MK TV || "ቦሩ ሜዳ" ክፍል ፪ || "ሐሰተኛ ከሆኑ ለምን አልተወገዙም "

  Рет қаралды 61,630

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 461
@demewozakalu1058
@demewozakalu1058 2 жыл бұрын
ቢዘገይም ውጤት ማምጣት የሚችል ትምህርት ነው፡፡ በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡
@user-Weynua
@user-Weynua 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በእዉነት ምስጋና ይገባችኋል አምላከ ቅዱሳን ዋጋችሁን ይክፈላችሁ። ለመምህራኖቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን እንደዉ ለጎተተን ሁሉ መጎተት አበዛነዉ በእዉነት
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
#እግዚአብሔር ይመስገን አጋንትን አውጡ የሚል አምላክ እጂ ያለኝ አስገብ አላለም የቅጠላቅጠል ፈውስ ድብትርና ጥቆላ አያስፈልገንም አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው ቁስላችን የተረዱን እነሱ ናቸው።💒🕊👈❤🙏🙏
@ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ
@ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ማነው ጠንቋይ አየናቹ ኮ እችን ስስተም ማ አሉ አቃታሎ ምንድነው ምያውቋት አውደ ነገስት ነው ለማስጮህ ማ አሉ እኔም አስጮሃሉ እንዴ ምን ነካቹ መርምሩ እሽ እግዚአብሔር በፈለገ እቃ ሃይሉ ያሳድራል ወይስ እግዚአብሔር ፀጋ አይሰጥም እያላቹ ነው እኔ ምለው ከነ ተክልየ ከነ አብነ ገብረ መንፈስ ቅድስ ጋ ታስያያላቹ እንደዘመኑ ብትሀዱ ጥሩ ነው
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
አይ ስው አምላኪ አሁን ይሄ የምትከተየው ስውዬ ዝም ብሎ ዘባራቂ ስካራም KZbin ጦረተኛ ነው እሺ
@ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ
@ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ 2 жыл бұрын
@@eyrusfeker4790 እኛ ሰው አልተከተልንም ምንከተለው እግዚአብሔር እንጅ
@maryamemne
@maryamemne 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳንን ዜና ገድል እንድሰማ የፈቀደልኝ ስንክሳር ን በየቀኑ እየሰማሁ የምን አጥማቂ መከተል ነው የአባይን ልጅ ውሃ ጠማው የአምላካችንን መልክዕ የእመቤታችንን መልክዕ የቅዱስ ዳዊትን መዝሙን ደግሜ በማየ ፆሎተ ጥጥት እርጭት አርጌ በአህዛብ አገር በሰላም እኖራለሁ በቃ የምን ሰው መከተል ነው ሆ ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርችልን
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
በረከትሽ ይድረስ እህቴ ወለተ ሜካኤል እያልሽ በፃሎትሽ እስቤኝ ደካማ እህትሽ ነኝ
@maryamemne
@maryamemne 2 жыл бұрын
@@golgota2123 እህቴ እንደዚህ አይባልም የቱ በረከቴ ነው የምንማረውም እንደዚህ እንዳንል ነው ሰው ደካማ ነው ካህን ጳጳሳት ከሆኑ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ይባላል የኔ አይነቱ ትቢያ ምን በቀና ልብ በፆሎታችሁ አስቡኝ ላልሽው እግዚአብሔር ያስብሽ
@babanon9062
@babanon9062 2 жыл бұрын
ምን ላይ ነው ስንክሳር ማዳመጥ እፈልጋለሁ
@maryamemne
@maryamemne 2 жыл бұрын
@@babanon9062 ማህበር ሚድያ ብለህ ግባ ወንድሜ
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 Жыл бұрын
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@sisg3873
@sisg3873 2 жыл бұрын
ይሄን ያህል መጀመራችሁ በራሱ መልካም ነዉ፤ሀሜት እንዳይሆን ከሁሉም ወገን ይሁን(ከአዋያይም/ከተሳታፍም) ለማንኛዉም….እራሳችንን እንመርምር….ምን ዉስጥ እንዳለን….አወያዮቹ በራሱ…ሌላ ጋ ስህተት አለ እያሉ….እራሰቸዉ የድግምት ልምድ/እዉቀት እንዳለቸዉ….በራሳቸዉ አንደበት ተጋለጡ…..እግዚያብሔር እንደዚህም ያዋርዳል…..እትፍረድ ይፈረድብሃል….ሐጢያተኛ ናት ብለዉ በድንጋይ ሊወግሩ ተሰብስበዉ የመጡትን….ግብዞችን…..እግዚያብሔር ነዉራቸዉን ገልጦባቸዉ፤እዉነተኛ ፍርድ ፈረደላት፡፡ እኔ በዚህ ዉይይት ያየሁት መደምደሚያ ይሄዉ ነዉ፡፡ ሐሰተኛን/ከእዉነተኛ የምንለይበት…..ከፍሬያቸዉ ነዉ(የአምላከችን ትእዛዝ ነዉ በደምብ ይሰምርበት)…..የመምህር ግርማ ፍሬዎች ምን ምን ነበሩ…..በሐሜት ሳይሆን አንድ ባአንድ ንገሩን….በእግዚያብሔር ፍት እንዋሽ ዘንድ አይገባምና ይንገሩን፡፡ የሳቸዉን ስብከት የሰሙት ኦርቶዶከሳዊያን ዛሬ የክርስቲና ሕይዋታቸዉ ምን ይመስላል….በሕያዉ እግዚያብሔር ስም ምዬ እንግረሃለዉ…..አብዛኛዉ…እለት እለት ለፈጣሪዉ እቤቱ የሰግዳል፤ለቤተክርስቲያን በፍቅር አስራት በኩራት ያዋጣል፤ዘዋትር በንስሃ ሕይዋት ዉስጥ ነዉ የሚመለለሰዉ(ብዙዎች በወጣትነት እድሜያቸዉ ለቅድስ ቁርባን በቅተዋል….ስንት ዘመን ሲሰበክ ያልሰማ ወጣት ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ…..አንድ መምህርነታችሁ….መጠነኛ እለት እለት እየሰገዱ መጠነኛ ጥናት ቢያደርጉ ሳይርቁ በቅርቡ እዉነቱን ያገኙት ነበር)….በአጠቃላይ መምህር ግርማ በለያየ ሐጢያት የተበተነዉ ወጣት፤በስም ብቻ ክርስቲያን መስሎ የሚኖረዉ ሕዝብ….ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሰበሰቡ….እንጂ ከቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲሰደዱ አላደረጉም…..ለማንኛዉም እስቲ ደፈር ብላዉ ሰብስባችሁ ተነጋገሩ….እናንተ ጥሪዉን አቅርቡላቸዉና እነሱ እንምቢ ይበሉ….በእዉነት እንደዚህ የሚያስዋሻችሁ መንፈስ በአደባበይ እንድዋረድ እንፍላጋለን…..እስቲ ደፍራችሁ ተገናኝታችሁ ተወያዩ፤ለምን ትፈራለችሁ….ክርስቶስን ያየዘ ሰዉ ምን የሚያስፈራዉ ነገር አለ…..ቅድስት ቤተክርስቲያን ዉስጥ አድርጉት፡፡ ካለደረጋችሁ…እንግዲያዉስ ተኩላዎቹ እናንተ ናችሁ….እናሱ አይደሉም፡፡ በመጨራሻም በእዉቀታችሁ አትተበዩ…..የሚትናገሩትን/የሚታስተምሩትን ቃል…መጀመሪያ እራሳችሁ ኑሩበት….ብዙ ዘመን ተናገራችሁ፤ምንም ለዉጥ የለም፤እስቲ ተግባራችሁ ሰዉን ያስተምር…..የራሰችሁን የእለት ተእለት ተግባራዊ ክርስቲና ምእመናኑ ፍት ያብራ፤እራሳችሁ ከጨለማ ዉጡ መጀመሪያ…..ከሐጢያት ተለዩ፤እንደቃሉ ኑሩ፤በመናፍስቱ የደቀቀዉን የሕዝቡ መከራ፤ዝቅ ብላችሁ ተመልከቱ…..በከንቱ፤ከንቱ ንግግር አንናገር….(ሰዉ አጥማቂያን ወደሉበት የሚጎረፈዉ…..በእዉነት ተአምራትን ለማየት አይደለም…..እጅግ ስለተቸገረ ለመፈወስ ነዉ…..ቅድስት ቤተክርስቲያንን ክዶ ወደ አዳራሾች አልሄድንም ወደ እናተቸን ቅድስት ቤተክርስቲያን ነዉ የሄድነዉ….በዚህ ላይ የትእብእት እና የጥጋብ ንግግር የሚትናገሩ…..በእዉነት የስንፈናችሁን ዋጋ ተገኛለችሁ)፡፡ ሌለዉ በግልጽ እኮ ጠያቅዎች በተሸለ አገላለጽ ንግረዎችሁ ነበር…..ቅድስት ቤተክርስቲያን እናንተን ሰባኪያን፤ካሕናት ናችሁ ብላ እንዲተገለግሉን ካሰማራች….አምነን እንቀባላለን….ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ስለምናምን…..አጥማቂያንንም…..እንዲያጠምቁን ካሰማራች…..በተመሳሰይ መልኩ እንቀበላለን……እስዋን ስለምናምን፤የእግዚያብሔር በጎ ፈቃድ በእስዋ በኩል ስለሚገለጥ፡፡ ስለዚህ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ነዉ የሚንጠብቀዉ….የቅድስ ሲኖዶስን ምልአተ ጉባኤ ዉሳኔ ነዉ የሚንጠብቀዉ…..የነሱ የአንድ ልብ ቃል፤የመንፈስ ቅድስ ቃል እንደሆነ እናምናለን…..ያኔ ዉሳኔዬን ጠይቁኝ…..
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
በጣም ደስ በሚል ማብራርያ ነው ተደብቆ በሚዲያ ከሚለፈልፉ ፊትለፊት መድረክ ይያዝ ብለው ነበር ማውራት ዞሮ ፆም ስግደት ፀሎት ማስቀድስ እናንተ አታስተምሩ እሄው ፅጌ ፆምን እንኳን ወጣቱ እንዳይፆም እንዴት እንደምታሳንፉ እነ መምህር ስላሉ ነው ወጣቱ ፅም ፆሎት ስግደት ላይ የተወጠረው
@almiy398
@almiy398 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እንዲህ ታላላቅ መምህራንን ያብዛልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@ተስፋማርያም-ተ1ጨ
@ተስፋማርያም-ተ1ጨ 2 жыл бұрын
መምህራችን ገብረ መድህን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእዉነት ይህን የመሰለትምህርት እየሰማን ሀሰተኛ ነቢያትና አጥማቂወችን የምንከተል የተዋህዶ ልጆች ካለን አምላከ ቅዱሳን ወደልቦናችን ይመልሰን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን 🙏
@futy4501
@futy4501 2 жыл бұрын
አሜን፫
@aag4055
@aag4055 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@selammamo4166
@selammamo4166 2 жыл бұрын
Betekirisitiyani le Hizibi kirisititani yesira Edili fetirew wedesira and eminetachewoni atibikew endiyizu madiregi yichalal KAL Hiwoti Yasemalini Memihirochachini
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 2 жыл бұрын
እህቴ በደንብ ሰምትሻል ያሉትን እዝቡ እንዲድን አይፈልጉም ሰውን መዘረሩ እኛም እናውቀቃለን አድርገን ካላሳየናቸው። አልኦነም አሉ ይኤ ማለት እኝእ አባት ደብተራ ናቸው
@derejetadese7150
@derejetadese7150 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሁላችንም ከተረዳነው የክርስትና መሰረት የሆነ ትምህርት ነው።"ሚዛን ይኑረን"
@ribkazeneberibkazenebe5078
@ribkazeneberibkazenebe5078 2 жыл бұрын
በአባ አትምጡብኝ የሚባል ነገር በጣም ይገርማል ፈጣሪ አዉነቱን ይግለጽልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@መቅደስእኅተሚካኤል
@መቅደስእኅተሚካኤል 2 жыл бұрын
የህይዎትን ቃል ያሰማልን መምህሮቻችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@alexender5983
@alexender5983 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ አንድ ካሎት ቃል በጣም ያዝናናኝ እነእንትና የነበውን አይነት ፈውስ ቢያገኙ ምድር አይበቃቸውም
@ወለተገብርኤል-ፈ9ዸ
@ወለተገብርኤል-ፈ9ዸ 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@Genet-is6xr2jr1j
@Genet-is6xr2jr1j 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አጥማቂ የምትከተሉ ዝክረ ቅዱሳን ገብታችሁ የቅዱሳንን የህይወት ታሪክ ተማሩ በተረፈ ከዚህ መጥታችሁ አትጭጩ አባ እከሊ አባ እከሊ እያላችሁ 💒🌾🌿
@abelayele6404
@abelayele6404 2 жыл бұрын
ፈውስ በአጋንንት ፈውስ በዕፅዋት የሚል ሰው ነው ስሙ የምትይው አስተውይ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
@@abelayele6404 ፈውስ በቡክስ ይሻልሃን ላንተ እሱ ግን አላለም በደንብ አዳምጥ
@aragawmoges4034
@aragawmoges4034 2 жыл бұрын
ማህበረቅዱሳን ሰከን ብትሉ ይሻላል ከሳሾቺሽ የት አሉ የተባለው ጉዳይን አስታውሱ
@abelayele6404
@abelayele6404 2 жыл бұрын
@@kegetahun3445 አዳምጠሽ ሞተሻል ፀበል ተጠመቂ አይምሮሽ ተደፍኗል
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኒአለም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን
@endaleaderaw8419
@endaleaderaw8419 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእውነት እድሜያችሁን ያርዝምልን የህይዎት ቃል ያሰማልን የባዘነውን የሰውን ልጅ በህይወት ቃል አረሰረሳችሁት
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!
@መቅዲነኝየአማኑኤልስራ
@መቅዲነኝየአማኑኤልስራ 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@ደጅጥኑሸፈራው
@ደጅጥኑሸፈራው 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር በአብዛኞው የገንዘብ ፍቅር ነው ያለው ብር እየተቀበሉ እሰከ ካህናት እንዲፀለይላቸው ያደረጉት አደሉ ሰውየው ትውልዱ በአጭሩ መክበርንና ህመምን የማይሻ ነው መከራ የሌለው ህይወት እግዚአብሔር የለውም ይል የለ እንኳን እኞ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ መከራን ተቀብሏል ምንም ጥቅም ላያገኝበት እኞ መከራን ብንቀበል እርሱነን ለመምሰል መንግሰቱን እንድንወርሰ ነው መምህሮቻችን እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን የህይወት ቃልን ያሰማልን ኡፍፍ ኑሩልን አባቶቻችን 🙏🙏🙏🙏
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 2 жыл бұрын
Be Tikekel💯✅Amen(3)Be Ewnet🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@የእናትፋንታ
@የእናትፋንታ 2 жыл бұрын
በርቱልን ማስተዋል ለተሳነን ለጠፋነው ይህ ትልቅ ትምህርት ነው !!!!
@mesi7219
@mesi7219 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ከሀሰተኛ አጥማቂዉች መድሃኒአለም ይጠብቀን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ
@ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ 2 жыл бұрын
እነማን ናቸው ሃሰተኛ አጥማቅ እኛ አጥማቅ ነን ኑ እናጥምቃቹ ብለዋል አላሉም ስለዚ እራሳቹ ናቹ አጥማቅ የምል ስም የሰየማቹት ወይ ህዱ ና እዩ ከዛ ተቃወሙ ምነው ፈውሱም በኛ ስብከቱም በኛ አላቹ ሳ
@atalayadissu3978
@atalayadissu3978 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን መምህሮቻችን በእውነት !!!እኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን 🤲
@mazagebrengus5112
@mazagebrengus5112 2 жыл бұрын
በኡነተ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችኝ እድሜ ይስጥልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@yaredteshome2532
@yaredteshome2532 2 жыл бұрын
እውነት ነው ዝምብለን አንነዳ :: ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@zufangobale893
@zufangobale893 2 жыл бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ማስተዋሉን ያድልልን መስማትስ ሚሰማ የለም እግዚአብሔር በቸርነት ከሃገራችን የገቡትን ሃሰተኞች እሺ ካሉ በተሎ ወደ ልባቸው ይመልስልን ካልሰሙ ደግሞ በተሎ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን
@edenhabtemichael4249
@edenhabtemichael4249 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ለምድራዊ ህይወታችን ከልጅነት እስከ እውቀት እንማራለን፤ ለሰማያዊ ህይወታችን ግን መሠረታዊ የቤተክርስቲያንን ትምህርት አንማርም። እራሳችንን እንመርምር፤ እንማር፣ እንመርምር፣ የቀደሙትን ዋኖቻችንን እንከተል።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 жыл бұрын
በእዉነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@tagaytefaye5828
@tagaytefaye5828 2 жыл бұрын
እንጃልን ብቻ የእውነት እምነትን አጥርተን አላወቅን፣ የንጽሕና ህይወት የለን፣ የቤተ ክርስቲያን ስርዓት.... ህግ ....አስተምሮ...የእውነተኞች ቅዱሳን መልካም ህይወት እና አኗኗር ከቶ አናውቅም....እና እንዲሁ እንደተቅበዘበዝን ንስሐ ሳንገባ ጸሐይ ህይወታችን ልትጠልቅ ነው....የድንግል ማርያም ልጅ እባክህን እዘንልን! ትክክለኛዋን መንገድ እንይዘ ዘንድ አበርታን!!!
@babanon9062
@babanon9062 2 жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@almiy398
@almiy398 2 жыл бұрын
ጌታ የወደደውን ይቆነጥጣል አባት በልጁ አይጨክንም መዳን በአንድ አምላክ ነዉ ወዲያና ወዲህ ሀሰተኛ አጥማቂዎች ጋር አትሩጡ
@felegushdesalegn4635
@felegushdesalegn4635 2 жыл бұрын
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@addisetsega2889
@addisetsega2889 2 жыл бұрын
እነሱስ በእግዚአብሔር ቤት ነው ሚያጠምቁ እንዲ ግራ እያጋባችሁ ምእመኑ እየካደ አለቀ አትምጡ አትጠመቁ ግን ግራ አታጋቡ መጾም መጸለይ መስገድ አስተማሩን እንጅ ቅጠል መበጠስ አላስተማሩንም
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 жыл бұрын
ልብ አንጠልጣይ መምህር ቃለ በረከተዎ ይድረሰን እውነት ጥዑም ነው
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋ ያብዛላችሁ በርቱልን ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@tadelechtanga858
@tadelechtanga858 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@ዲዮስቆሮሳዊ
@ዲዮስቆሮሳዊ 2 жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕር ገብረ-መድኅን፣አነ ዘክርስቶስ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@alemayehugetachew5118
@alemayehugetachew5118 2 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ፀፍቶ ያናገሮት አንድ ነገር ያለ ይመስለኛል በዕፅ አጋንንት ማውጣት ለኔ ቀላል ነው ካሉ እኮ ድብትርናም ተምረዋል ማለት ነው?
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ማስተዋልና ጥበቡን ያብዛልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ማስተዋሉን ያድለን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@rsyrtwgfh2716
@rsyrtwgfh2716 2 жыл бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሠማልን እኛም አስተዋይ ልቡና ያድለን🙏
@Aklile_mariam
@Aklile_mariam 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለነፍስ የሚጠቅም ትምህርት ነው መምህሮቼ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@Etho360-f2z
@Etho360-f2z 2 жыл бұрын
በእውነት ማህበር ቅዱሳን የቅዱሳን አምላ እግዚአብሔር ክብሩን ያድልልን ለመምህሩቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Aklile_mariam
@Aklile_mariam 2 жыл бұрын
ፈውስ ለመዳናችን ማረጋገጫ ሊሆን አይችልም ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@tsedekehabe2154
@tsedekehabe2154 Жыл бұрын
ይገርማል፣ በዚህ ሁኔታ የጠፋውት እኔ ነኝ። ይህ ትምህርት ሁሌም ቤተክርስቲያን ውስጥ አለ ግን ዛሬ እኔ ቤት መጥቷል። ስለዚህ አሁን ዳንኩኝ። አላደንቃችሁም እናንተን ከማደንቅ እራሴን ባደንቅ ይሻላል ምክኒያቱም ከጠፋውበት ከሞትኩበት ስለተነሳው። እናንተማ ገና ብዙ ከዚህ በላይ ማስተማር ይጠበቅባችሁል። በዚሁ ሁኔታ ብዙዎች ጠፍተናል ግን እንደ እኔ የጠፋ የለም። ለዛ በደንብ አስተምሩ ይህንን ፕሮግራም ያዘጋጀው የተባረከ ይሁን
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 2 жыл бұрын
ማርያምን ምርጥ መምህር
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@tigistfikru1445
@tigistfikru1445 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ
@ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለኅይወትን ያሰማልን አባቶቻችን♥️
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@ሁሉበርሱሆነ-ፀ8ኘ
@ሁሉበርሱሆነ-ፀ8ኘ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛለዎት ኣባታች በዉነት ለኛም ኣስተዋሉ ይስጠን እደነዚህ ፈጣሪ ያብዛልን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@tigistyitbarek7629
@tigistyitbarek7629 2 жыл бұрын
ቢዘገይም አልመሽም ጥሩ ጅማሬ ነው ማህበራችንን ይጠብቅልን ልቦና ይስጠን
@ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ
@ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል በጣም ግሩም ስራ እየሰራቹህ ነው በርቱ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 2 жыл бұрын
በጣም ጥልቅ ትምህርት ነው አዳምጦ ከሚጠቀሙበት አምላከ ቅዱሳን ይደምረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃል ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@asterbrhan108
@asterbrhan108 2 жыл бұрын
Amen amen amen Bewnet kalhiwetin yasemalen
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 2 жыл бұрын
በእውነት አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን በእውነት
@ሶስናተሸሞ
@ሶስናተሸሞ 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትያ ሰማልን መምህራችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Жыл бұрын
በእውነት ለመምሮቻችን ቃል ህይዎት ያሰማልን
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 2 жыл бұрын
ኑ የተዋህዶ ልጆች 👈
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@workitemsegen5515
@workitemsegen5515 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@leaklil
@leaklil 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልኝ! በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@ዩቶጵያ-ፈ2ቈ
@ዩቶጵያ-ፈ2ቈ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን። ማህበረ ቅዱሳን ምን ልበል እኔ ይሄ ማህበር በእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያስማልን አባቶቼ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@yohasethio7669
@yohasethio7669 2 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል። በተለይ ሴቶች እህቶች እባካችሁ ሀሰተኛ አጥማቂዎችን በመከተል ጊዜ ከምታባክኑ ከመፀሃፍ ጎን ለጎን የቅዱሳኑ ህይወት መፅሃፍት አንብቡ። በመንፈሳዊ ህይወት ለማደግ ስለሚረዳ።
@ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ
@ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ 2 жыл бұрын
Yohas ምትባይ ወይም ምትባል የሰት የሁን የወንድ አለውቅም ግን ማለት ነው ማነው አጥማቅ እከለ ብሎ የተከተለ ስጀመር እራሳቹ ናቹ አጥማቅ ብላቹ ስም ምትሰጡት እንጅ ማንም እኔ አጥማቅ ነኝ እና ኑ ተከተሉኝ ያለ የለም ማትዮስ እንድህ አለ ማርቆስ እንድህ አለ እያላቹ እየሰበካቹ የለ ታድያ እነሱ ክርስቶስ አጥምቁ አላላቸውም ታድያ ያሁኑ ያሉ እንደነሱ ባይሆኑም እንደዘመኑ ከትምህርት ቧሃለ ብፈዉሱ ምን ችግር አለ በየሱስ ክርስቶስ በድንግል ማርያም ውጡ ነው ያሉት ወይስ አልታመመም ህዝቡ ዝም ብላቹ ነው ምትጨሁት እያላቹሃቸው ነው ትምህርታቸው ከበተ ክርስትያን የወጣ አይደለም የበተ ክርስትያን ትምህርት ነው ያስተማሩን ምነው እኛ ነን ምናውቅላቹ አላቹ ሳ የገርማል ወይ ህዳቹ እዩ ከዛ ቧሃላ አይታቹ ስህተት ከሆነ መቃወም ዝም ብላቹ ጭፍን ጥላቻ ምን ምሉት ነው የሀ
@egziharya4826
@egziharya4826 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@kemrayalemayehu8958
@kemrayalemayehu8958 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@Nigusu821
@Nigusu821 2 жыл бұрын
_እጹብ ድንቅ ገለጻ ነው አስተዋይ ልቦና ያድለን ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን_
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ 2 жыл бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@sahle7029
@sahle7029 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን አቀራረባችሁም ሆነ የምታቀርቧቸው እንግዶች ደስ የሚሉና እውቀት ከክርስቲያናዊ ስነምግባር ጋር አጣምረው የያዙ ናቸው ቀጥሉበት ከዋናው ሚድያችንም በሁሉም ነገር ለቤተክርስቲያን ካላችሁ ፍቅር የተነሳ በእጅጉ የተሻለ ነው በርቱልን ግን በድሮው አቋማችሁ ላይ ብትፀኑ ደስ ይላል መንፈሳዊ ትርፋም እንድናገኝ እና ለሀገር ጠበቃነታችሁ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ያደርጋል የድንግል ልጅ ያበርታችሁ
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕሮቻችን በእውነት ማስተዋሉን ይስጠን 😢👍👏👂🌿
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን በእውነት በጸሎት አስቡን 😢
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲 ቃለ ሕይወትን :ያሰማልን :በእውነት ለአባቶቻችን :እንደናተ :አይነቱ ፀጋ: በረከት ያደረበትን :ያብዛልን :ልዑል : እግዚአብሔር ፡ለኛም :አስተዋይ :እዝነ :ልቦናን: ያድለን :በእውነት ::
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 2 жыл бұрын
ክህቲቱ😍🙌
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@mesismart1332
@mesismart1332 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባቶቼ ብዙ ተምሬአለሁ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@alexender5983
@alexender5983 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ 2 жыл бұрын
እውነት አይበቃቸውም በየትም ለምንነዳው ምዕመን ልቦና ይስጠን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እኛም እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን መንገድ ይምራን አሜን፫
@djdjjrjff7936
@djdjjrjff7936 2 жыл бұрын
ይገርማል ብቻ ሊቁ ቃለ ሂወት ያስማልን
@alemtsehayamisalu8061
@alemtsehayamisalu8061 2 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
@ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
@ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ 2 жыл бұрын
እጽብ ድንቅ አገላለፅ ነው እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን ማስተዋሉን ያድለን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን
@yirgedmekuryaw9863
@yirgedmekuryaw9863 2 жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት መምህራንንና ማሕበረ ቅዱሳንን ለቤተክርስቲያናችን ሰላም ሲል አምላከ ቅዱሳን ያቆይልን
@ሩሐማለማ
@ሩሐማለማ 2 жыл бұрын
የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን👍
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@hanna1342
@hanna1342 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ማስተዋሉን ያድለን ኦርቶዶክሳዊያን በእግዚአብሔር ሥም የሚነግድ በዝቷልና እናስተውል🙏
@fekertekebede789
@fekertekebede789 2 жыл бұрын
እባቴ ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏።እውነቱን እውነት ትክክል ያልሆነውን ትክክል አይደለም የሚሉ አባቶችን ያብዛልን። ከፎርካስቱ ጋር የሚሄዱ አባቶች ሊታረሙ ይገባል ለምእመናን ፈተና እየሆኑብን ነው።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 2 жыл бұрын
እናተ በትክክል ክርስትያን ከኦናቹ ለምን ተሰብስባቹ አትነጋገሩም እናተው እናስተምር ብላቹ አንዱን አንዱን የሚያማ ይቅር ይበላቹ
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድማቸውን ያርዝምልን በርቱ
@ከዳነምህረትእናቴ
@ከዳነምህረትእናቴ 2 жыл бұрын
Kale heyoten yasamalen ⛪✝️❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@TamratTamrat-m9v
@TamratTamrat-m9v 8 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@temetemdaw5650
@temetemdaw5650 2 жыл бұрын
ሐሰተኛ ሐሰተኛ ከምትሉ የአምልኮ ስግደት ሰው እንዲሰግድ ብታስተምሩ አባ ግርማ እንዳስተማሩት የማይቋረጠው የአምልኮ ስግደት: መነሻ የአምልኮት ስግደት ጥዋት እና ማታ ለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ሃሌሉያ ለወልድ ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ በረከቱን ለሰጠን ኃይሉን ላበዛልን በዚህ ሰዓት ላቆመን በቸርነቱ መንገድ ለመራን በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን በብርሃኑ መንገድ ለመራን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ጸባዖት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
@maryamemne
@maryamemne 2 жыл бұрын
ደንቆሮ ሆነን እጅ የምንማረውን የማንሰማ አባ ግርማ ያስተማሩት ትናት ነው ቤተ ክርስቲያን አመት እስከ አመት እያስተማሰች አደል እንዴ የምትኖረው አተ መጀመሪ ሰው ስለምትከተል አትንኩብኝ ነው እጅ እኔ የምከተለው ሰው የለኝም የቤቴ ክርስቲያን ስርአትን አፅዋማትን ስግደትን የፆሎት ሳእታትን ጥንቅቅ አርጌ ተምሬአለሁ የምችለውንም እየሰራሁ ነው ያንተን ግርማ አላውቅም እሳቸውም አላስተማሩኝም ስለዚህ የት ተማርኩት ንገረኝ ? አይ የኛ ነገር ልብ ይስጠን ሌላ ምን እላለሁ
@futy4501
@futy4501 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ።
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
@@maryamemne ትክክል ብር ክርስትያን ምንም እንደለላት እናደርጋታለን የራሳችን ጆር የተደፈነውን
@abelayele6404
@abelayele6404 2 жыл бұрын
@@maryamemne ቅጠል በጣሽ ፈውስ በአጋንንት የሚል ደብተራ እየሰማቹ ህዝብ አታሳስቱ
@ASilesh3931
@ASilesh3931 3 ай бұрын
@@abelayele6404 "ፈውስ የተለየ የምንነት/የጽድቅ መለኪያ ፤ ፈውስ ከአጋንንትም ቢሆን ሊገኝ ይችላል ፤ ስለዚህ በሚፈጸሙ የፈውስ ሥራዎች አይግረማችሁ" ነው ያሉት መምህሩ! ይህ ደግሞ ትክክል ነው ፡፡ ፈውስ የጽድቅ ምልክት ቢሆንማ ሐዋርያት ከደውዬ ነጻ ይሆኑ ነበር!
@rahelwoubale7447
@rahelwoubale7447 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@mesaybelay5965
@mesaybelay5965 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@የራያልጅነኝ-ደ9ከ
@የራያልጅነኝ-ደ9ከ 2 жыл бұрын
በእዉነቱ ቸሩ አምላክ ቃለሕይወትን ያሰማልን በቸርነቱ አይነ ልቦናችነን ያብራልን
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 Жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባቶቻችን ባንድ በኩል ሀሰተኞችን እናመሰግናቸው አለን ምክንያቱም ሚድያዎችንና ዋና ዋና መታያ ቦታዎች በሀሰተኞች ተይዛ እውነተኛ ሊቅ መምህሮቻችን ተዴብቀው ነበር የሚኖሩት የቁርጥ ቀን እውነተኛዋ ጊዜ ስትዴር እድወጡ ተዴረገ ስንቶቱ ንጹህ አባቶች የሀዋርያትንና የቅዱሳን አባቶቻችነን ፈለግ የያዙ አሉን እስኪ እዩያቸው ለዛቸውን ብቃታቸውን የሚናገሩትን የክርስቶስን ቃል እንዴማር እንዴወተት ፈትፍተው የሚያጎርሱ እግዚአብሔር ይመስገን
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ዓይነ ብርሐናችንን ያብራልን ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@Sahlemariam
@Sahlemariam 2 жыл бұрын
አንዳንድ መልሶችን ስመለከት የብትህውና ትምህርት ይመስላል።ለመልስ የምትሰጧቸው ሃሳቦች እርስ በእርስ ይጋጫል። ቦሩ ሜዳ ብላችሁ ጉባዔ ካዘጋጃችኹ አይቀር ቢያንስ አንድ ሃሰተኛ አጥማቂ እንደምንም ብላችሁ አቅርባችሁ ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበር።
@የማርያምልጅ-ጘ7ፀ
@የማርያምልጅ-ጘ7ፀ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@ኢትዮጵያዊነኝ-ረ1ኀ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ረ1ኀ 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 17 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 147 МЛН
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 16 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 17 МЛН