MK TV || ሐዲስ ኪዳን || የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ አስራ ዘጠኝ || ክፍል አንድ

  Рет қаралды 2,290

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@berukayane1919
@berukayane1919 Жыл бұрын
መልካም ትምህርትና ትርጓሜ። እንደዚህ ለዓመታት ጸንቶ ማስተማር ሰማዕትነት ነው። ሆኖም ንባቡ ቅድሚያ 2 3 ደቂቃ በንባብ ቢሰማ! !
@mlovetube1622
@mlovetube1622 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን⛪⛪⛪
@memwaddd4257
@memwaddd4257 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመዎት ይድረሰን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን
@hltaemu1286
@hltaemu1286 2 жыл бұрын
እውነት ድንቅ ትምህርት ነው እባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏💐💐
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
እውነት ግሩም ትምህርት ነው ቃል ህይውት ያሰማልን ትዳር ትልቅ ሰማዕታት ነው መከበር አለበትት ክህናት ጳጳሳት እሚወለዱ በክቡር ጋብቻ ነው ጌታ ሆይ ጥሩ ሜስት አድርገኝ 🤲💐
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን ለመምህራችን✝️🙏
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ወለተማሪያምህይወትወለተማ
@ወለተማሪያምህይወትወለተማ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@በላይነሺወለተማርያም
@በላይነሺወለተማርያም 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ትምህርት ነው እኛንም የተግባር ሰው ያድርገን
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@DignMgnsh
@DignMgnsh 11 ай бұрын
ቃለሂውት ያሰማልን
@shinodatube
@shinodatube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችሁን ይባርክ🙏🥰
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 жыл бұрын
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
@mlovetube1622
@mlovetube1622 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
@abiymersha5956
@abiymersha5956 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
@አየለችወለተሰማዕት
@አየለችወለተሰማዕት 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን
@orthodox6654
@orthodox6654 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@سميرهسميره-غ6ف
@سميرهسميره-غ6ف 2 жыл бұрын
እጹብ ድንቅ ትምህረት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንዴህ አድረገዉ የሚያሰተምሩ በሀገራችን የለነም ሁሉ በደህናዉ በአረብ ሀገረት ብቻ ሆነ አሰተማሪዉም ተማሪዉ ሀገራችን ማንም የላትም በቃ በአል ሲሆንና ሰበት ብቻ ሲሆን ነዉ ቤተ ክረሰቲያንን የምናቀዉበሰበትም ያዉም ብዙም ሰዉ የለም ያወ መቅረት የለለባቸዉ ካለሆነ በሰተቀ እንደዉ ምን ይሻለል በተለይ ገጠራማዉ አካባቢ እኛሰ እግዚ አብሔረ ይመሰገን በአረብ ሀገረ ተማረነዉ ከሞላ ጎደልሞ ቢሆን እኔሰ እያሳሰበኝ ያለወ ነገ ሀገሬ ሰሄድ ምንም ቃለ እግዚ አብሔረ የት ነዉ የሚገኝዉ በቀ በሰበት እለት ብቻ የእለቱን ሰነክ ሳረኮን እንደት ኘዉ የምሰማዉ እያልኩ አሰባለሁ
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 2 жыл бұрын
በእዉነት ድንቅ
@abrishabebe8391
@abrishabebe8391 2 жыл бұрын
amen
ለፍላጎታቹህ አትገዙ። አባ ገብረኪዳን ስብከት። aba gebrekidan sibket
1:02:14
ርትዕት ሃይማኖት Ritit Haymanot
Рет қаралды 17 М.