No video

MK TV || ገጸ ገዳማት ወአብነት || 17 ጠበል በአንድ ገዳም ውስጥ

  Рет қаралды 8,949

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

9 ай бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 68
@zeki7603
@zeki7603 9 ай бұрын
መካነ ህይወት ጉለብህሳ መካነ ህይወት የድህነት ቦታ ነው። ለዚህ ደግሞ እኔ አንድ ምስክር ነኝ። በወቅቱ ክፈተኛ ህመም ስለነበረብኝ በህክምና እንደማልድን ተነግሮኝ እግዚአብሔርን በማመን ወደ ፀበል ሄድኩኝ። ከወራት በሁላ ፍፁም ጤንነት ተሰማኝ ህክምና ሲሄድ ሀኪሙ እንዴት ዳንክ? ስለኝ በፀበል አልኩት
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu 9 ай бұрын
ግሩም ነው በእውነት ሸዋ ውስጥ ላለን ግን ትንሽ እራቅ ይላል መሰለኝ እግዚአብሔር ለዚህ ለደጁ ያብቃን
@tsiongebrmedhen8118
@tsiongebrmedhen8118 9 ай бұрын
Yeti new botawe
@NeHase16
@NeHase16 9 ай бұрын
@@tsiongebrmedhen8118ፕሮግራሙ ላይ ታገኝዋለሽ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 9 ай бұрын
💚💛❤🤝🙏🙏🙏
@haimanotfekadu479
@haimanotfekadu479 9 ай бұрын
የት ነው?
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 9 ай бұрын
እኳን ከቦታዉ ለሄደ እኔ እደዚህ እያየሁ መንፈሴ ተደሰተ ❤እረ እግዚአብሔር ሆይ ስደት በቃ በለን ሃገራችንን ሰላም አድርገህ ለቤትህ አብቃን። መንፈሴ ታዉኳን 😭 ብቻ ለመልካም ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን። አባ ቡራኬዎ ፀሎትዎ አይለየን አሜን ማህበረ ቅዱሳን ❤በርቱልን 👏
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu 9 ай бұрын
አቤት የ ኢትዮጵያ ውበቷ እኮ ይቺ ሐገር ስላለችን እግዚአብሔርን ማመስገን አለብን የቅዱሳን አምላክ ይመስገን ሰላም ያለበት ቦታ የባሌ ሐገር ስብከት ብፁዕ አቡነ ሰላማ በረከታቸው ይደርብን በእውነት
@NeHase16
@NeHase16 9 ай бұрын
አሜን:: ልዑል እግዚአብሔር ጠላቶቻችንን ያስታግስልን!!
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu 9 ай бұрын
@@NeHase16 አሜን
@user-hb9dz3ld7b
@user-hb9dz3ld7b 9 ай бұрын
ደስ የሚል ቅዱስ ቦታ ለደጁ ያብቃን
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የመረጣት ውብ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልሰው🙏✝️ በዚህ ጊዜ አዳዲስ ገዳማትን ባታስተዋውቁ ይመረጣል ይሄ ክፉ የቤተክርስቲያን ጠላት ስርአት እንኪያልፍ።
@Rakb553
@Rakb553 9 ай бұрын
በጣም እፁብ ድንቅ ነው የአባታችን በረከት እረዴት ይደርብን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒 ቦታው ልዩ ነው እረፍት የሚሰጥ ነው❤❤❤
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 9 ай бұрын
በእውነት እጹብ ድንቅ ነው ለደጁ ያብቃን የቅዱሳን በረከት ረድኤት ይደርብን 👏
@user-xs8jw7wp1s
@user-xs8jw7wp1s 9 ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤
@misganawasres1443
@misganawasres1443 9 ай бұрын
የአባቶች፣ የቦታው በረከት ይደርብን አሜን !!!
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ለዘለአለም ትኑር። በቤቱ እስከ እለተ ሞታችን ጸንተን ለመገኘት ያብቃን አሜን! 💚💛❤️
@tigesthaile6605
@tigesthaile6605 9 ай бұрын
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 9 ай бұрын
እጹብ ድንቅ ነው በእውነት የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤
@martabogale7735
@martabogale7735 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስን ቦታው ምድራዊ ገነት ሀገሪ ኢትዮጵያ ሚስጥር ነሽ የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
@user-jq6bx4yh6o
@user-jq6bx4yh6o 9 ай бұрын
ወይኔ እፁብ ድንቅ የሆነ ቦታ ነው በጣም ደስስስ ይላል❤❤❤ እመቤቴ ትጠብቃችሁአባቶቻችንኮ ትልቅ አሻራ ነው ያስቀመጡልን ❤ ሀይማኖታችንን❤ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 9 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ ገዳማትን ይጠብቅልን
@teyekyibeltal9771
@teyekyibeltal9771 9 ай бұрын
የአባቶቻችን ብርከት ምልጃ ፀሎት አይለየን ።
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 9 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ጌታ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ለደጅ ያብቃን
@etagegnalemayehu5779
@etagegnalemayehu5779 9 ай бұрын
ሰላም የሰፈነበት ሰላምን ይሰበካል
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 9 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 እድሜና ጤናውን ያብዛላችህ። ይህቺ ናት ኦርቶዶክስ ፣ ፀሎት ልማቷ የልብ የሚያደርስ❤
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 9 ай бұрын
የጸጋ ሁሉ ሙላት ያለበት ገዳም ነው የሚያቅ ያውቀዋል፣፣ዋሻዎቹን የፈለፈሉት በተለይ የሚገርም ጸጋ አላቸው።ምርጥ አቀራረብ ነው።እእእእልልል።እንኳንም የዚህ ምንጭ ሆንኩ
@ethiopia6733
@ethiopia6733 8 ай бұрын
አድራሻውን እባክህ መሄድ እፈልጋለሁ
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 9 ай бұрын
ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራዉ❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ቦታው መንፈስን ያድሳል
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 9 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@yohanneslemma1323
@yohanneslemma1323 9 ай бұрын
Egiziabher yeestel ,yeguzo merha geber benorew teru neber bertu!!!
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 9 ай бұрын
Hagerachinin selam adirgolin yale sigat tselyen tetemken fetarin yeminameseginibetin gize yamtalin Abatochachin bereketachihu yideribin🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 9 ай бұрын
ሰላም ቢሆን ሄደን በተባረክን ! ለቤቱ ያብቃን ! በረከቱ ይድረሰን 🤲
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 9 ай бұрын
ፈጣሪ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 9 ай бұрын
እውነትም በጣም ያልተነገረት ቦታ ነው ። በረከታችው ይደርብን ። ቦታውንም በአይናችን ለማየት ያብቃን
@user-jh2li6bb2g
@user-jh2li6bb2g 9 ай бұрын
እኔ እኮ እዚህ ሀገር ነው ምኖረው በጣም ደስ ሚል ቦታ ነው ❤❤❤❤
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 9 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
ናፈቅሁ 🥹🥹
@mulumeseret8089
@mulumeseret8089 9 ай бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 9 ай бұрын
Egziabher amlak bebotaw lemebatek yabkan
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 9 ай бұрын
አሜላኬ ሆይ ሀገሬ ገብቼ ይህን ቅዱስ ገዳም ለመሳለም አብቃኝ 🙏
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የድሮ ቅርሶቻችንን ይጠብቅልን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ደጀ ሰላሙን ለመርገጥ ያብቃን አሜን❤❤
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የመረጣቸውን ገዳማት መጠበቅ የኛ የአማኞች ግዴታ ነው ለቦታው እግዚአብሔር ፈቅዶ ይምራኝ አሜን ፫🙏🙏🙏
@abdiiboruu4046
@abdiiboruu4046 9 ай бұрын
Waaqayyoo olmaan isaa gudadhaa
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 9 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት
@toorijaan7325
@toorijaan7325 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 9 ай бұрын
ያመነ የተጠመቀ ይድናል
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 9 ай бұрын
የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በረከት ይደርብን
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 9 ай бұрын
በረከት ይድረሰን
@user-fz6fl3tz8q
@user-fz6fl3tz8q 9 ай бұрын
Qibea kidus ale.
@NeHase16
@NeHase16 8 ай бұрын
ሰላም: ቀጣዩን ክፍል ላገኘው አልቻልኩም 😕በዚህ ላይ ቀጣይ ክፍል ሲኖረው በቁጥር ብታስቀምጡት?
@toorijaan7325
@toorijaan7325 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WoiniWoldeyohannes
@WoiniWoldeyohannes 4 ай бұрын
ለዚህ ቤተክርስቲያን እጀን የዘረጋ ምንኛ የታደለ ነው
@tsiongebrmedhen8118
@tsiongebrmedhen8118 9 ай бұрын
Yetie new ebakchhuie
@getnetreda676
@getnetreda676 9 ай бұрын
Yet newe Botaw?
@WoiniWoldeyohannes
@WoiniWoldeyohannes 4 ай бұрын
Bale teklehaymanot
MK TV  ገጸ ገዳማት ወአብነት | ቅዱሱ ጽዋ የት ነው?
1:00:37
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 7 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 41 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
♦️እጅ እስከ መጫን የደረሰችው❗️ሕፃን ዘማሪት ዮርዳኖስ ደረጄ❗️
48:38
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 250 М.
MK TV || ግብረ ሐዋርያት || ወደ ሶርባ ሰዎች
30:26
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 1,5 М.
ዳንጉር የደቅ ስውር ገዳም መገኛ። #ጉዞ  #ethiopiangeographic #monastery #orthodox
13:09
MK TV ||  ዘጋቢ ፊልም " || ተረስተናል "
1:22:08
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 83 М.
🛑የገዳማት ታሪክ ቁጥር 8 // በሊቀ ትጉኃን ደረጀ ዘወይንዬ
40:39
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
መካነ ቅዱሳን ጣቤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም
26:45
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 7 МЛН