KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ''አባቶች ሐሰተኛ ሰዎችን እውቅና መስጠት የለባቸውም''
54:06
የኮበለሉት ወታደሮች፤ ባለሀብቱን ''የገደሉት'' ሰዎች፤ የወልቃይቱ ኮማንድ ፖስት ግምገማ፤ ስለአክሱም ሙስሊሞች ሰልፍ፤ ለብልጽግና የቀረበው ቅድመ ሁኔታ|EF
18:42
Air Sigma Girl #sigma
0:32
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ሐሰተኞችን ለመቃወም ጻድቅ መሆን አይጠበቅብንም !
Рет қаралды 125,262
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 506 М.
Mahibere Kidusan
Күн бұрын
Пікірлер: 605
@solomonasratie8575
2 жыл бұрын
ማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት ተደብቀው የነበረቱን ሊቃውንት በየ ጉባኤ ቤቱ አስሶ እንድንማር አደረገን እግዚአብሔር ይስጥልን። ከአፋቸው ማር የሚፈስ አንደበታቸው ወርቅ የሆኑ አባቶቻችን ሚዲያውን ሲቆጣጠሩት እንዴት ደስ ይላል።
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!!
@hiruytube_ኅሩይ_ቲዮብ
Жыл бұрын
እውነት ነው
@tesfahiwetgere301
Жыл бұрын
Itkj😮 1:58 😮
@Alem1938Aem
Жыл бұрын
@@hiruytube_ኅሩይ_ቲዮብ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤😮 ።&
@Ruhama-lh4zw
2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ አባት መካሪ ቃሉን የሚኖሩ ሁሉን ከመግሰፅ ወደ ኅላ የማይሉ ነቸው። ሕይውት የሆነውን ቃል ያሰማልን አባታችን
@abunieayanaw9079
2 жыл бұрын
ለሊ
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@Emandatube
2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@ejigayehugebreegzabhere7714
2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ የእርሶ ትምህርት ተሰምቶ አይጠገብም እንኳን አየኖት መስከረም ተባረኪ እንኳን አቀረብሽልን
@yoyeyemariamlij2006
2 жыл бұрын
ቤተክርስቲያናችን እና ሀገራችን የሚኮሩባቸው ታላቅ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!!
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@hirutbitewlign45
2 жыл бұрын
አባ አግዚአብሔር የመረጠወት ስለ ሀይማኖታችን እንድናውቅ የሚያስተምሩን አባት ነዎት
@አለምብመ
11 ай бұрын
አሜን፫ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫❤❤❤
@dr.mastewal3858
2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አባት ስላለን የቅዱሳን አምላክ ሃያሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን። አሜን 🙏🙏🙏
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@takelealemu1484
2 жыл бұрын
በረከትዎ ይድረሰን አባታችን።
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
@AsdAsd-tb5fo
2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤
@fgggggyy8299
Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብረሀን በእድሜና በጤና ትስጥልኝ ትጠብቅልን❤
@shegermobile5625
2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምንወድወት እና የምናከብርወት ጥልቅ የሆነ እና የረቀቀ እውቀት ያለወት ስለ እውነት ለመናገር ወደኋላ የማይሉ እና ለመገሰፅ የእግዚአብሔርን ትክክለኛውን ሀሳብ የሚገልፁ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የድንግል ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
@እውቀትንበነፃYouTUbe21
2 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@serkalemasali2576
2 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@Emebetemariam-o4o
2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማዎ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎ የኛ አባት የድንግል ማርያም ልጅ ማህበረቅዱሳንን ይጠብቅልን አሜን::
@TemesgenGenie
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mohammedkaum9563
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋል ያድለን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@21Maryam2
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሊቃውንት አባቶቻችን እድሜ ይስጥልን
@betretsionweldesilasse9537
2 жыл бұрын
በዕድሜ በጸጋው ይጠብቅልን ። ቡራኬዎ ይድረሰን።
@heucgsyx5609
2 жыл бұрын
ሁሉም መምህራን እንደዚ አባት ቢሆኑ ስንት ትውልድ ይባረክ ነበር ከቃለ እግዚአብሔር ፖለቲካም የሚሰብኩት ብዙ ነው እና። በረከታቸው ይደርብን አባታችን አፈወርቅ🙏🌺
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@heucgsyx5609
2 жыл бұрын
@@Hiyawsim ይህን አባት አንድ ቃል አላቸው የምትምጥናቸው የዘመናችን#አፈወርቅ።
@Emandatube
2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@Kinetibebu
2 жыл бұрын
በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርት ውስጥ ታላቋን አማናዊት ክርስቶስ የመሠረታትን ቤተክርስቲያን እመለስበታለሁ፤እጅግም ደስ ይለኛል። አባታችን ድንቅ አገልግሎትዎን ቅዱስ እግዚአብሔር ያስፋልን።
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
@lilyhabeshawit6831
2 жыл бұрын
አባታች ዕርሰ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳንን እግዚአብሔር በዘመናች ስላስነስልን እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታች ረጀም እድሜ ና ጤና ይስጥልን በእዉነቱ አባታች እዉነት ብቻ ነዉ ሚስተምሩን ደስ የሚል የህይወት ትምህርት ሰለሚስተምሩን እናመሰግናለን እጅ እንወዳችዋለን በእንከብራችሁለን በተማረነዉ ፍሬ እንድናፈራ ይፍቀድልን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!!
@yeneneshnegash4500
2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ላይክክክክ ያስባቸዋሉ አትሰስቱ ለይኩ
@tadtube-1
2 жыл бұрын
What a BIG Message !
@brhanabi3755
2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
@mekonnenbirhanu4186
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያን ያለ እውነተኛ መምህራን ያልተወልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሮ መድኃኔ ዓለም !!! ቃለ ሕይወትን ያስማልን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@Emandatube
2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@SfgghRahma-ni6se
7 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አባ የኔ እቁ አባት እድሜና ጥና ይስጥልን🎉❤
@tiruworkbeshe56
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ለኛ ሲል ያቆይልን ::ውዥንብሩ በዝቶ እየሰማን ያደግንው ስህተት እስከሚመስለን ድረስ የተጨነቅንበትን ጉዳይ በመማራችን ብዙ ዎችችንን ከመጥፋት የሚመልሰን በመሆኑ በርቱልን እንላለን ::
@fggh6526
7 ай бұрын
Kale hiyewt yasemalin abatachin bereketachew yideribnnn😢❤❤❤❤
@teme2023
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን።የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን።
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@eyrusfeker4790
2 жыл бұрын
ዛሬ የተለየ እንግዳ አባታችን እድሜና ጤናን ያድልልን
@fhydjdg6692
2 жыл бұрын
ቃለ ሆይወት የስመዐልና አባታችን
@nebiyeleultesfaye3304
2 жыл бұрын
የሕይወትን ቃል ያሰማልን
@mulukenalem5060
Жыл бұрын
ማሕበረ ቅዱሳን በርቱልን
@ወለተገብርኤልሰርክአለም
2 жыл бұрын
በእዉነቱ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን
@ቃልየወለተማርያምየተዋሕዶ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏👏👏
@woinshetteshome4943
2 жыл бұрын
ለአባታችን ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማለን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@maledemekonen4149
Жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም ያቀረቡልንን ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ያክብርልን !" አባታችን ኪዳነማርያምንም ቃለ ሒይወት ያስማልን!!! ሐስተኛ መምህራንና ነብያትን በዚህ ዘመን እንዴት እንለይ በሚል ርዕስ ብብሉይ ኪዳንና አዲስ ኪዳንን ወንጌልን በማጣቀስ ሰፋ ያለ ትምህርት የረቀቀውን ሚሢጢር በማበስጠር ልክ የእጃችን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮ መጥነው እንደሚያጎርሱን ሁሉ ቃሉን አጉርሰውናል ( ቃልህ ለጉሮሮየ ጣፈጠ !) እንዳለ በቃሉ ይኽ የተማርነው የቃለ መጠይቅ ትምህርት በምዕመኑ ልቦና ላይ አድሮ እውነተኞችን ነብያትና ሐስተኛ ነብያትን መምህራንን ለመለየት ያብቃን !!!
@ቃልየእምነትእዳነውYouTube
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@dmulugeta
2 жыл бұрын
ጥርት ፣ ግልፅ ያለ ትምህርት! እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን። የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ!
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@AmalAmal-kg1qb
2 жыл бұрын
እንቁ የሆኑ አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይል
@djdjjrjff7936
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ሊቁ አባታችን
@hailegirma4522
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከሰጠን መምህራን አንዱ ናቸው። እርሱ ይጠብቅልን
@hayilesilase4196
2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@saudalajmi9541
2 жыл бұрын
እናተን አባት አድርጎ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@Emandatube
2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@weldeabbeyene3742
2 жыл бұрын
ክብር ይስጠልን ኣባታችን!!! "ከማን እንደተማሩ ኣይታወቁም " ድንቅ መልእክት ነው፡ ግን በዚ ሰዓት እነዚ ሰዎች በየ ግባኤው እና ኮሌጁ ገብተዋልና ! እንዴት ንፍታው!!!
@ethiopiawetube
2 жыл бұрын
💒 👳🏽 ✝ እናቱ ገበያ የሔደችበት ልጅ እናቱ እስክትመጣ በእጅጉ እንደሚናፍቅ ሁሉ ይህ ቀን ይመጣ ዘንድ በእጅጉ እናፍቅ ነበር ትክክለኞቹ አበው፣መምህራን(አገልጋዮች) እንዲህ ስፍራውን ይሞሉት ዘንድ አውደምህረቱ ላይ ይታዩ ዘንድ በእጅጉ እናፍቅ ነበር አምላከ ቅዱሳን መቼም ስራው እጹብ ድንቅ ነው በክፉው ዘመን እንኳን ደጋግ አገልጋዮች መስጠቱን አያቋርጥም የቸርነቱ ሥራ....ለዚህም ክብር ምስጋና ይድረሰው። አንድ ነገር ልል እወዳለሁ እንደዘመኑ "አነቃቂ" ነን ባዮች ሳይሆን የእውነት ውስጤን የሚሰማኝ መጭው ዘመን በመከራ ውስጥም ቢሆን ለኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ እምነታችን ብሩህ የትንሣኤ ዘመን ነው ምልክቱ ደግሞ እኒህ ጎምቱ ሊቃውንት መምህራነ አበው ናቸው የቀረው የእኛ የምዕመኑ ድርሻ ነው እንበርታ ማኅበረ ቅዱሳን ሆይ ዘወትር በአገልግሎታችሁ እንደረካሁ ነውና እግዚአብሔር ማኅበሩን ይባርክልን ያስፋልን 🕊 💒 🇨🇬
@shegermobile5625
2 жыл бұрын
አሜን እኛም በጉጉት ስንጠብቃቸው የነበሩ አባት ናቸው የድንግል ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ethiopiawetube
2 жыл бұрын
@@shegermobile5625 አሜን ወንድሜ/እህቴ
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
@sarazenebe3326
2 жыл бұрын
አሜን ያድርግልን።
@aemero7477
2 жыл бұрын
ከሐሰተኞች ነቢያት እግዚአብሔር ይጠብቀን። አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@ሄለንየድንግልማርያምልጅ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን💚👏
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@ራሔልሐበሻዊት
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዘመናችን እኒህን ድንቅ አባት ስለሰጠን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@Sami-dp5ss
2 жыл бұрын
How beautiful to see such kind of fathers!! So satisfying! Aba: The studio became bigger Journalist: “it is because of your prayers” Aba: “it is because of all Saints prayers” Thank you 🙏 Kale Hiwot Yasemalin!
@amanueltesfamariam312
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በልባችን ፅላት ያኑርልን እግዚአብሔር ።አሜን።
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ9ለ
2 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@ደጀንተራራ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወቱን ያሰማልን አባታችን ግልፅ ያለ ድንቅ ትምህርት❤
@solishami1188
2 жыл бұрын
#እውነት ለመናገር እንደ ቀደሙት አባቶቻችን በዚህም ዘመን እግዚአብሔር ለእኛ ዛሬ ላለን ኦርቶዶክሳዊያን ክርስቲያኖች የተሰጠን አባታችን ናቸው። ለእውነት የቆሙ፣ እንደቃሉ በሕይወት የሚኖሩት፣አርያአችን ናቸው። አባታችንን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@Emandatube
2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቶት ይደርብን አሜን፫ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አባታችን እደናተ ያሉትን ያብዛልን አሜን፫ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገራችን ኢትዮጲያን 🇪🇹🇪🇹ሰላም ያርግልን አሜን፫🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፍትህ ፍትህ በየቦታው ምንም በማያቁት ነገር ለሚገደሉት ንጹሀን ፍትህ ፍትህ💔💔🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭
@ኢያሰላምሸይብዛ
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን ማኅበረ ቅዱሳኖች ዲያቆን ዮርዳኖሰን አቅርቡልን
@ሳራነኝየክርስቶስባርያ
2 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን የጠፉ ወገኖቻችን በቸርነቱ ይመልሰልን የሚያሰቱትንም ልቦና ይሰጥልን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@brightenglishtest
2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ የተዋህዶ ኮከቡ መምህራችን ፣ ዕድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልኝ🥰🥰🥰
@user-Weynua
2 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከታቸዉ ትድረሰን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@wubetube9848
2 жыл бұрын
አባታችን በእውነት በአሁኑ በዚህ የከፋ ዘመን ልዑል እግዚአብሔር እደናተ ያሉትን አባት የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እድሜና ጤናውን ጨሞሮ ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ከሀሰተኞች ይሰውረን በስነዱዋ በቅድስት ቤተክርስቲያንን ያፅናን❤🙏💒🙏
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ
2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ቃለሂወት ያሰማልን
@tersitdagne501
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ይስጥልን.
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
@alexender5983
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
@SolomonkassieShferaw
5 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን
@bzuwerqabebe1232
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን አሜን።ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን። ማህበረ ቅዱሳን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤አሜን።
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@tesgaengeda957
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@menaze4203
2 жыл бұрын
መስኪ እናመሰግናለን አባታችንን ትምህርት ስላሰማሽን ቃለህይወትን ያሰማልን
@meronsisay4058
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏
@uaeuae8373
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይጥልን አባታችን አባ ገብረኪዳን ግርማ ባይገባኚም ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በረጂም እድሜና በመልካም ጤና ይጠብቅልን በሀበረ ቅዱሳን እነደዚህ ያሉትን አባቶች ሰለምታቀርቡልን ከልብ እናመሰግናለን የድካማችሁን ዋጋ ልዑል እግዚአብሔር ይክፈልልን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
@tube6079
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ገና አሁን አባቶችንን ማቅረብ ጀመራችሁ .....ከሁሉም ሚድያ መጋበዝ ያለባቸው ናቸው።.. እንደው ሁሉም እንደ እርሱ ቢሆኑ....❤❤❤❤❤
@Kinetibebu
2 жыл бұрын
ተሳስተሀል፤ካላወቅህ ወደኋላ ተመልሰህ ተመልከት።
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@shitayeurge2629
2 жыл бұрын
አባታችን ስላየውት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር በእድሜ በጠና ይጠብቅልን ሁሌ ቢያስተምሩን የሚሆነው ሁሉ ምንም አያመስለንም እንደው ምን ብዬ እደምመርቅ አላቅም እመቤቴ ትጠብቆ🙏❤️
@9.sai1
Жыл бұрын
3:46 3:47 3:47 3:48 3:48
@9.sai1
Жыл бұрын
Yeah yeah I’m just not feeling well today so I’m going
@9.sai1
Жыл бұрын
Orthopedic meznur orthopfeic
@9.sai1
Жыл бұрын
00:86 days till the new year is here to celebrate the birthday
@9.sai1
Жыл бұрын
5:14 5:14
@hitechinstituteoftechnology
2 жыл бұрын
ለአባታችንም ለማህበሩም ቃለህይወት ያሰማል
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@yaracell969
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ይወትን ያሰማልን
@emebethailu3565
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እርሳቸው መነኩሴ ናቸው ሌሎች መነኮሳትን ስትጋብዙ በወንድ ጋዜጠኛ ቃለ መጠይቁን ብታደርጉ ደስ ይላል እናመሰግናለን።
@Mimi-yo3uj
2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እኛን በጣም ይወደናል ከሀጢያት እንድንመለስ ቃሉን በትክክል እያስተማሩን እራሳችንን እንድንመለከት( እንድንመለስ) የሚያደረጉ እውነተኛ አባት ሰጠን 🙏🥲 ማህበረ ቅዱሳን አባታችንን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!!
@kwtkwt5396
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@satsshdjs4340
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን የሰመልን ለአባታችን
@sisay75t
2 жыл бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤናውን ያድልልን :: Thank You Mahibere Kidusan
@Habesha-Cryptotech
2 ай бұрын
ይገርማሉ እውቀታቸው! ስርስዎ ጌታን አመሰግናለሁ!
@wmariambilatenaw9707
2 жыл бұрын
" ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።" (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:15)
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@mudayshow8081
2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ቃለሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን አባታችንን ስላቀረባቹህልን ::ነገር ግን ቅር ያለኝ ነገር አለኝ አባታችን እኛ ማንንም አንከትልም የምንከተለው ትምህርቱን ነው የሚጠቅመንን እንወስዳለን የማይጠቅመንን ደግሞ እናልፈዋለን ሰለዚህ ማን ሐሰተኛ እንደሆነ ቀርቦ አይቶ መርምሮ መለየት ተገቢ ነው ::ምክንያቱም እነዚህ የሚወቀሱት አባቶች የስንትን የጠፋ ነብስ በትምህርታቸው እና ችግራቸዉን በማወቅ ለንሰሃ እና ለቅዱስ ስጋው እና ደሙ ክብር አብቅቷል ሊመሰገኑ ሲገባ ሁሌም መወቀስ የለባቸዉም ሕዝቡም ይንቃ እየነቃም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ✝️✝️⛪️⛪️
@haregmengsha5657
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
@Sara-dw1dn
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን✝️❤ ዋዋዋዋ ምናለ እንደርስዎ ያሉ እውነተኛ አባቶችን ብንሰማ በበግ ለምድ የለበሱ አውሬዎች ተከታይ ሆነን ባልቀረን ምድረ ፈዋሽ አምላኪ ሁሉ ስሙ እውነተኛ የቤተ ክርስቲያንን አስተምሮ እንስማማማማማ❤✝️
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!!
@destatesfaye4373
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠይቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@as-xy5ig
2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት የኔታ
@ተመስገን-ለ9ኸ
2 жыл бұрын
የአባታችን አጋቶን በረከቱ ይደርብን በፆለቱ ይማረን አሜን፫
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@balemlayyetayew663
2 жыл бұрын
አባታችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልዎት በእርሶ ትምሀርት ብዙ ነፍሳት እንደሚድኑ አምናለሁ በየጊዜው የሚሰጡን ትምህርት ህይወት ነው 🙏✝🙏
@birktawitmengistudemeke4955
2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንድሜ ይስጥልኝ አባታችን ደስስስስስ የሚል መንፈስ የተረጋጋ አንደበት በእውቀት የተሞላ አረዳድ ተመስገንንንን
@GenetMestet
2 жыл бұрын
amen
@sarazamedkun4019
2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሒር አምላክ እርጃም እድሜ ጤን ይስጥልን አሜን
@dejenieshiferawteklu3477
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን
@zola92
2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እምላክ ፀጋውንና እድሜውን ይስጥልን🙏🙏🙏
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@12rasleul
2 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን። ስርዓት ቢጠበቅ ጥሩ ነው የሚጠይቀው ሰው ወንድ መሆን ነበረበት አባ በጣም የተጨነቁ ይመስላሉ።
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
@sarazenebe3326
2 жыл бұрын
እሳቸዉ የወንጌል ነገር ነዉ የሳጨነቃቸዉ። አንተ ግን ወረኛ ነህ።
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመዎ ይድረሠን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አባታችን አሜን🙏❤
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@አንቺእናቴድንግል
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እግዚአብሄር ይመስገን
@workeneshshumet7454
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ረዝም ዕድሜ ይስጥኦ ፈጣሪ መከሪ አባትነት አታሳጣን ከሀሰተኛ ነብያት ጠብቀን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@እንደፍቃድህኣኑረኝጌ-ቨ3ለ
2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን
@yisakoretezra120
2 жыл бұрын
አስበ መምህራንን ያድልልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
54:06
MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ''አባቶች ሐሰተኛ ሰዎችን እውቅና መስጠት የለባቸውም''
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 81 М.
18:42
የኮበለሉት ወታደሮች፤ ባለሀብቱን ''የገደሉት'' ሰዎች፤ የወልቃይቱ ኮማንድ ፖስት ግምገማ፤ ስለአክሱም ሙስሊሞች ሰልፍ፤ ለብልጽግና የቀረበው ቅድመ ሁኔታ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 9 М.
0:32
Air Sigma Girl #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
0:19
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
0:39
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
2:50
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
1:20:45
🔴 ምልክት ወዳለው ሰው አትቅረቡ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 332 М.
15:27
አነጋጋሪው ድንኳን ሰበራ፤ ዐቢይ ጠይቀውም ያልተጋበዙበት መድረክ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 101 М.
33:31
#New🔴 ንሰሃ ከገባን በኋላ የረሳነውን ኃጢአት ብናስታውስ ምን እናድርግ? | ልማድ እና ክርስትና የጥያቄዎቻችሁ ምላሽ @Kendilmedia
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 80 М.
18:27
Ethiopia - ከኤርትራ ጋር ድርድር ተጀመረ፣ የአዲስ አበባው ሚስጥራዊ ንግግር፣ የዛሬው አስገራሚ የሹመት ውሎ፣ የአማራ ክልሉ አስደንጋጭ መረጃ
Feta Daily News
Рет қаралды 73 М.
1:37:37
MKTV || ወቅታዊ ጉዳይ || ከሀሰተኞች እንዴት እንጠበቅ? ክፍል ፩
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 43 М.
1:20:03
MK TV || 20ኛው ዙር ሐዊረ ሕይወት || ምክረ አበው || የፈሪዎች ጥያቄ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 65 М.
1:26:27
ሕዝቤ ሁለት ክፋቶችን ሠርቷል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket ርዕሰ ሊቃውንት
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 291 М.
20:24
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News January 20, 2025 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 10 М.
1:26:19
💥👉 ሊደመጥ የሚገባ ድንቅ ስብከት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma @zetewahedo27
ዘተዋህዶ2 - zetewahedo2
Рет қаралды 94 М.
1:12:23
🔴በጸሎት ጊዜ ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች||ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ግሩም ስብከት||በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገ/ኪዳን ግርማ||@meazakidusan
መዓዛ ቅዱሳን- meaza kidusan
Рет қаралды 301 М.
0:32
Air Sigma Girl #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН