ሞገደኛው ነውጤ አጭር ልብ ወለድ ትረካ

  Рет қаралды 291,161

zenbaba tube

zenbaba tube

3 жыл бұрын

Пікірлер: 149
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
ምርጥ ትረካ አርቲስት ፍቃድ ተክለማርያም ነብስ ያማር ያህንን የመስለ ትረካ ትውልድ ከትውልድ ያተላለፋል
@yakobwakjera2102
@yakobwakjera2102 10 ай бұрын
Yegermal... Thanks Semun slastewawkegne.... Nebs yemar
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
ይሄ ትረካ ልጅነቴን ያስታውሰኛል በሬድዮ ልጅ ሆኜ ነበር የሰማሁት
@erminadew7087
@erminadew7087 5 ай бұрын
ፍቃዱ ተክለማርያም ነፍስ ይማር❤
@dagnegorifu3766
@dagnegorifu3766 10 ай бұрын
ልጅነቴ ባያ ነዉጫ ልብ ወለድ ታሪክ ትዉስ አለኝ ያ ደግ ግዜ ያ ደግ ዘመን ተመልሶ አይመጣ ነገር እንዳዉ እደ ህልም ባይኔ ህሊናዬ አልም ድርግም አያለ በጅጉ ታወሰኝ አወይ ነዶ አወይ ነዶ ግዜ እደመጫኛ የሚጠቀለል ቢሆን ምንኛ ደስ ባለኝ .....የፌጥራዉ ሚካኤል ...የቆፊናዉ አማኑኤል ለዛ ለደጉ ወገኔ ደግ ዘመን ቀን አሳቢ ጀግና ይስጥህ አላለሁ .....ያገሬ ህዝብ እወድሀሐሁ!!!!!!!
@negussiebekele4138
@negussiebekele4138 11 ай бұрын
የልጅነት ጊዜ አስታወስከኝ.የዱሮ ራዲዬንም ጭምር... ፍቄ ነብስ ይማር::
@user-xn2hk4uj5c
@user-xn2hk4uj5c 4 ай бұрын
ያግዜ ናፈቀኝ የሞታችሁ ነፍሳችሁን ይማር ተባረኩልን የፍቅር የሰላም ዘመን ነበረ 😢❤
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 11 ай бұрын
ትልቅ ክብር ፍቅር ለደጉ ገራገሩ ለገጠሩ አምሓራ ህዝብ❤☝️🙏
@hiwiadi6180
@hiwiadi6180 9 ай бұрын
Q
@martellaverde7510
@martellaverde7510 9 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ጥያቄና መልሱ መጨረሻውን ለመሰማት ጔጉቻለሁ
@billaancha8394
@billaancha8394 7 ай бұрын
I’m not Amhara but I love the story because we have something that make us one that is Geter (village) life degu balager’s childrens
@habtamulegesse1291
@habtamulegesse1291 6 ай бұрын
58:06
@habtamulegesse1291
@habtamulegesse1291 6 ай бұрын
33:34
@Ambassel
@Ambassel Жыл бұрын
አያ ነውጤን ስስለው ያ ምስኪን የዋህ ፃድቅ ያገሬ ሰውን ያስታውሰኛል::ግሩም ልብ ወለድ!
@mekiyStarboy-nv8kt
@mekiyStarboy-nv8kt 10 ай бұрын
የኣማራ ደግ የለም ነብሰ በላዎች ይድፋች
@Ambassel
@Ambassel 10 ай бұрын
@@mekiyStarboy-nv8kt ተው ባክህ አያ ፎሌ ራስ ዛሬም የበታችነት ስሜቱ ያቃጥልሃል
@ermiyassintayhu9282
@ermiyassintayhu9282 7 ай бұрын
የዚህ አጭር ድርሰትና መጣጥፍ ደራሲ አበራ ለማና የተራኪ ፍቃዱ ተክለማሪያም ችሎታ በግልፅ የተመሠከረበት ውብ ሥራ ነበር። ከዚህ የሚበልጠው ግን ያን ዘመን የማስታወሱን ያክል በዛን ጊዜ የሚሠራ ማንኛውም ድርጊት በሙሉ ለአገርና ለሕዝብ ታስቦና ታቅዶ መሆኑ ሲሆን በውስጡ ምንም ሸፍጥ የሌለው እንዲያው ነፃ አገልግሎት መሆኑ ነው። ይህ ትልቁ ትዝታየ ነው። ይህ ማለት ግን ምንም ወስላታ አልነበረም ማለት ግን አልነበረም። ከዛሬ ሃቀኞች ግን የድሮ ወስላቶቾ በእጅጉ ይሻላሉ።
@fayerahailu1931
@fayerahailu1931 10 ай бұрын
ይሄ ትረካ ልጅነቴን ያስታውሰኛል
@wendelema3236
@wendelema3236 4 ай бұрын
ፍቃዱ ነፍስን ይማረው ጥሩ ትረካ ነው ብቃት የታየበት።
@user-mo4st1vh9d
@user-mo4st1vh9d 2 жыл бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው ብሰማው መቼም እማይሰለቸኝ ልብ ወለድ መፅሀፎን ፈልጊ አላገኘሁትም ግን ተስፋ አልቆርጥም አገኘዋለሁ! ደግ ያገሬ ሰው ባላገሩ ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ የኢትዩጱያን ሰላም ይመልስልን☝️🇪🇹🌹ጋሽ የተከበሩ ፍቃዱ ፈጣሪ ይማርህ አባታችን😢
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
እኔም እንደእርሶ ነኝ
@bizuayehukebede1530
@bizuayehukebede1530 Жыл бұрын
Tr 16:14 16:15
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 Жыл бұрын
የሚገርም የልጅነት ጊዜ ትዝታ ልዩነቱ ያኔ ምኑንም አለመረዳቴ ግን ትረካው የሚጥም መሆኑን ነው አሁን ደግሞ በህግ ነገር መስራቴ ነው ብቻ ይህ ትረካ ለህግ ባለሙያዎች የተለየ ጣእም አለው
@user-vk5bz6fl2q
@user-vk5bz6fl2q Ай бұрын
ፍቃዱ! ነፍስህ በአጸደ ገነት ትረፍ ። ዘመን የማይሽራቸው ሥራዎችህ ለዘላለም ይኖራሉ ።
@user-eo1rz8bw2v
@user-eo1rz8bw2v Ай бұрын
መድሀኒያለም ለህዝባችን ሰላሙን ያምጣልን🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@wendelema3236
@wendelema3236 Жыл бұрын
ደስየሚል ትረካ ፊቄ ነፍስይማር
@DAGIDE
@DAGIDE 10 ай бұрын
12ኛ ክፍል አማርኛ ክፍለ ጌዜዬ ትዝ አለኝ፡፡ አስተማሪዬ ያነበበልኝ፡፡
@kukulu99
@kukulu99 3 жыл бұрын
ክፍለሃገር የሚኖረው የአማራ ህዝብ ወግና ጨዋታቸው በጣም ደስ ይላል
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 5 ай бұрын
ወርቃማ ዘመን ነበር:: ሳናመስግነው አለፈ:: ሰላም የሠፈነበትዘመን ነበር::
@aynalemaynamengst9126
@aynalemaynamengst9126 2 жыл бұрын
ፍቄ ነፍስህን ባጸደ ገነት ያኑራት
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 5 ай бұрын
ፍቄ ጥሩ አድርገህ ተርከኸዋል ነብስህን በገነት ያኑረዉ !!
@habeshapolitics1313
@habeshapolitics1313 Жыл бұрын
ቴዲዬ አመሰግናለሁ ይህን ጣፋጭ ትረካ ሪከርድ አርገህ ስላቆየህልን የዕውቀት ባለቤት ነህ ይሄ መርዝ ፖለቲካችን ባይመርዘን አንተም በስነጹሑፉ ብዙ ብዙ ባበረከትክልን አዝናለሁ ሁሌም😢 ❤❤❤
@berookhilemariam6942
@berookhilemariam6942 Жыл бұрын
ይሄን ትረካ ልጅ ሆኜ ነበር ከታላቅ እህቴጋ ሆነን ነበር የምንሰማው ደስ የሚል የልጅነት ጊዜዬን አስታወሳቹን
@helenak7119
@helenak7119 Жыл бұрын
D f
@KM-sf6zy
@KM-sf6zy Жыл бұрын
ይሄ ትረካ አባቴን ልጅነቴን የድሮ ቤታችንን ሬድዮናችንን ከነ ሙሉ ምስሉ አስታወሰኝ
@birukadane8022
@birukadane8022 5 ай бұрын
@solomontibebu6653
@solomontibebu6653 4 ай бұрын
እኔስ ከአባቴ ስንቴ እንዳዳመጥኩት
@danieltiruneh2024
@danieltiruneh2024 4 ай бұрын
Enem endantew 😮
@shimelesmekonnen6578
@shimelesmekonnen6578 4 ай бұрын
የአብዛኛዎቻችን ያለፈው እና የማይጠፋው መልካም የህይወት ትውስታችን ነው ኑሮ አብሮነታችንን ያሳያል ፈጣሪ ያን መልካም ዘመን ይመልስልን አሜን::
@user-cu9ld2kd8x
@user-cu9ld2kd8x 4 ай бұрын
😢😢
@habtamushiferaw1984
@habtamushiferaw1984 6 ай бұрын
ፍቃዱ ተ/ማርያም ትረካው ተሰምቶ አይጠገብም ነብስ ይማር
@Samisamisami2016
@Samisamisami2016 3 жыл бұрын
ተወዳጅ አርቲስት -በተለይ ቴዎድሮስ ቴያትር ሲተውን ነፍስ ያስታል ተወዳጅ አንባቢ-- ዘለአለማዊ ተወዳጅነት
@hope-369
@hope-369 Жыл бұрын
ጋሽ ፍቄ ደስ የሚል አተራረክ።
@genetabraha2794
@genetabraha2794 4 ай бұрын
Wonderful story that shows. Pure ethiopian accent and clean friendship and love. God bless the writer.
@gunners12342
@gunners12342 4 ай бұрын
የማይረሳ ትረካ❤❤❤
@meseretlake8279
@meseretlake8279 4 ай бұрын
ፈቃዱ ተ/ማርያም ነፍህን ይማረው ። አይ ጊዜ
@chiwatatube4598
@chiwatatube4598 Жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች አሪፍ የመፅሐፍ ትረካ ልምድ አለኝ።አብረን ብንሰራ።ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ
@msamuel2857
@msamuel2857 11 ай бұрын
It took me back in time, the world of art and Radio!
@samimedia1098
@samimedia1098 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ስራ
@tewodroscherenet6655
@tewodroscherenet6655 Жыл бұрын
Most touching history in my life , Rest in peace Fekadu !!!
@jesusislord5358
@jesusislord5358 10 ай бұрын
This is my people yewahe !! Amazing story
@user-sd8gz2uo2i
@user-sd8gz2uo2i 2 жыл бұрын
ፍቄ ነፍስህን ባጸደ ገነት ያኑራት ምንጊዜም በልባችን ትኖራለህ
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 Жыл бұрын
ግሩም ነው
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 3 жыл бұрын
በጣም እወዳለሁ ደሰየሚል ወግ ነፋስ ይማር ቀሪ ትዝታ ብቻ ነው
@tewodroszeleke1346
@tewodroszeleke1346 11 ай бұрын
እናመሠግናለን።
@ascentethiopia99dots25
@ascentethiopia99dots25 2 жыл бұрын
በስት አመተ ምህረት ነበር የተተረከው? ትዝ ይለኛል እናቴ ስራ ልትሄድ እየተዘጋጀች ከሶ ጋር አዳምጥ ነበር ኡፍ ደስ ሲል ያ ጊዜ!
@abubekersudiq844
@abubekersudiq844 3 жыл бұрын
ግሩም ድርሰትና የፍቄ አተራረክ ብቃት፡፡ የትረካውን ማጀቢያ ክላሲካል ርዕስ እባካችሁ ንገሩኝ፡፡
@waineshettefera9685
@waineshettefera9685 5 ай бұрын
Interesting facts that reflects the real realities! I enjoyed it!
@tselotedaniel9343
@tselotedaniel9343 4 ай бұрын
አይ ወርቅ ጊዜ ምናልባት ይደገም ይሆን 👌🙏
@GebrehiwotAssefa
@GebrehiwotAssefa 4 сағат бұрын
ወንድሜ በጣም ይወደው ነበር ❤❤❤ ነውጤ 😊 13:45
@workneh1
@workneh1 4 ай бұрын
Always lovely and unforgettable novel.
@dkg4657
@dkg4657 11 ай бұрын
Egziabher be atsede genetu yanurh 🙏
@tilahunalemu9574
@tilahunalemu9574 3 ай бұрын
ቴዲ እንዲች የአለችውን እወድልሀለሁ ከወሰንየለሸ ደበላ ጀምሮ ፖለቲከ ሰትጀምር ቅር ይለኛል ፖለቲከና ሐይማኖት የጀመርኩት በልጅነቴ ነው የጀመርኩት ገና ከአጣጣሉ ፖ ለቲከ ሲጀምር ለመውደድም ለመጥላት የምፈርጅ
@teshomebogale5552
@teshomebogale5552 11 ай бұрын
ልጅ ሆኜ በ1982ዓም በሬድዮ ሲተረክ ትዝ ይለኛል
@birhanhaile9525
@birhanhaile9525 9 ай бұрын
ተሸ እንዴት ነህልኝ
@derejedemeke
@derejedemeke 5 ай бұрын
what I can say ..... I have no words to express... this ትረካ RIP Fekadu!
@dagnegorifu3766
@dagnegorifu3766 10 ай бұрын
ደጉ ደጋጉ ወገኔ
@teshomekokebe5691
@teshomekokebe5691 10 ай бұрын
It remind me my childhood time wow
@desalegnkebdde7812
@desalegnkebdde7812 3 жыл бұрын
አቶ አበራ ለማን የማውቀው ቀኃሥ (አሁን ፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እያለሁ ነው። ተወዳጅ የአማርኛ ቋንቋ መምህር ግን ነበር። ጋዜጠኛ አበራ ለማ ሲባልም ሞክሸው እንጂ እሱ ነው ብዬ አስቤውም አላውቅም ነበር። ምክንያቱም ከመምህርነት ወደ ጋዜጠኝነት ለመግባት እንደማይቻልና በዚያው በመምህርነቱ እንደሚቀጥል ስለምገምት ነበር። በኋላ ግን አውሮፓ ስገባ ደወልኩለትና አረጋገጠልኝ። እኔም ደስ አለኝና የዚያን ጊዜውን ትዝታ በጥቂቱ አወጋሁት። ሳይገረም የቀረ አይመስለኝም። ቢሆንም አንድ ቀን ተገናኝተን እንደምን ወር ተስፋ አለኝ። ጤናን ከእድሜ ጋር ለሱና ለቤተሰቡ እመኛለሁ። ደሳለኝ ከበደ-ከፍራንክፈርት
@desalegnkebdde7812
@desalegnkebdde7812 3 жыл бұрын
ተወዳጅ የአማርኛ መምህራችን ነበር
@Samisamisami2016
@Samisamisami2016 3 жыл бұрын
ተወዳጅ አርቲስት -በተለይ ቴዎድሮስ ቴያትር ሲተውን ነፍስ ያስታል ተወዳጅ አንባቢ-- ዘለአለማዊ ተወዳጅነት
@tesstefera6334
@tesstefera6334 2 жыл бұрын
What a lovely story Sir I like past memory lane
@aberalemma
@aberalemma 7 ай бұрын
ወዳጄ/የጥንቱ የጠዋቱ ተማሪዬ ሻለቃ ደሳለኝ ለሰጠኸው ድንቅ አስተያየት አመሰግንሃለሁ።
@salmonhouse3184
@salmonhouse3184 5 ай бұрын
we love you Abera lemma❤❤❤
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 9 ай бұрын
❤❤❤
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 2 ай бұрын
ፍቄ፣እንቁአችን፣ነብስሕን፣ከደጋጎቹ፣ጎን፣ያቁምልን
@user-cx9lv2fi1f
@user-cx9lv2fi1f 4 ай бұрын
Awerarachew des sil wow
@endalnega
@endalnega Жыл бұрын
waw betam new des milew men ale bezih gize edi miterek sew binor noro
@wendwesengetachew1298
@wendwesengetachew1298 Жыл бұрын
very nice tireka
@wossensegedbekele
@wossensegedbekele 5 ай бұрын
It took me back to my childhood memory
@user-zw9rm5my6i
@user-zw9rm5my6i 3 ай бұрын
ለምን በሃሰት የበቀል ምስክርነት የሰጠውን ሰው ዳኛው መጠየቅ አላሻቸውም ዳኝነታቸው ግርደገምድል ነበርን ወይስ ህግ በሃሰት ላይ የተመሰረተ ነው ተብሎ አያሳብቅም መገደኛው ነውጤ ንጽህናውን ሞግቷል ድኝነት ግን ጥያቄውስጥ ነው ለነገሩ የኢትዮጵያ ህግ ውሸት ውሸት የሚጫወት ነው በብዙው አካሄድ መቸይሆን ለሃቅ ለእውነት የሚኖረው ።ድርሰት መሆኑ ባይየፋኝም አሁን ያለው ህግ ከዚህም በታች የዘቀጠ ስለሆነ ነው ። ነብስ ይማር ልኝ ተራኪ ፍቃዱ ተክለማርያምን ።
@hanam3589
@hanam3589 6 ай бұрын
I miss my ethiopia the real ethiopia until 90
@MohammedAhmed-uw2om
@MohammedAhmed-uw2om Жыл бұрын
ቴዋድሮስ ፀጋየ አሁንም እኚ አማሮች በዚ ደረጃ ገራ ገር ናቸው ብለህ ታስባለህ
@birukadane8022
@birukadane8022 5 ай бұрын
ይሄ ቴዲ መስሎህ ነው እሱ አሁን ሌላ አለም ላይ ነው
@tenagnewaldemariam7109
@tenagnewaldemariam7109 3 ай бұрын
It's so good 👍
@loveyoumomloveyoumom623
@loveyoumomloveyoumom623 3 жыл бұрын
ቢሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች ❤
@Samisamisami2016
@Samisamisami2016 3 жыл бұрын
ተወዳጅ አርቲስት -በተለይ ቴዎድሮስ ቴያትር ሲተውን ነፍስ ያስታል ተወዳጅ አንባቢ-- ዘለአለማዊ ተወዳጅነት
@belayalemu5173
@belayalemu5173 5 ай бұрын
RIP Fikie!,Innocent amhara,man of truth, languished by the dysfunctional robber bands' " justice" system .
@billaancha8394
@billaancha8394 Жыл бұрын
Yeneberenin melkam sni'inachinin astawusalew besemahut quxur🥺
@bettytube2
@bettytube2 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ማላት እቺ ነች ፍርደ ገምድል የሚፈረድባት እንደው ስንቱ ይሆን በውሸት ምስክር በዳኞች ፍርደ ገምድል በሙስና ባልሰሩት ወንጀል በአቃቤ ስተት ባልፈጸሙት ወንጀል የተሰሩ ቤት ንብረታቸው የተወረሰ ቤቱ ይቅጥረው ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ ፍትህ ከማግኘት ግመል በመርፎ ቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላል
@billaancha8394
@billaancha8394 7 ай бұрын
I listen more than 5 times ❤ Fikadu Tekle mariam voice ❤ ❤and the way he narrated
@Hule-adis
@Hule-adis Жыл бұрын
የዋሁ አርሶ አደር
@user-dl8sv4sp6n
@user-dl8sv4sp6n 11 ай бұрын
ለስት ግዜ ሰማውት አሁንም እንዳዲስ ነው የማደምጠው
@yeshizewde
@yeshizewde 11 ай бұрын
ነብስህን ይማረው 😥
@hannaassefa289
@hannaassefa289 Ай бұрын
Tikilegn Ethiopiawi newet huli new yemesemaw
@birukmengistu580
@birukmengistu580 9 ай бұрын
Ehude mata semetnwe segno tewat bedgamie ensemawe neber aye gize degu zemen….
@habtamulegesse1291
@habtamulegesse1291 6 ай бұрын
20:00
@jonasbar1885
@jonasbar1885 6 ай бұрын
What is the name of the classical music..?
@dagemdemiss2643
@dagemdemiss2643 3 жыл бұрын
በሳል ሰራ!
@asnakesisay895
@asnakesisay895 4 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ዱሮ ላይመለስ ነጉዷል። በትዝታ መናወዝ ነው ያተረፈልኝ።
@habtamulegesse1291
@habtamulegesse1291 6 ай бұрын
56:26
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 10 ай бұрын
ነብስ ይማር ፍቄ የማይሰለች
@temesgenzewudu4250
@temesgenzewudu4250 2 жыл бұрын
መፅሀፏን በጥንቃቄ አስቀምጫት ትኖራለች ፡፡ አንድ ሶስት አራቴ ሳላነባት አልቀርም፡፡ የማትሰለች
@Nasuri979
@Nasuri979 9 ай бұрын
ታድለህ
@mansouradam4353
@mansouradam4353 2 жыл бұрын
long long music why? you are doing some mission on the mind of people bad bad ,,,,,
@yab7651
@yab7651 3 жыл бұрын
Best
@TewabechEngdawork
@TewabechEngdawork 3 ай бұрын
ልጅነቴ ናፈቀኝ በጉጉት ነበር የምጠብቀው
@safetube0474
@safetube0474 5 ай бұрын
wow yamra
@gebreslaseayonas5572
@gebreslaseayonas5572 5 ай бұрын
The best one
@habtamulegesse1291
@habtamulegesse1291 6 ай бұрын
90:01
@habtamulegesse1291
@habtamulegesse1291 6 ай бұрын
6:09
@amanabera4684
@amanabera4684 11 ай бұрын
3 ኛዉ ምስክር አንፍር ነዉ
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 10 ай бұрын
❤👍🙏
@nilevet.clinic6871
@nilevet.clinic6871 4 ай бұрын
ጊዜ ይከንፋል እኛም እንደቀልድ አረጀን 😂😂😂
@genetresom2380
@genetresom2380 2 жыл бұрын
I remember the classical when "ከመጽሐፍት ዓለም" is introduced. Is there anyone who knows the soundtrack or its name if I found it on the internet? Thanks in advance.
@simongebreyohans3626
@simongebreyohans3626 Жыл бұрын
Kemethaft...alelem...alemmm...ale...u might remember now
@degnetgetahun
@degnetgetahun Жыл бұрын
I almost criedd..i heared it after 20 years,my childhood is my golden age.
@kiwo2490
@kiwo2490 11 ай бұрын
Fekadu nebsehen fetari begenet yanureleyge
@eliasazazy679
@eliasazazy679 Жыл бұрын
አዝናለሁ የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት የበቀል ተጠቃሚ ፍርድ ቤት ሆነ።
@habtamulegesse1291
@habtamulegesse1291 6 ай бұрын
😮19:00
@habtamulegesse1291
@habtamulegesse1291 6 ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮😮😮😮 22:42
@habtamulegesse1291
@habtamulegesse1291 6 ай бұрын
😂
@kewunkassa
@kewunkassa 4 ай бұрын
❤❤
@kidest1tadessegmailcom444
@kidest1tadessegmailcom444 Жыл бұрын
Fikadu nefisihn begenet yNuriln
@dunyathaile5917
@dunyathaile5917 5 ай бұрын
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@user-md8rl4xk8m
@user-md8rl4xk8m 2 жыл бұрын
ፍቃዱ ተክለማርያም ገራገሩ አባት የኢትዬጵያ ጥበብ ባለሙያ እሱን ባለማክበራቸው ብቻ ብዙ ዋጋ ይከፍላሉ
@abdsmarttube5887
@abdsmarttube5887 2 жыл бұрын
Semire bzu bota agegnihalew satkomt atalfim ariff nw qetilbet betelew awra tube lay ayhalew ene SHIME EYUEL mnamn yimechish bcha
@user-md8rl4xk8m
@user-md8rl4xk8m 2 жыл бұрын
@@abdsmarttube5887 tnx abd በኮመንት የመፈመስ እቅድ አለኝ 😂😂
@abdsmarttube5887
@abdsmarttube5887 2 жыл бұрын
@@user-md8rl4xk8m esu teru engdaws be comment tekefay eskthon etebqalew jal letiqibet😅👍
@billaancha8394
@billaancha8394 Жыл бұрын
🥺the background music name please 🙏
@habent4870
@habent4870 Жыл бұрын
Berhane Haile (roha band)- shew beli beleney
@ellenia6757
@ellenia6757 5 ай бұрын
Ahhee lijnet betam yeminafek gize …… bicha kefagn tizita kebad nw
@TelayeLuelsegedYeshanhe-qu9zf
@TelayeLuelsegedYeshanhe-qu9zf 4 ай бұрын
Ehude kemeshetue 3 gemero kemesahefte aleme teterko sego twate yedegemale, tezeta
YouTube's Biggest Mistake..
00:34
Stokes Twins
Рет қаралды 29 МЛН
Kitten has a slime in her diaper?! 🙀 #cat #kitten #cute
00:28
INO IS A KIND ALIEN😂
00:45
INO
Рет қаралды 20 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 4 СЕРИЯ
24:05
Inter Production
Рет қаралды 621 М.
ድብልቅልቅ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
1:50:17
Yohannes Yezna Sisay
Рет қаралды 104 М.
Comedy|ቀልድ ድሮ ቀረ
50:19
Esat ena Wuha - እሳት እና ውሃ
Рет қаралды 246 М.
የኔዎቹ ገረዶች l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
1:25:08
Alisher Bayniyazov & Kazbek Mirza - Ku'nde oylayman
3:04
ALYONMEDIA
Рет қаралды 922 М.
Xcho & МОТ - Баллада (Official Audio)
3:03
Glass Cage
Рет қаралды 8 МЛН
Жонибек - Санамжон ( Видеоклип )
5:40
JonibekStudio
Рет қаралды 3,5 МЛН
Егор Крид, JONY - Дым ( Премьера Клипа 2024 )
2:53
Егор Крид
Рет қаралды 1,9 МЛН
Akimmmich & Bimo | Qaraközim (Mood Video)
2:45
akimmmich
Рет қаралды 698 М.
Kalifarniya - Hello [official MV]
2:54
Kalifarniya
Рет қаралды 955 М.
Asik - Coco Chanel (Lyrics Video)
1:58
Rukh Music
Рет қаралды 1,2 МЛН