MK TV || የአብርሃም እንግዳ || መልአከ ብርሃን ቆሞስ አባ ኢያሱ ሰብስቤ - የንስሐ ልጆቼ የበኩር ልጆቻቸዉን ለቤተክርስቲያን እየሰጡ ነዉ፡፡

  Рет қаралды 6,142

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 45
@semiramiftah
@semiramiftah 9 ай бұрын
አባቴ ለኔ የእግዚአብሔር ስጦታዬ ነዎት በፀሎት ያገኘሆት ለፃዲቁ ኖህ እና ቤተሰቡ ከጥፋት ማምለጫ መርከብን ያዘጋጀለት እንዲሁም በሐመረ ኖህ የምትመሰል እመቤታችን ድንግል ማርያም ለኔ እና ለቤተሰቤ የሰጠችን ሐመር/መርከብ ከዚህ ከአስፈሪው የጥፋት ዓለም መርከብ ሆነው የተዳጉን አባቴ እድሜ ከጤና ጋር አድሎት እግዚአብሔር ፍፃሜዎትን ያሳምርልኝ በረከቶ ፀሎቶ ይድረሰን አሜን🙏
@user-ps4pc1ot1v
@user-ps4pc1ot1v 9 ай бұрын
ሰሚራዬ የእናተን ህይወት የእግዚአብሔርን ምርጫ የአባ ኢያሱን ምክንያትነት በእናንተ ህይወት ውስጥ በቋንቋዬነሽ ሚዲያ ላይ አድምጨ እግዚአብሔርን አመስግኛለሁ የሁላችንንም ፍፃሜ ያሳምርልን በርቱልን
@semiramiftah
@semiramiftah 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሁላችንንም ያበርታን
@user-ps4pc1ot1v
@user-ps4pc1ot1v 9 ай бұрын
አሜን ውዴ
@user-hn9px3qi7f
@user-hn9px3qi7f 9 ай бұрын
ታሪካችሁን ቋንቋዬ ነሽ ላይ ሰምቸዋለሁ ሰሚራ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችሁን የእኛንም ያሳምርልን በጣም ነው ደስ ያለኝ ቃለ መጠይቃችሁንን ስሰማ
@semiramiftah
@semiramiftah 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@sirawdinktilahun7465
@sirawdinktilahun7465 9 ай бұрын
አባ የእርስዎ ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀዎት
@haymanotefekadesellase3653
@haymanotefekadesellase3653 9 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡ እንደዚህ ያሉ ለቤተ ክርስቲያን ቅን አሳቢ አባቶችን ያብዛልን🙏🙏🙏
@mihret2121
@mihret2121 9 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እመብዙሐን በስራዎ ሁሉ ቀድማ በምልጃዋ ትራዳዎት እድሜ ከፀጋ ሰቶ በቤቱ ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏
@user-ed5ji7yu7z
@user-ed5ji7yu7z 9 ай бұрын
አባ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ። እኛንም ልጆችዎን መጨረሻችንን ያሳምርልን።
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አባታችን እንደርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን❤
@egziharya4826
@egziharya4826 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር እንደመሆን ምን የሚበልጥ ፀጋ አለ ሰው ፈጣሪን ሲያስቀድም ወንድም እህቶችን እናት አባትን አባታችን ብለው እየጠሩ በክብር በትህትና አስከብሮ ያኖራል
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። እንዲህ ያሉ ጠንካራና አስተዋይ እረኞችንም ያድለን ያብዛልን🙏
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንደርስዎ ያሉትን ያብዛልን. እድሜና ጤና ይስጥልን.
@Anaye-16
@Anaye-16 7 ай бұрын
"ሀጢያት በበዛችበት የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች ።" ለኔ የተደረገ ለማንም አልተደረገም ። ከከባድ የጥፋት ህይወት ከበቀልም ከተንኮልም ለመራቅ እንደ አዲስ ንስሀን ያስተማሩኝ የኪዳነምሕረት የክርስቶስ ውድ ልጅ የሆኑ ትጉህ እረኛ የእርሶ ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ።
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ።
@gedaengda5537
@gedaengda5537 9 ай бұрын
ክቡር አባታችን እስከ መጨረሻው በቤቱ ያጽናዋት በእውነት ምሁር ላይ የሰሩት እየሰሩት የለው ነገር ይበል የሚያሰኝ ነው ብዙ ፍሬዋችን እያፈሩ ነው በርቱልን አባታችን
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን❤
@user-hn9px3qi7f
@user-hn9px3qi7f 9 ай бұрын
ኦ የነሰሚራ ሚፍታህ ንስሐ አባት ናቸው እንዲ ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ ላይ ታሪካቸውን ተመልክቻለሁ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃቸው እንደ እርስዎ ያሉ አባት ስላገኙ እድለኛ ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@semiramiftah
@semiramiftah 9 ай бұрын
አሜን 🙏
@henokekibebew4638
@henokekibebew4638 9 ай бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን
@meseretreta3631
@meseretreta3631 9 ай бұрын
አባ እ/ር እድሜ ይስጥልኝ
@ghgh4028
@ghgh4028 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምቹ በክርስቶስ ይብዛልን በአወነት የህወት ቃል ያስማልን በቤቱ ይጽንልን ኣሜን፫
@dagiofficial2368
@dagiofficial2368 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን አባቴ❤
@user-ps4pc1ot1v
@user-ps4pc1ot1v 9 ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይደርብን እንዲህ ዘመኑን የዋጁ አባቶች በተለይ በዚህ የፈተና ጊዜ ወቅት ቤተ+ክርስቲያናችን ትፈልጋለች እና ይበርቱልን ህይወትዎ እጅግ አስተማሪ ነው የአቡነ ሺኖዳ 3 ፍኖትን የተከተለ ነው ስለ ቀሲስ ህብረት የሺጥላ ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው የተናገሩት እኔም እጅግ የምስማማበት ነው በተለይ ቀሲስ ህብረት የሺጥላ ማለት ትምህርታቸውን በህይወት የሚገልጡ ትምህርታቸውም ጥልቅና ቀለል ብሎ ሚገባ ትህትናን ከእውቀት ጋር አስተባብረው የያዙ ልታይ ልታይ የማይሉ ድንቅ አባት ናቸው በጸጋ ያቆይልንና እርስዎንም ይጠብቅልን ያበርክትልን 🙏
@semiramiftah
@semiramiftah 9 ай бұрын
አሜን🙏
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 9 ай бұрын
እዲህአይነት አባቶችን ያብዛልን በረከታቸው ይደርብን
@woldemikeal3705
@woldemikeal3705 9 ай бұрын
እረ አለን እየጠበቅን ነበር❤❤❤❤
@user-jl9zu2io7i
@user-jl9zu2io7i 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በሁሉም በኩል ይመርጣል የራሱንም ይወስዳል
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 9 ай бұрын
የሁሉንም ቤት ፈጣሪ ይባርክ ወላጅወሳኝነው
@alimrayarayuma
@alimrayarayuma 9 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ሊቀ ሊቃውት አባ ገብር ኪዳን ይቅርብልን የምትሉ
@TigistBekele-vb9tm
@TigistBekele-vb9tm 9 ай бұрын
እንዲ ያሉ አባቶችን ያብዛልን እውነት አስተምሮ ወደ ተቀደሰ ህይወት የሚመልስ አባት ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ በረከቶ ይደርብን
@Mes355
@Mes355 9 ай бұрын
ሼር የለም እዩታ የለም ግን ምእመናን የት ሄደ ነው ግን እግዚአብሔር ስናሳዝን 😢🕯💒
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 9 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ግሩም ነው
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 9 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@MitkuYenet-qq9yp
@MitkuYenet-qq9yp 9 ай бұрын
እንደነዚህ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን መጨራሻን ያሳምርልን! ረጅምና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን!
@yadugna
@yadugna 9 ай бұрын
ይገርማል፡ግሩም አገልግሎት
@user-gh5id8by1m
@user-gh5id8by1m 9 ай бұрын
በስምአም ደስ የሚል ቤተሰብ መታደል
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 9 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
@tigtig1274
@tigtig1274 9 ай бұрын
መታደል
@EngdaEngda-e7p
@EngdaEngda-e7p 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠመልን እዲያሉ አባቶች ያብዛልን አራያ የሚሆንቤተሰብነው
@user-ve3ur6iq1b
@user-ve3ur6iq1b 9 ай бұрын
✝️✝️✝️✝️🌹🌹🌹🌹
@bekaluendashawu2176
@bekaluendashawu2176 9 ай бұрын
❤❤❤
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 117 МЛН
MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ህልመ ለሊት አስቸገረኝ ?
30:50
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 170 М.