MK TV || የወጣቶች ገጽ || ሰማዕትነት በየቤታችን መጣልን!

  Рет қаралды 81,557

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

4 ай бұрын

ያዕቆብ ዳንኤል ስልክ - 0910503838
Subscribe and share kzbin.info?s....
kzbin.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 572
@tsegayegebremedihnaraya9001
@tsegayegebremedihnaraya9001 4 ай бұрын
በራሴ አፈርኩ እኔም ከእናንተ ጋር የክርስቶስ ቤተ ሰብ መባሌ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እንደናንተ ያለ ለእምነታች ጠንካራ ልብ ይስጠን አሜን
@eyobhailu114
@eyobhailu114 4 ай бұрын
አሜን
@user-ub8iq1iz3h
@user-ub8iq1iz3h 4 ай бұрын
አሜን
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉
@Helenita27
@Helenita27 4 ай бұрын
አንተ የዘመናችን ጀግና ሰማእት ነህ❤ እግዚአብሔር በዚ ዘመን መረጠህ እድለኛ ነህ አንተ ለብዙ ክርስቲያኖች ምሳሌ ነህ
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 4 ай бұрын
የክርስቶስ መሆን ይሄ ነው ትልቁ ስጦታ እርሱን መምሰል 😢🙏
@user-hq7pz7zx1p
@user-hq7pz7zx1p 4 ай бұрын
ክርስትና የፈተና ሕይወት ናት ። ክብር የሰማይ አክሊል በክብር የምናገኝበት ነው ።
@kokebendale8918
@kokebendale8918 4 ай бұрын
የክርስትና የእምነት ጥግነት ያሳየክ ወጣት የ22ወጣቶች የምትደነቁ ናችው እግዚአብሔር አሁንም ያበርታክ ወንድም ።
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 4 ай бұрын
አንተና የዘመኑ ወጣቶች የቤተክርስቲያናችን ምሰሶ ናችሁ ኑሩልን።
@user-hq7pz7zx1p
@user-hq7pz7zx1p 4 ай бұрын
እሄን ልጅን ሌሎችም ለቅድት ቤተክርስትያን ዋጋ ለከፈሉት ልናግዛቸውና ልንረዳቸው ይገባል ማለት ነው ።
@user-en2oe3md1e
@user-en2oe3md1e 5 күн бұрын
ትክክል❤
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 4 ай бұрын
አቤት እንዴት ያለ ብርታት ፅናትና እምነት ነው እናንተዬ! ..... ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም አንተና መሰሎችህ በከፈላችሁትን ዋጋ ቤ/ክ ፀንታለችና እንኮራባችኋለን ኑርልን🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 4 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤እውነት ነው
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 4 ай бұрын
@@azebtufa7389 አመሰግናለሁ
@biniyamgetu9146
@biniyamgetu9146 4 ай бұрын
በጣም ነው የምንወድህ በደም የተፃፍ ታሪክ ነው እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቅህ ❤❤❤
@KjvccYexs
@KjvccYexs 4 ай бұрын
🙏🥺
@Batl.14
@Batl.14 4 ай бұрын
እውነት የማትዋጥ የቅልፍ ኪኒኒ ነው። ያዕቆብ❤
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 4 ай бұрын
ግን አባቴ ነው ያለኝ ብሏል ይሁን ያው ነው
@Batl.14
@Batl.14 4 ай бұрын
@@AaBb-kr3bi ቃሉ ነው የገረመኝ የአባቱ ሆነ የልጁ ምን ለውጥ አለው
@user-le2cp2jv9b
@user-le2cp2jv9b 4 ай бұрын
ክብር ለሰማእታት ልጅ ከአባት መማር ሲችል አባት ከልጅ እየተማረ ነው ።።።
@stc6291
@stc6291 4 ай бұрын
እግዚአዚአብሔርአምላክ ይጠብቅህወዳማችን በረከትህም ይድረሰን ለቤተክርስቲን እራስን አሳልፎመስጠት መታደልነዉ ማህበረቅዱሳኖች እናስናለንይሄን የተዋህዶ እቁስለአቀረባችሁልን ማህበሩን ያስፋልን❤❤❤❤❤❤❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 4 ай бұрын
ማርያምን እደናተ አይነት ወድሞች እህቶች እናቶች አባቶች በዚ ሰአት ያስነሳ እምላክ ይክበር ይመስገን እግዛአብሔር ይጠብቅልን 🙏
@aregahegnabera3769
@aregahegnabera3769 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የፈተነህ ይበልጥ ሊያጠነክርህ ነው። መጨረሻህን ያሳምረው
@tarikueshete7832
@tarikueshete7832 4 ай бұрын
በሞት ጥላ መካከል እንኩዋን ብሄድ አንተ ከኔ ጋር ነህና ክፉውን አልፈራም! መዝ 22 ቁ 4 ለሚመጣው ሰማህትነት እራሳችንን እናዘጋጅ :: እድለኛ ነህ ወንድሜ በርከት ይድረሰን ::
@KjvccYexs
@KjvccYexs 4 ай бұрын
🙏🥺
@marcymila2161
@marcymila2161 4 ай бұрын
አንተ በከፈልከው ደም እና መሰዋትነት ቤተክርስቲያል በደምክ ቆማለች ደስ ሊልክ ይገባል ግን በጣም ሚያሳዝነው አባቶቻችን አሁንም ዝም ማለታቸው ሚገርም ነው አንተ ግን የነ ቅዱስጊወርጊስ ልጅ ነክ ልትኮራ ይገባል❤❤❤❤❤❤
@etuyekidanemhret
@etuyekidanemhret 4 ай бұрын
ቃላታ የለኝ ወድሜ ክርስትናን በተግባር የኖርከው....እምነትህ፣ትግስትህ፣ፅናትህ ....
@yefekir5084
@yefekir5084 4 ай бұрын
እዬብን በሕይወት አየሁት በዚህ ልጅ ታሪክ ውስጥ :: በእውነት ጥንካሬህን አከብረዋለሁ ! እርሱም እግዚአብሔር ነው::
@Hiwotdemse-iz5ce
@Hiwotdemse-iz5ce 4 ай бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም ምርጥ የተዋህዶ ጀግና ለሀይማኖትህ የቆምክ ❤❤❤❤
@MHEyakem
@MHEyakem 3 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ስክነት እና ብስለት ከእድሜህ ወጣትነት ጋር አልሄድ ብሎኛል፡፡ እግዚያብሄር አምላካችን የሰማእታትን ዋጋ አብዝቶ ይክፈልህ፡፡ ንግግርህ ለታመመ ህሊና እንደ ጥሩ ሃኪም ነዉ
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 4 ай бұрын
እውነት የማትዋጥ የእንቅልፍ መድኃኒት ናት 🎉 በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ ክርስትናን በተግባር ነው ያሳየኸን እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ ❤❤❤
@marthachane9777
@marthachane9777 4 ай бұрын
አቤት የክርስትናህ ጥንካሬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ
@genayal4277
@genayal4277 3 ай бұрын
የእሁን ወጣት በጥቅም በስሜት የሚነዳ እምነቱን የሚቀይር የባከነ ትውልድ እንደአንተ አይነት የተዋህዶ አርበኛ ደሞ አለ እምነቱን የሚጠብቅ አለ ተባረክ በርታ
@mulukenhaile3574
@mulukenhaile3574 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። ያሰብከው ይሙላልህ። በረከትህም ትድረሰን!!!
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 4 ай бұрын
ኡፍ አንጀት ጠብ የሚል ንግግር ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልክ። የሞቱትንም ነፍስ ይማርልን🙏🙏
@assefayifru1133
@assefayifru1133 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❗️ሁሌም አሸናፊ እርሱ እና እርሱን የያዙት ብቻ ናቸው፤ከሰማዕታትን በረከት ለእኛንም ያሳትፈን አሜን❗️
@miniagebrenegus7156
@miniagebrenegus7156 4 ай бұрын
ስላተ ምን ይባላል አንደበተ ርቱ በጣም ሲበዛ ጀግና ነህ ለወጣቱ የመጣህ ሰማእት ነህ ይህንን ላደረገ ለድንግል ልጅ ይከበር ይመስገን 🙏🏾💚💛❤️ ኑርልኝ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 16 сағат бұрын
ሰው በተለያየ መንገድ ወደ ራሱ የሚመራው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን። በቸዝነቱ ይባርክህ ብዙ ተማርን ከወንድማችን ያቆይልን።
@tessmt1799
@tessmt1799 4 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የቅዱሳን አምላክ መጨረሻክን ያሳምርልክ የሰው ልጅ መጨረሳው ሲያምር ነውና
@tadilaalemuneh515
@tadilaalemuneh515 4 ай бұрын
በእውነት ምድር ለኛ የኪራይ ቦታ እንደሆነች ዛሬ ነው የተረዳሁ። ኦ አምላኬ ሆይ
@user-zh3kw8rp8r
@user-zh3kw8rp8r 4 ай бұрын
ስልኩን አስቀምጡልን።
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 4 ай бұрын
ያችን ቀን መቸም አንረሳትም😢 በእውነት በሰማይም በምድርም ዋጋን የማያስቀር ቸሩ እግዚአብሔር ለሞቱትም ከሰማዕታቱ ዋጋ ይክፈልልን። አካላችሁም ጎሎ በህይወተ ስጋ ያላችሁትንም መንፈሳዊ ብርታትን ይስጥልን። በደረሰባቸሁ ነገር ሳታዝኑ እግዚአብሔር አመስግናችሁ ዋጋ የምታገኙበት ያድርግላችሁ። ወንድሜ ያዕቆብ እግዚአብሔር ያበርታህ ያጠንክርህ ወንድሜ❤😢 ለኔ ቢጢ ሰነፍ ክርስቲያንም ማስተዋልን ያድለን አሜን፫❤❤❤
@abenettaye8375
@abenettaye8375 4 ай бұрын
በረከትህ ይድረሰን አሁንም እመብርሃን ተጠብቅህ የቤተክርስቲያን አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ❤
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 4 ай бұрын
የእኔ ወንድም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ ወንድምዬ እግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም እግርህን ያሽልህ ባባዬ❤❤
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 4 ай бұрын
የኔአባት ጀግናነህ በጣም አሰለቀስከኚ እናቴ ቅድስት አርሴማ በሙሉ እግርህ ታቁምህ
@berryberry2124
@berryberry2124 2 ай бұрын
ይሄ ታሪክ በጣም አስለቅሶነኛል ምንም ድርዬ ቢሆን ምንም ጫት ቃሚ ቢሆን የኛምስኪን ጀግና ወጣቶች ለመሀተባቸው የማይደራደሩ ናቸው ወጣቶፈቻችንን ፈጣሪ ይጠብቃቸው
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 11 күн бұрын
እኔም ለነፍሴ አለቀስኩ😭😭😭
@tsehsybefkadu2889
@tsehsybefkadu2889 4 ай бұрын
በአባቶች ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ ይላል አባታችን ቅዱስ ዳዊት ዋጋን የማይረሳ አምላክ አይርሳቹ ለቤተክርስቲያን ዋጋ የከፈላቹ ሁሉ በሻሸመኔ ብዙዎቹ ቤት ቀርተዋል አቅም ያላቹ አትርሷቸው መልሱ ከላይ ነወ።
@almazd2273
@almazd2273 4 ай бұрын
የኔ ወንድም እንካን እግዚአብሔር አምላክ አተረፋህ😭😭😭 ሰማእታትን የተቀበሉት ወንድሞቻችንም በደገግች አባቶች ጎን ያሳርፍልን💔💔😭😭😭😭😢😢🙏🙏
@gbesvk.
@gbesvk. 4 ай бұрын
ወይ ፈጣሪ ትግስቱ ብዛቱ። እስኪ በቃችሁ ይበለን።
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ሰማእቷ አትለይህ
@user-qt5qm6uz6h
@user-qt5qm6uz6h 4 ай бұрын
አትንኩን ስትነኩን ቁኝራችን ይበዛል የቅዱሰን ሐዋርያት የሰማዕቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ልጆች ነን ክርስትና መቸም አትፈርስም ቤተክርስትያን ትናንትም ነበረች ዛሬም አለች ነገም ትኖራለች ምክንያትም በክርስቶስ ደም ተመስርታለችና በረከታቹሁ ይደርብን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር
@tisi3500
@tisi3500 4 ай бұрын
የዘመኑ ሰማዕታት ናችው በረከታችው ይድረሰን። እግዚአብሔር የፈቀደለት ሰው ይድረስላችው። ቅዱስ ሚካኤል ይከልልን❤
@danielbelete4005
@danielbelete4005 4 ай бұрын
በረከትህ ይደርብን ያዕቆቤ!!!!! ቸሩ መድኃኔ ዓለም ምህረቱ ቸርነቱ የማያልቅበት በሰፊው እጁ ይዳብስህ ቅድስት አርሴማ ሰማዕትዋ ሰማዕትነትን ታውቃለች በብርከትዋ ትዳብስህ !!!!
@fantukelecha522
@fantukelecha522 4 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ አንተ ለወጣት ወንድሞችህ ትሌቅ ምሳሌ ነህ ይኸ ነው ክርስትና ደሞ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ፈጽሞ ድነህ በራስህ ትራመዳለህ 🙏
@marthachane9777
@marthachane9777 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የአንተን ጥንካሬ ለእኛም ያድለን
@vjgu7406
@vjgu7406 4 ай бұрын
የክርስትና የእምነት ጽናት ጥግነት ያሳይክ ወጣት ነህ ያዕቆብ 🙏🥰እግዚአብሔር እኛንም እዳንተ በሐይማኖታችን እድንጸና ይርዳን🤲ያጣናቸው ወድሞቻችንንም ደመ ሰማዕታት ያድርግላቸው😢😢
@rutaas2865
@rutaas2865 4 ай бұрын
ስለ አንተ ቀኑን ሙሉ እንገደላለን እንደ ሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ሮሜ 8:-36 ስራቸው እንቅልፍ ያሳጣቸዋል ያደረጉት ነገር ሀጢያት ስለሆነ ደግመው ሊያጠፉህ የመጡት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ወንድሜ
@genet21
@genet21 4 ай бұрын
አንተ የአርሴምየ ልጅ እውነተኛው የእግዚአብሔር ልጅ ነህ። ብርቱ ነህ።❤❤❤ መመረጥ ብቻ ሳይሆን ተመርጦም ፈተናን በርትቶ ማለፍ ትልቅነት ነው መመረጥን ይጠይቃል።
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜህን ያርዘምልን ወንድማችን
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 4 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ ከባድ ግዜ ነው ያሳለፍከው በማርያም ፅናትክ ደስ ይላል እውነት አሁንም ሰማዕቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅክ ራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤
@abuka6424
@abuka6424 4 ай бұрын
የኔ ወንድም አንተ አንደበተ መልካም ጨዋ ግን ብዙ ግፍን የተቀበልክ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ :: እውነትም የአርሴማ ልጅ :: አይዞህ ያዕቆብ ጣፋጭ አንደበትህን እግዚአብሄር ያያል እድሜና ጤናን ይስጥህ :: ሁላችን ክርስቲያኖች ከዚህ ጀግና ወንድማችን ጎንመቆም አለብን ;;
@user-me5bk3wm5e
@user-me5bk3wm5e 4 ай бұрын
ለዚህ ወጣት በአስተሳሰቡ አንቱ የተባለ ለሁላችን አርአያ የሚሆን ምን ልንለው እንችላለን?!!! እጅን በአፍ ያስጭናል! ከደረሰበት በላይ የንግግሩ ጽናትና ብስለት ይገርማል። እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ ወንድማችን!
@user-hi3fc5cb8t
@user-hi3fc5cb8t 4 ай бұрын
በእውነት ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ መጨረሻህን ያሳምርልን ለእኛ አርአያችን ነህ ሰማዕቷ እናታችን ቅድስት አርሴማ ትጠብቅህ አሜን እውነት ነው የሰው ተስፋው እግዚአብሔር ነው በረከትህ ይድረሰን ቸሩ መድኃኒዓለም የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ልዕልናዋን የሚያውቅ መሪ ከመንፈሳዊውም ከዓለማዊውም ሰውን ያስነሳልን አሜን
@genayal4277
@genayal4277 3 ай бұрын
የኔ ጌታ ለቤተክርስቲያን ትልቅ ውለታ ነው ሰማዕትነት ነው የተቀበልከው ብዙ ወጣቶች ከናንተ መማር አለባቸው አሁንም እእግዚአብሔር በእምነትህ ያፅናህ የሰው ትብብር እጅግ ደስ ይላል
@tadilaalemuneh515
@tadilaalemuneh515 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለምና ጤናህን ይስጥህ። የሞቱትንም በሰማዕታት አጠገብ ያሳርፍልን።
@kidistdawit2379
@kidistdawit2379 4 ай бұрын
መመረጥ ነው አንተ በአምላክህ ሙሉ ነህ ወጣትነትህን የማይጠፋውን ዋጋ ከፍለህበታል። ወደፊትም አምላክ መንገዱን ይመራሃል። አንተ የዘመናችን ጀገና ነህ በርታ አይዞህ ሁሉም ያልፋል አንተ ግን የማያልፈውን ይዘሀል።
@user-ej1im2nz2r
@user-ej1im2nz2r 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ወንድም..😢 ትዕግስትህ ከቃላት በላይ ነው!!
@asterabate7743
@asterabate7743 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያበርታህ 😢
@shimbayberihu1241
@shimbayberihu1241 4 ай бұрын
የቅዱሳን ዓስብ ይጣችሁ⛪⛪⛪ ቅዱስ እግዚኣብሔር ኣምላክ።
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም የኔ ብርቱ በረከትህ ይድረሰኝ የቅድስት አርሴማ ወዳጅ
@beharneshgulma9128
@beharneshgulma9128 4 ай бұрын
ቅድስ ሚካአኤል በክንፎቹ ይከልል
@amtemaryam116
@amtemaryam116 4 ай бұрын
በሰማዕትነት ያረፉት ወንድሞቻችንም የአንተም በረከት ይደርብን ወንድማችን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ወደ ቀደመ ሙሉ ጤናህ ትመልስህ ከቃላት በላይ ነህ
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ ድንግል ማርያም ትደግፍህ ጨርሳ ትማርህ ❤ ለግፈኞች ልቦና ይስጥልን
@fuy6975
@fuy6975 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን አምላክ ጨርሶ ይማህር ወንድምዬ ክርስትና ማለት በፈተና ነው እንኳን ተረፋኽ 😢 ሰማዕታት በረከታችኹ ይደረብን
@Kelyopa-lh7zl
@Kelyopa-lh7zl 4 ай бұрын
የኔ ወንድም ትልቅ ተጋድሎ ነው ያሳለፍከው❤❤❤ ብቻ የማይጥል እርሱ እግዚአብሔር ጠብቆሀል በዕውነቱ በረከትህ ይደርብን
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ ታድለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nv3ym1dz5x
@user-nv3ym1dz5x 4 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም! እግዚአብሔር ሰው አለው አንዱ አንተ ነህ! የናንተን ፅናት ያድለን።
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 4 ай бұрын
ማሕበረ ቕዱሳን የሄን ሁሉ ነገር ሌሎቹም ስለምታስውጡት ኖው የማይወዱዋቹ አባቶች ሳይቀር እውነት ይዛቹ በርቱ እግዚአብሔር ያግዛቹ
@AlemOffigaha
@AlemOffigaha 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 11 күн бұрын
አየ ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ ጀግና የሚል ቃል ያንስሃል ያውም የሃይማኖት የክርስቶስ ወታደር እናት ነገን በገነት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያላቹ የምታመሰጉኑ ናቹ እኔ ግን ለነፍሴ አለቀስኩ ወዮልሸሰ ነብሴ😢 ፀልይልኝ ወንድሜ አፀደ ማርያም ነኝ ደካማዋ😭😭😭😭
@rahelsimeneh4566
@rahelsimeneh4566 4 ай бұрын
You're our example to get stronger and stronger! We won't forget you and other holy people who gave their lives to our church, and our God! we respect you Yacobe! you're our hero!
@user-cn5iq3ch8z
@user-cn5iq3ch8z 2 ай бұрын
በጣም ታምርና ድንቅ መላካዊ ተጋድሎ ነው በእውነት እውነት በዚህ ዘመን መሪወች በካዱን ዘመን የሀይማኖት አባቶች ቅድስ ቤተክሪስቲንን አሳልፈው ለአውሬዉ በሰጧት ዘመን እዲህ ያሉ መፈሳዊ ጀግኖች ማግኝትም ሆነ ማየት ታምር ነው ለረማታቱ በረከታቸው ይድረሸን ለተጎዱት ፈውሰ ክርስቶ ይላክ ምረትና ቸርነቱ ይደርባቸው ይደርብን አሜን አሜን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 4 ай бұрын
የታደልክ የከበረች በረከትህ ትድረሰን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 ኑ ኑ ኑ አባቶች ስሙ
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 4 ай бұрын
በጣም ይገርማልን የሞቱትን ወገኖቻችንን ወንድሜን ወልደ ገብርኤልን ጨምሮ ነፍሳቸውን ይማርልን ወንድማችን ያዕቆብ እንኳንም አተረፈህ ሶለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን❤ በዘንድሮ ብቻ የሞቱት ወገኖቻችንን ቁጥሩ በዝቷል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰማእቱቱ በረከት አይለየን።እናተ የፅናችሁ እምነት ለኛም ያድለን❤😢😢😢😢ቤተክርስቴያን ለማጥፋት ብዙዎች ሞክሮዋል ግን አልቻሉም ዛሬም አለችነጌም ትቀጥላለች
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 4 ай бұрын
ወንድሜ ያዕቆብ በጣም ጠንካራ ትዕስተኛ በቃ ምንም ቃላት አይገልፅህም እምዬ ማርያም አሁንም የልብህን ፅናት ትጠብቅልህ 😢😇🙏🏻
@zemaritlemlemkebede-3748
@zemaritlemlemkebede-3748 4 ай бұрын
የእኔኔኔኔኔ ወንድምምም አንተ ብርቱ ልጅ እግዚአብሔር ይወድሀል አይዞህ ይብላኝ ለእነሱ እግዚአብሔር ይማርህ ፅኑ ሰማዕት ቅድስት አርሴማ ትዳብስህ❤❤❤❤
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 4 ай бұрын
always try to make peace. It's important to follow the rules of the law... I am glad you're doing well God bless ethiopia 🇪🇹 🙏 ✝️ ✝️ 🙏 ⛪️ 🙏
@user-im5ji5xo9y
@user-im5ji5xo9y 4 ай бұрын
ውይይይይይይ ምን አይነት ጥንካሬ ነው አርሴምዬ ጤናህን ትመልስልህ ወንድምዬ ኡፍፍፍፍፍፍ ድነህ በሁለት እግርህ ቁመህ ለማዬት ያብቃን
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ማህበር ቅዱሳን በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@natnaelbirhan2562
@natnaelbirhan2562 4 ай бұрын
መድሃኒታችን ክርስቶስ ስለ ስሙ የከፈላችሁትን ይቀበል
@GechLigabaw
@GechLigabaw 4 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ።
@bertekassie1125
@bertekassie1125 4 ай бұрын
ምን ዓይነት ፈተና ነው እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ ዓይነት ወጣቶችን አብዛልን
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 4 ай бұрын
ስለወደደኝ አዳነኝ 👏አቤት ጥንካሬ የኔ ወንድም
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 4 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ የእውነት ለአምስት አመታት ለኢትዮጵያውያን ግን ለምን ያማል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤🎉🎉🎉
@abby8509
@abby8509 4 ай бұрын
አቤት እደው ምን ጉድ ነው ምን አይነት ዘመን ደረስን ምን አይነት አውሬዎች ናቸው የኔጌታ አይዞህ እግዚአብሔር አለ😢😢😢😢
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለብርታትህ:: እንዲህ አይነት ብርተትና ማስተማር ከበላይ ሲሰጥነዉ 🙏🏽💚💛❤️
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁኑም ጥበቃው አይለየህ ድንቅ ነህ አንተ አባቶችማ ሆዳቸውን ብቻ አሳቢ ናቸው የገንዘብ ሰው ሆነዋል በነሱ ብሶአል እዉነተኞችን አያሰራቸውም ለሁሉም ቤተክርስቲያንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አንተ ጠንክር አይዞህ
@alemzegeye5416
@alemzegeye5416 4 ай бұрын
እመቤቴ ሁሌም ከጎንህ አትለይህ የኔ ጀግና❤❤❤❤
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም የኔ ብርቱ በረከትህ ይድረሰኝ የቅድስት አርሴማ ወዳጅ❤
@ዘመድtube
@ዘመድtube 4 ай бұрын
ፅናትህ ጥንካሬህ ይገርማል ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም አንተንም ፍፃሜህን ያሳምርልን እኛንም ያበርታን
@selamwitmequant4239
@selamwitmequant4239 4 ай бұрын
ካባቶች እናንተ ወንድሞቻችን ቀድማችሁ ተገኝታችኋል ወንድሞቼ እንጂ የሌላዉስ ዝም ነዉ የዘመናችን ጀግኖች ናችሁ ወንድማለሜ❤
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 4 ай бұрын
የቅድስት ቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቅህ ያበርታህ የሰማዕቷ ልጅ ነህና ደስ ይበልህ አምላክ ቅዱሳን ከአንተ ጋር ይሁን ወላዲተ አምላክ በረድኤት አትለይህ ክፉውን ሁሉ ታርቅልህ🙏
@amele1378
@amele1378 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ብርታቱን ጸጋውን ያብዛልህ። ሰው እኮ ጠጥቶ ሰክሮ ከሰው ተደባድቦ ወድቆ ይሰበራል ያአንተኮ ለቤተክርስቲያንህ ስትል የከፈልከው ዋጋህ ነው
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ካላደረገልን ነገር ያደረገልን ይበልጣልና 😢😢😢
@user-gv6gf4qw6v
@user-gv6gf4qw6v 4 ай бұрын
በጥም ከቃል በላይ ነህ ወንድማለም❤
@SamerahWakchem-we4wd
@SamerahWakchem-we4wd 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጨርሶ ይማርህ ወንድም ❤
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 4 ай бұрын
መታደል ነው በቤተ ክርስቲያን ስም መከራ መቀበል በረከትህ ይድረን ጨረሶ ምህረቱን ይላክልህ
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 4 ай бұрын
😢😢😢በእውነት በአንተ ላይ እጃቸውን ያነሱ የሰው አውሬዎ ዘመን ይክበዳቸው። ለአንተ መፅናትን እና መፅናናትን አምላክ ይስጥህ።❤❤❤
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 4 ай бұрын
በእውነት እንዳንተ አይነት ጠንካራ ወንድም እምየ ኦርቶዶክስ ስለሰጠችኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💒💒💒 እኔ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ አይዞን የሞቱትንም እግዚአብሔር በቀኙ ያስቀምጥልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 ай бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ጨርሶ ምህረቱን ይላክልህ ፈተና😢😢😢
@SamsungA23-ve3fv
@SamsungA23-ve3fv 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 😢😢😢😢 ያማል
@user-vg7jp9op4l
@user-vg7jp9op4l 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ,,,ያንተን ብርታት ለእኛም ያድለን!
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 27 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 12 МЛН