MK የቤተ ክርስቲያን ታሪክ | "ትውልድ ታሪክ እንዳይማር የታሪክ ት/ቤት ተዘግቷል"

  Рет қаралды 8,160

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co.... www.youtube.co....
#MKTV​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​ #Orthodox​​

Пікірлер: 40
@sitotatube2010
@sitotatube2010 4 жыл бұрын
ብእውነት የሚደረገው ነገር ሁሉ ያሳዝናል እናንተን እግዚአብሔር ይባርካችህ ፀንታችሁ እንድትቆሙ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳችህ
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 4 жыл бұрын
እግዚዓብሔር ይስጥልን እጅግ ድንቅ የሆነ ጥናታዊ ጽሁፍና ውይይት ነው። በርቱልን እንደ እናንተ ያሉትን ቤተ ክርስቲያን ብሎም የአገር ተስፋዎችን ያብዛልን። ፈጣሪ በቃ ብሎ የእምዬ ኢትዮጵያን ትንሳኤ ያምጣልን። 🙏🙏🙏
@getachewan3382
@getachewan3382 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማለን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@melkamuketara5441
@melkamuketara5441 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቁጭቱን ሚቋጭ መገኘቱ
@adecon2791
@adecon2791 4 жыл бұрын
በርቱልን የእግዚአብሔር ልጆች ! የሚሆነው ሁሉ ያሳዝናል !
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልዎት መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ያብዛልን⛪❤🙏⛪🌺💐
@hanaabebayehu6401
@hanaabebayehu6401 4 жыл бұрын
ሙህራኖቸ አይዟችሁ በርቱ ተበራቱ ተዋደዱ እጃችሁ አጥሮ ቀን ዘግይቶ ቢሆንም ትውልድ ወደውጭው ቢሳብ ወንድሞቻችን እህቶቻችን ቢነሱ አንድ ቀን እውነታውን ሲገለጥላቸው አልቅሰው ይመጣሉ ምክንያቱም እግዚአብሔር እውነት ነው እውነትም ለፈጣሪ ናትና ማርያምን❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያም እውነት ናት
@danielworku3962
@danielworku3962 4 жыл бұрын
በርቱልን ክሱ ቀደምም ነበር ዛሬም አለ ወደፊትም ይቀጥላል።ኦርቶዶክሳዊያን በእምነት መበርታት አብን።
@ሠናይት-ተ3ጸ
@ሠናይት-ተ3ጸ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@Love-rd8tp
@Love-rd8tp 3 жыл бұрын
መምህር ፈታሁን ዋቄ ሰወድህ የቤተክርሰቲያንን ቸግራን የጥላቶቿን መብዛት ምን እደሚፈልጉ ጠለቅ ብለህ ያወከው አተነህ እውነት ውሰጤ እሚላወሰነገር ያለውን ለማን እደምናገር ማንሰ ልሰማኘ እኔሰ ምን አቅም አለኘ እኔሰ አድት ደካማ ተናገሬ ምን መፍትሔ ላገኘ ብየ በውሰጤ አዝየው አምቄው ዘወትር ያዘኩኘ ያለሁትን ዘወትር እሚፈጠርውን የቤተክርሰታያን የተዋህዶ ልጆቸን ግፈ መምህራቸን ትንትን አድርጎ ይናገርዋል በሱ እርካለሁ መፍትሄም ለውጥም ባይማጣ እውነቱን ቸኳሯን ይናገራል ሳይፈራ እግዚአብሔር ብቻ ዋጋህ ይክፈልህ አገራቸን ሰላም ሁና ተዋህዶቸን አብባ ያሣን በዙሁ አካጣሚ ሁላቸህንም ቃለህወት ያሠማልን
@haileyesusmersha432
@haileyesusmersha432 2 жыл бұрын
May God bring true peace for Ethiopia, Pagumen 02/2014 E.C.
@wasutadese
@wasutadese 9 ай бұрын
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
@ethaa669
@ethaa669 4 жыл бұрын
ግሩም ገለጻ ነዉ ወደ ተግባር በቶሎ መለወጥ እጀግ አሰፈላጊ ነው።እባካችሁ በገንዘብ በእዉቀት ቤተክርስቲያን ያላትን ሃይል መጠቀም ይበጃል።
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 4 жыл бұрын
Bewnte Lewd Memherohahyn Egzibhar Amlike Yehywetn Qale Yasemilen Bedma Betsga Yaqoyeln Amen Amen Amen🙏 Egzibhar Amlike Ethiopia🇨🇬🕊Hagerahynen Tewahdo⛪️🕊Hayminotahynen Karmiwyn Yetebeqeln Amen Amen Amen⛪️🕊🇨🇬🕊🙏
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 4 жыл бұрын
ሰምቼ ከማዘን ውጭ ሌላ ምን እላለሁ!? አቤቱ ጌታሆይ በቸርነትህ አንድ አድርገን ይሄሁሉ የኛ መለያየት ነው መጨዋቻ ያደረገን
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ 4 жыл бұрын
አይዞችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይረዳችኋል💚ተስፋ እንዳት ቆርጡ። እኛ የምንሞተው ተስፍ የቆረጥን ቀን ው።💚💚💛💛💛❤❤❤❤ እናም ተስፋ ይኖራችሁ አይዞችሁ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 4 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳኖች ማህበሩን ያስፋልን በርቱ ጥሩ ጅምርነው
@nebiyatteruzer79
@nebiyatteruzer79 3 жыл бұрын
Kalehywaten yasemalen.
@brhannooh5433
@brhannooh5433 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን መምእር በርቱ
@estifanosteshager1927
@estifanosteshager1927 4 жыл бұрын
ግርማ ያለህ ጥሩ ኢትዮጵያ ዊ ነህ
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን 4 жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለህወት ያሰማልን
@maledachekol6594
@maledachekol6594 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሌላ ቃላት የለኝም 🙏🙏🙏🙏🙏
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 4 жыл бұрын
በጉገት እንጠብቃለን መልካም ለሁላችንም
@gebregiorgisgere1311
@gebregiorgisgere1311 4 жыл бұрын
በሬ ከኣራጁ ጋር ይዉላል የሚባለው ለካ እዉነት ነው፡፡ እኛ ፈጣሪ ካልረዳን ለካ የሴጣንን ሴራ ኣናስተዉልም፡ ወዳጆቻችን ኣስተማሪዎቻችን ኣርኣያውቻችን ያልናቸው ሰዎች ለካ ኣጥፊዎቻችን ነበሩ፡፡ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን ወደ ቀልባችን ይመልሰን፡ የዘረኝነትን እሾህ ይንቀልልን፡ እንዲህ የነቃቹ ሰዎች እኛንም ኣንቁን፡ ዋነኛ ጠላታቹ ድህነት ነው ተብለን በሴራ ኣድገን፡በጨቅላ ኣእምሮችን የተዛባ ታሪክ ተጭኖብን ኣድገን ኣሁንም ግን ኣለን እግዚኣብሔር ይመስገን
@ሠናይት-ተ3ጸ
@ሠናይት-ተ3ጸ 4 жыл бұрын
ትግራዋይ ኢኻ ??
@gebregiorgisgere1311
@gebregiorgisgere1311 4 жыл бұрын
@@ሠናይት-ተ3ጸ ኦርቶዶክሳዊ እባ መዓረይ
@mesismart1332
@mesismart1332 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ ብቻ እሱማ ትውልዱ የፈረንጆቹን ቁሻሻ ሲወርስ ፈረንጆቹ በአንፃሩ እነሱግዕዝን ከኢትዮጵያ ሰርቀው በየቦታው ይማራሉ :: ወያኔማ የቻለውን ሰርቆ ያልቻለውን አቃጥሎ :: ክህነት የሌላቸውን ቤተክርስቲያን ውስጥ ሰግስገዋቸው እንዳይሆን እያደረጉት ነው አሁን በሰው ብቻ ሳይሆ እግዚአብሔር ከቤተክርስቲያያናችን ያፅዳልን :: ያማል በፈረንጅ ሀገርማ በየጉሳው ነው ቤተክርስቲያን የሚከፈተው ::እንግሊዞችማ እግዚአብሔር ይፈርድ ምን ያላደረጉን አለ :: ኡኡኡኡኡኡኡ ብቻ አላውቅም የዛሬ 185 ( February 2/1935 ) የተፃፈ አለ:: ኢትዮጵያን መጀመሪያ ሀይማኖቷን ማኮሰስ ከዚያ በዘር ማባላት .... ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይመርምርልን ሁሉም ኦርቶዶክስ አይደለም:: ተበክሏል:: እግዚአብሔር ምህርቱን ያውርድልን ::
@wadiansebasada9795
@wadiansebasada9795 4 жыл бұрын
Yae 3 shih amet tarik mibael yaelam
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
የዚሕ ዘመን ትውልድ ልቦናን ያድለን
@haileyesusmersha432
@haileyesusmersha432 2 жыл бұрын
At least one bishop would have participated in this symposium, our problem is that we raise many church issues without involving the pertinent bodies like scholars,bishops etc
@zinashgizawkerga244
@zinashgizawkerga244 3 жыл бұрын
የቅዱሣን አምላክ ከፊት ሆኖ ይምራቹ አንድ ያርጋቹ
@hanaabebayehu6401
@hanaabebayehu6401 4 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@ethio540
@ethio540 Жыл бұрын
ለምን የታሪክ ትምህርት በዩቱብ ላይ አይጀመርም ትዉልዱ በሊቃዉንቶች መታደስ ስላለበት
@hiwottesfaye7968
@hiwottesfaye7968 10 ай бұрын
amilak sikayachinin bekachu yibelen silenatu sil yiraralin amenn
@roziirozii6832
@roziirozii6832 4 жыл бұрын
እኔግን የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ባለ ብዙ ሊቃውንት አላት ብዙ ሙሁር ልጆች አላሏት ይባላል። ነገር ግን ሁሉም በቤት ውስጥ ያሉ በውጪም ያሉት ከሳሽ ወቃሽ ነው እና ማን መቶ ይስራላት አንዱ ባንዱ ማመካኘት ሆነኮ ይገርማል ።
@betelhemabebe2763
@betelhemabebe2763 4 жыл бұрын
Ewnet nw yalkew
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 51)
31:41
ለዛ
Рет қаралды 68 М.