No video

MK TV || የመገናኛ ብዙኃን ዳሰሳ || የተዋሕዶ ኤክስፓ የተሰረዘው በማን ነው

  Рет қаралды 10,924

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

7 ай бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 41
@teferadesalegn3429
@teferadesalegn3429 7 ай бұрын
በድፍረት መጋፈጥ ካልቻልን ነገ ሌላም ይከተላል።
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 7 ай бұрын
ወንድማችን ለቤተሰቦቹ እና ለወዳጆቹ ለቤተክርስቲያንዋ መፅናናትን እንመኛለን ፣ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ፡ገዳዮች ለህግ ይቅረቡ ፍትህ ለኦርቶዶክሳውያን ወንድሞቻችን
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 7 ай бұрын
ሁሊ ጊዜ ፍራቻችን ነው የሚያስደፍርን እስከ መቼ ነው ዝምታ 😢
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 7 ай бұрын
ክርስትና በመከራ በፈተና ማለፍ ነው እግዚአብሔር ይህን ፈተና እንዲያሳጥርልን መፀለይ ነው የሞቱትን ነፍስ ይማርልን
@kokebendale8918
@kokebendale8918 7 ай бұрын
እየሆነ ያለው ሁሉ ነገር ያሳዝናል አገሬ ኢትዮጵያ ምን እየሆነች እንደሆነ ህዝብ ነፃነቱ አቶ ቤተክርስትያን መብቱአ ተገፎ ሞትና እልቂት እየሰማን እስከመቼ ነው የሚቀጥለው!!!
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 7 ай бұрын
እፉ በጣም ያሳዝናል በጣም ነው የተሰማኝ የተዋህዶ (( ኤክስፓ በመዘረዙ ))በቦታው እንደ ምገኝ ነበረ ደስታ የተሰማኝ የነበረው ወንድሞቻችን ሲያስተዋዉቁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መብተዋ ግን ለምን አይከበርላትም ግዴታዋ እየተወጣች ብቻ በጣም ያሳዝናል አምላክ በቸርኑቱ ያስባት 😢
@efratatube286
@efratatube286 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጊዜ አለው ከስሜት ወጥተን በትዕግሥት እና በጥበብ እኛው በእኛ እየተናበብን ካልኾነ እነሱ ለጥፋት ተግባብተዋል። እኛ ግን ለመዳን መቀራረብ አቅቶናል። እስኪ የእግዚአብሔር መንፈስ በሁላችን ይሁን 🙏
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 7 ай бұрын
ስለ ሰዉ ልጆች ስለተፀለየ የሚከፉዉ ግን ማነዉ____?
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 7 ай бұрын
ማህበረ ቅዱሳን የእኛን ቅሬታ የተሰማንን ውስጣዊ ስሜታችንን በልመናው ዙርያ ጥሩ ውይይት ተካሂድዋል ፡ብዙ ክፍተት ያለበት ነገር ነው በቤተክርስትያን በር ላይ ወይም ውስጥም ቦታ ተሰጥቶዋቸው ቢካሄድ የተሻለ ነው ገጠር ላሉት ቤተክርስትያን በማዕከል ቢሰበሰብ ገፅታችንን የሚያጠፋ ነገር ነው ።እንደቀላል የሚታይ ነገር አይደለም
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይይላቸውና እስከሚዘጋጅ ድረስ ጠብቀው እንዴት ያስቆሙናል😮
@ltilahun
@ltilahun 7 ай бұрын
ችግሩ የጌታችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት እያሰብን እያመሰገንን እንዳንኖር የሚፈልግ የተረገመውን የሰይጣን መንፈስ የተሸከመ አመራር ስለሆነ ነው
@BESHCHALA
@BESHCHALA 7 ай бұрын
ትክክለኛ መረጃ ሥለምትሰጡን እናመሰግናለን በርቱልን
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 7 ай бұрын
28:50 ገና ተዋሕዶ ኤክስፖ እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣልን ።
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ጥሩ ዘመን ያምጣልን 🙏🏽
@TechCore372
@TechCore372 7 ай бұрын
እኔ የቤተክርስትያን ክብር ከአንድ የኤቨንት ኦርጋናይዘር እንኳዋ እኩል መሆን አልቻልንም ይሄ ሁሉ የሆንው ለምንድን ነው እስኪ ወደ ምፍትሄ ? እንፈልግ ? ክርስትና በመከራ በፈተና ማለፍ ነው እግዚአብሔር ይህን ፈተና ያሳጥርልን።
@abtaf7449
@abtaf7449 7 ай бұрын
Egziabhier yibarkachhu!
@abaynehtadesse1278
@abaynehtadesse1278 7 ай бұрын
ወደ መፍትሄው!!!!!! ኦርቶዶክሳዊያን በርቱ የበለጠ መጠንከር አለብን በማንኛውም ዘርፍ የበለጠ እንድንነቃ እና የበለጠ መስራት ያለበት ነገር እንዳለ በደንብ እያሳዩን ስለሆነ መፍጠን እና ወደ መፍትሄው መሄድ ብቻ ነው የሚያዋጣን፡፡ እነሱ ከሰይጣን ጋር ሆነው የሆነ ነገር ባደረጉ ቁጥር ማዘን እና መተከዝ የለብንም ይልቁንስ እኛ ከእግዚአብሔር ጋር ሆነን እንደ ግብፅ ኦርቶዶክሳዊያን የበለጠ በመስራት እና በመጠንከር ልፋታቸው ከንቱ መሆኑን ማሳየት ነው ያለብን ፡፡
@surafeltilahunbekele4552
@surafeltilahunbekele4552 7 ай бұрын
Maekelachn Egziabher Yetebkelen .
@user-gz8zy9nl1e
@user-gz8zy9nl1e 7 ай бұрын
Betam new yaznkut
@gdjgd9775
@gdjgd9775 7 ай бұрын
ግራ የገባው ጊዜ አይ አምላኬ እኔማ ዝም ብዬ ቀረሁ 😢😢😢
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 7 ай бұрын
በሃገራችን ጉዳይ አንጀቴ ተቃጠለ
@mekedesduresa5408
@mekedesduresa5408 7 ай бұрын
ገና በየቤታችን የምንበላውን ይወስኑልናል ለምን የሚል ጥያቄ በዘላቂነት ካልተስራ ገና እናልቅሳለን አትዘምሩ እሺ ዘምሩ እሺ አትስብስቡ እሺ ምንድነው እምቢ እምንለው 😊
@alemneshhnebese2127
@alemneshhnebese2127 7 ай бұрын
❤❤❤
@ambageb
@ambageb 7 ай бұрын
ልመናን መፍቀድስ አግባብ ነው? ስለቤተ ክርስቲያን ስራና ስለአገልጋዮች መተዳደሪያ በምዕመናን መፈፀም ስላለበት ተጠንቶ በመመሪያ መወሰን አለበት የፋይናንስና አስተዳደር አሰራር ከመንፈሳዊ አገልግሎት መለየትና የቤተክርስቲያናችን ክብር የሚያረጋግጥ መሆን አለበት።
@Superkmbe
@Superkmbe 7 ай бұрын
ቤተክርስቲያን ብዙ ሀብቶች አሏት። መለመንን ማስቆም አለባት።
@user-mu6nd5xg9o
@user-mu6nd5xg9o 7 ай бұрын
ግራኝ አህመድን አለፈች ዮዲት ጉዲትን አለፈች የ እብይ አህመድንም እናልፋለን ሚገርመው ግን በዚህ ዘመን ሳይጣን እንደዚህ ሲጫወትብን ማውቅ አለመቻላችን ጦርነት ብሎ ጨረሱን ነገ የጀመሩትን ሲኖዶስ መክፈል ያለምንም ከልካይ ያደርጉታል ብቻ መጨረሻ እግዚአብሔር ያሸንፋል
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 7 ай бұрын
የአብነት ት/ቤቶች ሲራቡ ሲዘጉ ሲሰዱ የሲኖዶሱ ስራ ምንድነው ?
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 7 ай бұрын
ላቲን ተማሩ እያለ የአገሩን ቋንቋ የሚያግድ አይምሮው በጥላቻና በበታችነት ስሜት የተበላሸ ዘረኛ መንግስት ነው የገጠመን ይህንን ለማስወገድና በጋራ መነሳት ያስፈልጋል
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 7 ай бұрын
ሀይማኖቱን እና ቤተ ክርስቲያኑን የሚወድ ሰጪ የሆነ ምዕመናን ይዞ በየመንገዱ በቤተ ክርስቲያኒቱ ስም ልመና ሲካሄድ ማየት እጅግ ያሳፍራል ያሳዝናልም ለዚህም ተጠያቂዎቹ ከምዕምናን የሚሰበሰበውን ገንዘብ በአግባቡ የፈረሱ አብያተ ክርስቲያናትን የተራቡ የአብነት ተማሪዎችን የተቸገሩ ገዳማትን ለማቋቋምና ለመርዳት ያቃታቸው ቤተ ክህነቱና ሲኖዶሱ ናቸው
@Love-nr1zp
@Love-nr1zp 7 ай бұрын
ክልከላ በተመለከተ ከልካዩ አካል በግልጥ ካልታወቀ ለምን ዝም ብለው አገልግሎታቸውን አይቀጥሉም⁉️⁉️⁉️ ይሄ ኹሉ ክልከላ እየተባለ መንጋው ሲረበሽ አባቶች መሪዎች የተባሉት የት ገብተው ነው⁉️⁉️ ትክክለኛ አባትና መምህር ካሉ ወደፊት ወጥተው መንጋውን ይምሩ!!!! እንደት ያሳፍራል በኛ አፈርኩ
@ht5297
@ht5297 7 ай бұрын
የሳተላይት ፊሪኮንሲውን ብትነግሩኝ
@BezaG-yx3sx
@BezaG-yx3sx 7 ай бұрын
Frequency 11105 Symbol rate 45000 Polarization Horizontal
@mariazjaz6345
@mariazjaz6345 7 ай бұрын
እንቢ ማለት ነው መንግስትን ሁሌም እሺ ስለሚባል ነው መንግስት ኦርቶዶክስ ሀይማኖት አናቷ ለይ የወጣው በጣም ነው ያበዛው
@mahibermemenane8864
@mahibermemenane8864 7 ай бұрын
"Menegeset Bata-keresteyanen atechelatem" beluwachew. Yefetari tekuwam mehonuwan ayawekatem. Setenesa yafe 54:45 ralu
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 7 ай бұрын
ይቅርታ መጠየቃቹህ ተገቢ ነዉ ሆኖም እናንተ እንደሚዲያ በጣም ጥንቃቄ ልታደርጉ ይገባል እነሱ ተጠቀሙት ተብሎ እናንተ ልትደግሙ አይገባም ጥሩ ስራ እየሰራቹ ነዉ በርቱ
@ermatube4359
@ermatube4359 7 ай бұрын
እሰይ ስብስብ አርጎ ቢያስራችሁ ጥሩ ነበር ከሲኖዶስ አባላት ጀምሮ
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 7 ай бұрын
Egziabher amlak kelaysh lay yalewn dabilos yaragflsh
@sarilove7066
@sarilove7066 7 ай бұрын
Lucifer senager endi new besmeam weweld wemenfeskedus ahadu amlak zim yasebleh yemarachu
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 36 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
ንስሐ ለመግባት ለምትጨነቁ ...... ንስሐ እንዴት እንግባ
58:40
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
MK TV ዐውደ ስብከት | "ጥቂት ማቁሰል"
35:50
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 165 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН