ ወንድሜ ጌታ ይርዳክ ያለከዉ ሤጣን ቤት ነዉ ያለዉ በኔ በቀር ነዉ ጌታ ዋጋ ከፍሎ ደሙን ክብር ይድረሠዉ አዳነን በቃ በሡ አምነን በሥሙ ተጠምቀን መኖር እያለ ያለ የሌለ ጣድቅ ተከትሎ ጉልበትን በጉዞ ለመፅደቅ ማድከም አርባ ሠላሣ እያሉ ሠዉ ከሞተ በህዋላ ፅድቅ እንደሌለዉ እየተናገረ ቃሉ ሠንበቴ የምትበሉት በሃሠት ለምን 3ኛ.እናንተ ሸክማችሁ የከበደ ወደኔ ኑ አለ ወደመምሬ ሸርሸር ሂዱ አላለም መምሬ ሸርሸር በየቤቱ ሆዱ ለመሙላት ገዘትኩ ፈታሁ እያለ አንዴ ከሃጥያት እሥራት ተፈፀመ ብሎ የፈታን ካህኑ እየሱስ ክብር ለሡ እያለ መንቀዥቀዥ ወንድሜ ጌታ ልጆች ብሎናል ልጅ አባቱ ፋት በነፃነት ይቀርባል ቢያጠፋ ይቀጣል ቢያለማ ይሸለማል ልጅ ወራሸ ነዉ ጌታ አይንክን ያብራልክ አንብ ቃሉን
@BB-vn2ye
3 жыл бұрын
@@lizabellalulu7297 እህቴ በጣም ተጭበርብሮብሻል:: ከስራሽም: ወድቀሻል: ከአደበትሽም: የሚወጣው ጌታን ከሚያምን ሳይሆን በጌታ ስም የምትጠሩት የዲያቢሎስ አንደበት ነው:: የተጣበቀ የቻይና ሱሪ አጥልቆ መዝለል ዲያቢሎስን ማስደሰት ነው:: ግለኛ: ሆዳም: ለእምነታቹ: ወይም ለነብሳቹ ሳይሆን ለሆዳቹ: እና ስጋዊ ፍላጎታቹ የሞታቹ ከንቱዎች ናቹ:: ጌታ ልብ ይስጣቹ: እውነተኛውን: እና ዘላለማዊውን ጌታ ተቀበይ:: የሴጣን መጫወቻ አትሁኝ እህቴ:: ጌታ ይባርክሽ
@lizabellalulu7297
3 жыл бұрын
@@BB-vn2ye አቤት ጌታ ይቅርባዮ ይቅር ይበልክ ከይቅርታ ጋር እምነትህ ምንድነዉ ማለቴ እምነት እንጂ ሃይማኖት አያድንም መልሥ ከመሥጠቴ በፋት ልትነግረኝ ትችላለህ ካቶሊክ ኦርቶዶክሥ ወይ ቡደሃ ነህ
@nadarkhan5369
3 жыл бұрын
አየ መናፍቅ ሆድ እንጅ ጭንቅላት የላቹቱቱቱቲ
@YonasGirmay-z4l
Жыл бұрын
ባዶ ጭንቅላት ....እንደ ዘበነ ምህረትአብ ነው መምህርህ ምን ታረግ አለህ
@jhon.n.paulos
3 жыл бұрын
Deve michot haaa
@getanebi4666
3 жыл бұрын
አክቱ ሁሉ ቁሌታም ነዉ Hiv በፀሎት አድኛለሁ መድሀኃኒቱን ጣሉ ብሎ በማግስቱ ከሃዋሳ አማሪካ ወሬ አጭበርባሪ
@mennabekele5985
3 жыл бұрын
Ante durye tenqay pase Lena🤮
@tesfalemgebregziabher6283
3 жыл бұрын
Dawite weshetam aheya..... Jesus was alcoholic
@RabihCall-l1j
Ай бұрын
ተባረክ ❤❤❤
@Ethioeduc
3 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ትልቁን የትምህርት ቻናል Ethiopian Education ን በመቀላቀል ከ Elementary እስከ University ይማሩ
33:13
ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ - ሚዜ ሁኑ
7 Spirits TV
Рет қаралды 91 М.
31:31
Feb 2/2025 ጥዑም ብሽራት ተፈደሉ / ፋሕ ፋሕ ኮነት / እዋናዊ ሓቤረታ
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 7 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
1:05:37
ቃል ያደርሳል || ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ || Bishop Dawit Molalign || Ethiopian Amharic Preaching at ecbcsb
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 77 М.
25:09
እርሱን እዚ አምጥቼ እኔ ሌላ ላገባ ነበር አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 11,2021 MARSIL TVWORLDWIDE
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 251 М.
55:14
አልሰጥም ሲለኝ እንዴት እንግሊዘኛ እንዳወራሁ//ቸርቻቹ ነስር ያመጣል /ፓስተር ሔኖክ መንግስቱ(ሲንገሌ) ስጦታዎቻችን -አዝናኝ እና ድንቅ ቆይታ ፟ ትውስታ
Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu
Рет қаралды 73 М.
41:36
⛔ለአጋንንት በር የሚከፍቱ ምክንያቶች || እስከዛሬ ካላወቃቹ ንቁ! ||ክርስቲያኖች በሙሉ ይሄንን ከማድረግ ተቆጠቡ || PROPHET MIRACLE TEKA
1minute With Prophet Miracle Teka
Рет қаралды 13 М.
1:20:17
ተኙ ...PART 2 By Man of God Tomas Mitku and Bishop Dawit Molalign.... ..@Glorious Life Church
Gospel TV Ethiopia OFFICIAL
Рет қаралды 461 М.
39:43
በእነዚህ 10 ነገሮች ትፀፀታላችሁ | 10 BIGGEST REGRETS IN LIFE! - ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 34 М.
10:43
Hilarious Sermon Moments with Pastor Dawit Molalign | Funny Preaching Compilation
ምስክር / Witness Tube
Рет қаралды 202 М.
1:02:24
የተሰቀለው ሐዋርያ || ፓስተር ሄኖክ መንግስቱ || The crucified Apostle || Pastor Henok Mengistu @ARC
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 17 М.
31:13
ችግርን ራሱን ብልፅግና ያደርገዋል...ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ @Reverand Tezera Yared
Gospel TV Ethiopia OFFICIAL
Рет қаралды 138 М.
58:02
Pastor Dawit molalegne መንፈስ ቅዱስ @ Dubai EECE Churches
Akore Zema
Рет қаралды 282 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН