MK TV || ምነው ሞቴን ከአባቶቸ ጋር ባደረገው … ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ - ስለ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ እና አቡነ ኤፍሬም ከተናገሩት…

  Рет қаралды 40,439

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 111
@ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ
@ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ 2 жыл бұрын
ውይ እርስዎን እንኳ ያቆይልን ሁሉንማ አይንሳን።አቡነ ቀውስጦስ በፀሎቶ ይማረን በእንባዎ የልባችንን ጉድፍ ይጠብልን።
@betydereje3479
@betydereje3479 2 жыл бұрын
😥 አሜን አሜን አሜን 🤲🤲
@netsanetmergia4778
@netsanetmergia4778 2 жыл бұрын
Amen.
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
አሚን 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 2 жыл бұрын
Ewnet New👏Amen Amen Amen🙏
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 2 жыл бұрын
አባታችን ደጉ ጸሎተኛው በእንባዎ ጭምር የሚመክሩን የሚለምኑልን ብፁዕ አባታችን አቡነ ቀውስጦስ እርሶን ቸሩ መድኃኔዓለም በጤና በሕይወት ያቆይልን ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤፍሬምን እመ አምላክ ከነ ልጇ በቀኝ ትቀበልልን በረከታቸው ይደርብን አሜን።
@asterabate7743
@asterabate7743 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና 2 жыл бұрын
አባቴ እወድዎታለሁ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከስደት ስመለስ በአካል ባገኛቸው እንዴት ደስስስ ባለኝ እውነት ሳያቸው ያሳሳሱኛል!
@bewketethiopia209
@bewketethiopia209 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እርስዎን ያቆይልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ፀሎትዎ አይለየን !!
@JustYdidia
@JustYdidia 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@freazerseifu5899
@freazerseifu5899 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን እባኮዎ ስለሞት አያውሩ ሁሉም እየተማከሩ ጥለውን አውላላ ሜዳ ላይ እየጣሉን እየሄዱ ነው እርስዎ እንኳን ቆዩልን 😭 ወይ ለኔ 😭 ሃገሬን ዘመናት አለፉ ይህን አስተያየት ስፅፍ እንባዬን እያወረድኩ ሃገሬን እየናፈኩ ቢያድለኝ ለሃገሬ አብቅቶኝ የርሶን የብፁዕ አባቴን ቡራኬ አግኝቼ በማግስቱ ብሞት አይቆጨኝም ይህን ዝግጅት ያዘጋጀው ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ 💚💛❤️
@asegedechbayu3815
@asegedechbayu3815 2 жыл бұрын
ብፅዑ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ቀውስጦስ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን!!!!አባታችን እንወዶታለን ኑሩልን ረድኤት በረከትዎ ይድረስን ይባርኩን!!!!!!!!
@hanna337
@hanna337 2 жыл бұрын
አቡነ እርሶነትዎ እንዴት እንደምወድዎት እርሶንም ይጠብቅልን ዘመንዎት ይርዘምልን ይባርኩን
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና 2 жыл бұрын
ውይይይይ እኝህ አባት እንዴት እንደምወዶዎት አባት እናተ እኳን ኑርልን ሳያቸው ደስስስ ነው የሚሉኝ
@መቅደስዘተዋሕዶYouTube
@መቅደስዘተዋሕዶYouTube 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን በዚህ ክፉ ዘመን እነርሱን ማጣብ ከባድ ነው።ያሉትን አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን #ብፁዕ #አቡነ #ቀውስጦስ በረከተዎ ይድረሰን!
@helengtsadike8008
@helengtsadike8008 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ያሉትንም ያቆይልን ብፁዕ አባታችን ኧረ ይቆዪልን ከእንደገና አንድ ተብሎ ዕድሜዎት ይጀመርልን
@gedamawoke5632
@gedamawoke5632 2 жыл бұрын
የቅዱስነታቸው በረከታቸው፣ ድል የማትነሳ እምነታቸው፣ ጥርጥርም የሌለባት ሃይማኖታቸው ከእኛ ጋር ፀንታ ለዘላለም ትኑር። አሜን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
ብፁህ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን የኔ አባት
@elsa5514
@elsa5514 2 жыл бұрын
እባቴ ኑሩልኝ የእርስዎ ፅ
@mulatuamogne
@mulatuamogne 2 жыл бұрын
የተከበሩ ብፁህ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን፡፡ በእውነት ብዙ ያልተነገረለዎት ድንቅ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ፍሬ ነዎትና ብዙ ዘመንና መልካም የአገልግሎት ዘመን እንዲሆንለዎት እመኛለሁ፡፡ አምላከ ቅዱሳን ወደራሱ በጠራቸው ምትክ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያንና ለሀገር የሚበጅ መልካም እረኞችን ይስጠን፡፡
@danadd1544
@danadd1544 2 жыл бұрын
በረከታቸዉ ይድረሠን!! ሥረአት ያለዉ አቀራረብ ነዉ ብፁዕ አባታችን ሥላቀረብክልን እናመሠግናለን
@ሰብሌእያስ
@ሰብሌእያስ 2 жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን የአባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስና የብፁዕ አቡነ ኤፍሬም በረከታቸውን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድርብን እናመሰግናለን ሙልየ ላንተም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@rahelteffra4342
@rahelteffra4342 2 жыл бұрын
ቅዱስን አባቶቻችን በእናንተ ፀጋ ነው እኛ ወጥተን የምንገባው ጌታ ዕድሜ ከፀጋ ስጥቶ ያኑርልን እኛ በጎቻችሁን ያለ እረኛ ተኩላ እንዳይበላን በፅጋ ያኑርልን ይፍቱኝ ቅዱስ አባታችን !!!
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ከቅዱሳን ጋር ያኑርልን አባታችን አቡነ ቀንጦስዮስ እርስ ቆዮልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@habtemariamyoseph7934
@habtemariamyoseph7934 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣችሁ የአባቶቻችንን ተጋድሎና ትምህርት በየትም ቦታ ሆነን መስማት እንድንችል ስለምትደክሙ!
@mrkonjet1292
@mrkonjet1292 2 жыл бұрын
አባዬ ፡ ሩሩ ፡ አባት ፡ ለሀገራችን ፡ ዉጥቅጥ ፡ በፀሎት ፡ ያግዟታል ፡ ኑሩልን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
አባታችን እረ እመብርሃን እድሜዬ ትስጦት ይኑሩልን (ይቆዩልን)ኣሚን
@dawityigebahal7886
@dawityigebahal7886 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በረከታቸው ይድረሰን
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 жыл бұрын
አሜን የብፁዓን አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አባታችን አቡነ ቀወስጦስ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያኑርልን ለእኛ ያስፈልጉናል አባታችን በፀሎተዎ ይማረን
@accacc4823
@accacc4823 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋሬ ያዴልልን
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን!!!
@asterabate7743
@asterabate7743 2 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛ ሲል ያቆይልን ብፁዕ አባታችን አቡነ ቀዉስጦስ የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 2 жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@emamytefa529
@emamytefa529 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰኝ አባ
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 2 жыл бұрын
Amen
@mrkonjet1292
@mrkonjet1292 2 жыл бұрын
እዉነት ፡ ነዉ ፡ አባታችን ፡ የ ፡ እኔ ፡ እናት ፡ ቅዱስ ፡ ሚካኤልን ፡ በጣም ፡ ትወዳለች ፡ ትዘክረዋለችም ፡ በለተቀቀኑ ፡ ነዉ ፡ ያረፈችዉ
@መስኪ-ወ3የ
@መስኪ-ወ3የ 2 жыл бұрын
ይፍቱን አባታችን እርስዎስ ይቆዩልን አባቴ እድሜዎትን ሁሉ ሲያስተምሩ እና ሲመክሩ አንደበትዎ ትህትና የዋህነት እና ፍቅር የጥንት የጠዋቱን ለማስታወስ ግድ ይለናል እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ጠብቆ የቤተክርስቲያን እና የኢትዬጵያን አንድነት ያሳይዎት አባቴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ አሜን::
@hayluetalem4745
@hayluetalem4745 2 жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ያሉትን በእድሜና በጸጋ ያቆይልን
@jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435
@jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 2 жыл бұрын
ለኛስ ሁላቹም ብትኖሩልን ደስ ይለናል አዎ ታሪኩን አውቀናል አሁን በረከታቸው ይደርብን
@sintenega319
@sintenega319 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትኦት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@ለንስሀአብቃኝ
@ለንስሀአብቃኝ 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን. በረከተወ ይድረሰን.
@etalembedhane3646
@etalembedhane3646 2 жыл бұрын
የአባችቶቻት በረከት ይደርብን
@meklitkifle2706
@meklitkifle2706 2 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን!
@ethiopia8672
@ethiopia8672 2 жыл бұрын
አባታችን እርሰወስ ይቁዬልን ሌሎችንም አባቾቻችን ይጠብቅልን የሄዱት አባታቾቻሽን በርከታቼው ይደርብን
@tigistalemu889
@tigistalemu889 2 жыл бұрын
አባታችን በጣም ነዉ የምወድዎት፡፡ እርስዎን ሳስብ ሁሌም እንባየ ይመጣል፡፡ በጸሎትዎ ያስቡን፡፡
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 жыл бұрын
ወካዎቻችን አባቶቻችን ቆዩልን:
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን ብርኬሁ ይድረስ
@Tube-up5ij
@Tube-up5ij 2 жыл бұрын
እርሰዎስ ይቆዩልን የፍቅር አባቴ!
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን እርሶንም በእድም በጤና ይጠብቅልን
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 жыл бұрын
አባዬ አንቱን እንካን ሰበት ይድርግል
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Bereketachewu Yideribin.
@bahrainbh3733
@bahrainbh3733 2 жыл бұрын
አባታች ይኑሩልን በጸሎተወት የሠቡን የፍቅር አባት
@mariamdngl-d8i
@mariamdngl-d8i 2 жыл бұрын
አባታችን አቡነ ቀውስጦስ,ውድ የሆኑ አባት ።
@ህልምአለኝ-አ5ወ
@ህልምአለኝ-አ5ወ 2 жыл бұрын
አባ እርሶስ ይቆዩልን ለናተ እረፍት ቢሆንም ለኛ ግን ከባድ አባቶቻችንን ማጣት ቡራኬዎት አይለየን
@SaraSara-nw4nh
@SaraSara-nw4nh 2 жыл бұрын
አባታችን እርስዋን ያቆይል ለእኛ ለሀጥያተኝቹ
@tizzy-g1v
@tizzy-g1v 2 жыл бұрын
ውይ አባታችንን እንዴት እንደምወዳቸው።ድምፃቸውን ገና ስሰማ ማልቀስ እጀምራለሁ። የክርስቶስ ፍቅርን እያሰብኩ በማይታወቅ ስሜት በንስሀ እንባ እታጠባለሁ። ረጅም እድሜ ይስጥልን። ቡራኬዎ ይድረሰኝ።
@ጎሳዕልብየ
@ጎሳዕልብየ 2 жыл бұрын
አባታችን ቅስናችንንም ከእርሶ እጅ ያድርግልን ኑሩልኝ አባቴ
@አብራሃምየድግልልጅ
@አብራሃምየድግልልጅ 2 жыл бұрын
አባቶቼ በረከታቸው ይደርብን 🙏እርሶንም የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ይፍቱን ይባርኩን🙏
@sintayehugidabo1434
@sintayehugidabo1434 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን።
@የአባተልጅየእናቴመልክ
@የአባተልጅየእናቴመልክ 2 жыл бұрын
አባታችን፡እርሶንማ፡ያቆይልን፡ቤታችን፡አይጉደል።
@tgwasihun
@tgwasihun 2 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ፀሎትዎ አይለየን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ክብሬነሽሓገሬኑሪለዘላለም
@ክብሬነሽሓገሬኑሪለዘላለም 2 жыл бұрын
አባቴ በረከተዎ ይደርብን አባታችን ይባርኩኝ አባታችን እድሜና ጤናውን ይሥጥልን
@metagestessema1503
@metagestessema1503 2 жыл бұрын
Abetu mehereten fikern adelew !!!bereketo yedresen
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አባቶቻችን እረጅም እድሜ ያድልልን
@rahaldemis442
@rahaldemis442 2 жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደርብን በድሜ በጤና ያቆይልን!
@accacc4823
@accacc4823 2 жыл бұрын
አባቶቻችን ነፊሳቸውን በአውደ ገነት ያኖሬልን
@letariktube960
@letariktube960 2 жыл бұрын
አባታችን አቡነ ቀውሶጦስ በረከታችሁ ይደብርን አባ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ልጆቻችሁ በጣምነው የምንወዳችሁ የብፁ አባታችን በረከት ይደርብን በቀኝ ያቁምልን በፀሎቱ ይማረን
@emebetgebru2493
@emebetgebru2493 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኖሩልን በረከቶውት ይድረሰኝ🙏🙏🙏
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እድሜ ይስጥዎት እርስዎን ያቆይልን🙏🙏🙏
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባ ያቆይልን
@Kinetibebu
@Kinetibebu 2 жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን አቡነ ቀውስጦስ ይባርኩኝ።
@ከእግዚአብሔርበቀርየነገን
@ከእግዚአብሔርበቀርየነገን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባቶቻችነን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ያቆይልን የሞቱትንም ያጽድቅልን የአባቶቻችን በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን⛪🇲🇱❤🙏🙏🙏
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና 2 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን
@አጸደማርያም-ኸ2አ
@አጸደማርያም-ኸ2አ 2 жыл бұрын
እረ አባቶቻችን አትሔዱብን ወይዘድሮ አዝናችንንንንንንን
@dawitadugna2096
@dawitadugna2096 2 жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን በእድሜ ያቆይልን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
ወድሜ ሙልየምስጋናው ስወድህ
@የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን
@የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
@lilikalabkalablili9845
@lilikalabkalablili9845 2 жыл бұрын
የኔአባት.ሁሌእንዳለቀሡ.ጸሎት.እንባወት.ኢትዮጲያን.ያድናት
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትወ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@jduddhdhdhhd8317
@jduddhdhdhhd8317 2 жыл бұрын
አባቴስወደዎት በረከቶዎይደርብን
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ 2 жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታችን ቡራኬአቸው አይለን በህይወት ያሉትም እመብርሃን ትጠብቅልን
@netsanetgebremariam8410
@netsanetgebremariam8410 2 жыл бұрын
Wey Abatachin Abune kewesitosye ere fetari yakoylin yagerachinin selam yasayen yerso emba lebereket yihunlin.
@ataharazmi8974
@ataharazmi8974 2 жыл бұрын
አባታችን ነሩልን
@jduddhdhdhhd8317
@jduddhdhdhhd8317 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
ኣባ እናንተን እግዚአብሔር ያቆይልን ያረፉት በረከታቸው ይደርብን
@lemlemketemawu9105
@lemlemketemawu9105 2 жыл бұрын
አባታችን ያቆይልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
አባ ይባርኩን😥😥🤲🤲
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 2 жыл бұрын
💚💛❤️ አባታችን እግዚአብሔር የቀራችሁትን የጠብቅልን ለኛ ለልጆቻችሁ ታስፈልጉናላችሁ በናንተ ፀሎት አገራችን ትባረካለች ትውልዱም በናንተ ፀሎት ከጥፋት ይድናል እናንተን ማጣት ይከፋል በረከታችሁ ይደርብን ለሞቱትም ነብሳቸውን ባፀደ ገነት ያሳርፍልን መፅናናትን ይስጥልን የቀሩትን ፈጣሪ ይጠብቅልን💚💛❤️
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
አባዬ ይቆይልን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Abatachen yibarkugne demi ena tena yistelen 🙏🙏🙏
@jduddhdhdhhd8317
@jduddhdhdhhd8317 2 жыл бұрын
እረጅምእድሜይስጥልን
@warkwark6096
@warkwark6096 2 жыл бұрын
በረከታቸዉ ይድረብን
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ብፁ አቡነ ቆዎስቶስ በሚደንቅ አገላለፅ ነው የአባቶቻችን ገድል የተናገሩት !!!በረከቶ ይደርብን "በጨለማ የተነገረህን በብርሀን ተናገረው ፣ በጆሮ ሹክ ያልኩህን በስገነት ተናገረው እውነት ነው የብፁነታቸው ቅድስና ዛሬ በእረፍታቸው ነው ቅድስናቸው ሰው የገባው ……
@alexender5983
@alexender5983 2 жыл бұрын
እረ አባታችን ለኛስ ትንሽ ቆዬልን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
EgiziAbiher yimesigen
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Amen amen amen bereketachihu ereditachiwu yideribin 🤲🤲🤲
@metshietbrhanu7865
@metshietbrhanu7865 2 жыл бұрын
Bereketachew yderbin
@melkamutemesgen4857
@melkamutemesgen4857 2 жыл бұрын
bereketachew yidersen
@mititabtew3198
@mititabtew3198 2 жыл бұрын
Yekoyuln abatache
@asterbekele3104
@asterbekele3104 2 жыл бұрын
Abbachin.nurulin.idimen.xena.Egizabeher.yi.sixachu.Barakatachu.yi.darebin
@sabasolomon8506
@sabasolomon8506 2 жыл бұрын
Abtaaa yeftughii.
@netsanetmergia4778
@netsanetmergia4778 2 жыл бұрын
Geta hoy Egziyabher Amlak ersiwon ema ayinsan.
@melatasefa5991
@melatasefa5991 2 жыл бұрын
Ababayy koyuln rejm edmiy yesetln
@amifeke526
@amifeke526 2 жыл бұрын
Berketachew yderben abata edema ysetot sewedot
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
ብጹዕ አቡነ ቀውስጦስ ያስተማሩት እንባ ያራጨ ትምህርት
7:52
መንፈሳዊ መልእክቶች ዘደብረ ገሊላ
Рет қаралды 23 М.