MK TV || ዘጋቢ ፊልም || "ታቦት አቁሞ መለመን ከሥርዓት የወጣ ተግባር ነው"

  Рет қаралды 1,450

Mahibere Kidusan

19 сағат бұрын

Subscribe and share kzbin.info?s......
kzbin.info?s......
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
eotcmkidusan/

Пікірлер: 16
@KirubelMoges-pq3zu
@KirubelMoges-pq3zu 18 сағат бұрын
እኔ በጣም ነው የምጋራው ታቦት አቁሞ ልመና ከምዕመኑ ጋር የማይገናኝ ነገር ረዥም ወሬ መድረክ ላይ ማውራት በጠም የተለመደና ምዕመኑን እያሰለቸ ነው። ምዕመኑ ህይወቱን የሚለውጥ ክርስቶስን የሚያሳይ ወንጌል መሰበክ ሲገባው ህዝቡን ማጉላላት በጣም ትልቅ ችግር እያመጣ ነው።
@alemtshayekebede
@alemtshayekebede 5 сағат бұрын
በጣም ሁሌ የማዝንበት ጉዳይ ነው ማህበረ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አብሶ በተቀደሰች በሰንበት ቀን እናቶች ቆርበው አድረው ታቦት ቆሞ በስምንት ሰዓት የሚገባበት ያውም በሰነብት ቀን በጣም ያሳፍራል ባለፈው ዓመት ጳጉሜ ሶስት የሩፋኤል ያጋጠመኝ ነው እንዴት በሰንበት ቀን ታቦት ስምነት ሰዓት ይገባል ያአባቶቻችንን ሕግና ስርዓት እየጣስን ነው አጽማቸው ይወቅሰናል ቢስተካከል መልካም ነው፡፡
@MaryamEnate-wi8tq
@MaryamEnate-wi8tq 7 сағат бұрын
ውይ ውይ ውይ ዋና እና ዋና አንድ ሊባል የሚገባው ውይ ቃሉን ከተማረ እኮ ድኅነቱን ካገኛ ይሄ ሚስኪን ህዝብ ደግሞ ለመስጠት ታቦት አቁሞ ልመና እገሌ ይሄን ያህል እልል በሉ አጨብጭቡ ጨረታ ይሁን ታቦቱ አንግሶ ለመባረክ ቤተክርስቲያን የሚኬደው ግራ እስኪገባ
@AyzoshEmaye
@AyzoshEmaye 13 сағат бұрын
እማይዬ ነፍሷን ይማር እና ሁሌ ታቦት ወጥቶ ስለመን በጣም ታዝን ነበር ለካ ልክ ነበረች እግዚአብሔር ያስተካክልልን!
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 17 сағат бұрын
በጣም ከብዶአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@goldyegashu4646
@goldyegashu4646 6 сағат бұрын
Betam tikikil!!!!!!
@GirmaShewaferaw-p7z
@GirmaShewaferaw-p7z 6 сағат бұрын
ታቦትን መለመኛ ማረግ የመጣዉ እኛ አስራት ስለማንሰጥ በተጨማሬም አንዳንድ ከሀናት የግልጥቅማቸውን ብቻ ሰለሜያስቀድሙ ነዉ ቤተክርስቲያንን ለማኝ ያደረግናት ሰለዜህ ያለዉ ቤተክርስቲያን ለለለወ ይስጥ ተበላሽቶ ከሚወድቃል አይገብግቡ ይስጡ ለዜህ ነዉልመናን ያበዛነዉ ከአጠፋሁ ይቅር በሉኝ አቶ ግርማ ነኝ
@SolomonGezahegnTamiru
@SolomonGezahegnTamiru 5 сағат бұрын
ተባረኩ።ትልቅ መፍትሄ ያስፈልጋል።ዋናው አላማ በትልቁ ችላ እየተባለ ይመስለኛል።
@ertselam
@ertselam 2 сағат бұрын
@admasubereded7739
@admasubereded7739 17 сағат бұрын
እጅግ ትክክለኛ አስተያየት ነው!! ሙሉ በሙሉ ለቤተ ክርስቲያን ታስቦ አይመስለኝም!! መጀመሪያው እንጂ መጨረሻው የማይታወቅ የቤተ ክርስቲያን ግንባታ!! በህዝቡ ዘንድ ያለ መማረር ይህ ነው አይባልም። እንዲያውም አንዳንድ ምዕመናን የማይለመንበት አጥቢያ እንዲሚሄዱ አውቃለሁ።
@admasubereded7739
@admasubereded7739 16 сағат бұрын
በዚህ ዙሪያ የዳሰሳ ጥናት ቢሰራ የችግሩን ጥልቀት ለማሳየት ያስችል ነበር።
@sarakefli26
@sarakefli26 14 сағат бұрын
እርግጥ ነው በየአድባራቱ ልመናው በዝቶአል ግን ግድ እሚሆንበት ቦታ አለ ለምሳሌ ምንም ገቢ የሌላት ቤተክርስትያን ለካህናቱ ወሚከፍለው ብር ከህዝቡ ነው ግንትልልቅ አድባራቱላይ እሚደረገው ልመና ነው ተወክክልያልሆነው ህንፃ ኪራይ እያለ እሚለመንበት አለ ታድያ የህንፃው ገቢ ለማነው ይሔትክክል አይደለም ቢስተካከል በተለይ ህፃናቶች አቁርበን በተለይ እሁድ ቀን ልመናው ቢቀር ልጆች ቲሎ ይሰለቻሉም ይራባሉም
@fitsumsol8441
@fitsumsol8441 15 сағат бұрын
በምን፡ ምክንያቱ ገንዘብ፡ እንደብብ ብብቻ፡ ሆነ፡ ሥራችንን፡ ያሳዝናል፡
@samsonmengistu5701
@samsonmengistu5701 17 сағат бұрын
ደግሞ የሚብሰው በትልልቁ አድባራት ነው ። በጣበም ያሳፍራል
@ልዕለቃል
@ልዕለቃል 17 сағат бұрын
ትልቅ ህንጻ ገንብተው የገቢ ምንጭ ኖሮዋት ቤተክርስቲያንቱ የማይመጥ ልመና ኪሳችሁ ላይ ያለውን ይዛችሁ እንዳትመለሱ አውደ ምህረቱ ድረስ ይዛችሁ ኑ መቼ ይሆን ?
@geremewTadele-uj2qi
@geremewTadele-uj2qi 2 сағат бұрын
እረ ይሂብቻ አይደለም ካንድ ቤተ ክርስቲያን 5 ታቦት ድረስ የሚገባው ለምድነው ለገንዘብ መሰብሰብያ አይደለም እረ ተው ታቦትኮ ሥጋውና ደሙ መፈተቻ ነው ምንድን ነው እየሆነ ያለው
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 116 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,9 МЛН