MK TV ገጸ ገዳማት ወአብነት | ቅዱሱ ጽዋ የት ነው?

  Рет қаралды 21,021

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 74
@KerstoseAimlaky
@KerstoseAimlaky 4 ай бұрын
የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን ፈጥሮ የማጥለን ሰርቶ የማይረሳን ነግሮ የማያጥፊ አባቴ ክርስቶስ እግዚአብሔር ተመስገን እሰማለን እጂ አናስተውልም እናምናለን እንጂ አንተማመንም የጎደለን ነገር ባለመረዳችን በአድስ ዘመን አድስ ማንነታችን ያድለን አሜን ጠቢቀኝ ሳይል ልጠብቃቹ ስለን አብዝተን ስለምያስሮጠን ማሬን በምድር አይተን እድንጓዝ ሃይማኖት በልብ አስቀምጠህ በህይወት ያልተውከን ተመስገን አሜን
@natanemmedia1
@natanemmedia1 4 жыл бұрын
ገብርኤል ሆይ አኛ ኢትዮፒያውያን እሳት ውስጥ ከገባን ቆይተናል ሰለስቱ ደቂቅን ከሳት ያወጣህ እኛንም ከሚሰማው መከራ ሁሉ አውጣን --
@ቅድስተቅዱሳንድንግልማርያ
@ቅድስተቅዱሳንድንግልማርያ 4 жыл бұрын
Amen
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@liyahagos7768
@liyahagos7768 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማህበረ ቅድሳን ሆይ ጌታ በዚ ዘመን ጌታ በብዚ እንደሚታደገን በእናንተ አገልግሎት እረዳለሁ በእውነት እናንተን የሰጠን አምላከ ቅድሳን ለዘላለም ይንገስ አልጣለንም አልተወንም ተመስገን
@akiyos21
@akiyos21 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር አለማየሁ ማኅበረ ቅዱሳን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት አባቴ የተዋህዶ ጥላት በዝቶን ተግተን መፀለይ አለብን የተዋህዶ ልጆች
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
በእዉነት ደስ እሚል ስራ ነዉ ዶክተር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን። የመላኩ ቅዱስ ሩፋኤልን ምልጃ ፀሎት አይለየን አሜን።ስለመላኩ ሩፋኤልን ብዙ አላዉቅም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ተማርኩ ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን አሜን አሜን አሜን
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 4 жыл бұрын
አሜን፫ ለአባቶቻችን ይህን ድንቅተአምር ስለነገሩን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏✝️💚💛❤️💒💒💒💒
@ቲጅዘእመብርሐን
@ቲጅዘእመብርሐን 4 жыл бұрын
ወይኔ የዶክተር አለማየሁ ዋሴ መፅሀፍ ድንቅ ነው እኔ በትረካ ስሠማው ምነው እቦታው በርሬ በደረስኩ ነው ያልኩት ግን አባ አክሊሉ አሉ ? እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገር ስገባ እዚያ መሄድ እፈልጋለሁ
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 4 жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን ተመልከት አባት ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alemanchwondm6879
@alemanchwondm6879 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በዚህ ቦታ እድንባረክ ፍቃድህ ይሁንልን
@asefa_eshete
@asefa_eshete 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን። በእድሜ በጤና ያቆይልን።
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ልቤበእግዝእብሔርጸና
@ልቤበእግዝእብሔርጸና 4 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን እባታቶችን ቃል ህይውት ይስማልን.
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 4 жыл бұрын
አባቶቸ በፀሎተወ አሰቡኛ የኔ ሀፀያተኛ ልጃችሁን ሁለተተሳይ ነኛ አባቶቸ የማቶሳላን እድሜ ይሰጥልን 🙏🙏🙏
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሱ ገዳም በረከት አይለዬን
@emuyetd5861
@emuyetd5861 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ለደጁያብቃን ለተመኝ ሁላችንም መበረቅዱሳ በርቱልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልቹ
@frhewothailu9840
@frhewothailu9840 4 жыл бұрын
EGZEABHARE amlake le deju yabkan Dr Almayhu wase tadelo bewnet betam yetadele sew
@aisha4476
@aisha4476 4 жыл бұрын
አሜን ያነብስ ዋጋው ያድርግልን
@tinamarta5166
@tinamarta5166 Жыл бұрын
አሜንቃለሕይወትያሰማልን
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
እምዬ ተዋህዶ ስንዱዋ የታሪክ ባለቤት😘❤
@meseretmoges9456
@meseretmoges9456 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen bereketcheh yederesen abetotochen
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aisha4476
@aisha4476 4 жыл бұрын
ሰለምይነገረ ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
አባቶቻችንን ቸሩ አምላክ ይጠብቅልን 💝👏
@brhanabi3755
@brhanabi3755 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@melkamusemeneh1009
@melkamusemeneh1009 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቦታው በረከት ይደረሰን አባቶቻችን ይባረኩን
@baroshbh9489
@baroshbh9489 4 жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ ና በጤና ያኑርልንንንን
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 4 жыл бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔር ረጅም ከጤና ጋር ይስጥልን! እግዚአብሔር ይህን የተቀደሰ ቦትታን ለማየት ለመባረክ ያብቃል! ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥህ!
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
እሴይ እልልል ትንሽ ንፁ ውሃ ጠጣሁ ግን አልረካሁም ብዙ ግን ጓጓሁ እሱን ትንሽ ባውቁት ቁጥር ለበለጠው ይገፋፋል ግን መናገር መግለፅ ይከብዳል ከመልካሙ ፍፃሜ በቸርነቱ ብዛት ይንልን ያቆያችሁ ያብዛችሁ።
@bahrdisetegn4027
@bahrdisetegn4027 3 жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@negesegetie6993
@negesegetie6993 4 жыл бұрын
ቅ/ቤተክርስቲያን በአለም ለዘላለም ኑሪ
@aynalemtekly8995
@aynalemtekly8995 4 жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን
@tegesttegest1534
@tegesttegest1534 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአባቶቻችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@user-21m12A7
@user-21m12A7 2 жыл бұрын
ግሩም እኮ ነው አባቶቻችን እናንተን አለማክበር እንደምን ይቻለናል ወርቆቻችን እንቁዎቻችን እንላችዃለን።
@margemulatukuwetiirraahass986
@margemulatukuwetiirraahass986 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@እናቴሒወቴ-ጠ3ፀ
@እናቴሒወቴ-ጠ3ፀ 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን ።
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
የቦታው በረከትና ቃል ኪዳን እስክንመጣ ድረስ ይድረሰኝ በቸርነቱ ብዛት።
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 жыл бұрын
ስለማይነገርው ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን በስም ስላሴ በቸር ያውለን ዶክተር እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልን አብዝቶ ይስጥልን
@shewaalemu919
@shewaalemu919 4 жыл бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን
@karimakarima474
@karimakarima474 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hawte yasemalne abatochne edme tana yesetwe barekte yadarse
@serawitneberegn3971
@serawitneberegn3971 4 жыл бұрын
Egziabhier Yimesgen....
@smartalseraidi1789
@smartalseraidi1789 4 жыл бұрын
በርቱእእእእልልልልልእእልእ
@mikaelayele4047
@mikaelayele4047 4 жыл бұрын
amen berketu ydresen
@ayutube3675
@ayutube3675 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው የአስራት ገንዘብ ገቢ እንድናደርግ የገዳማትን የባንክ አካውንት ስክሪኑ ላይ አስቀምጡልን እናመሰግናለን
@sitayehuniguse2483
@sitayehuniguse2483 4 жыл бұрын
አሜን
@aisha4476
@aisha4476 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነው
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 2 жыл бұрын
እውነት እዝራ ሱቱኤልን ፅዋ አጠጥቶ 46መፅሀፍን የገለፅ መልአክ አይነ ልቦናየን ያብራልኝ😥😥😥😥😥 ልቤ ወላዋይ ሆኖብኛል😪😥😥😥😥
@smartalseraidi1789
@smartalseraidi1789 4 жыл бұрын
በርከቱበእኛይድርእ ር
@tigistmogas3912
@tigistmogas3912 3 жыл бұрын
Btam enamesgnaln
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aisha4476
@aisha4476 4 жыл бұрын
እኛም እጆግ እናመሰግናለን ዌንድማችንን እግዚአብሔር ያክብርልን
@tesgiebelete8601
@tesgiebelete8601 4 жыл бұрын
Kalehewt,yasmln
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 жыл бұрын
Kale hiywet yasemalin abetachin Amen ❤❤❤
@አድናየድንግልልጅእመቤታች
@አድናየድንግልልጅእመቤታች 4 жыл бұрын
ቃለህውት ያሠማልን
@ggdgfd5118
@ggdgfd5118 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@aisha4476
@aisha4476 4 жыл бұрын
ግሩም ገብሪካ
@smartalseraidi1789
@smartalseraidi1789 4 жыл бұрын
እእእእልልል
@alazarbereket7582
@alazarbereket7582 4 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን
@caaltuutube8579
@caaltuutube8579 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@papael416
@papael416 4 жыл бұрын
ማህበረቅዱሳኖች ከጀርባ ያለውን መዝሙር ቀንስ አድርጉልን እሺ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@smartalseraidi1789
@smartalseraidi1789 4 жыл бұрын
እእእእልልልልል
@tinamarta5166
@tinamarta5166 Жыл бұрын
❤❤❤
@aisha4476
@aisha4476 4 жыл бұрын
አባቶቼ ብርኬአቹሁ ይደራብን
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው 4 жыл бұрын
እሽ አዳምጣለሁ አባቴ
@amanuaela2370
@amanuaela2370 4 жыл бұрын
እግዚብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አንድ ነገር ግን ስታነቡ የመዝመሩ ድምፅ ብትቀንሱ ወይም ብታጠፉት በጥሞና ለማዳመጥ ይረዳል።።
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅች የት ናችሁ ይህኔ ፖለቲካ ቢሆን ተከታዩ ብዙ ነበር ፖለቲካ ምንም አይሰራልንም ፖለቲካ አናናርን አይደለም አሞሞትም ያበላሻል
@amy.bez2
@amy.bez2 4 жыл бұрын
Egziabeher kale hiwot yasemalen.. Teru perogeram new. Ebakachehu megebeyaw lay yalewn zemari yeman endehone yemeyawek kale be Egziabeher sem eteyekalehu?
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ 4 жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@alazarbereket7582
@alazarbereket7582 4 жыл бұрын
ገዳሙ የሚረዳበት Account No አለው?
@elnatanbubu9759
@elnatanbubu9759 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣባቶቻችን ። ደብረ ሲሐት ማለት ኤርትራ ያለው ገዳም ማርያም ደብረሲና ጥንታዊ ስሙ ነው።
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 63)
29:40
ለዛ
Рет қаралды 68 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.