MK TV || ቤተ አብርሃም || መልአከ ሕይወት ቀሲስ ጌጡ የኋላ እሽት || ስለሃይማኖቱ ታስሮ ተገርፎ መከራን ተቀብሏል

  Рет қаралды 8,543

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 35
@mesismart1332
@mesismart1332 2 жыл бұрын
ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ጌጡ የኃላእሸት ቡራኬዎ ይድረስን፣ በጤና፣ በዕድሜ ፣በጸጋ ይጠብቅልን፡
@emebetw8835
@emebetw8835 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምንወድዎት የተከበሩ አባታችን መምህራችን ሊቀ ትጉኋን ቀሲስ ጌጡ ቡራኬዎ ይድረሰን ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ለካህናትና ምእመናን በተልይም ለሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ከህፃንነት እስከ ዛሬ የመምህርነት የአባትነት ፍቅርን ለኛና ለልጆቻችንም አትርፈውልናል ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥዎና ምኞትዎን እንዲያሳካልዎ ጸሎታችን ነው
@Dokaዶቃ
@Dokaዶቃ 2 жыл бұрын
please subscribe adergugn
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 2 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን እነደናንተ ያሉ ትንታግ ቅናተ ቤተክርስትያን ያሰከራቸዉ ወጣቶችን ለኢትዮጵያ ያስነሳላት!!አባታችን የማቱሳላን ዕድሜ አምላክ ያድሎት።
@bitewlignchalla43
@bitewlignchalla43 2 жыл бұрын
ውይ ! አባቴ አሉልን የጥንቱ የጠዋቱ የተዋህዶ መሠረቸታችን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ ከቸሩ ፈጣሪ ያድልልን
@askuabraham3351
@askuabraham3351 2 жыл бұрын
አባታችን በጣም እኮራለው የሐማኖት አባት መምህር ማግኘታችን ዘወትር የማይደክሙ የማይሰለቹ ልጅን አዋቂውን የሚያከብሩ የሚወዱ አሁንም በጸሎቶ በጾም እትዮጵያን ይታረቅልን ረጅም እድሜ ይስጥልን።
@ደጅጥኑሸፈራው
@ደጅጥኑሸፈራው 2 жыл бұрын
ደሰ ሲሉ እውነት የልባቸው ንፅህና የህይወት ቃል ያሰማልን 👏
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ሊቀ ትጉሀን ቀሲስ ጌጡ እግዚአብሄር መርጦ የስጠን የሚገስፁን በውጭ ሀገር ስንጣላ አስታሪያቂያችን ስናዝን አፅናኛችን በጉተንበርግ የምንኖር የቅዱስ ገብርሄል ልጆች ሁሌም እናመስግናለን እግዙአብሄር ቀሩው ዘመኔትን ይባርክልን አሜን
@1001-nurowoch
@1001-nurowoch 2 жыл бұрын
ቀሲስ ጌጡን (መልአከ ሕይወት) በማየቴ ደስ ብሎኛል፡፡ ደ/ገ/ቅ/አማኑኤል ሳምንታዊ መርሐ ግብር ነራቸው፡፡
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😇🙏❤️🙏❤️😇🙏
@yesemesfin8023
@yesemesfin8023 2 жыл бұрын
በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዎን ያብዛልዎ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 жыл бұрын
ወይዬዬዬዬዬ ቀሲስይዬዬዬዬዬዬዬ እንኳን እግዚአብሔር ዕድሜ ሰጥቶት አየሁት ከሥብከት በፊት የሚያዜሙት ተምሪ የማልጠግበው ተግሣፁት ደስ የሚል የኔ አባት የልጅነት ትዝታዬ እንኳን አየሁት
@zufanalene3689
@zufanalene3689 2 жыл бұрын
አባታችን እረጂም እድሜ ከጢና ጋር ያድልልን ስስታችን ነዎት🙏❤️🙏
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 2 жыл бұрын
መልአከ ሕይወት ቀሲስ ጌጡ የኋላ እሽት በልጅነት ዕድሜዬ ተምሮ ማስተማር ማህበር አስተምረውኛል፡፡ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ በረከታቸው ይድረሰን፡፡
@wowlife-21
@wowlife-21 2 жыл бұрын
ክብር አለኝ አባቴ!!!! ክበሩልኝ!!!!
@beteyared1337
@beteyared1337 2 жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ ከቸሩ ፈጣሪ ያድልልን አንደበታቸው እየጣፈተኝ ቀጣይ ክፍል እንዳለ ይመስል በድንገት አለቀብኝ
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 2 жыл бұрын
ከዚህ አባት ጋረ መገናኜት በጣም መታደልነው የሳቸው ልጅ መሆን መመረጥነው።
@timar4198
@timar4198 2 жыл бұрын
አትፈጥር የተፈጠረ የምታበላሽ አሉ በእዉነት እንደርስዎ ያሉትን ያብዛልን አባታችን 🙏🙏🙏
@Dokaዶቃ
@Dokaዶቃ 2 жыл бұрын
please subscribe adergugn
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በድሜ ና በጤና ያቆይልን
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 2 жыл бұрын
ቀሲስ ስስታችን ኖት ኑሩልን ። ረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶዎት ለበለጠ ክብር በቅተው ያሳየን። እንለዶታለን የኛ አባት።💞💖💞
@Dokaዶቃ
@Dokaዶቃ 2 жыл бұрын
please subscribe adergugn
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልነ
@tadeseasefa9636
@tadeseasefa9636 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እባኮ ናፍቀውናል ይምጡልን ።
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Жыл бұрын
አይ አባታችን ቀሲሰ ጌጡ የኋላ እሸት የግቢ ገብርኤል የአምደ ሐይማኖት ነው የማውቃቸው ሲናገሩም ሆነ ሲያሰረዱ ማንንም አይፈሩም ።///edemé ke téna Yestelene. //Gazetegawa angageroi DESE yelale
@moliyenafani9560
@moliyenafani9560 2 жыл бұрын
Abtachen selayehot BETAM desbelognal enderereso yehone abat EGZIYABHR BETABA BEDEMA YASENEBETELEN🙏🙏🙏
@timar4198
@timar4198 2 жыл бұрын
አቤት ትህትና የኔ አባት አባቴን አስታወሱኝ 😢 ያቆዩልን 🙏
@tedyefrem1773
@tedyefrem1773 Жыл бұрын
ዕጹብ፡3
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ያጥናችሁ
@weynidaniel9207
@weynidaniel9207 2 жыл бұрын
Kesis Yene Abat ,Ye Ortodox Enqu , 💞💞💞💞💕💕💕💕
@zufanalene3689
@zufanalene3689 2 жыл бұрын
የወንጊሉ አርበኛ
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 2 жыл бұрын
😍😍😍😍
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 жыл бұрын
ጋሽ ታይዬዬዬዬዬዬ
@eristegirmisoabra8318
@eristegirmisoabra8318 2 жыл бұрын
Abtachen yanwerle seems yestlene
@leulafework3815
@leulafework3815 2 жыл бұрын
Yes This priest is a marter
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
ከብፁዕ አቡነ ሄኖክ የ 2017 ዓ.ም በዓለ ጥምቀትን በተመለከተ በዛሬው ዕለት የተሰጠ መግለጫ ።
11:23
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ Addis Ababa Diocese Media
Рет қаралды 176
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН