MK TV || የወጣቶች ገጽ || እኔን የሠራኝ ግቢ ጉባኤ ነው!

  Рет қаралды 3,647

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታገለግሉበትን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት
@MekdesAyalew-f6i
@MekdesAyalew-f6i 2 күн бұрын
የቤት ለቤት ህክምና ለበሽተኛ በጣም ጥሩ አማራጭ ነው ታማሚው በቤቱ ሲታከም ከሌሎች የሚተላለፍ በሽታን ለመከላከል ይረዳል ህክምና ከሆስፒታል ይልቅ በቤት መታከም በጣም ተመራጭ ነው በርታ
@ሐመረሥላሴ
@ሐመረሥላሴ 19 сағат бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አይለውጥህ የሰማይ ቤትህን እየሰራህ ነው በወርቅ ቀለም ስምህን እግዚአብሔር ይፃፍልክ በውነት ወደኅላ መለስ ብዬ እዳስብ አደርከኝ እናቴን ታክምልኝ ነበር ግን አርፈችብኝ ብቻ ለልጆችክ አባት ለባለቤት ወድም ባል ለናት ላባህ ልጅ አድርጎ ያቆይህ እድሜ ከጤናጋ ከዚ የበለጠ እድታገለግል በቅንነት በታማኝነት ያድርግህ
@vjgu7406
@vjgu7406 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት የምትሰራበት እውቀት ጨምሮ ይስጥህ በእድሜ በጤና ያቆይህ :የስንቱን ሕይወት ትታደጋላችሁና:የታመሙትን ወገኖቻችንንም አምላከ ቅዱሳን በምህረቱ ይጎብኝልን🙏🙏🙏እውነት ነው ዶክተር ሀኪም ቤት ያየው ያውቀዋል :በርቱልን እግዚአብሔር ከእናተ ጋራ ይሁን እንደናተ አይነቱን ያብዛልን🙏🙏🙏
@abenettaye8375
@abenettaye8375 2 күн бұрын
አምላከቅዱሳን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጸጋውን የብዛልህ❤
@Seble7
@Seble7 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን እናመሰግናለን በጣም አንተን የመሰሉ ያብዛል አንተ ያሳደገችህን አክብረሀል እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልን✝️❤
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@stc6291
@stc6291 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ መጨረሻህን ያሳምርልህ መታደልነዉ በእዉነት እናመሰግናለን ማህበረቅዱሳንን ያስፋልን ሽርርርር ላይክክክክ እናደርግ የተዋህዶ እቁ ሚዲያ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህንም ይባርክ! ስራ በዝቶብኝ ለጸሎት ጊዜ የለኝም ለምንል ሰዎች ትልቅ ምሳሌ የሆነ ወንድም ነው::
@hir3699
@hir3699 19 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@paulostekele8746
@paulostekele8746 19 сағат бұрын
ሕክምና የሚጀምረው ታካሚውን በጥሩ ፈገግታ ሰላምታ ከመስጠት ነው እና ይሕ ጸጋ ከታደሉት ዶ/ሮች መሃል አንዱ በመሆንህ ደስ ብሎኛል የእናቶች እና የአባቶች ምርቃት ትልቅ ደረጃ ያደርሰሃል በርታ ወንድማችን።
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 2 күн бұрын
እግዛቤሕርልጆቺያሳዲግልክአሜን❤❤
@MekdesAyalew-f6i
@MekdesAyalew-f6i 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ መልካም ስራ እየሰራህ ነው
@zerfietifitu
@zerfietifitu 2 күн бұрын
እግዚኣብሔር ኣሁንም ከፍከፍ ያድረጋቸው መልካም ሰወችን❤።
@a20mas18
@a20mas18 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ያርዝመው ❤❤❤🎉🎉🎉
@RahelSatenaw
@RahelSatenaw 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እ ድ ሜ ና ጤ ና ይ ስ ጥ ህ 🙏❤
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 2 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር የመረጠህ ሰው ነህ ወንድሜ በርታ
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m 3 күн бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kidisttolossa391
@kidisttolossa391 2 күн бұрын
Berta wendmachn egzabhare zemenhn ybark
@SamerahWakchem-we4wd
@SamerahWakchem-we4wd 3 сағат бұрын
በእዉነት እግዚ አብሔር ያኖርህ በእዉነት ቃላት የለኘም❤❤❤❤❤
@AsefaChekol-ce3es
@AsefaChekol-ce3es 2 күн бұрын
ሁሉም በሙያው እነዲህ ማህበረሰቡን ቢያግዝ ምንኛ መልካም ነበር
@AynadisTadese
@AynadisTadese 2 күн бұрын
Behiwote yemikochegn gibegubayen beagibabu alemetekemi wotatineten waga askefelegn Egzabher yitebkih wondime
@yiregalemshiferaw2515
@yiregalemshiferaw2515 2 күн бұрын
በእውነት እዚህደረጃመድረስህ ጥሩነው ከዚህበላይከፍያድርግህ
@lemlemabrham22
@lemlemabrham22 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ፣ይባርክህ
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ 2 күн бұрын
Benatachu eyegeban enabertacew sewdachu ❤❤❤
@Dagmawite-kd9tq
@Dagmawite-kd9tq 2 күн бұрын
Btam egziabher yistlgn leazgajochu ldeyakonm Ewnt nw gbi gubaye grum adrga tseralch Agloglothn egziabher amlak beberuh gtsu yikblh.
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m 3 күн бұрын
🎉🎉🎉
@bareduuasafa5237
@bareduuasafa5237 2 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 2 күн бұрын
እግዛቤሕርበጸጋውንያቢዛልክበእዲሜበጤናይጠቢቅልን❤❤🫶🫶🫶🫶🫶
@meharisereke
@meharisereke Күн бұрын
Egzieabiher edmena tena ysth wendme Yebetkristiyan lijoch benezi dereja bemayete leniye tlq tesfa😂 eyetesen
🛑ሰባቱ ሰዓታት  || ዲያቆን ዘላለም ታዬ @arganon
49:22
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 6 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 26 МЛН
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 38 ( BY BRUNO )
39:44
Awra Tube
Рет қаралды 14 М.
እኔን ትቼ ራቅኩ!
27:46
Impact Seminars
Рет қаралды 10 М.