MK TV || ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን || በጋብቻ ውስጥ የሚደረግ ሩካቤ ሥጋ ሁሉ ትክክል ነውን ?

  Рет қаралды 38,978

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер
@bayushaskalemaryam2833
@bayushaskalemaryam2833 Жыл бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@eyobmel
@eyobmel Жыл бұрын
እናመሰግናለን አባቶቼ። ብዙ የሚያወዛግቡኝ ነገሮች ተመልሰውልኛል።
@AbirshiWedu
@AbirshiWedu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን🎉🎉🎉🎉🎉
@WondwosenAlemuBesufka
@WondwosenAlemuBesufka Ай бұрын
ቅድስት ቤተክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናት ቃለሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን ተስፋ መንግተሰማያትን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@bettyteshome8628
@bettyteshome8628 4 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን ✝️🙏🙏🙏🙏
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ Жыл бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናንን ያድለን ማኅበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@wondimnewmersha2245
@wondimnewmersha2245 Жыл бұрын
አሜን❤
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን እድሜን በፀጋ ያኑርልን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን😭
@genetwoldeyohanis8497
@genetwoldeyohanis8497 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን
@Markjohn3787
@Markjohn3787 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባቶቻችን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
ተባረኩልን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን👏👏👏
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Жыл бұрын
ቀለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ፍፃሜያቹን ያሳምርልን አባቶቻችን
@እማናፍቀሽኛል-ሐ5ዘ
@እማናፍቀሽኛል-ሐ5ዘ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለእኛም ለንስሃ ሞት ያብቃን ማስተዋልን ያድለን አሜን🙏
@አፀደማርያምየሰማዕቱልጅ
@አፀደማርያምየሰማዕቱልጅ 11 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@AzZik-b1s
@AzZik-b1s Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ
@emuemu8333
@emuemu8333 Жыл бұрын
እውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫ አቤት ጉዳችን መብዛቱ ወየልኝ ለኔ😢
@ሁለተጌወርጊስ
@ሁለተጌወርጊስ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለሂወትን ያስማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ተስፋ መግስተ ሰማአትን ያዉርስልን አሜን❤❤❤
@አፀደማርያምየሰማዕቱልጅ
@አፀደማርያምየሰማዕቱልጅ 11 ай бұрын
ደምራኝ እማ
@a20mas18
@a20mas18 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@marthaabera5229
@marthaabera5229 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን
@endalkachewmokonen362
@endalkachewmokonen362 Жыл бұрын
ካለ ህይወት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
@ሺብሬየተዋህዶልጅ
@ሺብሬየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሮቻቺን ለእኛም ማሰተዋል ይሰጠን
@hanagebrekida2766
@hanagebrekida2766 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@gebreeyesusalemayehu3136
@gebreeyesusalemayehu3136 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባቶቻችን።
@sdgs6877
@sdgs6877 Жыл бұрын
አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን
@weryealinzejjgf811
@weryealinzejjgf811 Жыл бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አበሰቶቻችን እኛም የሰማነዉን ቃል በህይወት እድንኖረዉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 🌿🌿🌿🌿ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤
@emebettibebutibebugetahen1708
@emebettibebutibebugetahen1708 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባትወቻችን በርክታችሁ ይደርብን የሰማነውን በልብናቻን ያሳድርብን
@GjdudFifif
@GjdudFifif 6 ай бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ቀለህይወት ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን😢
@YohannesBekeleክራር
@YohannesBekeleክራር 7 ай бұрын
አስበ መምህራንን ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። እድለኞች ነን እግዚያብሔር አምላክ በየዘመናቱ መምህራንን እያስነሳ ያስተምረናል ይመክረናል ፣ የሰማነውን ቃል በልቧናችን ፅላት ይፃፍልን ፣የሕይወት ያድርግልን በሰማነው ቃል እንዳያስፈርድብን እንድንለወጥ እግዚያብሔር ይርዳን።
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
በእውነት ለኣባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selameshalew6772
@selameshalew6772 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን አባቶቻችን🙏❤
@selamawittadesse792
@selamawittadesse792 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን 🙏😍
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን. ተግባራዊ ክርስቲያን ያድርገን
@janbodesta-jl7oi
@janbodesta-jl7oi Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@alembeti8955
@alembeti8955 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያደማልን
@WorkeAlebel
@WorkeAlebel 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን አምላካችን
@Tegastasefa576
@Tegastasefa576 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏😘😘🌺💐🌻🌺💐💒🌼🌼❤💗
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@የራያዋወጣት
@የራያዋወጣት Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እደዚህ ወደ መንግስተ ሰማያቶ የሚመሩን አባቶች እያሉን በማይጠቅምእና እንውላለን ፀሉይሉን ኣባቶች😢
@አፀደማርያምየሰማዕቱልጅ
@አፀደማርያምየሰማዕቱልጅ 11 ай бұрын
ደምሪኝ ሥማ❤
@Zewditytub
@Zewditytub Жыл бұрын
😢😢በሰማነዉ የምኖረ ያደረገን😢
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
❤❤❤❤ቃለይሆትያሰማልንአባታችን❤❤❤❤እኛምየሰማነውን30.60.100ያማረፉሪእንድናፈራየሱቅዱስፉቃድይሆን
@dhtckktchd
@dhtckktchd Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶች።
@martatsefaye6474
@martatsefaye6474 Жыл бұрын
ቃለ ሕይውትን ያሰማልን
@yyfff4809
@yyfff4809 Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን አባቶቻችንንን❤❤❤
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@Eleni670
@Eleni670 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤
@habtamuamare-dt8vg
@habtamuamare-dt8vg Жыл бұрын
ቃልወት ያሰማልን!
@mtefera7
@mtefera7 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@ናፍቆቴእማ-ኈ2ነ
@ናፍቆቴእማ-ኈ2ነ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻንን
@DhngDgbb
@DhngDgbb Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤ ለኛም ልቦና ይስጠን😢
@mekdesmolla4289
@mekdesmolla4289 8 ай бұрын
ድንቅ ነው
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ።
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ልቦና ይስጠን ።ትውልድ ሆይ እንመለስ።
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልንንን
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 Жыл бұрын
Please dont translate
@tidaruabiza1070
@tidaruabiza1070 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማን አባቶቻችን
@GenetTesfay-sk3yx
@GenetTesfay-sk3yx Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Kale hiwete yasemalne abatachne egezbehre yimesegne amene
@shimbayberihu1241
@shimbayberihu1241 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚኣብሄር መንፈሳዊ ልቦና ይስጠን።
@samrawitcherkos5883
@samrawitcherkos5883 4 ай бұрын
Yeneta Ketsela kale hiwot yasemalin!!!melkam abat
@zena4992
@zena4992 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያኑርልን የጠፋነውን ወደ ህጉ ይመልሰን ልኡል እግዚአብሄር
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Жыл бұрын
Amen
@Lily-hr5hb
@Lily-hr5hb Жыл бұрын
Yiftugn yibarkugn Abatachin 🙏🏾
@Lily-hr5hb
@Lily-hr5hb Жыл бұрын
Kale Hiwotin yasemalin 🙏🏾
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 9 ай бұрын
አባቶቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን ያድልልን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ጥያቄየ ኦርቶዶክስ ስርአት ጋብቻ እድሜ ይከለክላልን? እሴቷ የስንት አመት ወንዱ ደግሞ የስንት አመት ነው መሆን ያለበት ?
@meseretwerke77
@meseretwerke77 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 Жыл бұрын
Yewnet kale eywetn yasemaln edime tena ysitln bereketachew yderbin legnam lbona ysten ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ Жыл бұрын
ጥያቄ መጠየቅ እቻላለሁ በየት ነው የምትገኙት !!
@ሺብሬየተዋህዶልጅ
@ሺብሬየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
በቴሌግራም መሰለኚ
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ Жыл бұрын
@@ሺብሬየተዋህዶልጅ እንዴት ይገኛሉ በቴሌግራም !!
@smayats.7615
@smayats.7615 Жыл бұрын
አሁን አሁን አዲሰ አበባ አካባቢ ቅዳሴ ለምንድነው ከለሊቱ 10ሰአት የሚጀመረው???
@adugnadegefu7608
@adugnadegefu7608 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። ግን ከሌሎች የቤተክስቲያን አባቶች የተማርኩት ከዚ ለየት ይላል። ባልና ሚስት ፈጽሞ ዝሙት ማድረግ የሌለባቸው ቀናት በሰሞነ ህማማትና ስጋ ደሙን ከመቀባባቸው ሁለት ቀን በፊት ና ሁለት ቀን በዋላ ነው። ሌሎቹን ቀናት ቤተክርስቲያን ኣታሰገድድም ። በተረፈ ከንስዓ ኣባታቹ ጋር ተማከሩ ተብዬ ነው የተማርኩት ። አባቴ በርሶ አስተምሮት መሰረት ከዚ ቀጥሎ ባሉት ቀናት ባልና ሚስት ግንኙነት ማድረግ አይችሉም 1 በዓብይ ፆም 2 በነቢያት ፆም 3 በሐዋርያት 4 በመቤታችን ፆም 5 እሮብ ና አርብ 6 በነነዌ 7. በጋድ ፆም 8 በንስ አ ፆም 9. በአበይት በዓላት 10 በፍቃድ ፆም (ጽጌ ፆምና የአዲስ ዓመት ፆም) 11 በወር አበባ ቀናት 12. በሰንበት ። ባልና ሚስት ዘር ለመተካት ሩካቤ ስጋ መፈፀማቸው ለምን እንደስጋዊ ፍላጐት ተቖጠረ ?
@yonasabrham67
@yonasabrham67 Жыл бұрын
Qale hiwet yasemaln
@bamlakkalethiopia8475
@bamlakkalethiopia8475 Жыл бұрын
@AzZik-b1s
@AzZik-b1s Жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 2 ай бұрын
ይህ ቤተክርስቲያን እጅግ ኋላ ቀር መሆኗን የተረዳሁት በባልና ሚስት ጉዳይ ገብተው በዚህ ቀን አድርጉ አታድርጉ እያሉ ትዳር መበተኛ ምክንያት መሆናቸውን በማየቴና በማረጋገጤ ነው። ሩካቤ ሥጋ ዘር ለመተካት ብቻ ነው ማለታቸው ነው
@andaynet3103
@andaynet3103 Жыл бұрын
1
@estaos6457
@estaos6457 Жыл бұрын
አሳታፊ ቢሆን መልካም ነው። ወጣቶች ተጋቢዎችና እጮኛዎች ጋር ብዙ ጥያቄ አንዳለ አስባለሁ። ቃለ ህይወት ያሰማልን። ምናልባት በሚቀጥለው ጊዜ ስለ ስርዓተ ሩካቤ (ከሚከለከልበት ቀን እና ከጊዜ ቁርባን ውጪ) ብንማማር መልካም ነው ... positions, satisfition, pre sex movements, merraige and pornography, etc i really wanna now orthodox view
@ሀጌቲዩብ
@ሀጌቲዩብ Жыл бұрын
ክፍል ሁለት ይጠብቁ
@Maeteb
@Maeteb Жыл бұрын
ከቤተክርስቲያን ጋብቻ ውጭ ዝሙት ነውን?
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen Жыл бұрын
አዎን እንደ ቤተክርስቲያናችን አስተምሮት ከቤተክርስቲያን ውጪ የሚደረግ ጋብቻን ሆነ ሩካቤ ስጋን እግዚአብሔር አያውቀውም። ኃጢአት ነው ።
@Maeteb
@Maeteb Жыл бұрын
@@AyeluMekonen እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህቴ! ለምን ግን ካህናት ከቤተክርስቲያን ውጭ የሆነ ጋብቻ ላይ ይባርካሉ? ይህን ሲያደርጉ እውቅና እየሰጡ አይደለምን?
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen Жыл бұрын
@@Maeteb እርግጥ ነው ትክክል ብለሻል። በፊትም ዛሬም እየተደረገ ያለው ነገር ከቤተክርስቲያን አስተምሮት እና ስርዓት ውጪ ነው ። ዳሩ ግን የአለማዊውን ጋብቻ ቢቸግራቸው ሄደው የሚባርኩት ከሁለት የወደቀ ዛፍ እንዳይሆኑ ይመስለኛል እንደ እኔ ግንዛቤ። ይህ የንስሐ አባቶች ለልጆቻቸው ክትትል አለማድረግና አለመቆጣጠር ያመጣው ነገር ነው ።
@dhtckktchd
@dhtckktchd Жыл бұрын
የሚያከብሩኝን አከብራለሁ ብሏል።
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 2 ай бұрын
ኋላ ቀሮች እንዴት ግብረ ሥጋን ቆሻሻ አስመስለው ይሰብካሉ። በእናንተ ምክንያት እምቴን ተውኩኝ። ትዳር በጠበጣችሁ።
@MartaTadese-lj9qs
@MartaTadese-lj9qs Жыл бұрын
Kalayoten yasamalen bawnte
@zewdituhailemariam
@zewdituhailemariam Жыл бұрын
Yekebenaw maserdat aychelubetem.nesha yemegebaw semem beiteksu. Aybalem,chok belo Aynegerm. Ke kechenew Abt bedenb yesmu .maserdat malte Ende esachew New.
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ኣቤትአምላካችን በቃልህ እንድንሄድ አንተ ርዳን
@AlemituWondewosen
@AlemituWondewosen 7 ай бұрын
መላከ ሰላመ ጠጋዬ ጊደይ ፈረንሳይ አቡን መንፈስ ቅደዱስ ቤ/ መነጠሩን እደረገ የውሸት ህዝቡን እያስጨበጨ ዘራፊ ነው፡፡ ብር ይወዳል ጠብቁት፡፡ ከመጣሽ ማርያም ታመምጣሽ ነው ስሙ፡፡ ቅዱስ ያሬድንም ዘርፎ ነው የመጣው፡፡
@mamokilo293
@mamokilo293 Жыл бұрын
አሁን ታስተምሩት አጣችሁነው በካህን የሚመከረውን በአደባባይ የምትለፈ😊ልፉ? ደናቁርት ። ምዕመናንን እኮ አሁን አስተዋይ ሆነዋል ።ምነው ለነዚህ ትርፍ አንጀት ለሆኑ ጳጳሳት ተብዬ ስብከት ብታዘጋጁላቼው። አዛኜን!
@snmaunc3589
@snmaunc3589 Жыл бұрын
Balegye megemerey sele kahen ewek or ewekiy yehen comment yarrgesh geberesedomawi mehone alebesh kezi belay be adebabay emitekem temeret yelem asefelagye temeherete nwe zemawi kehoneshem beneseha tatebye lanche nwe yeh temeret
@ayalneshgesese7412
@ayalneshgesese7412 Жыл бұрын
ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን አባቶቻችን ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልን ፡
@Zewditytub
@Zewditytub Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@Tech-eo1cu
@Tech-eo1cu Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kifletesfaye
@kifletesfaye Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤
@Alem24251
@Alem24251 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@ahati2121
@ahati2121 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
ПРЯМОЙ ЭФИР. Золотой мяч France Football 2024
4:41:06
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 182 МЛН
СОБАКА И  ТРИ ТАБАЛАПКИ Ч.2 #shorts
00:33
INNA SERG
Рет қаралды 1,8 МЛН
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН