MK TV || ሳይንስና ሃይማኖት || የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የእድገት ደረጃዎችና የቤተ ክርስቲያን የቤት ሥራዎች

  Рет қаралды 12,208

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@ayenewyihune
@ayenewyihune 8 күн бұрын
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው። AI ምናልባትም ቀጣዩ ትልቁ የቤተክርስቲያን ፈተና ነው። በብዙ መንገድ ቤተክርስቲያን ቀድማ መዘጋጀት ይጠበቅባታል።
@luln5122
@luln5122 8 күн бұрын
በጣም ጥሩ ዝግጅት/ዘገባ/ ነው፡፡ ወንድማችንንም መድኃኔዓለም ፀጋውን ያብዛልህ ፡፡
@luln5122
@luln5122 9 күн бұрын
''ሰው ሠራሽ አስተውሎት'' ጥሩ ስያሜ ነው፡፡ ''አስተውሎት'' የሚለው ቃል ግን አሁንም በአባቶች ምክር የበለጠ ቢደረግበት መልካም ነው፡፡ ቃሉ በራሱ ለውይይት ቢቀርብ ብዙ ንቃትን ምዕመን ላይ ይፈጥራል፡፡ በጭፍን ብቻ ቴክኖሎጂ ሥልጣኔ ብለን እንዳንጠፋ ጥንቃቄ እንድናደርግ ይረዳናል
@KidsTV4Kid
@KidsTV4Kid 8 күн бұрын
ወነድማች አግዚአብሔርይባርክ🙏 ትልቅ ጉዳይ ነውየተናገርከው
@girmahaile9118
@girmahaile9118 8 күн бұрын
እናመሰግናለን። አርቆ ማስተዋል ለሀገርም ሆነ ለቤተ አምነቷና አማኞች ወሳኝ ነው ። ወንድማችን ሃሳቡ ወደ መሬት እንዲወርድ የመነሻ ሃሳቡን በዕሁፍ ለሚመለከታቸው ሁሉ በማሰራጨት ለውይይተ ማቅረብ ቢችል። ለአበርክቶቱ እናመሰግናለን ።
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 9 күн бұрын
❤ ዘመኑ የዋጀ ትምህርት በማስተማር ምዕመኑን አቁ። ቤተ-ክርስቲያን ቤቷን ከነፍስም ከገንዘብም ሌቦች በፍጥነት አጽድታ፣ ለዘመኑ ተስፋዎች እና ተግʻዳሮቶች ቀድማ ትዘጋጃለች ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
@sarabekele9793
@sarabekele9793 8 күн бұрын
ሁሌም ቤተክርስቲያን ከነገሮች ቀድማ ለልጅቿ ማሳወቅ እና ማስተማር አለባት። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ በደንብ መሰራት አለበት እናንተ ግን ብትዘገዩም ርዕስ እንኳን ማድረጋችሁ ይበል ያሰኛል።
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 7 күн бұрын
ወረቀትና ቀለም ሲፈጠር እንደዚህ ሲጨቃጨቁ ነበር:: አፍና ምላስን ተካ ተብሎ:: መጣ አፍ: መፃ አፍ: መፃፍ: መፅሀፍ:::
@milkyabebe8651
@milkyabebe8651 22 сағат бұрын
የድምፅ ድክመት አለበት። ጎላ ባለ መልክ ቢቀረጽ ወይም ማይክሮፎን አስጠግቶ በመጠቀም ይሻሻላል።
@bezawitbirhanu8518
@bezawitbirhanu8518 9 күн бұрын
ቤተክርስቲያን ከትውልዱ ቀድማ ነገሮችን መረዳት አለባት እና አንድ አቋም ይዛ ያንን ለልጆቿ ማስተላለፍ አለባት ያ ካልሆነ ግን ዋጋ ያስከፍላል በዚህ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳይወች
@luln5122
@luln5122 9 күн бұрын
ትክክል ነው እህታችን፡፡ በእርግጥ ቤተክርስትያን የራሷ አቋም አላት፡፡ በዚህ ጉዳይ ብላ ባይኖራትም መንፈስ ቅዱስ እየመራት መንገዱን ያበራላታል፡፡ እኛ ልጆቿ ድምጻን መስማት ነው ያለበን፡፡ በሰንበት ትምህርት ቤቶች ማስተማር፡፡ ለማያሳውቁ ማሳወቅ ….አንዳንድ መልካም የሆኑ ቻናሎችን ሼር ማድረግ ወዘተ ምዕመኑን በደንብ እያነቃው ይመጣል፡፡
@da-luz-vaz-47
@da-luz-vaz-47 5 күн бұрын
Orthodox negn yalshiwn tekawmie adelem GN lemdnew mnferaw???? Alem edietm yhun, MN ageban??? Ewnet ewnet new huliem mefrat MN ametaw???
@mulunehayele434
@mulunehayele434 8 күн бұрын
ወንድማችን ኦፍርትፕዶክስ ለምን አጻተፍም ብለሃል፤ሃሳብህ መልካም ነው ደግሞም ግዴታዋ ነው፤ምክንያቱም ትውልዱ በማይሆን አክሄድ ተጠምዶ የከፋ ዝቅጠት ውስጥ እንዳይገባ አለምን እየመረመረች በመጽሐፍ ቅዱስ እውነት እየመረመረች የሚጠቅመውንና የሚጎዳውን ለይታ በማሳወቅ ቢያንስ ልጆቿን ከክፉ ሁሉ መጠበቅ ትችል ነበር ነገር ግን ቀሚስ በለበሱ ተኩላዎች እጅ እንደወደቀች ነው ያለችው።ሌላው ቀርቶ የግብረሰዶም መስፋፋትን እንኳን በጥናት ላይ ተደግፋ ልትዋጋ ምን እየተፈጠረ እንደሆነ ሲኖዶሱ አያውቅም።የፖለቲከኞችና የጥቅም አሳዳጆች ሰለባ ነው የሆነችው።ሲሆን መዋቅሯን በማስፋት አዳዲስ ጠቃሚ ጽ/ቤቶችን መክፈት በቻለች ለምሳሌ ትልቅ እራሱን የቻለ እስታስቲክ ጽ/ቤት በመክፈት ትልቅ ሚና መጫወት ትችላለች፤አማኙ ምን ያህል ነው የውንዶች ብዛት ፤የሴቶች ብዛት፤ያገቡ ወንዶች ብዛት፤ያገቡ ሴቶች ብዛት ፍችውንም ባገቡ በስንት ቀናት ፍቺ እንዳደረጉ ፤ምክኛቶች፤ወደ ሌላ ሀይማኖት የሄዱ በቀን፤በወ በአመት፤እንዲሁም ከሌላ ሀይማኖት የመጥትን ለምሳሌ ከፕሮቴስታንት ሆኖ ከጴንጤ ቆስጤ፤ከኦንሊይ ጂሰስ፤ከጆሖቫ፤ከእስልምና በስታክቲክ የተደገፈ ማስረጃ ሊኖር ይገባል፤በኅብረተሰቡ ያሉ በሽታዎች እንደ ካንሰር፤ዲያቤጽ እና ሌላም ከባድ በሽታዎች መረጃ ይኖረዋል፤የቴክኖሎጂ አነሳስና አሁኘደረሰብትን ደርጃ በምስረጃ አስደግፎ መረጃ ይኖራታል፤ጥቅሙን፤ጉዳቱን እየፈለፈለች አማኙ ኅብረተሰብ እንዲያውቅ ይደረጋል፤የግብረሰድምና የግብረሰዶማዊንትም በስታስቲክ የተደገፈ ማስረጃ ይኖራታል፤እንዴጽ መስፋፋት እንደቻለእንዴጽ መዋጋት እንደሚቻል ዶክመንትድ ትሆናለች፤የሴትኛ አዳሪዎችን ብዛት፤ሴትኛ አዳር የሆኑበትን ምክንያት እንዴጽ ማላቀቅ እንደሚቻል ፕሮግራምችና ውጤታቸውስ ምን ደረጃ እንደደረሰ ኅብረተሰቡ እንዲያውቅ ይደረጋል፤ኦርቶዶክስ ሆነው ዝድፋኝ የሆኑትን ብዛታቸውን ከነፆታቸው በስታቲስቲክ አስደግፎ ያለውን ሁኔታ ማሳወቅ፤ቤተ ክርስቲያኗ በአስተምሮ የመለስ ፕሮግራም ኖሯት ያደረገችውን ጥረትና ውጤቱን በስታቲስቲክ ተደግፎ ለአማኙ ኅብረተሰቡ እንዲቀርብ ማድረግ፤ሀይማኖትን በማስፋፋት ጥረቷንና ውጤቱንም በማስረጃ አስደግፋ ታቀርባለች ሌሎችም ብዙ ነገሮች አሉ ግን ባለመታደል ውስጥ ነን ያለነው
@biyaababiya3905
@biyaababiya3905 3 күн бұрын
ማህበረ ቅዱሳን እየቀደሳችሁ ቻትቦት ተዚያ ደረሰ
@tesfayebanteyihun
@tesfayebanteyihun 8 күн бұрын
ስልጣኔ የሚያመጣውን ለክርስትና ትምህርት ማስፋፍያ ግንባር ሆና መሰለፍ አለባት በተለይ ኦርቶዶክስ ክርስትና። በጉዞው ላይ መሀል ወገን ግራ ወይም ቀኝ መለየቱ ወገናችሁን ለዩ መንጣቱ ስለማይቀር ቀደም ብሎ ተዘጋጅቶ መገኘት ነው።
@Yohanes-ki7id
@Yohanes-ki7id 4 күн бұрын
ሀይማኖት እኮ የመንፈሳዊ ጉዳይ ነው በስጋ ስንታመም ቫይረስ ን ባክቴርያን ፓራሳይትን በላብራቶሪ እንመረምራለን በኤክስሬ በአልትራ ሳውንድ በሲቲ እስካን አይተን መድሀኒት እናዛለን በስጋ ያለን ችግር በነዚህ ስንፈታ የነፍስን እና የመናፍስትን ጉዳይግን የሚፈታው ብቸኛው መንገድ በሀይማኖት እና በእምነት በፀሎት በፀበል ነው የሚፈታው በአንድ አካል ላይ የተያያዙ ግን ልዩነት ያላቸው የሚመስሉ ነገሮች።
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 7 күн бұрын
AI preacher ሰባኪ አስተውሎ ቤተክርስቲያኗ ትስራ::
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 7 күн бұрын
በርታ እንቅልፋሙን አንቅተሃል: AI BIBLE and Teaching መጥቷልም::
@TewodrosTesfaye-uz4vm
@TewodrosTesfaye-uz4vm 8 күн бұрын
Ai technology ye egzabhern ena semayaw reqik astemhrotochn endgame ena endured yaschlenal
@mackcs
@mackcs 9 күн бұрын
Thank you All!❤
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 6 күн бұрын
Brother Ye Danielin Mesaf Miraf 12 Kutir 4 Anbib . Lemanignawum Technology Ye Ganchur Ye Sra Wutet Naw .Mechereshaw Zemen Lay Endalen Ewek
@KerstoseAimlaky
@KerstoseAimlaky 9 күн бұрын
ለማይከል ጃንሰንም አልበጀም ከአፂም ጋር ቢማገትም ሞት አልቀረለቲም
@Emanu1532
@Emanu1532 6 күн бұрын
ትምህርትና ሀይማኖት መለያየት አለበት ክርስቲያን ማወቅ ያለበት ሁሉ በመፅሀፉ ቅዱስ ተፅፏል እሱን ሳንጨርስ ወደ 666 አለም መሮጥ በወጥመድ ለመቅለጥ ነው። እረኛችን ክርስቶስን ያወቀና ያመነው ወደ ግራና ቀኝ አያይም ቀጥ ብሎ ይከተለዋል
@Emanu1532
@Emanu1532 6 күн бұрын
ሀይማኖት ለህብረት አምልኮ ይጠቅማል ነገር ግን ሀይማኖታችን መድሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ሰዎች ክርስቶስን ረስተው ቤተመቅደስ እያመለኩ ያለበት ዘመን ላይ ነን ወንጌል እናንብብ ብርሀኑን እናገኛለን
@yeabsirabekele4367
@yeabsirabekele4367 5 күн бұрын
​@@Emanu1532ስልክ ለምን ትጠቀማለኽ?
@Emanu1532
@Emanu1532 5 күн бұрын
@yeabsirabekele436 ዶ/ር ሮዳስ ስለኤሊየን፣ስለ ኮከብ ወዘተ ሲያስተምር ይታያል ለሀይማኖተኛ ምን ይጠቅማል?ወጣቱን ስለወንጌል ቢያስተምሩ በመጠጥና በጫት ጦዞ ዝሙት ላይ ለወደቀ፣ዘፈን ጭፋራ ስራውና ሱሱ ለሆነበት፣የሰው የሆነን ንብረቶ መቀማት ለለመደ ፣ዘረኝነት ለያዛቸው ሰዎች ይጠቅም ነበር ወንጌል ቢሰበክ ሙስናና መድሎ ባልወረረን ሰው በአምላክ አምሳል ተፈጥሮ አምላኩን በመላኮቹ በሞቱ ሰዎች ባልቀየረ ወንጌልን በገደል ባልቀየረ😔 ንጉሱን ትቶ ታች ካሉ አገልጋዮቹና ከሰራተኞቹ ጋ መሞዳመድ ሙስና ነው ለሲኦል እራት ለመሆን በራሳችን ላይ እሳት እያቀጣጠልን ነው ክርስቶስ አያሳፉርም ፣ኢየሱስ የፔንጤ ብቻ አይደለም አርሱ በር ነው በርሱ እንግባ አባቱሞ በኛ ያድራል ዳግም የአብ ልጅነት ይሰጣል የዘላለም ህይወት ይወረሳል ያኔ ማን ጀግና ይደርስብናል በእሳት እንታጀባለን መተት የለ ሰይጣን ሁሉ ሀጥያታቸውን ይዘው ይጠፋሉ
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 7 күн бұрын
ካቶሊክ ቤ/ት የእራሷ የምርምር ተቋም አላት:: የጠፈር ምርምርም:: ተዋህዶም ሊኖራት ይገባል
@Emanu1532
@Emanu1532 6 күн бұрын
?ልክ ናቹህ መፅሀፉ ቅዱስን ችላ ብላቹህ ከፈጣሪጋ ትደፋፈራላቹህ እውቀት በፈጣሪ መፅሀፉ አለ በማንኩራኩር መፅደቅ የለም ትምህርትና ሀይማኖት የተለያዩ ነገሮች ይሁኑ ኦርቶዶክስና ካቶሊክ በጣም ድፈራቹህ ህዝብ እንዳታሳስቱ
@SyAt
@SyAt 3 күн бұрын
ኦርቶዶክስምኮ አላት ስላላነበብንና ያለንን ስለምንንቅ እንጂ ስለ ሙሉ ዮንቨርሱ የሚገልፅ አላት።
@gezahegntamrat9017
@gezahegntamrat9017 6 күн бұрын
ቤቴክርስቲያን በራሷ በልጆቿና በካህናቶች ላይ የታወጀባቸው ሞት ስደት መፈናቀል አልፎም ተርፎ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሞላ ብልሹ የአሠራር የቤቴ ክህነት የአሿሿም ሳይቀረ እንደ አረም የበዛ ችግር በቤት ዎስጥ እያለ ስለሌላው አጣዳፊ መፍትሄ የማይጠይቅ የአለም ችግርን መዘገብ ሆን ተብሎ ቤተክርስቲያ ታንቃ የተያዘችበት ችግር በሃላፊነት የተቀመጡ ቢተውት እንኳን ሌላው ምዕመን ህዝበ ክርስቲያን ለተቸገሩት እንዳይደርሱላቸው ከማዘናጋት ተለይቶ አይታም
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu |  los Angeles
27:30
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 345 М.