Betty is an amazing person. My children are in her school, and they have changed for better. She really loves what she does and gives a lot of love and attention to the kids.and You can see the positive effects on the kids❤❤❤❤
ጎበዝ እናት ነሽ እግዚያብሄር ትልቅ ቦታያድርስልሽ የሚያኮሩሽ ልጆች ይሁኑልሽ:: ልጆችን ማሳደግ ቀላል ነገር አይደለም ለተቸገርሽበት ላላወቅሽው ነገር ይህን ያህል ርቀሽ እርዳታ ምክር ፈልገሽ ውጤት ስላገኘሽበት ወደፊት ደስ የምትሰኚበት ውጤት እንደምታይ ከጌታ ጋር አልጠራጠርም:: በርቺ Don’t give up keep your heads up ግን where is the father in the picture ?