MK TV || ዜና ተዋሕዶ || ማኅበረ ቅዱሳን የግቢ ጉባኤያት ሥርዓተ ትምህርት ክለሳ አደረገ።

  Рет қаралды 3,286

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጥሩ መረጃ ነው❤❤❤ በርትታችኹ ሥሩ ማነው ጋዜጠኛ ኤልሳቤጥን የሚወድ የኔ ቅመም እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከሚማርት ከሚያስተምሩት ጋር ይሁን እንደ ጋኔል ዳንኤል ይሁዳ የቤተክርስትያን ምስጥ ከመሆን ይጠብቃቸው።
@ayelegoba
@ayelegoba 4 ай бұрын
እነ ዲያቆን ዳንኤል ትተን እራሳችንን እንመልከት! ደግም ሠሩ ክፉ እግዚአብሔር እነሱን ነው የሚጠይቀው።
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 4 ай бұрын
ምን ማነየዉ ነገር አለ ዘንድሮ ብቻ እርሱ ልብ ይስጠን
@wrufaeltsega
@wrufaeltsega 4 ай бұрын
በርቱ
@adeymamo2121
@adeymamo2121 4 ай бұрын
በእውነቱ እንጠብቃለን። ምክንያቱም አሁን አሁን ማኅበረ ቅዱሳን የሚታወሰው ተማሪዎች ሲመረቁ ብቻ ነው ። ወጣቱ ለመንፈሳዊ ህይወት ጊዜ እና ቦታ ይዞ ሊገኝ የሚችለው በግቢ ቆይታው ብቻ ነው :: እንደሚባለውም እንደ ገዳም ማለት ነው :: ይህን በቅጡ አለማስተዋል የቤተክርስቲያንን ተግዳሮት እና የወደፊት እጣ ፈንታን አለመረዳት ነው ::
@ertselam
@ertselam 4 ай бұрын
@Worknesh-sc6si
@Worknesh-sc6si 4 ай бұрын
❤❤❤
@yeabsiraberhanu3211
@yeabsiraberhanu3211 4 ай бұрын
ሁሉም መተችት ተገቢ አየደለም ብሮግራማችሁ ተመልካች የላችሁም
@DegualemAdinew
@DegualemAdinew 4 ай бұрын
የመጀመሪያ comment ለመሆን በቃሁ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 ай бұрын
መቼም እንደ አውሮፖውያን ቤተ እምነት ሽንትቤት ቤተክርስቲያን ውስጥ ይኑር እንዳትሉና እንዳታስገርሙን የአውሮፓ ቤተክርስቲያን ከእግዚአብሔር ቤት ክብር ይልቅ ለሰው ልጅ ክብር ስለተጨነቁ ዛሬ ቤተእምነታቸው ለአዳራሽነት ይከራያል ለአህዛብም ለግብረሶዶምም ለጭፈራ ቤትም ለመሳሰሉት ፐሮግራም በአዳራሽነት የሚከራየው እና እኛ እሁድ ስናስቀድስ ቅዳሜ ሊነጋጋ ሲል ጨፋሪዎቹ ሲወጡ ጠብቀን የተጠጣበትን ጠርሙስ የመሳሰሉ ቆሻሾች አጽድተን ነው የምንገለገለው ይሔ የሆነው ከጅምሩ ከመሰረቱ ከእግዚአብሔር ቤት ክብር ይልቅ ለህዝቡ በሚመች መልኩ ቤተክርስቲያን በመገንባቷ ነው አስቡበት
@wrufaeltsega
@wrufaeltsega 4 ай бұрын
በርቱ
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
የመሬት ይዞታን የማረጋገጥ ሥራ በአዲስ አበባ
3:24
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 6 М.