No video

MK TV || "ትግሉን የተቀላቀልኹት ራሴን ለማዳን ነው" - ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ - የፊልም ጸሓፊና ዳይሬክተር፣የሐዋርድ ዩኒቨርስቲ መምህር - ክፍል - ፪

  Рет қаралды 127,949

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan
www.makingblac...

Пікірлер: 271
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 7 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ብቃት ያለሽ ድንቅ ነሽ ። እግዚአብሔር አምላክ እዉቀትሽን ደርቦ ደራርቦ ያብዛልሽ ።🙏🙏🙏🙏🙏
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 7 ай бұрын
እውነት ነው ... 💚💛❤🙏
@user-vu1vy1rl6s
@user-vu1vy1rl6s 7 ай бұрын
ትልቅ ሰው ማሕበር ቅዱሳን እናመሰግናለን እንደነዚህ ያሉ ታላልቅ ሰዎች አቅርቡልኝ ❤
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 7 ай бұрын
መጥፎሰው እራሱ ተቃጥሎ ያልቃል❤❤ እዉነት ነው ዘረኝነት እብደት ነዉ👌
@ayidamamo6191
@ayidamamo6191 7 ай бұрын
ፕሮፎሰር በጣም ድንቅ ትምህርት ነው የሰጡን ይገርማል ብዙ ዓመት ነው ውጪ ሀገር የቆዩት ግን በቃለ ምልልሱ ላይ እንግሊዘኛ ላለመስገባት እና አማሪኛው በራሱ ገላጪ እንደሆነ ስላሳዩን በጣም አመሰግኖታለሁ!
@aniazi4911
@aniazi4911 7 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በጤና ጠብቆ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃዎት አሜን።
@LiyaZewede
@LiyaZewede 7 ай бұрын
ወይ ጉድ በዚህ ዘመን እውነተኛ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊ ማየት የሚገርም ነው። እኔም እንደ ፕሮፌሰር! ባለሁበት እድሜ እንኳን በድሮ ትዝታ ነው ደስ እያልኝ የምኖረው። የሚገርም እውቀት ፣እውነት፣ ጥበብ እንዲሁም ቁንጅናን የተላበሰ ሰው ነው። ህይወትን በትክክል ኑሯታል። እሱን የመሰሉ ልጆች እንዲተኩ ደሞ ምኞቴ ነው። እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር እመኝለታለሁ።
@user-qx1ct7pw9o
@user-qx1ct7pw9o 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ትልቅ ሰው ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ❤❤❤❤
@egziharya4826
@egziharya4826 7 ай бұрын
በ 1 ሰዓት እይታ ላይኩና ተመልካቹ ምን ያህል እንዲህ ያሉ የሰው ልክ የሆኑ ታላላቅ ሰዎችን ማየት መስማት እንደሚፈልግ ያሳያል
@meleseweyesa3160
@meleseweyesa3160 7 ай бұрын
በጣም የምወዳቺውና የማከብራቸው ሰው
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 7 ай бұрын
one of our Diamonds : Prof Gerima our precious jewel!!
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 7 ай бұрын
Thanks for sharing this 🙏 Long live to Gashe Haile Gerima
@getkeffa8823
@getkeffa8823 7 ай бұрын
ፕሮፌሰር የኢትዮጵያ ዕንቁ ታላቅ ሰው ለተተኪው ታሪክ እንዳይጠፋ እውነተኛ በምታቀርበው ፊልም በጣም አከብራለሁ ኑሩልኝ ዕድሜናጤና እመኛለሁ
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 7 ай бұрын
ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግባቸው ባለታሪክ የኛ አባት ሺ አመት ኑሩልን እሳቸውን ሰሰማ ሀገሬ ለምልማ አያታለሁ የኔ አባት ከትህትና ከእውቀት ከታሪክ ማወቅ ጋር የታደሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@molladesta9922
@molladesta9922 7 ай бұрын
Increadible interview that should be listened several times. Meski you are lucky to interview this icon hero person.
@Emma-7777
@Emma-7777 7 ай бұрын
The one and the only Haile Gerima, we love u & u make us proud❤❤❤
@kidistadmasu7100
@kidistadmasu7100 7 ай бұрын
ፕሮፊሰር ሐይሌ ገሪማ እግዝአብሔር አምላክ ረጀም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!! የ ኢትዮጰያ ሃብት እና የጥቁር ሕዝብ ኩራት ነህ!! I Respect you and Love you so much❤❤❤❤❤
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 7 ай бұрын
ቸሩ መድኃኒአለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን:: ‘ጤዛ’ ከጅማሬዉ እስከ ፍጻሜዉ የሚያስተምር የሚያጓጓ ፊልም::
@getkeffa8823
@getkeffa8823 7 ай бұрын
ፕሮፌሰር ዕድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጣቸው የእውነት ኢትዮጵያዊ
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 7 ай бұрын
ሼር አድርጉ ኢትዮጵያን ለሚወድ 💚💛❤
@Mom608
@Mom608 7 ай бұрын
May God bless you and protect you You’re Ethiopia Gift
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 7 ай бұрын
እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ
@dawitabegaz8915
@dawitabegaz8915 7 ай бұрын
በጥሩ ጋዜጠኛ ድንቅ ሰው። ማኅበራችን እናመሰግናለን።
@alsekela
@alsekela 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ 🙏❤️ጥሩ ቆይታ ነበረ:: በእውነቱ እኛ ወጣቶች ማንን ማዳመጥ እንዳለብን ከማን ጋር ጊዜን ማሳለፍ እንዳለብን የበለጠ የተረዳሁበት ጥሩ ተሰምቶ የማይጠገብ ደስ የሚል ለዛ ያለው ቆይታ ነበረ ❤❤❤😘🙏
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 7 ай бұрын
ፕሮፌሰር/ሃይሌ ገሪማ!? እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን። በትክክል ዘረኝነት መጥፎ ነቀርሳ ነው። እብድ ና ባለዛር አንድ ናቸው።
@themane9894
@themane9894 7 ай бұрын
ታላቅ ኢትዮጵያዊ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 7 ай бұрын
ክክክክክክክ አባቴ ክበርልኝ ። ትክክል ክፉ እራሱን ይዞ ተቃጥሎ ይለቅ ።
@reshukebede4931
@reshukebede4931 4 сағат бұрын
እድሜ ና አና ይስጥልን የኢትዮጵያ ውድ ልጅ አባታችን እንኳንአደረሶት
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 7 ай бұрын
ትልቅ ሰው❤❤
@MM-zl9uc
@MM-zl9uc 7 ай бұрын
Prof H G you are one of the last remaining elite and spirit for Ethiopia ! Wish you a long life and success 🎉. God bless you and all Ethiopians
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 7 ай бұрын
መርዳት ግድ ይለናል:: ከሁሉም በላይ የፈጣሪ እርዳታ ይጨመርበት:: እንባዎት የሚታበስበት ቀን ፈጣሪ ቅርብ ያድርገዉ::
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 7 ай бұрын
አቤት አባታችን አቤት ያለዎት እርጋታ የአነጋገር መአዛ እግዚአብሔርን የምለምነው ለእርሶ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር :: ጎንበስ ዝቅ ብዬ አመሰግኖታለሁ ጠያቂዋንም አመሰግንሻለሁ:: 🙏👌
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp 7 ай бұрын
ፕሮፈሰር እግዚአብሔር ይስጠዎት በእውነት አከበርሆት እረጅም እድሜ ይስጥዎት ❤
@meronwoubshet
@meronwoubshet 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@user-hn9px3qi7f
@user-hn9px3qi7f 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ፊልሙ አልቆ ለማየት ያብቃን ለኢትዮጵያችን እንደ እርስዎ ያሉ ምሁራን ይብዙላት የዘረኝነትን መንፈስ አጥፍቶ አንድነት ያምጣልን እግዚአብሔር
@reshukebede4931
@reshukebede4931 4 сағат бұрын
አቦ ንግግራቸውንጨአይጠገብም ኢትዮጵያዊ ነትእውነትነው ያበጠው ይፈንዳ እራሳችንን መሆን ከ❤ውሰጥ ገብቶ መድሐኒታችን ጋሽ ሐይሌ
@jakejhons5138
@jakejhons5138 6 ай бұрын
I just hope our future generations will be as wise as this man.
@tenagneworkmekonne5221
@tenagneworkmekonne5221 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቀሪዘመነዎ ወጣቱን ትውልድን በማዳን ለይ እግዚአብሔር ይርዳዎት አንች ሞርጥና ጎበዝ ጋዜጠኛ ሙያሽ በትክክል ገላጭ ነሽና ተባረኪ አትጥፊ አመሰግናችኋለሁ
@wedaj2000
@wedaj2000 7 ай бұрын
የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጥዎት በጣም ነው የምወድዎት ❤❤
@selamawitzewdu4341
@selamawitzewdu4341 7 ай бұрын
በጣም ድንቅ ሰው በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ሐገሩን ወዳድ ነው መስኪ አንቺንም እናመስግናለን በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በርቺልን እህታችን ❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 7 ай бұрын
አይ መታደል እንዳተ አይነቱን ንፁህ ኢትዮጵያዊ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጋዜጠኛዋም ድንቅ ልጅ ናት ።
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 7 ай бұрын
አባታችን ፕሮፌሰር ድሮስ የጐንደር ልጅ ሆነሁ ዘረኝነት አይሰራም ኢትዮጵያንም አለ መውደድ አይችሉም ጐንደር ማለት የሀገር ጉንድ ናት❤❤❤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያልልን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ከገሀነበ እሳት መራራነት ትሰውሮት አሜን❤❤❤ ጋዜጠኛዋ መስከረም ደግሞ አንደኛ ነሽ አጠያየቅሽ ከስርዓትሽ ከአክብሮት ጋር ልዩ ቆይታ ነበር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን እኅታችን በርቺ በአሜሪካን በጣም ጥሩ ሥራ እየሰራሽ ነው በጣም አዋቂ ሰዎችን እየጋበዝሽ ስላቀረብሽልን በማኅበረ ቅዱሳን በቅድስት ቤተክርስቲያን ስም ምስጋናዬ ከልብ ነው። እወድሻለሁ አከብርሻለሁ በሰላም ለቅድስት አገርሽ ነይልን❤❤❤❤
@Agenda-2016
@Agenda-2016 7 ай бұрын
እህታችን መስከረም እኝህን ውድ አባታችንን ማነጋገርሽ ይበል የሚያሰኝ ቢሆንም ይህ የቤተክርስቲያን ጣቢያ መሰለኝ። ድብን ያሉ secular አባታችንን ግን እዚህ ላይ ማቅረብሽ ምን የሚሉት ነው። ብዙ ክርስቲያናዊ አስተምህሮዎችን ለምሳሌ ፍቅረ ቢፅን እየናዱ እንደተናገሩ መቼም ጠፍቶሽ አይደለም። እርሳቸው የሚናገሩበት መድረክ መች አጡ። Editorial ቦርዱም ይህን ማሳለፉ አጀብ የሚያሰኝ ነው። ይታሰብበት።
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 7 ай бұрын
''የግል አመለካከተዎ ስለሆነ'' እያለች ነበር። ያው ስለሕይወታቸው ሲናገሩም ምን አይነት ነገሮች ተጽዕኖ እንዳደረጉባቸው መረዳት ስለሚቻል ይመስለኛል። ቃለመጠይቁ በ editorial board የተገመገመም አልመሰለኝም፦ ማለቴ ቢሆን እንደሁሉም ዝግጅቶች 'ታርሞና ተገምግሞ የተፈቀደ' ሚል ጽሑፍ በኖረ ነበረ።
@Agenda-2016
@Agenda-2016 7 ай бұрын
@@cassiopeia4672 ይገባኛል። ነገርግን የቀረቡት ሀሳቦች ያለፉባቸውን የህይወት ገጠመኞች እንዴት ወደክርስትና እንዳመጧቸው ለተመልካች ትምህርት ሊሆኑ የሚችሉ ልምዶችን ቢያንፀባርቁ የተሻለ ይሆን ነበር።
@ZkualaAbuye
@ZkualaAbuye 7 ай бұрын
Egziabher Edmina tina yisth
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 7 ай бұрын
ፕሮፌሰር ኢትዮጵያን የገለፁበት መንገድ በጣም አስደሳች ነው
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 7 ай бұрын
የሚደንቅ ቃለመጠይቅ ነበር እናመሰግናለን💚💛❤🙏💕🌹😍🌺🍓
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 7 ай бұрын
😇ፕርፌሰር ኃይሌ ገሪማ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን እንቁ ኢትዮጵያ አምላክ ያቆይልን 😇😍🙏🏻
@renetessema2367
@renetessema2367 7 ай бұрын
ሠላም አቶ ኃይሌ ገሪማ!!! ሥብኃት ተሠማ.
@mekidesfentaye1644
@mekidesfentaye1644 7 ай бұрын
I love him so much❤no word to express my feelings, egzabhere edmena tena yestlin
@senaittesfaye498
@senaittesfaye498 7 ай бұрын
እንዲህ ያሉ ምሁሮች እያሉ ማንም ሀገራችንን ሲጫወትባት ማየት ያሳዝናል ።
@Haregi849
@Haregi849 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባቴ❤
@seifenebelebal6707
@seifenebelebal6707 7 ай бұрын
እድሜና ጤና እመኛለው ፕሮፌሰር ብቁ የአህምሮ ምጡቅ ጌዜጠኛዋ ደሞ ምትገርም ናት የሴትነት መንፈስ ግርማ ያላት ትሁት እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 7 ай бұрын
እድሜ ከጤና እግዛብሔር ይስጥልን ወንድሜ ድንቅና ታላቅ መምህር እናመስግናለን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@SilesheGirma
@SilesheGirma 7 ай бұрын
መስከረም እጅ ነስተናል🙏
@birukadane8022
@birukadane8022 7 ай бұрын
ጋሽ ሀይሌ ገሪማ ታፈረ እናከብርሀለን እንወድሀለን! ጋዜጠኛዋ እህታችን ትችያለሽ እናመሰግናለን በርቺ.
@yaineabebaderes715
@yaineabebaderes715 7 ай бұрын
እግዚያብሔር ኢትዩዸያን እንደሚወዳት የሚታወቀው እንደነዚህ ያሉ ሰዎችን መስጠቱ ነው። ኘሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ እድሜ እና ጤና ይስጥልን። እንደርስዎ ያሉትነ ያብዛልን፣ ወደቀደመ ክብሯ ይመልስልን።
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
እግዝአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ትልቅ ሰው ኖት 🙏 እውነት ነው ዘረኝነት በሽታ ነው
@salimselam9514
@salimselam9514 7 ай бұрын
❤❤❤❤ጀገና የተማረ አባት ከርሶ ብዙ ትምርት እንማራለን
@assefahora4689
@assefahora4689 7 ай бұрын
Wish you long live!!
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጠወት።ታሪክን አለማዛባት ፣ በተለዋዋጭ ፕለቲካ የአገርን ታሪክ ለሚያበላሽ፣ለነጭ ልዩ አመለካከት ላለው፣ለባንዳ😮 በማለት የገለጹበት መንገድ በጣም ግሩም ነው🎉
@user-gn3qe6ku9s
@user-gn3qe6ku9s 7 ай бұрын
ዋው መጥፎ ሰው ተቃጥሎ ይለቅ ዝም በይው እናንተ መኖራችው ታሪክ በድምጽ እንደማስቀመጥ ነው ክብረት ይስጥልን ሀይሌ ገሪማ
@user-Weynua
@user-Weynua 7 ай бұрын
ትልቅ ሰዉ በእዉነት እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@beruhken
@beruhken 7 ай бұрын
ብርቱ ኢትዮጵያዊ...... ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 ай бұрын
Thank you so much Mahebere Kidusan for your great interview with the Great Professor Haile. God bless you both.
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 7 ай бұрын
Thanks so much our wonderful brother your Ethiopia jegeny 🇬🇧🇬🇧🇲🇱🇲🇱🇲🇱🟢🟡🔴👍🙏🙏🙏😘😘😘
@dawitarshak3730
@dawitarshak3730 7 ай бұрын
ይኸው ሁለተኛውንም ደስ እያለኝ እያጣጣምኩ ሰማሁት አንቺንም ጋሽ ሀይሌንም እግዚአብሔር ይባርክ
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 7 ай бұрын
በገና የሁዳዴን ፆም እያስታወሱ ሊያሳብዱ ፕሮፌሰር ተባረኩ ❤
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ አቶ ሀይሌ በጣም ክብር ይገባዎታል::
@falkmayer1723
@falkmayer1723 7 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ጋዜጠኛ ተባረኪ እናመሱግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@chimelak
@chimelak 6 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ታላቁ ሰው እናመስግንሀለን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@user-bt7kz9gx8f
@user-bt7kz9gx8f 7 ай бұрын
ጋሽ ሀይሌ እድሜና ጤና ይስጦት❤
@girmamengistu3636
@girmamengistu3636 7 ай бұрын
በግልፅ ይገለፅ እንጂ እንዴት በገንዘብ እንደምንረዳ:: ይህ እኮ የሁላችንም ግዴታ ነው::
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 7 ай бұрын
የአርት ባለሙያወች ከእርስዎ ብዙ ይማራሉ ብየ አስባለሁ😊 በተለይ ጥላቻን፣መናናቅን፣ስድብን ተላብሰው አርቲስት ነን ለሚሉ😮
@kirubelbaruda6656
@kirubelbaruda6656 7 ай бұрын
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ በእድሜ በጤና ይብቅልን
@misrakbeneberu8478
@misrakbeneberu8478 7 ай бұрын
ኢትዮጵያን በጣም እወዳታለሁ
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 6 ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎ ፕሮፌሰር ሀይሌ ❤🙏
@gw9551
@gw9551 7 ай бұрын
ሃይሌ ገሪማ የሰጡትን አስተያየት ተመለከትኩት ልጅነቴን አስታወሰኝ እኔ ሳድግ ኢትዮጵያዊ ሰው ሁኘ ነው ያደኩት አሁን የሌለ የሰው ዘር ተፈጥሮ ሳይ ቢያሳዝነኝም የኔ አይነት እውነት የሚናገር ሰው ሳገኝ በጠም ደስ አለኝ እናመሰግናለን ፕሮፌሰር፡፡
@meserettefera6347
@meserettefera6347 7 ай бұрын
ከበፊቱ ጀምሮ ምወዳቸው ለሠው comment ሳጥቼ አላዉቅም
@tamiratwoldemariam548
@tamiratwoldemariam548 5 ай бұрын
በእዉነት ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ ነዉ አስልተሽ ለክተሽ ነዉ ምጠይቂዉ በርችልን
@genetyilma7717
@genetyilma7717 11 күн бұрын
ፕሮፌሰር የማከብርሆት ነሆት እድሜና ጤና ይስጥሆት
@lovetehute5067
@lovetehute5067 7 ай бұрын
እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጋሼ ❤
@gezahagnwalelign7444
@gezahagnwalelign7444 7 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵዊነትን በትክክል የገለጹልኝ ውድ ጀግናዬ
@bekeledemelash4439
@bekeledemelash4439 7 ай бұрын
Thank you is not enough for such a deed. May God bless you
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 7 ай бұрын
Much respect professor, we Ethiopian need your life time experience ,I wish for you long live professor 🟢🟡🔴❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 6 ай бұрын
ትክክል አባባል ሁሉ አውቃለሁ እንዴት አርገው ገለፁት የባለዛር ፀብ። አቤት ኢትዮጵያዊነት ቃል አጣሁ ለዚህ ወንድማችን የሀገር ቅርስ እነኚ ናቸው እነኚ እያሉ እንዴት መሐን...!! ሆነች እምዬ ሀገሬ...!!በጣም ነው የሚሰማኝን💔 ሀገር በነዚህ እጅ አለመሆኗ...!!! ትክክል.....!!! እውነት የልጅነት ግዜ እናቴ ተመልሶ የማይገኝ ልጅነት ነው ትል ነበር። በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ 💚💛❤🙏
@AbiAndarge-cf2lw
@AbiAndarge-cf2lw 7 ай бұрын
Professor Haile Gerima eregem edeme ena tena emegnlhalhu!!!thank you Meski 🙏 VICTORY FOR FANO 💚💛❤💪💪💪
@melkambeteseb
@melkambeteseb 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት መስኪ ና ማህበረቅዱሳን ቲቪ እናመሰግናለን !🙏🙏🙏
@tedo222A
@tedo222A 7 ай бұрын
ይህን የመሠለ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ለማነጋገር እድል በማግኘትሽ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ 🙏🙏🙏 ሀይሌም እግዚአብሔር በውስጥህ ያለውን ሀሣብ የሚያስጨርስ ዕድሜ ይስጥልን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@user-hn9px3qi7f
@user-hn9px3qi7f 7 ай бұрын
እንኳን መጣችሁ በድጋሚ ክፍል ሁለት ስጠብቅ ነበር😊
@abiyeayalew5276
@abiyeayalew5276 7 ай бұрын
በእውነት ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ሊያደምጠው የሚገባ ቃለ ምልልስ ነው። ለአባትህ የሰጠህውና ለዚህ መብቃትህ መሰረት መሆናቸውን ማሳየትህ ይገርማል በጣም አድናቂህ ነኝ።
@arckidist6721
@arckidist6721 7 ай бұрын
ፕሮፌሰር/ሃይሌ ገሪማ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 7 ай бұрын
I support professor, we learn what we become is learned from our family. It is still not to let to learn how to be human first
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 7 ай бұрын
የእኝህን አባት በቅርብ ነው ያኮኳቸው ስለ እሳቸው ማወቅ ፈለኩኝ
@YeAhaduTub
@YeAhaduTub 6 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ የሆሊውድ ፕሮውዲሰር, የበርካታ ፊልሞች ባለቤት ጤዛ; ሳንኮፋ; አድዋ....ፊልሞች ባለቤት 🙏
@fekadumekonenbbc8328
@fekadumekonenbbc8328 7 ай бұрын
የፕሮፌሰር ሀይሌ አባት የሆኑት ገሪማ ተፈረ ያልተነገረ ዘርፈ ብዙ ታሬክ የሰሩ ሰው መሆናቼው በጎንደር ነባር ትልልቅ ሰዎች ይነገራል : ብዙ ይህን ታሪክ የሚያውቁ ሽማግሌዎች እያለቁ ሰለሆነ እኔህ ብዙ ያልተነገረላቼው በፊት በንጉሡ በኃላም በደረግ አንዲሁ ሰለቀረ ፕሮፌሰር ሀይሌ የአባታቼወን ታሪክ ቢፅፉት መልካም ነው
@simegneterefe7513
@simegneterefe7513 7 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ኣይዞሽ እምዬ ኢትዮጵያ ልጅሽ ከጎንሽ አለና።ጂጂን ያበረከተልሽ እሱም ሳይደክም እያገለገለሽ ነውና።
@aman7077
@aman7077 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazyimer9806
@almazyimer9806 7 ай бұрын
God Bless Professor Haile ! I appreciate the Journalist Keep it up ! Appreciated ! lovely dressing, I love the Orthodox style of dressing ! Great !
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 7 ай бұрын
ታላቅ ባለቅኔ ኑሩልን
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 7 ай бұрын
ታላቅ ኢትዮጵያዊ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ
@zetemahare
@zetemahare 2 ай бұрын
እውነተኛ ሊቅነት ያላቸው ትጉህ እና አርአያነት ያላቸው ኢትዮጵያዊ ሙህር ።
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 15 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 3,1 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 15 МЛН