MK TV ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ፈተና | ክፍል ፪

  Рет қаралды 19,228

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@ይምርሃነክርስቶስ
@ይምርሃነክርስቶስ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Love-rd8tp
@Love-rd8tp 3 жыл бұрын
ይህን መምህር ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው ሁሌም ቢቀርብ አጀቴን ያርሳው ነበር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን
@BayushLegesa-j6b
@BayushLegesa-j6b 21 күн бұрын
የኔ ጀግና መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።ዘመንህ ይባረክ።
@tamemengsha9856
@tamemengsha9856 2 жыл бұрын
መምህራችን አእምሮዎ በትክክለኛው መንገድ በእውቀት የበለፀገ እግዛብሄር ፀጋውን ያለበስዎት ምንጊዜም የማይናወጠዎ ስብእናዎ የሚገርም ነው ። ስላምና ጤና ይስጥልን። ያሁኖቹ ተረኛ ፓለቲከኞች ጥርስ ውስጥ ከገቡ እንደርሱዎ ያሉ ለሀገር ተቆርቁዋሪ ምርጥ ስዎችን ለማጥፋት ቀን ተሌት የሚያብደው መንግስት ተብዬ በስላዮቹ ራዳር ውስጥ ከገቡት ስዎች አንዱ ስለሆኑ እግዛብሔር ይጥብቅዎ።
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ከሰማን ልብ ከሰጠን ትምህርቱ ጥሩ ነበር ለመምህራችን በድጋሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
@genetmeles4710
@genetmeles4710 3 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒኣለም የበለጠ ኣይነልቦናህን ያብራልህ,እድሜና ጤናህን ይስጥህ👏👏👏
@amanmelake9201
@amanmelake9201 2 жыл бұрын
መምህራች በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@yeshishawle8710
@yeshishawle8710 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለ ሰማነው ልቦና ይስጠን በ ሰማነው እንድንጠቀምበት አምላክ ይርዳን::
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 3 жыл бұрын
አቤቱ መከራችንን እግዚአብሔር አስበው።
@besttelecom9982
@besttelecom9982 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የፍሬ ሰው ያድርገን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ወለተተክለሃይማኖት-ዠ7ፐ
@ወለተተክለሃይማኖት-ዠ7ፐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️
@teruwork.8766
@teruwork.8766 3 жыл бұрын
የእውነት እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ያሰማን
@josetadesse1163
@josetadesse1163 3 жыл бұрын
ሁላችንም ከአምላክ ጋር እንታረቅ ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 жыл бұрын
እንደ እርሶ ያሉትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን።
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን ይሁነን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@ይትባናየድንግልማርያምልጅ
@ይትባናየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለአባታችን በእዉነት
@tezerakalu252
@tezerakalu252 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቃሉ እንድንኖር እግዚአብሄር ይርዳን።
@ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም
@ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት። እግዚአብሔር። በቸርነቱ። ያስበን
@vugfu1149
@vugfu1149 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 3 жыл бұрын
በእውነት ትክክል ነው
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 жыл бұрын
Memhrachin hoy: Egziabher yistln Kalehiwet yasemaln Mengstesemayat yawurzln Mulu tenawen yistln Yagelglot zemenwen yarzmln Ftsamewen yasamrln Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Fano316
@Fano316 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ መምህር ፋንታሁን ዋቄ እውነተኛና ደፋር አሰተማሪዎች ያብዛልን!!
@astermequannt1585
@astermequannt1585 4 жыл бұрын
እዉነት ለመምህራችን ቃለ ሂወትንያሰማልን ተስፈ መንግስተ ያውርስን
@ሰኒነኝየክርስቶስባርያሰኒ
@ሰኒነኝየክርስቶስባርያሰኒ 4 жыл бұрын
በእውነት ቃ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያድልልን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን እኛም ሰሚዎች ብቻ ከመሆን ያውጣን
@yesemesfin8023
@yesemesfin8023 4 жыл бұрын
ቃለሕይወን ያሰማልን መምሕራችን ጸጋውን ያብዛልን እኛም እንድንበረታና የተማርነውን እንድንተገብር ይርዳን
@Love-rd8tp
@Love-rd8tp 3 жыл бұрын
እውነት ነው ማንም ሰው የለንም ከኛ ጎን እሚሆን እባካቸሁ የተዋህዶ ልጆቸ በርቱ
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ መምህራችን
@hewangirms9341
@hewangirms9341 3 жыл бұрын
Amen kale heywoten yasemaln
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
ያኑርልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ። አንድነታችንን መደራጀታችንን ያበርታልን ያጠንክርልን የአምላክ እናትድንግል አትለየን።
@meazazeray9543
@meazazeray9543 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@Tewobista2022
@Tewobista2022 4 жыл бұрын
💒 ጊዜውን ያማከለ፥ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 💒
@danidesye9842
@danidesye9842 4 жыл бұрын
በየአጥቢያው ያሉ አገልጋዮች ለዚህ አላማ ምንም እቅስቃሴ ሲያደርጉ አናያቸውም እነሱ ላይ መጀመሪያ መሰራት አለበት ከዚያ እነሱ ምዕመኑ ላይ እንዲሰሩ ማድረግ ።
@sairkisairki3906
@sairkisairki3906 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
@የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 4 жыл бұрын
ጅግና አባት በእውነት
@brhanabi3755
@brhanabi3755 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@addis2675
@addis2675 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው
@ethiointer12
@ethiointer12 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፋንታሁን!
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@አቡሰንትምንታምር
@አቡሰንትምንታምር 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን
@tamaa4107
@tamaa4107 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@feranmekunna2651
@feranmekunna2651 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኛ ሃይል አይሰጠንም ወ ይ
@mulukenteka3047
@mulukenteka3047 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር መምህር እንዳሉት ቤተክርስቲያንን ለማወቅ መቅድሙ እራስን ማወቅ ነው፡፡ ያኔ አሁን ሲወራልን የነበረው በፎቶ የተደገፈው ማስረጃ እውነት እኛላይ እንደሆነ እንረዳለን፡፡ "በአይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተስሎ ነበር ለእውነት እንዳትታተዙ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው?" አይደል ያለው ቅዱስ ጳውሎስ ገላ3፤1
@addis7206
@addis7206 4 жыл бұрын
Excellent, GOD BLESS YOU! This is very comprehensive and realistic education. Great work. Thanks to GOD who give us this.
@የድንግልማርያምልጅ-ቨ3ዘ
@የድንግልማርያምልጅ-ቨ3ዘ 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያድልልን መምህር
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Love-rd8tp
@Love-rd8tp 3 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር በቀር ማንም የለንም
@MegaAbya
@MegaAbya 4 жыл бұрын
እውነተኛው ክርስቲያን እገኘን እንዳልከው መምህር ልመና ሳይሆን እገርልችን የአባቶቻችን እርስት ከማንም አንጠይቅም ሁሉም ሊገባው ይገባል አምጡ እጂ ስጡኝ ብሎ ልመና የለም
@tadukidane4126
@tadukidane4126 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@tsegimurutsie3982
@tsegimurutsie3982 4 жыл бұрын
ኣባታችን ቃለሂወት ያስመዐልና ኣራ ኣባታችን የትግራይ ኦርቶዶክስ እያለቀ ነው እባካቹ የፅዮን ልጆች እየጠፉ እያለቁ ነው ርዱን
@tigraytigraytagray8404
@tigraytigraytagray8404 4 жыл бұрын
ማንንን ነው እምትለምኝው እመብርሃን ትድረስልን እጅ ማንንም አይደርስልንም ብቻ እግዚኢተማርያም ትድረስልን
@selamtefera6597
@selamtefera6597 4 жыл бұрын
እውነት አርነት ታወጣለች!!! እድሜ ጤና ይስጥልን!!
@asratfiseha2058
@asratfiseha2058 2 жыл бұрын
Enamesegenalen memeher
@iyarusiyarus493
@iyarusiyarus493 4 жыл бұрын
Qaleyot Yasamalen
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 3 жыл бұрын
እውነታው ይህ ነው።
@hailegebrial9469
@hailegebrial9469 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@abelniguse7632
@abelniguse7632 2 жыл бұрын
Sebketehen ke Bible refer madreg yerasehen semet becha eyawerah endalhone yaregagetelehal...thanks
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
አመን አመን አመን።
@abelniguse7632
@abelniguse7632 2 жыл бұрын
Felsefena gen le felasfawech becha memeles yalebet yimeslegnal teacher yemisemaw hulu ekul yemeredat chilota alew blew yasebalu??
@Tek805
@Tek805 2 жыл бұрын
ይህን እየመጣ ካለው ባርነት ነፃ የሚያወጣህን ትምህርት ሰምቶ ከተኙበት ከባድ እንቅልፍ ወይም ድባቴ አለመንቃት ባራስ ላይ ሁለት ሞት ፈርዶ መኖር ነው
@ZekaRias-8
@ZekaRias-8 2 жыл бұрын
መምህር ፋንታሁን፣ "ለኢትዮጵያ መቆርቆዝ ምክንያቱ ዘመናዊ ትምህርት ነው" እያሉን ነው። ዘመናዊ ትምህርት ከመምጣቱ በፊት፣ ከግብጽ የሚላኩ አቡኖች በቀቧቸው ነገሥታት ትመራ የነበረችው ኢትዮጵያ ታላቅ ነበረች እያሉን ነው?! … የኢትዮጵያ ነገሥታት ሀገሪቱን ይመሩበት የነበረው "ፍትኀ ነገሥት" ራሱ በግብጻውያን የተጻፈ አይደለምን?! … "ክብረ ነገሥት" የተባለው የንጉሣዊው ሥርዓት አይዲዮሎጂ ራሱስ፣ ከቅብጥ (የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ቋንቋ) ወደ አረብኛ፣ ከዚያም በ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ወደ ግዕዝ የተተረጎመ፣ የአፈ-ታሪክ፣ የተረት፣ የመጽሐፍ ቅዱስ እና የአረብ ተረቶች የተዳበሉበት ድርሠት አይደለምን?! … ለምን በግፍና በጭቆና የሚታወቀውን ፊውዳላዊውን የነገሥታት ዘመን በሐሰት ያንቆለጳጵሱታል?! … ለምን አዲሱን ትውልድ በሐሰተኛ ታሪክ ከዘመነኞቹ ጋር በጠላትነት እንዲተያይ ይቀሰቅሳሉ?! … ኢትዮጵያን ወደኋላ መመለስ መቼም ተሳክቶ ላይሳካ፣ በቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምህረት ፖለቲካን የምትሰብኩት፣ በዚህች ሀገር የፖለቲካ ሥልጣን ለመያዝ ሃይማኖትን መሣሪያ ማድረግ ያዋጣል ብላችሁ ወስናችሁ እንደኾነ ያስታውቃል። ይህ ግን በጣም የተሳሳተና አደገኛ ውጤት የሚያስከትል እንደኾነ በእርግጠኝነት ነው የምነግርዎት።
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው 4 жыл бұрын
እሽ አዳምጣለሁ መምህር
@fakerta105
@fakerta105 4 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@natanemmedia1
@natanemmedia1 4 жыл бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውያን የአርቲስት ትግስት ግርማ እና የዘማሪ በሱፈቃድ ልዩ የዝማሬ ምሸት ቻናሌ ላይ ይመልከቱ በተጨማሪም የመጋቤ ሀዲስ መ/ር እሸቱ አለማየው እና የመ/ር ሮዳስ ታደሰ ስብከቶች እና ሌሎች ዝማሬዎችን ይከታተሉ ----
@zagweadege1964
@zagweadege1964 2 жыл бұрын
hulun neger betwahdo menser mayet,menor metgber,kalehiwotn yasemaln.
@e-zeek-2502
@e-zeek-2502 3 жыл бұрын
ዛሬ ላይ ይሄ ስብከት እንዴት ልብ ውስጥ ገብቶ ይቆረቁራል፤ ይሄው በአመቱ፣ እንዳለውም ነገር ተባብሶ ጥምቀትን ልናከብር ወተን ታረድን አይደለምን? የመስቀሉ መከበሪያ መስቀል አደባባይ እንኳን አንዱ ጣኦት፣ አንዱ ሰላት፣ አንዱ ደግሞ መስቀሉ ላይ የተሰቀለውን አምላክ የወለደች እናታችንን ለመካድ የሚሰናዳባት አደባባይ መሆኑ ሳያንስ ካልወረስነው፣ስሙ ካልተቀየረ የሚል መናፍቅና አክራሪ ኢስላም ሚፈነጭበት ሃገር ሆነች. በብሄር ግጭት ስም ተደብቆ ይደረግ የነበረው የኦርቶዶክሳዊያን ጥቃት አሁን ላይ በአመቱ ለይቶለት በቀጥታና በገሃድ ከቤተክርስቲያንና ምእመኑ ጋር ሆኗል. ኦርቶዶክሳዊያንን ዝምታ ዋጋ እያስከፈለ ይገኛል. መምህሩ እንደተናገሩት ሂወታችንን በኦርቶዶክሳዊ መነጽር መኖር መጀመር አለብን. ቢያንስ እንኳን ለቤተክርስቲያን እንዲሁም ለኦርቶዶክሳዊ ምእመን ጥቅም የሚያስጠብቅ ማነኛውንም ውሳኔዎች ልናስቀድም ይገባል. ዘርና ብሄራችን የአምላክን መንግስትን ያወርሰን ይመስል ዘንድ እንደ እምነት የምናመልክ ኦርቶዶክሳዊ ሰዎች አለን. እንደኔ እንደኔ ግን የኦርቶዶክስን ጥቅም የሚያስቀድምልኝ ኬኒያዊ እራሱ ቢሆን ስልጣን ላይ ቢወጣ ምርጫዬ ነው. ኢትዮጵያ ወስጥ 80 ጎሳ አለ፣ አንድ የኛ ምንለውን ጎሳ አምልከን 79 ጎሳ ወስጥ ያሉ ኦርቶዶክሳዊያንን ከምንጋደል አንድ ያለችንን ኦርቶዶክስ ይዘን አለምን ተዋግተን የህሊናና የሰማይ ክብር እና ጽድቅ ብናገኝ እላለው.
@yabestgamerid9027
@yabestgamerid9027 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭
@ZND-SO2
@ZND-SO2 2 жыл бұрын
አቶ ፋንታሁን ጥሩ ሃሳብ ነው ነገር ግን ጎሳን ከእምነት ጋር ማገናኘት ጤናማነት አይደለም፡፡ ለመሆኑ ኦርቶዶሳዊ ሁሉ አማራ ነው ወይ? ኦርቶዶስ ብቻ ሳይሆን ፕሮቴስታንት የሆኑም ተገድለዋል፡፡ ይህንንስ ምን ትለዋለህ! በውኑ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከሌሎቹ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ለምን የተለየ ነገር ታደርጋለች?
@hrhjoranimohabte-jesus2633
@hrhjoranimohabte-jesus2633 2 жыл бұрын
Enat Ethiopia Tiqdem Beqa Alitalelem, Ke Engdih Selechegne Wond Chingaf Lij Alweolfim Imagine Z-New Song by Globaal 5G+ Digital Taitu125+ (46:xx) Entrepreneur of Global Amen Enterprises Chigaf Wondoch Bega Wenberun liqequ Yemirotu setoch alun ye reqequ ZAmenu Abeqa Ye Yene Jila-Jil-JILANFONA Gizaw Ye 5G+ Digital Taitu125+ new na Ebakachihu digital Qolo-Srem Tutorial Omniversity Temaruna 5 KILO Dinqinesh ga lacut Chongafun Ezema lol 😝
@huluagerishberihun5265
@huluagerishberihun5265 4 жыл бұрын
ቃለሕይወን ያሰማልን መምሕራችን ጸጋውን ያብዛልን እኛም እንድንበረታና የተማርነውን እንድንተገብር ይርዳን
MK TV ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ፈተና | ክፍል ፩
38:58
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
ከመምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋር የተደረገ ቆይታ  ክፍል- 2   #269
1:14:07
Aesop Ethiopian ኤሶፕ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 12 М.
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН