MK TV ጽናት | ዘጋቢ ፊልም // Film

  Рет қаралды 96,562

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 426
@bemnetteshome9007
@bemnetteshome9007 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እምነትን ጨምርልኝ አንተንም አብልጬ እወድህ ዘንድ ፍቅርን ጨምርልኝ ተዋህዶ ሃይማኖቴ እወድሻለሁ 💙➕
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 жыл бұрын
111 ላይክ አድርጋችኋል ለምን ኮሜንት አትጽፉም አትከፍሉበት ለምን አንከታተለም ይሄኔሌላ አለማዊነገር ቢሆን አይናችንን አፍጥጠን እናይነበር እረኛዬ ለሚባለው ፊልም እንዴትነው የምትጓጉት ማስተዋልና ጥበቡን ያድለን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 жыл бұрын
ሊቨ ላይ ስለሆነ እዛላይ እየፃፉ ነዉ እኮ በዛኛዉ
@ሩት-ቈ3ጐ
@ሩት-ቈ3ጐ 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ኮሜት ፃፉ በፈጠራችሁ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
አሜን
@armazsegede2651
@armazsegede2651 3 жыл бұрын
@@ሩት-ቈ3ጐ እሺ
@kiyukiyukiyu1363
@kiyukiyukiyu1363 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@ሩት-ቈ3ጐ
@ሩት-ቈ3ጐ 3 жыл бұрын
ይገርማር በጣም በየቦታዉ ነዉ ክርስትና የሚጠፉት ተመስገን እዉነተኛ ሀይማኖት ሁሌም ፈተና አላት ግን እርሱ አለን
@ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
@ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 3 жыл бұрын
በትክክል
@fary6042
@fary6042 3 жыл бұрын
በክክል
@ኦርቶዶክስናትዉቤቴ
@ኦርቶዶክስናትዉቤቴ 3 жыл бұрын
በትክክል
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ምንም ሀጢያተኛ ብሆንም እስከ መጨረሻ ህቅታየ ድረስ በአንተ እታመን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልኝ። ሀይማኖታችን ከተጋረጠባት አደጋ አንተ አርቅልን🤲😭
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ 3 жыл бұрын
አሜን
@mohammadek2088
@mohammadek2088 3 жыл бұрын
አሜን
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 3 жыл бұрын
አሜን
@mariamawittewolde740
@mariamawittewolde740 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@etoss2990
@etoss2990 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
አሁን ያለንበት ኦርቶዶክስ ለማጥፋት ተዘጋጅተዋል እባካችሁ አንድ እንሁን ሰይጣን ይፈር እኛ ኦርቶዶክስ ብሔር የለንም
@weletesilase718
@weletesilase718 3 жыл бұрын
ማህበር ቅዱሳን የቤተክርስቲያን መከታ በርቱልን ውዶች
@kidisibasiliyosi2216
@kidisibasiliyosi2216 3 жыл бұрын
ጽናት እውነትም ጽናት ኦ ጌታ ሆይ ፍቅርህን በልቤ ሳልብኝ ኦ ጌታ ሆይ ጽናትን አሳድርብኝ ኦ ጌታ ሆይ አለማመኔ እርዳው ሸር አድርጉ በፈጣሪ
@solianaberihun
@solianaberihun 3 жыл бұрын
የተነገርንን በደንብ ሰምተን መተው ሳይሆን አዳምጠን ከራሳችን ጅምርን ችግሩን ማውራት ሳይሆን የችግሩ የመፍትሔ አካል እንድንሆን እያንዳንዳችን ይጠበቅብናል ማህበር ቅዱሳን አሪፍ ዶክመንተሪ ነው የዚህ አይነት ፕሮግራም ቢበዛ ያንቀላፍነው እንነቃለን ብየ አስባለሁ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@mohammadek2088
@mohammadek2088 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 3 жыл бұрын
Btekekel
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 3 жыл бұрын
እውነት ነው ያንቀላፋነው እንነቃለን
@ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ
@ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ 3 жыл бұрын
እውነትን ነው
@Aelekkso
@Aelekkso 3 жыл бұрын
Thank You #Mk EOTC ክርስትናን ቆም ብለን ስናስባት ምድራዊ ቻሌንጅ ይበዛባታል እኼነን ፈተና በድል ለተቀዳጀ ሰማያዊ የክብርን አክሊል ይጎናፀፋል ፣ በዚህ ዘመን ግን እራሳችንን ከዘረኝነት፣ ከሴሰኝነት ፣ ከፍቀረ ቢፅ ፣ ከፍቅረ ንዋይ …… መግዛት አልቻልንም ። ጌታ ሆይ በዓለማዊ ፍቅር ብርድ ለተባረደው ልባችን በአንተው የመንፈስ ቅዱስ ፍቅር ልባችን አትምልን።
@arseimafiker2083
@arseimafiker2083 3 жыл бұрын
አሜን
@ኤልሶቤት
@ኤልሶቤት 3 жыл бұрын
ያሶዝናል
@sooqusabya2778
@sooqusabya2778 3 жыл бұрын
amen
@saratilahun5132
@saratilahun5132 Жыл бұрын
ሁሌም በእነዚህ ክርስቲያኖች እንደተደነቅኩኝ ነው!!!እውነተኛ የክርስቶስ ልጆች ስቃዩን የክርስትናቸው አካል አድርገው በመከራ ክርስትናቸውን ያጣፈጡ ብርቱዎች ናቸው።
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 3 жыл бұрын
አቤት ፅናት አባካችሁ እኛ ክርስቲያኖች አንድ እንሁን ብሔር ቀለም አይለየንም ሁላችንም በክርስቶስ ክርስቲያን አንድ ናችሁ ብሎናል ሥለዚህ በግፍ ለሚገደሉ ወንድሞቻችን እንጩህ እኔ ክርስቲያን ነኝ ስለዚህ ስለ ክርስቲያኖች ያገባኛል
@armazsegede2651
@armazsegede2651 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@ለማርያምለማርያም
@ለማርያምለማርያም 3 жыл бұрын
✝️በእውነት እምዬ ተዋህዶ እደሻማ እየቀለጠች ለአለም የምታበራ የማትጠፋ አማናዊት ብርሃን ናት .....ጽናት አሪፈ ዶክመንተሪ ፊልም ነወ ማህበረ ቅዱሳን እግዚኣብሔር ይሰጥልን እንዲሁ ግን እያየሁ መርሕ ግብሩን ወደ እኛ ነው ያመጣሁት ነገ እኛም እደምንሰማው እዳይሆኖብን መንፈሳዊ እብርት ይኑርን ጽናትን ያድለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@akkk8700
@akkk8700 3 жыл бұрын
ኦ ጌታ ሆይ ወዳንተ እንዲመለስ ልቤን ስበርልኝ የአንተ ተገዢ አድርገኝ
@መቅዲሸዋቲዩብ
@መቅዲሸዋቲዩብ 3 жыл бұрын
እደዚህ ያሉ ዶክመንተሮች ወደፈትም ቢቀጥሉ
@marymikel565
@marymikel565 3 жыл бұрын
ማህበረ ቅድሳን ድንቅ ማህበር ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜው ይስጥልን
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 2 жыл бұрын
anci shermuta weshetam, mahbete rekusan new engi ahya
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 2 жыл бұрын
🇬🇳🤮🇬🇳🤮🇬🇳🤮🇬🇳🤮🇬🇳🤮🇬🇳🤮🇬🇳
@kidistgeremewu3010
@kidistgeremewu3010 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እምነትን ጨምርልኝ አለማመኔ እርዳው🙌 እውነትም ጽናት ጽናት ጽናት!!! ለኛም ያድለን 😢😭
@sinatesfay1468
@sinatesfay1468 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እምነትን ጨምርልኝ
@yabuyab5304
@yabuyab5304 Жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ በርቱ ቀጣይ ቢኖረው አሪፍ ነው
@aryamy6177
@aryamy6177 3 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሣን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@selamyeagersewu8307
@selamyeagersewu8307 3 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን በጣም ጥሩ ነው በርቱልን እውነት ለመናገር እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ክርስቲያን መሆናችን እጅ ስለ ሀይማኖታችን ውስጧን አናውቅም እኔም በስደት ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ እዲያው ብትችሉ በገጠሪቱ አካባቢ ትምህርት ቢሰጥ በጣም ጥሩ ነው 😥😥🙏🙏
@ወለተማርያምነኝየተዋህዶል
@ወለተማርያምነኝየተዋህዶል 3 жыл бұрын
በጣም የኛም አካባብ እንደዝህ እምያስተምረን የለም ህዝቡኮ እውቀት ከመጣታችን የተነሳ ጠፊተናል ኦ ጌታ ሆይ ተመልከተን😢
@selamyeagersewu8307
@selamyeagersewu8307 3 жыл бұрын
@@ወለተማርያምነኝየተዋህዶል አሜን (፫)አወ በጣም እጅ ፈጣሪ በሚያውቀው ከመጥፋት ያድነን🙏🙏🙏
@ኦርቶዶክስናትዉቤቴ
@ኦርቶዶክስናትዉቤቴ 3 жыл бұрын
ኣቤቱ ጌታየ መድሃኒተ እዩሱስ ክርስቶስ በእምነቴ ላይ እምነት ጨምርልኝ እስከመጨረሻ እንዲ ፀና ቅድስ ፈቃድህ ይሁን
@tigistakele8044
@tigistakele8044 3 жыл бұрын
ይህ የማንቂያ ደወል ነው በእውነት እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን ጆሮ ያለው መስማት ይስማ እንዳን ቅዱሱ ወንጌል ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ::
@የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ
@የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ 3 жыл бұрын
እውነትም ጽናት የሰማዕታቱ በረከታቸው ይደርብን እኛንም በእምነት ያጽናን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@dinkubalcha8790
@dinkubalcha8790 3 жыл бұрын
የሰማዕታት በረከታቸው እጥፍ ድርብ ሆኖ ይደርብን!!
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
ማኅበረ ቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን። መስኪየ በአገልግሎትሽ ትጋት እጂግ ደስተኞች ነን በርችልን። ሁሉም እንደ እናንተና እንደ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ቢነቃ ኑሮ መከራው በትንሹ ያልፍልን ነበር ችግሩ በብዙ ተኝተናል። ለማንኛውም 11ኛው ሰዓት ላይ ነው ያለነው እንንቃ።
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 3 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ፅናታቸው እኛንም እንደነሱ ለመሆን ያብቃን ፈጣሪ
@radethuae9724
@radethuae9724 3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያን ዋልታና ማገር 🙏❤️⛪️❤️🙏🔐
@almazteklemikael4070
@almazteklemikael4070 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እስከመጨረሻ በዚህች እውነተኛ ቀጥተኛ ሀይማኖት አፅናኝ። አለም ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርሰቶስ ያአልተቀበለች አለም እንዴት እኛን ልጆቹ ትቀበለን፣ በአለም ሳለን መከራ እንዳለብን ጌታችን ነግሮናል፣ ከእኛ የሚጠበቀው በአንድነት ሆነን በፅናት በፍቅር ጌታሆይ ማረን በድለናል ይቅር በለን እንለምን በቤተክርስቲያን የመጣውን መዓት አርቆልን ምህረቱ እዲቸረን በአንድነት ከልብ እንፀልይ ፀሎት ሐይል አለው ለዚህም የእርሱ ቅዱሰ ፈቃድ ይእሁንልን🙏
@sara_mandefro
@sara_mandefro 3 жыл бұрын
#ጽናት በጉጉት ስጠብቀው የነበረው😭
@adina.6549
@adina.6549 3 жыл бұрын
አምላኬሆይ እንደሀጤያታችንን ሳይሆን እንደ ምህረትህ አስበን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@getachewnegera5278
@getachewnegera5278 3 жыл бұрын
በእዉነት ድንቅ የሆነ ሥራ ነዉ፤ አገልግሎታችሁን ይባርክ፤ ለእኛም ጽናትን ያድለን!
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ለሁላችሁም ቃል ህይወት ቃል በረከትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ፈተና ለእኛ ለክርስቲያኖች በእምነታችን እንድህን ጠንክረ ያድረገናል እግዚአብሔር ይመስገን
@fitsum65
@fitsum65 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@hilinamotbainor949
@hilinamotbainor949 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ። እጅግ አስተማሪ ዝግጅት ነው። እኛንም በቃሉ ያፅናን።
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 3 жыл бұрын
በጣም ነው ሚገርመው ፅናቱን እግዝያብሄር ያድለን ተኝተናል ማህበር ቅዱሳን እናመሰግናለን
@ወገንየድንግልማሪያምልጀ
@ወገንየድንግልማሪያምልጀ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በልቤ አሰቀም ጠልኝ የምሰማሁንም የማያዉንም ያየዉትን ተምህሬ በቃል እደጎዛ እርዳኝ 😍😍🙏🙏🙏🙏ቅደስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፀታ ትኑር ለዘላለም አሜን
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 3 жыл бұрын
መንፈሳዊነት ከሌለለ መከራን መቋቋም አንችልም። እውነት ነው😥
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
መንፈሳዊነትከሌለመከራንመቋቋምአንችልምእውነትነው
@yigardumulatu2957
@yigardumulatu2957 3 жыл бұрын
The blessing voice of D/n Henok is what I am getting aware of it and always eager to listen, Long live my brother Henok! I love many persons to grow and come to such a position.
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 жыл бұрын
በጣም በጉግት ነበር የምጠብቀው አቤቱ ጌታ ሆይ ዘመኔን ሁሉ በአንተ እቅፍ ውስጥ አኑረኝ የቅዱሳን ሰማዕታት በረከታቸው ይደርብን😭😭
@GeniTube
@GeniTube 3 жыл бұрын
እውነት ነው የግብፅ ኦርቶዶክሶች በጣም ጎበዞች ናቸው በኢኮኖሚ ሳይቀር
@ረቡኒበመንገድህምራኝ
@ረቡኒበመንገድህምራኝ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሠማልን በጣም አስተማሪ በእምነትም እንድንፀና ጠቅሞናል የድንግል ማርያም ልጅ እንደነሱ ያበርታን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
እዉነትም ጽናት ። የእምነታቸዉ ጥንካሬ ጥቅ ድረስ ነዉ። እየሞቱ መጽናት እያለቁ መብዛት ትንሽ ሲባሉ ብዙ... እሚገርም ጽናት ነዉ።እግዚአብሔር የፀና ልብ ያድለን አሜን። ማህበረ ቅዱሳን ❤እናመሰግናለን በርቱልን ❤❤👏
@ወለተማርያምነኝየተዋህዶል
@ወለተማርያምነኝየተዋህዶል 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ት/ቲ ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አቤቱ አምላካችን ክርስቶስ ሆይ በልቦናችን ቦጎ አምልኮትህ ስጠን አሜን
@አፀድቲዩብ
@አፀድቲዩብ 3 жыл бұрын
የእነሱን ፅናት ለኛም ያድለን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን እሚገርም ነው ክርስትና በየቦታው መከራ ነው ፍፃሚያችንን ያሳምርልን
@Love-rd8tp
@Love-rd8tp 3 жыл бұрын
አእግዚኦ እግዚአብሔር ሆይ አተህዝበ ክርሰቲያንን እምንቸልበት አቁሙን ሰጠን በሁሉም ቦታነው ክርሰትናን እምትገደለውና እምትሳደደው እግዚአብሔር የሆነነብንን አሰብ
@የጣይቱልጅየአያቶ
@የጣይቱልጅየአያቶ 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታየና መድኃኔቴ ኢየሱስ ክስቶስ አባቴ ሆይ እኔ ደካማ ልጅ እወድህ ዘድ እማር ዘድ አዎቅ ዘድ ቃልህን እተገብረዉ ዘድ ፍቀድልኝ የእመብርሀን ልጅ የናዝሪቱ ኢየሱስ😢😢😢
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
አቤት እምነት ኦፍፍፍፍ 😭😭😭 እኛንም አፅናን አባት ሆይ🙏😭
@ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ
@ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን በዚች ቆሻሻ ዓለም ሳይሆን በደስታ የሚኖረው በሰማይ አምላክ ቅዱሳን ባዘጋጀልን ስፍራ ነው ለዚህ ክብር ያበቃችሁ የመረጣችሁ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለእኛም ብርታት ነው በእውነት ይህን ዘግባችሁ ለህዝብ እንዲደርስ ያደረጋችሁ ክብር ይግባችሁ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
አሜን እኛ አሁን አንድነት ያስፈልገናል እውነት አንድ ከሆን ማንም አይነካንም
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ያየሁትን እመሰክራለሁ የግብፅ ክርስቲያኖች ፅናታቸው በጠም ልዩ ነው የግብፅን ኢኮኖሚ በመደገፍም ትልቀን ድርሻ ይወስዳሉ በየገዳማቱ የሚሰሩት ልማት በጣም ከፍ ያለ ነው
@መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ
@መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ 3 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ቃልህን እንድሰማ ልቦናዬን ክፈትልኝ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ 3 жыл бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉና ጥበቡ ይስጠን እንግዲህ ጓደኛህ ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ እዳለው የሀገሬ ሰው እኛም ከዚህ እያየን ብንነቃ ይሻለናል
@ኢትዮጵያሀገሬተዋህዶክብሬ
@ኢትዮጵያሀገሬተዋህዶክብሬ 3 жыл бұрын
ቃል ሕወትን ያሰማልን መምሮቻቺን እግዚአብሔር ዕድሜና በጤናውን ይስጣቺው
@ጌታሆይእደፈቃድህይሁን
@ጌታሆይእደፈቃድህይሁን 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን
@begena
@begena 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሁሉንም ነገር በምንችለው አድርግልን። የአንተ ጥበቃና ረዳትነት ከተለየን ማንም ሳይመጣ ራሳችን በራሳችን ማጥፋታችን አይቀርም።
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 3 жыл бұрын
በእዉነት ድንቅ ነዉ ማህበረ ቅዱሳን እናመሠግናለን ጌታ ሆይ ለእኛም ፅናቱን እምነቱን ስጠን በእዉነት ግብፆች እመነታቸዉ ጠንካራ ነዉ
@የክርስቶስንልጅነትያገኘየ
@የክርስቶስንልጅነትያገኘየ 3 жыл бұрын
የሰማዕትን ስራ እንድንሰራ ጌታ ይርዳን
@heli8372
@heli8372 3 жыл бұрын
this is a weak up call for us thank-you for the documentary 🙏
@selamfenta1420
@selamfenta1420 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! እንዲህ እንድታቀርቡልን ስላደረገ ትልቅ ነገር ነው በውስጤ የፈጠራችሁት። ግብጻውያንን በመጽሐፍቶቻቸው አማካኝነት ኑሯቸውን ና ጥንካሬአቸውን ትንሽም ቢሆን ስለማውቅ ከነርሱ ጋር የአንድነት ስሜት በውስጤ አለ። አሁን ግን በፊት ያላስተዋልኩትን እውነት (በየትኛውም የዓለም ክፍል ያለን ክርስቲያኖች እንደ አንድ ቤተሰብነታችን ሊኖረን የሚገባውን ሕብረት) እንዳስብ ረድታችሁኛል። ሌላም አለኝ ጠንክሮ መስራት ክርስቲያናዊ ግዴታየ እንደሆነም አይቻለሁ። እንግዚአብሔር ስለጸኑት ብሎ እምነትንና ጽናትን ይጨምርልን! +በርቱልን!!!
@ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ
@ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን! የእኞ እጣ ፍንታ ምን ይሆን እግዚአብሔር ልቦነችንን ያንቃልን ካለንበት ዳንኪራ ወተን የእውነት ክርስትያን ለመሆን ያብቃን,
@jmilahflow1828
@jmilahflow1828 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍጻሜአችን ያሳምርልን አሜን ፫
@abenezera5292
@abenezera5292 3 жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ወንድሞች ጸጋውን ያብዛላቹ አሜን
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
እናመስገነለን መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጸነን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ገ5መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ገ5መ 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አበርታን በፈተና እምንበረታ አድርገን
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ክርስትናዬን ጠብቅልኝ አጠንክረን አበርታን በኛ ላይ የማይበረታ የለምና
@sabontuuinatalaahayileorom8446
@sabontuuinatalaahayileorom8446 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalhiwot yasemaln
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 3 жыл бұрын
እማይፈተነዉ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ እኛን ፈጥሮ ለእኛ በእኛዉ ተፈትኗል የክርስቲያን ፈተና ከእሱ ስለመጣ ለእኛ በምድር ቢከፋንም ነገ ብርሃን እናያለን በትንሳኤ ዘጉባአዉ ቃል ኪዳን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመረጡት ሰማእታቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛየነውጥሩ
@እግዚአብሔርእረኛየነውጥሩ 3 жыл бұрын
እምየ ቅድስት ቤተሰብ ክርስቲያን ልጆችሽ በእምነታችን አፅቶ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን ማቃለል ህይወት ያሰማልን
@mohammadek2088
@mohammadek2088 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ተዋህዶ መችም አጠፋ የአባቶቻችን ተስፋ ዛሬም ይሰራን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በርቱልን 💚💛❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ወለተትንሣኤየካህኑልጅ
@ወለተትንሣኤየካህኑልጅ 3 жыл бұрын
ማስተዋቃው ከተነገረ ግዜ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን
@amentensay3369
@amentensay3369 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም ፅናትን ይስጠን
@የሸዋፀሀይመኮንን
@የሸዋፀሀይመኮንን 3 жыл бұрын
በየ ቦታው ፈተና እውነትም ፅናት
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 жыл бұрын
የሰማዕታቶች በረከት ይደርብን እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን። ለሁላችሁም ቃለ ህይዎትን ያሰማልን🙏
@hanashiferaw5808
@hanashiferaw5808 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ በሀይማኖታችን ጽኑ እንድነሆን እምነትን ጨምርልን በትክክለኛዋ መንገድ ምራን
@Love-nr1zp
@Love-nr1zp 3 жыл бұрын
ጥሩ ዝግጅት ነው ብዙ እንደዚህ የሚያነቁ ዝግጅቶች መቅረብ አለባቸው በርቱ💠🕯💠🕯💠🕯💠👏👏👏👏👏👏👑👑👑👑👑👑👑👑🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
@solomonabate2939
@solomonabate2939 3 жыл бұрын
እጅግ በሚገርም አቀራረብ ጥሩ በሆነ ሁኔታ ይህንን ፕሮግራም ስላቀረባችሁልን እውነት ከልብ ነው ማህበሩንም በዝግጅቱ ላይ የሳተፉትን መምህራን እና ወንድም እህቶቼን የማመሰግነው።እንግዲህ ለእኛም ምእመናኑ ልብ ያለው ልብ ይበል....በዝግጅቱ ላይ የቀረቡት ሀገራት ቀደም ባሉት ግዜአት ምን ያህል ክርስቲያን መናህርያ እንደነበሩና በአሁን ሰአት ያሉበት ሁኔታ ምናህል ልብ የሚሰብር ሁኔታ ላይ እንዳሉ ዝግጅቱ ቁልጭ አድርጎ ያሳየን መሰለኝ ስለዚህ አሁን እኛ ያለንበት ቁጥርና የቤተክርስቲያን ብዛት ብዙ ቢመስልም ለትውልድ የሚጠቅም ስራ ካልስራን ወደ ፊት የኛም እጣ ፋንታ ይህ እንደሚሆን ዝግጅት ግልፅ አድርጎ አሳይቶናልና ሁላችንም የድርሻችንን እንድንወጣ የበኩላችንን አስተዋፅኦ እናድርግ ። እግዚአብሄርም ይርዳን።
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እስከመጨረሻዉ በቤትህ አፅናን ኢትዮጵያን ቤተክርስቲያናትን አገልጋይ አባቶቻችንን ጠብቅልን ሰላም ፍቅር አድነት አምጣልን አሜን ፫
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፣ በእድሜ በጤና ያኑርልን ፣ ፀጋውን ያብዛላቹ ፣ የድንግል ልጅ አማኑኤል ሆይ አገራችን ኢትዮጲያን ሰላም አድርግልን ሀይማኖታችንን ጠብቅልን።
@birukambachew
@birukambachew 3 жыл бұрын
ድንቅ ዘጋቢ ፊልም ነው፡፡ ብዙ ተምረንበታል ተባረኩ፡፡ ቀሲስ ዶ/ር ደሳለኝ ዋቅጅራ ስላየዎት በጣም ደስ ብሎኛል፡፡
@የዝክረቅድሳንተማሪነኝ
@የዝክረቅድሳንተማሪነኝ 3 жыл бұрын
ብሰማዉ ብስማዉ ብሰማዉ እማልጠግበዉ ከ4 ግዜ በላይ ሰማሁት እማይጠገብ ትምህርት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም በሐይማኖት እንድንፀና እግዚአብሔር ይርዳን
@mesi3777
@mesi3777 3 жыл бұрын
😭😭😭 ኡፍፍፍ ይሄ የእነሱ የእምነት ጽናት ነው። የእኔስ እስከምን ድረስ ይሆን ጽናቴ 😭 ክርስትና ጉዞው የመስቀል መድረሻውም ቀራንዮ ነው በዚህ ዓለም ላይ መከራ የበዛበት በወዲያኛው ዓለም ግን ተድላና ደስታ የበዛለት ነው ክርስትና። እሱ ጽናትን ያድለን 🙏🙏
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በርከታቸው ይደሰን
@emuzeethiopia1555
@emuzeethiopia1555 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላላካችን ሆይ ለኛም ፅናቱን ስጠን😥😭😭😭
@hayimnotalain148
@hayimnotalain148 3 жыл бұрын
እዉነተኛነገር አይወደድም የታወቀነዉ እዉነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም ሁሉም ሀገሩ ሁሉ ተዋህዶላይ ነዉ እሚጠለጠለዉ እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ እኛንም በምነታችን ፀንተን እንድንኖር እሱ ሁሉን ቻይ ጌታ ይርዳን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ገብታችሁ በማይት አንድ ሁነን እንድንኖ ሰለሚጠቅመን ግቡና ኽይዉ ዝንብላችሁ ግዜ ከምታባክኑ
@አፀደየሥላሴባርያ
@አፀደየሥላሴባርያ 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ግሩም ነዉ
@melkamethiopiatube6655
@melkamethiopiatube6655 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንንም ለሀይማኖታችን ማሟች ያድርገን
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 3 жыл бұрын
ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን !አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ በምግባር በሃይማኖት አጽናን 😢😢😢አገራችንን እናት ቤተክርስታያናችንን ሰላም አድርግልን💒
@ህፁብሀገርልብስ
@ህፁብሀገርልብስ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ በአባቶቻችን ደም የፀናችውን ይህችን እውነተኛዋን ሀይማኖታችንን ጠብቀን እንድፀና ይርዳን!!
@ናንየናንየ
@ናንየናንየ 3 жыл бұрын
አይ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን በየሀገሩ መካራው በዛብሽ የሰማይው ኑጉስ ደጉን ግዜ ምጣልሽ መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 3 жыл бұрын
አሜን ደጉን ጊዜ ያምጣልን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@ወይንሀረግማርያምእናቴm
@ወይንሀረግማርያምእናቴm 3 жыл бұрын
የክርስቲያን ፈተና በየቦታው ነው ቀጥተኛ እምነት ስለሆነች ነው እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናን አሜን 🙏😥😥
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ በእምነታችን ፀንተን እንድንኖር እርዳን ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን
@genettekeda3788
@genettekeda3788 3 жыл бұрын
ተዋህዶ መቼም ፈተና አይለያት😥
@almaztamare1513
@almaztamare1513 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiyoten yasemalen tewahido lezelalem tenur egezeaber babetu yastnan 💒💒💒💞💞💞💞✝️✝️✝️✝️🙏🤲🙏
@mekedestekeste7019
@mekedestekeste7019 3 жыл бұрын
What a story telling documentary is that! We need to stand together for our Ethiopian as well as earlier churches to save and expand at least for the coming generations! Let God keep on blessing us. Thanks for this production team plus our worship leaders 🙏🙏for the enlightenment!
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
True we are shading a blind eye at the same time “ our current government is closely watching us” as we suffer gratefully
@ashenafihailemariam123
@ashenafihailemariam123 2 жыл бұрын
ሁላችሁንም መምህራን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ-ሕይወት ያሰማልን በጣም አሳሳቢና አስፈላጊ ነጥብ ነው የተነሳው፤እንደዚህ አይነት ዘጋቢ ፊልሞች ማዘጋጀት እጅግ በጣም አስፈላጊ ወቅቱን የዋጀ ነው ብዬ አምናለሁ፤ምህመኑንም ጋር ተደራሽ በማድረግ አሳታፊ የሆኑ ምግባራትን ማዘጋጀት ወንደሞችና እህቶች መንቀሳቀስ አለብን፡፡አልረፈደም ከእግዚአብሔር ጋር እንሰራለን እግዚአብሔርም ይረዳናል፡፡
@ወለተወልድየተዋሕዶልጅ
@ወለተወልድየተዋሕዶልጅ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነቱ ፀጋውን ያብዛላችኹ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ይገርማል የክርስቲያን ስደት😢😢😢
@gzgdbxjdhddu321
@gzgdbxjdhddu321 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጵናቸው እኛንም የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን😭
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 3 жыл бұрын
ለሁለችሁም ቃለ ሕይወት የሰመልን በቤቱ የዕናችሁ እኛንም በቤቱ የዕናን አቤቱ ጌታችን አምለካችን ሆይ እምነት እና ዕናትን ጫምርእልን አለመመኔን እርዳኝ ጌታዬ ሆይ
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የመጣው ይሄ ነው እግዚአብሔር ከሚፀኑት ያድርገን 🤲😥
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም እንደነሱ በዕምነታችን ፅናትን ያድለን እኛ በአብዛኛው ዕምነታችን ከመምስል ያለፈ አይደለም የእምነት ጽናታቸው ህሊናየን ፈትኖታል እግዚአብሔር አምላክ በ መንፈሳዊነታችን ጸንተን ስለእውነት ለመመስከር የተዘጋጀን ያድርገን አሜን ።
@yehualashetbekele2921
@yehualashetbekele2921 3 жыл бұрын
የሚገርም ዶክመንተርይ ነው በታም አስተማሪ ነው በዚህ ሰአት የሚስፈልገው እንደዚህ አይነት ዶችመንታርይ ነው
MK TV ||  ዘጋቢ ፊልም " || ተረስተናል "
1:22:08
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 84 М.
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 44 МЛН
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 48 МЛН
ጠጠር መጣያ ያጣው ጉባኤ...9ኛዉ የማዕዶት ጉባኤ ሙሉ መርኃግብር
3:54:41
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 270 М.
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 44 МЛН