MK TV || ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል || 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15 ፥ 28 || በመልአከ አርያም ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና

  Рет қаралды 1,715

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

MK TV ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል || 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15 ፥ 28 || በመልአከ አርያም ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና

Пікірлер: 18
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
@solomonerifo629
@solomonerifo629 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@solomonerifo629
@solomonerifo629 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@antenehh
@antenehh 7 ай бұрын
መምህራችን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ ማብራሪያ ነው።
@ayaleerta3248
@ayaleerta3248 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@abenezardamie3254
@abenezardamie3254 Жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምህር ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን የውርስልን በድሜ በጤና ይጠ ብቅልን ❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት በእውነት ዘላለማዊ ንጉስ ነው እግዚአብሔርነትን ቀምቶ የያዘ አይደለም እውነተኛ አምላክና የዘላለም ህይወት ነው አሜን(፫)
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 Жыл бұрын
Kalehiwot yasemaln abatachen hiwot yalew sebket newe.yetugne ybarkugne.
@berekettes42
@berekettes42 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-mb9mr5rt4j
@user-mb9mr5rt4j 4 ай бұрын
please memhir make video on Miaphysite and dyaphysite Christology in detail please if you can
@user-nj3uy8yz6e
@user-nj3uy8yz6e 4 ай бұрын
ኢየሱስ ፍጹም ሰው አና ፍጹም አምላክ ነው። እስከ ምጽአት ድረስ በፍጹም ሰውነቱ እንደ መልከጸዴቅ ካህንና ንጉስ ሆኖ ይገዛል። ከምጽአት በሁዋላ ሰማያዊ መንግስት እንጂ ምድራዊ መግስት አይኖርም። ከዚህ በሁዋሌ በፍጹም ሰውነቱ ያለው ንግስና አብቅቶ በፍጹም አምላክነቱ ይገዛል።
@Samsunga-gp3cc
@Samsunga-gp3cc Жыл бұрын
Pls listen again the audio.you did not answer the question
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 8 ай бұрын
በመጀመሪያ ቃል ነበር ይህም ቃል እግዚአብሔር ነው(ዮሐ1÷3),እነሆ በቶሎ እመጣለው ለእያንዳንዱም እንደስራው መጠን እከፍለው ዘንድ ዋጋዬ ከኔጋ ነው ፊተኛውና ኃለኛው መጀመሪያውና መጨረሻው ሀያል አምላክ እኔ ነኝ(ራዕ22÷12) ክርስቶስ እንዳለን አብ በእኔ እንዳለ እኔም በአብ እንዳለው እወቁ እኔና አብ አንድ ነን እነዳለ ሊቃውንቱ አስተምረውናል እንዲህ ብለው አብ በራሱ ህልው እነደሆነ እንዲሁም በወልድና በመነፈስቅዱስ ህልው ነው ወልድ በራሱ ህልው እንደሆነ በአብና በመንፈስቅዱስ ህልው ነው መንፈስቅዱስ በራሱ ህልው እንደሆነ በአብና በወልድ ህልው ነው በአጠቃላይ የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት በራሱ በባለቤቱ ክርስቶስ, በነቢያቱ, በመላዕክቱ ,በሀዋርያቱ, በሊቃውንቱ በሁሉም የተረገጠ ጉዳይ ነው በማያጠራጥረን አንጠራጠርም ይልቅ ያዘዘን ትዕዛዙን እየጠበቅን ማራናታ እያልን እንጠብቀዋለን እንጂ
@amanuelbertamaico2779
@amanuelbertamaico2779 10 ай бұрын
እንደ አጠቃላይ መፅሐፍ ቅዱስን ስንመለከት ኢየሱስ ዘላለማዊ አምላክ ስልጣኑ የማይወሰድ እንደሆነ በጣም እርግጥ ነው። የቆሮንቶስን ጥያቄ ግን አልመለሱም??? ዳር ዳሩን ነው የዞሩት🤔 በቂ መልስ መስጠት አልቻሉም። የቆሮንቶስ መፅሐፍ የተፃፈው ከክርስቶስ ሞት በፊት ነው እያሉ ነው። የመጨረሻው መልስ እንደውም ሌላ ኑፋቄ ነው። ሌላው ግን ጥያቄ ያለኝ በተጨማሪ ከነፍሷ ነፍስ ነሳ ማለት ምን ማለት ነው? የመድኃኒታችን የኢየሱስ ነፍስ የማሪያም ነፍስ ነው ማለት ነው? ወይንስ ግልፅ ማድረግ ቢችሉ ጥሩ ይሆን ነበር!!!
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 8 ай бұрын
ይኸውልህ ወንድሜ ይህ ጥያቄ ከልብህ ከሆነ ይኸው ምላሽ ይኸውልህ እግዚአብሔር በሁሉ ላይ እንዲነግስ ለሞት ስልጣን ሰጥቶ ነበር በአዳም ምክንያት ሞት ወደዓለም ገባ እንዲል ይህን የሞትን ስልጣን ሞትን በሞት ይሽር ዘንድ እግዚአብሔር በስጋው ሞተ ሞትን ቀመሰ ከዛም በመለኮቱ ሞትን ገደለው የሞትን ስልጣን ሻረው በተረፈ ክርስቶስ ከእመቤታችን ነፍስን ነስቷል እንዴ ላልከው አዎን ነው መልሱ በመጀመሪያ ቃል ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነው ይህም ቃል ስጋ ሆነ(ዮሐ1÷1-14) ቅዱስ ዮሐንስ እንዳለው እግዚአብሔር ሰው ሆነ እንዳለው ያም ህፃን ኢየሱስ ክርስቶስ ተባለ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው (ሰው ማለት ስጋና ነፍስ ነው) መለኮት ደሞ መንፈስ ነው ስለሆነም ክርስቶስ ፍፁም ሰው ስለሆነ ስጋና ነፍስ አለው ያም ከእመቤታችን የነሳው ነው በእግዚአብርነቱ ደሞ መለኮት ነው
@user-yp5sc2eq5o
@user-yp5sc2eq5o 9 ай бұрын
amlakachini yesusu bicha no sosti woym lyu sositi ayideli bicha yale no
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 44 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН
መወገድ አለ።
30:01
Zelalem Mengistu
Рет қаралды 1,4 М.
ጌታ ኢየሱስ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል
1:33:24
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 2 М.
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН